አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1
አፍሪካ ቲቪ በሳተላይት (ናይልሳት / 11636 ፍሪኬንሲ /ቨርቲካል/27500) የሚተላለፍ እስላማዊ የቴሌ97ቪዥን ጣብያ ነው ። በማህበራዊ ሚድያዎች ይከታተሉን፡ በቴሌግራም | @africatv1 በፌስቡክ | @AfricaTVCh እንዲሁም በዩቲዩብ፣ ኢንስታግራም፣ ትዊተር፣ እና በድረ-ገፃችን | www.africagroup.tv ያገኙናል። ለሐሳብ እና አስተያየት @AfricaTV1Bot ይጠቀሙ።
Show more📈 Analytical overview of Telegram channel አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1
Channel አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1 (@africatv1) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 22 298 subscribers, ranking 3 419 in the Religion & Spirituality category and 1 548 in the Ethiopia region.
📊 Audience metrics and dynamics
Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 22 298 subscribers.
According to the latest data from 06 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 15 over the last 30 days and by -5 over the last 24 hours, overall reach remains high.
- Verification status: Not verified
- Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 9.72%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 5.45% reactions from the total number of subscribers.
- Post reach: On average, each post receives 2 168 views. Within the first day, a publication typically gains 1 216 views.
- Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 18.
📝 Description and content policy
The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“አፍሪካ ቲቪ በሳተላይት (ናይልሳት / 11636 ፍሪኬንሲ /ቨርቲካል/27500) የሚተላለፍ እስላማዊ የቴሌ97ቪዥን ጣብያ ነው ።
በማህበራዊ ሚድያዎች ይከታተሉን፡
በቴሌግራም | @africatv1
በፌስቡክ | @AfricaTVCh
እንዲሁም በዩቲዩብ፣ ኢንስታግራም፣ ትዊተር፣ እና በድረ-ገፃችን | www.africagroup.tv ያገኙናል።
ለሐሳብ እና አስተያየት @AfricaTV1Bot ይጠቀሙ።”
Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 07 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.
Data loading in progress...
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 07 September | 0 | |||
| 06 September | +3 | |||
| 05 September | 0 | |||
| 04 September | 0 | |||
| 03 September | +2 | |||
| 02 September | +17 | |||
| 01 September | +13 |
| 2 | አል ፈታዋ ምሽት 3:00 ሰዓት ላይ ከእናንተ ከተመልካቾቹ የሚደርሱትን ጥያቄዎች በተወዳጁ ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን አማካይነት ወደእናንተ ይቀርባል ። በዕለት ተዕለት ህይወትዎ ፣ በሸሪዓ አረዳድ ፣ ግንዛቤዎ እና ሌሎች ጉዳዮች ላይ ያልዎትን ጥያቄ በመላክ ኢስላማዊ እውቀትና ግንዛቤዎን ያሳድጉ !
#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጎዳና | 583 |
| 3 | ቶሎ መወሰን…
#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጐዳና | 519 |
| 4 | ዝምታን ትክክል ባልሆነ ስፍራ ከተነገረ ንግግር ይልቃል !
____
#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጎዳና | 723 |
| 5 | ይቆጨናል!
#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጎዳና | 889 |
| 6 | ጀግንነት!
#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጐዳና | 1 121 |
| 7 | ታላቁ የነብዩ ዐሰወ ታሪክን በመዘገብ አድናቆት ያገኘው ረሂቀል መኽቱም ኪታብ በተወዳጁ ሸይኽ ሰዒድ አህመድ ሙስጦፋ በኩል ዛሬ ምሽት ከ2:30 ሰዓት ጀምሮ ወደእናንተ ይደርሳል ። አብራችሁን ቆዩ !
#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጎዳና | 1 174 |
| 8 | https://youtu.be/clFfOaQO6Qk | 1 121 |
| 9 | 3ቱ ሰዎች
#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጐዳና | 1 175 |
| 10 | ከስንቅ ሁሉ ስንቅ ተቅዋ ነው !
____
#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጎዳና | 1 195 |
| 11 | ሰለምቴ ኒካህ ማሰር ቢፈልግ...
#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጎዳና | 1 264 |
| 12 | የዒሳ(ዐ·ሰ) ነብይነት
#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጐዳና | 1 381 |
| 13 | ጂኖች የሰው ልጅ ከሚመለከተው ባሻገር ያሉ በኢስላማዊ ምንጮች በግልጽ የተጠቀሱ ፍጡራን ናቸው ። እነዚህ ፍጡራን በሰዎች ላይ የሚኖራቸውን ተጽዕኖ በተመልከተ ሸይኽ ሙሐመድ ሀሚዲን በአል ፈታዋ መሰናዶ የሰጡትን ማብራርያ እንድትመለከቱ ጋብዘናል ። ለመመልከት የዩቱዩብ ማስፈንጠርያውን ይጫኑ !
https://youtu.be/IQnLqH8ixeA
#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጎዳና | 1 439 |
| 14 | ከሙናፊቅ መጠንቀቅ ያለብን ትልቁ መሳሪያ?
#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጐዳና | 1 296 |
| 15 | ጤናችን መሰናዶ ለብዙዎች የጤና ችግር ዋና ስጋት የሆነውን የስኳር ህመምን ትኩረት አድርጎ በቀጥታ ስርጭት ከእናንተ ከተመልካቾቹ ጋር ይቆያል ። ከ9 ሰዓት ጀምሮ በአፍሪካ ቲቪ የጤናችን ፕሮግራም ክፍል የስልክ ቁጥር 0950777776 በመደወል ስለስኳር ህመም ያልዎትን ግንዛቤ ያሳድጉ ! ሙያዊ ሃሳባቸውን እያጋሩ ዶ/ር ቢላል ሙሐመድ ሰዒድ ቆይታ ያደርጋሉ !
#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጎዳና
#ጤናችን | 1 408 |
| 16 | በራስህ አትመካ
#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጐዳና | 1 307 |
| 17 | አላህ ( ሱ.ወ ) ይህንን ሁሉ ፍጥረተ ዓለም የሰራበት ጥበብ እንዴት ይደንቃል ?! ልባችን ይመራ ዘንድ ከውኑ ምስክር ሆኖ ቆሟል !
____
#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጎዳና | 1 345 |
| 18 | በኦንላይን ገበያ ላይ..
#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጎዳና | 1 456 |
| 19 | No text... | 1 493 |
| 20 | ሱረቱል ሒጅር | ቃሪእ አብዱረህማን ሙሀመድ | AfricaTV1 Quran | 1 529 |
