cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

SadatKemal Abu Meryem

Advertising posts
119 292Subscribers
-1524 hours
+187 days
+1 48330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ማስታወቂያ ~ ተቋርጦ የነበረው በሑዘይፋ መስጂድ ዘወትር እሁድ ረፋድ ላይ የሚሰጠው ሳምንታዊ የደርስ ፕሮግራም የፊታችን እሁድ ይጀምሯል ፣ ኢንሻአላህ። መልእክቱን በማሰራጨት ተባበሩን።
Show all...
አሁን የ 24 ሰኣት ቀጥታ ስርጭት በአላህ ፍቃድ እየተላለፈ ነው፡፡ ሱረቱ አል-ጂን ተፍሲር፡፡ በሚከተለው ሊንክ ይሞክሩት https://t.me/SadatKemalAbuMeryem
Show all...
የቢድአ አደጋዎች https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/6479
Show all...
★ከአል-ሚስክ መድረሳ የኦንላይን ቂርኣት ጥቆማ! =========================== ★ለ2 ወራት የሚቆይ አጠቃላይ ሸሪዓዊ ስልጠና እነሆ! ይህን ስልጠና ለመውሰድ ምንም አይነት መስፈርት ያሌለውና መሠረታዊ የሆኑ ኢስላማዊ ግንዛቤዎች የሚቀሰሙበት ስልጠና ስለሆነ፤ ሁሉንም ሙስሊም ማኀበረሰብ የሚመለከት ይሆናል። ★የስልጠናው ይዘት በአጭሩ ፣ ==================== √ ዋና ዋና የአምልኮ ዘርፎች፣ √ ጋብቻና መሰል ተያያዥ ነጥቦች፣ √ አጠቃላይ የሩቃ አደራረግ ስልጠና፣ √ ሐላልና ሐራም የከስብ አይነቶች፣ √ መሠረታዊ የእምነት ነጥቦች፣ ከዚህ በተጨማሪ =========== √ ለቁርኣን ጀማሪ ቃዒደቱል ኑራኒያህ √ ተጅዊድ፣ የቁርኣን አቀራር ህግጋት፣ √ የቁርኣን ንባብ በነዘር √ ዐረብኛ ቋንቋ፣የዐረብኛ እጅ ጽሑፍ፣ √ አጫጭር የአቂዳና የፊቂህ ኪታቦች! √ ሶርፍ፣ ነሕው፣ ኡሱለል ፊቂህ፣ በቴሌግራም ለመመዝገብ ከታች ያለዉን ዩዘር ኔም በመጫን መመዝገብ እንደሚፈልጉ ጽፈው ወደኛ በመላክ መረጀ ማግኘት ይችላሉ።👇👇👇👇👇 @Al_Misk_OnlineMedresa በዋትስአፕ ለመመዝገብ ከታች ያለዉን ቁጥር  ይጠቀሙ።👇👇👇 09 85 21 53 50 የቴሌግራም ቻናል፣ https://t.me/almiskonlinemedresa ቲክቶክ አካውንት https://vm.tiktok.com/ZMMxEn6nj/ የዩቱብ ቻናል https://youtu.be/4l9eJCLyVIE?si=jUGskJdP3St3z0ch ለበለጠ መረጀ፣ በስልክ ቁጥር  በ 0945631808 ላይ እንገኛለን።
Show all...
Al-Misk Online Medresa አል ሚስክ ኦንላይን መድረሳ (official channel)

አል ሚስክ ኦንላይን መድረሳ በኦንላይን ከቃዒዳህ ከቁርኣን ጀምረን የተለያዩ ኪታቦችን ስልጠናዎችን እንሰጣለን። በአሏህ ፈቃድ እርስዎም ዲናዊ እውቀትዎን ለማሳደግ ወደመድረሳችን ጎራ ይበሉ።

Show all...