The service is also available in your language. For translation, pressEnglish
Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
دسته بندی
زبان جغرافیایی و کانال

audience statistics Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል

ይህ ይፋዊ የአሕመዲን ጀበል የቴሌግራም ገፅ ነው! 
65 489-17
~14 121
~29
21.56%
رتبه کلی تلگرام
در جهان
49 099جایی
از 7 567 782
در کشور, فنلاند 
13جایی
از 1 080
دسته بندی
409جایی
از 39 367

جنسیت مشترکین

می توانید بفهمید که چند زن و مرد در این کانال مشترک هستند.
?%
?%

زبان مخاطب

از توزیع مشترکین کانال بر اساس زبان مطلع شوید
روسی?%انگلیسی?%عربی?%
تعداد مشترکین
چارت سازمانیجدول
D
W
M
Y
help

بارگیری داده

طول عمر کاربر در یک کانال

بدانید مشترکین چه مدت در کانال می مانند.
Up to a week?%Old Timers?%Up to a month?%
رشد مشترکین
چارت سازمانیجدول
D
W
M
Y
help

بارگیری داده

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ የተላለፈ መልዕክት

IMG_4209.MOV

17 845
156
Ibsa ejjannoo abbaa qabxii 11gumii dhimmoota Islaamummaa Fedeeralaa irraa. 🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵 Nuti miseensonni yaa'ii waliigalaa, mana maree ulamaa'ii fi miseensonni mana maree ol'aanaa dhimmoota islaamummaa naannoolee Caamsaa 19/2015 mana maree dhimmoota Islaamummaa Itiyoophiyaatiin waamamnee dhimmoota waaktawaa ummata Muslimaa irratti marii gooneen ibsa ejjannoo kanaa gadii baafneerra. 1. Adeemsa diiggaa masjiida magaalaa Shaggaritti taasifamaa jiru ilaalchisee guyyaa kaleessaa muslimoota magaalaa Finfinnee naannawaa masjiida Anwaariifi Nuuritti diiggaa masjiida kana balaaleeffatan irratti haleellaa raawwatameen muslimoota qulqulluu lubbuub darbaniif Allahaan shahiidummaan (wareegamummaadhaan) akka isaan simatu, maatii, firaafi aantee isaaniitiif Rabbi jajjabina akka kennu gaafanna. Kanneen miidhaan irra ga’es Rabbi akka dafee fayyisu kadhanna. 2. Gareen walabaa taatee kaleessa magaalaa Finfinnee masjiida Anwaariifi Nuuritti mudate akkamiin akka mudateefi sababa ka'umsa du'aafi miidhaa qaqqabee bakka mootummaafi mmani maree islaamummaa jirutti qoratu akka iijaaramu gaafanna. 3. Naannoo Oromiyaa magaalaa Shaggaritti diiggaan masjiidaa jumlaadhaan bifa Islaamaafi muslima tuffateen gaggeeffamaa jiru hariitiin akka dhaabbatu, akkasumas lafa bakka masjiidota diigamanii bu'u mootummaan naannichaa kennuun hariitiin dafanii akka ijaaraman gochuun hawaasa Muslimaas dhiifama gaafachuun akka kiisu hubachiifna. 4. Mootummaan naannoo Oromiyaattis ta'u naannolee biroo biyya keenyaatti bakkoota amantiitiif kabajniifi eegumsi malu akka kennamu ykn godhamu, akkasumas masjiidota kaartaa dhowwachuufi ta’e jedhanii rakkoolee birokraasii baay'isuun kanneen hawaasa hiraarsaniif mootummaan xiyyeeffannaa malu kennuun rakkina kana akka furu ni hubachiifna. 5. Bilisummaa amantaa heera mootummaatiin beekamtiin kennameef faallessuun kutaalee biyyattii garaa garaatti keessumaa godina Guraagee Gunchireetti gochi barattoota muslimaa addatti barnoota irraa hari'uu hatattamaan fala akka argatu. Rakkoowwan walfakkaatoon bu'uura irraa furuuf mootummaan akka heera rakkoowwan jibba islaamaatiin muslimoota irra ga'u haambisuufi qaamolee sarbama mirga amantaa raawwatan adabu akka.baasu gaafanna. 6. Ummanni muslimaa dhaabbata bakka isa bu'u mana maree dhimmoota Islaamummaa Itiyoophiyaa cinaa dhaabbachuun tattaaffiin mirgoota amantii kabachiisuuf taasifamu karaa seera qabeessaafi nagaa ta'een qofa akka ta'u waamicha goona. 7. Kabaja amantaa inumaayyuu ammoo mana Rabbii kan ta'e masjiida salphisuun waan baay'ee keessa namaa hubuu inumaa miira keessa nama galchu ta'uu qaamoleen nageenyaa hubachuun hawaasatti dhukaasuu irraa akka of qusatan hubachiifna. 8. Hawaasni Muslimaa gaaffii mirgaa isaa kabachiifachuuf dhaabbata isaa majlisa cinaa dhaabbachuun qabsoo seera qabeessa gaggeessu shira qaamolee dhimma isaaniitiif ityi fayyadamaniifi akka madda babal'ina rakkootti itti fayyadamanii irra akka of eeggatu waamicha taasifna. 9. Gaaffii mirgaa hawaasa muslimaa kan kabachiifnu tokkummaafi waldhaga'uun waan ta'eef hawaasni muslimaa milkaa’ina adeemsa kanaatif masjlisa sadarkaa sadarkaan jiran waliin akka dhaabbatu waamicha goona. 10. Mootummaan qaamolee jibba Islaamaa qabaniifi caasalee mootummaa garaa garaa keessa jiran calaluun qaamolee mootummaafi ummata walitti busuufi biyya keenya gaaga'ama badaa keessa galchuuf hojjataa jiran sakatta’ee ejjannoo fudhachuun caaseffama isaa akka qulqulleessu waamicha goona. 11. Adeemsa marii biyya keenyaa keessatti hawaasa muslimaa baay'inaan hirmaachisuun rakkoowwan, gaaffiiwwaniifi ajandaalee hawaasa muslimaa barootaaf harkifamaa dhufan kaasuun biyya lammiilee Itiyoophiyaa hunda walqixxummaafi haqqummaan keessummessitu ijaaruuf tattaaffii taasifamu keessatti gahee keenya akka ba'annuuf waamicha goona. Caamsaa 19/2015 Finfinnee.
ادامه مطلب ...
34 145
87
በአስቸኳይ በተጠራው የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ም/ቤት የጠቅላላ ጉባኤ አባላት፥የዑለማ ምክር ቤት እና የክልል የእስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት አባላት የተሳተፉበት አስቸኳይ የምክክር ጉባኤ በወቅታዊ የህዝበ ሙስሊሙ ጉዳዮች ላይ ያወጡት የአቋም መግለጫ። 🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴 እኛ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት በግንቦት 19 ቀን 2015 በጠራው አስቸኳይ ጠቅላላ የምክክር ጉባኤ ላይ የተሳተፍን የጠቅላላ ጉባኤ አባላት፥የዑለማ ምክር ቤት እና የክልል የእስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት አባላት በወቅታዊ የህዝበ ሙስሊሙ ጉዳዮች ላይ ባደረግነው ምክክር የሚከተለውን የአቋም መግለጫ አውጥተናል። 1. በሸገር ከተማ እየተደረገ ካለው የመስጂድ ፈረሳ ሂደትን አስመልክቶ በትናንትናው እለት በአዲስ አበባ ከተማ በአንዋርና ኑር መስጊዶች ዙሪያ የመስጂድ ፈረሳውን በሚቃወሙ ሙስሊሞች ላይ በተፈጸመው ጥቃት ሕይወታቸውን ላጡ ንጹኃን ሙስሊሞች አላህ በሸሂድነት (ሰማዕትነት) እንዲቀበላቸው፥ ለቤተሰባቸውና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መጽናናትን አላህ እንዲሰጣቸው እንማጸነዋለን።በግጭቱ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖቻችን በቶሎ መሻርን አላህ እንዲለግሳቸው እንማጸነዋለን። 2. በትናንትናው እለት በአዲስ አበባ በአንዋርና ኑር መስጊድ የተፈጠረው ክስተት እንዴት እንደተፈጠረና የደረሰውን ሞትና ጉዳት መንስኤዎች የሚያጣራ ከመንግስትና የእስልምና ጉዳይ ም/ቤት በጋራ ያሉበት ገለልተኛ አጣሪ ቡድን በአስቸኳይ እንዲቋቋም እንጠይቃለን። 3. በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ ኢስላምንና ሙስሊሞችን በናቀ መልኩ በመስጂዶች ላይ እየተደረገ ያለው የጅምላ ፈረሳ ሂደት በአስቸኳይ እንዲቆም፥ እንዲሁም ለፈረሱት መስጊዶች የክልሉ መንግስት ምትክ ቦታ በመስጠት በአስቸኳይ ተመልሰው እንዲገነቡ በማድረግ ሕዝበ ሙስሊሙን በይፋ ይቅርታ በመጠየቅ እንዲክስ እናሳስባለን። 4. በኦሮሚያ ክልልም ሆነ በሌሎች የሀገራችን ክልሎች ለእምነት ቦታዎች ተገቢውን ክብርና ጥበቃ እንዲደረግ፥ እንዲሁም ለመስጂዶች ካርታ በመከልከልና ሆነ ብሎ ቢሮክራሲውን በማንዛዛት ሕዝቡን ላማረሩ ዘርፈ ብዙ ችግሮች መንግስት ተገቢውን ትኩረት በመስጠት በአፋጣኝ እንዲፈታቸው እናሳስባለን። 5. በሕገ መንግስቱ እውቅና የተሰጣቸው የእምነት ነጻነትን በመጻረር በሀገራችን አንዳንድ አከባቢዎች በተለይም በጉራጌ ዞን በጉንችሬ ሙስሊም ተማሪዎችን ለይቶ ከትምህርት የማባረር ሂደት በአስቸኳይ እልባት እንዲሰጠበት። መሰል ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታትም በኢስላም ጠልነት ምክንያት በሙስሊሞች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችን በዘላቂነት የሚያስቀርና ለሃይማኖታዊ መብቶቻችንን የሚጥሱ አካላትን የሚቀጣ ሕግን መንግስት እንዲያወጣ እንጠይቃለን። 6. ሕዝበ ሙስሊሙ ከመሪ ተቋሙ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ም/ቤት ጎን በመቆም ሃይማኖታዊ መብቶችን ለማስከበር የሚደረገውን ጥረት በሕጋዊ እና ሰላማዊ መንገድ ብቻ እንዲያደርግ ጥሪ እናደርጋለን። 7. የሃይማኖታችንን ክብር ብሎም የአላህ ቤት የሆነውን መስጂድ መድፈርና ማዋረድ እጅግ ዉስጥን የሚያደማ ብሎም ስሜታዊ የሚያደርግ መሆኑን የመንግስት የጸጥታ አካላት በመገንዘብ ወደ ሕብረተሰቡ ከመተኮስ እንዲቆጠቡ እናሳስባለን። 8. ሕዝበ ሙስሊሙ የመብት ጥያቄዎቹን ለማስከበር ከመሪ ተቋሙ መጅሊስ ጎን በመቆም በሚያደርገው ህጋዊ ትግል ለራሳቸው የፖለቲካ ፍላጎት ሕዝበ ሙስሊሙን መረማመጃና መጠቀሚያ ሊያደርጉ ከሚችሉ አካላት የማባባስና ግጭትን የማስፋፋት ቅስቀሳና ሴራ ራሱን እንዲጠብቅ ጥሪ እናደርጋለን። 9. የሕዝበ ሙስሊሙን የመብት ጥያቄዎች የምናስከብረው በአንድነትና በመደማመጥ በመቆም በመሆኑ ሕዝበ ሙስሊሙ በየእርከኑ ካሉ የእስልምና ጉዳዮች ም/ቤቶች ጎን በመቆም አንድነቱን በማጠናከር ለመብቱ ትግል ስኬት በአንድነት እንዲቆም ጥሪ እናደርጋለን። 10. መንግስት ኢስላም ጠል የሆኑ እና በመንግስት መዋቅር ዉስጥ በተለያዩ እርከኖች ያሉትን አካላት በመገምገም እና በማጥራት ሕዝብንና መንግስትን ሆነ ብለው ለማጋጨትና ሀገራችንን ወደ ለየለት ቀውስ ለመውሰድ እየሰሩ ያሉ አካላትን ፈትሾ ተገቢውን እርምጃ በመውሰድ መዋቅሩን እንዲያጠራ ጥሪ እናደርጋለን። 11. በሀገራዊ የምክክር ሂደት ላይ ሕዝበ ሙስሊሙ በንቃትና በስፋት በመሳተፍ ለዘመናት ሲንከባለሉ የቆዩ የሕዝበ ሙስሊሙ ችግሮችን፥ጥያቄዎችንና አጀንዳዎችን በማንሳት ሁሉንም ኢትዮጵያውያንን በፍትሃዊነትና በእኩልነት የምታስተናግድ ሀገር ለመግንባት በሚደረገው ጥረት የበኩላችንን ጥረት እንድናደርግ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። ግንቦት 19 ቀን 2015 ፥አዲስ አበባ
ادامه مطلب ...
34 294
86
በዛሬው ዕለት ሰሞኑን እየተካሄደ ያለውን መስጊዶችን በጅምላ የማፍረስ ሂደት በመቃወም ሀሳባቸውን በሰላማዊ መንገድ በገለጹ ሙስሊሞች ላይ ከመጠን በላይ ኃይል በመጠቀም የተወሰደው እርምጃ እጅግ አሳዝኖናል። ተቃውሟቸውን በሰላም በሚያሰሙ ንጹሃን ላይ ጥቃት በመሰንዘር የ2 ሙስሊም ወንድሞቻችንን ህይወት መቅጠፍ እና ብዙዎችን ለጉዳት እና ለእስር መዳረግ እጅጉን የሚያሳዝን እና በጽኑ የሚኮነን ነው። ሙስሊሙን ቁጣ ውስጥ የከተተው የመስጊድ ፈረሳ ሂደት በአስቸኳይ ቆሞ ከህዝበ ሙስሊሙ ወኪል ተቋም ጋር ምክክር እንዲደረግ የቀረበው ጥሪ ከባለድርሻ አካላት ምላሽ ባለማግኘቱ ችግሩ እየተባባሰ ሲሆን በመንግስት በኩልም በሰከነ መልኩ ችግሩን መፍታት ሲቻል ወደኃይል እርምጃ መገባቱ እጅጉን አሳዝኖናል። ከምንጊዜውም በላይ ህዝበ ሙስሊሙ የሚገጥሙትን ችግሮች ከመሪ ተቋሙ ጀርባ በመሰለፍ በእርጋታና በብስለት መከታተል ያለበት ሲሆን ከየትኛውም ወቅት በበለጠ አንድነቱን ማጠናከርና ከጎንዮሽ ቁርቁስ በመራቅ ከመሪ ተቋሙ ምሪት መጠበቅ እንዳለበት ሊታወስ ይገባል። በእንዲህ ዓይነት ወቅቶች ሙስሊሙን ወክሎ አስፈላጊውን የመፍትሄ ሂደት ለመጓዝና ችግሮች በሠላም እንዲፈቱ ለማድረግ መጅሊሱ የሚጫወተው ሚና እጅግ አንገብጋቢ እና ህዝበ ሙስሊሙንም ከብዙ ወቅታዊ ፈተና የሚጠብቅ እንደሆነ አጥብቀን እናምናለን። ከዚህ አንጻር መጅሊሱ ላቋቋመው የችግር ፈቺ ኮሚቴ አስፈላጊውን ድጋፍ እና ትብብር በመስጠት ነገሮችን በእርጋታ መከታተል ይገባል። መንግስት የተፈጠረውን ችግር የዜጎችን ህይወት በሚቀጥፍ የኃይል እርምጃ ለመፍታት ከመጣር ይልቅ ከህዝበ ሙስሊሙ ወኪል ድርጅትና ከሌሎች የማህበረሰብ መሪዎች ጋር በእርጋታ በመነጋገር ለችግሩ እልባት መስጠት ይኖርበታል። በተለይም በጅምላ እየተፈፀመ ያለውንና ሙስሊሙን እጅግ እያስቆጣ ያለውን አሳዛኝ የመስጊድ ፈረሳ ዘመቻ በአስቸኳይ በማስቆም ከባለድርሻ አካላት ጋር ምክክር ሊጀምር ይገባል። መስጊዶች ለየትኛውም ከተማ አስፈላጊ መንፈሳዊ ማዕከላት እንደመሆናቸው መጠን ለሸገር ሲቲም ሆነ ለሌላ የትኛውም ግንባታ እንደእንቅፋት ተደርገው መታየታቸው ፍጹም ስህተት ነው። በመሆኑም በግፍ የፈረሱት መስጊዶች በከተማ ፕላኑ ውስጥ የሚገባቸው ቦታ ተሰጥቷቸው ማረጋገጫ ሰነድ ለህዝበ ሙስሊሙ ወኪል ድርጅት መጅሊስ መሰጠት እንዳለበት ለማስታወስ እንወዳለን። ይህ ሁሉንም ባለድርሻ አካላት ሊያስማማ የሚገባ የመፍትሄ አቅጣጫ ነው። በመጨረሻም በተወሰደው አሳዛኝ የኃይል እርምጃ ጉዳት ለደረሰባቸው ፈጣን ማገገም፣ ህይወታቸውን ላጡ ጀነተል ፊርደውስ፣ ለቤተሰቦቻቸውም መፅናናትን ይሰጥ ዘንድ አላህን አጥብቀን እየለመንን ህዝበ ሙስሊሙ በመሪ ተቋሙ ዙሪያ በመሰባሰብ ነገሮችን በብስለት እንዲያጤንና እንደሁልጊዜው ሁሉ ችግሩን ከሚያባብሱ አካሄዶች በራቀ መልኩ ለመፍትሄ እንዲንቀሳቀስ አደራ እንላለን!
ادامه مطلب ...
29 123
64
Yoo xiqqaate ijaarsi magaalota haaraa "Magaalaa Shaggar" jedhamu bifa haaraa fi karoora haaraadhaan waan karoorfameef, akka karoora haaraa magaalichaatti bakki kun masjiidaaf osoo hin taane kaayyoo biraatiif qophaa'e waan ta’eef (innumtuu pilaanichi masjidaaf akka mijatu gochuudha malee akka tasaa ka’anii masjida diiguun sirrii miti), bulchiinsonni Magaalaa Shaggar "akka karoora haaraatti bakki masjiidaaf isinii qophaa'e kana" jedhanii bakka bu’aa dhiheessanii mariifi wal hubannaadhaan ijaarsa magaalichaa keessatti masjinni akka ijaaramu godhanii dubbii fixuu hin barbaanne. Wanti isaan qabatamaan hojjataa jiran amantichaafi Muslimootaaf kabaja xiqqoollee osoo hin agarsiisin masjiidota diiguutti seenan. Gaafa haala kana hubattuufi yeroo qabatamaanis sochii nama gaddisuusu kan masjiidota hedduu Magaalaa Shaggar keessa jiran jumlaan diiguuf godhamu ilaalte, dhimmichi gaaffii seera qabeessummaa osoo hin taane, [namoonni manneen irraa diigamaa jiran irra caalaan Muslimoota ta’uus ilaalcha keessa galchuudhaan] dhimmichi shira Masjiidotaa fi Muslimoota magaalaa Shaggar keessaa qulqulleessuuf godhamaaru isaan jalaa fakkaateera. Kana galmaan gahuun dachii Itoophiyaa keessatti gonkumaa waan hin yaadamneefi Magaalaan Shaggar Masjidaa fi Muslimoota of keessaa qulqulleessuuf murteeffatee yoo itti fufe, Magaalattiin Hawaasa Muslimaa walakkaa biyyattiitiif "rakkina" malee "madda boonsaa" ta’uu gonkuma hin dandeessu!
ادامه مطلب ...
39 004
49
Magaalaan Shaggar Masjiidotaa fi Muslimoota kan of keessaa qulqulleessu yoo ta’e Muslimootaaf "rakkina" malee madda boonsaa ta'uu gonkumaa hin danda’u! 🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴 Mootummaan biyyattii kan bulchu lammiiwwan bakka bu’ee, maqaa lammiitiin akka ta’e hundaafuu ifaadha. Osoo kun ta’uu baatee aangawoonni mootummaa hunduu akkuma keenya lammii idileeti; silaa mirga ykn aangoo nurraa adda ta’e hin qabaatan ture. Biyyattiin kan waloo ta’uun yoo mormame malee qabeenyii fi carraan biyyattiin qabdu hunduu kan walooti. Osoo akkana ta’ee jiruu, magaalota biyya keenyaa hunda keessatti yeroo maastar pilaaniin qophaa’u, warra pilaanicha qopheessu qofa osoo hin taane, hoggantoonni siyaasaas hanga yoomiitti masjida qofa adda baasanii pilaanii keessaa dagatu laata? Ummanni muslimaa akka lammiitti maastar pilaanii keessatti masjiidonni karoorfamee dagatamuudhaan gaaffileen Muslimootaa masjidaafi hijaaba qofa irratti daangeffamee akka hafu gochuudhaan gaaffilee ummata Muslimaa isaan kana qofa fakkeessanii sochiiwwan amantichaa gufuuleen kan guutaman taasisuun tooftaa dhaabbachuu qabuudha. Gaaffiiwwan mirgaa bu'uura ta’an kunniin "maastar pilaanii irratti masjidni asitti argama" jechuudhaan osoo hin gaafatamin deebii argachuu qabu turan. Ykn yoo gaafataman gaaffiiwwan salphaatti deebii argachuu qaban turan. Haa ta’u malee, Muslimoonni biyyattii guutuu keessa jiran lafa masjidaa kadhachuun ykn maallaqa isaaniitiin lafa bitanii ibaadaaf itti fayyadamuun, ykn sanarra kutee qabsoofi dhiigaan [qabsoo qabiyyee masjidaa kabachiisuuf godhamu keessatti Muslimoonni humna nageenyaatiin ajjeefaman baay’eedha] masjida aragchuun yoo hin dhaabbanne mirgi Muslimootaa ni kabajama jechuun hin danda’amu. Namoonni tokko tokko masjiidonni "seeraan ala" waan ta'aniif diigamaa jiru nuun jedhu. Nama ajaa'iba. Warra kanaafi fakkaattota isaanii kan nuti gaafannu masjiidonni "seera qabeessa" jedhaman kam akka ta'an nuuf himaa kan jedhuudha. Finfinnee dabalatee masjiidonni waggoota kudhanii ol erga itti salaatamee booda carraaqqiifi roorroo meeqaan kaartaan akka kennamu eenyunuu ni beeka. Masjiidota gurguddaa akka Anwaarii fi Masjida Nuur (Baniin Safar) dabalatee kanneen bara Haylesillaaseetii jalqabee Finfinnee keessa turanillee kaartaa kan argatan 1990moota keessa yeroo Obbo Arkabee Qubaayi kantiibaa turaniidha. Kanumaa wajjin, Masjidni Anwaar bara Xaaliyaanii kan ijaarame yoo ta’u, Masjidni Nuur immoo weerara Xaaliyaaniin dura kan tureedha. Masjiidonni kun qabsoo ummata Muslimaa adda hin cinneen ijaaramanii waggaa hedduuf achitti ibaadaa hojjataa kan turan ta'us waggoota kurnan hedduu booda kaartaa seera qabeessa argatan. Magaalota baay’ee naannoo lammiileen jiraatan keessatti, bakka bulchiinsonni maqaa ummataatiin aangoo qabatan jiranitti, maastar pilaaniin itti yaadamee masjiidota irraanfachaa kan jiran yoo ta’u, ummanni Musliimaa naannoo sanaa gaaffiin lafa Masjidaa isaan dadhabsiifnaan qabeenya ofii baasanii lafaafi mana bituudhaan kanuma itti salaataa jiran “masjiidummaaf hin eeyyamamne” jechuudhaan diiguun irra deddeebiin mul’achaa ture. Qorannoofi yaadannoo baay’ee booda adeemsa seeraatiin lafa mana amantii biroo irra baay’ee xiqqoo taate kennuun, kana jechuun bifa loogiin guutameen adeemsi tokkoof kaareedhaan kaaniif immoo hektaaraan kennuu dhaabbachuu qaba. Adeemsiifi hojimaanni loogiin guutaman kuniifi kanneen isaan fakkaatan hunduu qabsoo yeroo gabaabaa, giddu galaafi dheeraa majlisniifi Ummanni Muslimaa godhuun maletti jijjiiramuu hin danda’u. Masjiidonni har'a "seeraan ala" isaan jedhan kunniin halkan tokkotti ijaaramanii bulan osoo hin taane, inumaayyuu, osoma ummanniifi fi mootummaan beekuu Hawaasni Muslimaa waggootaaf itti fayyadamaa turan.
ادامه مطلب ...
34 178
39
ሸገር ከተማ መስጂዶችንና ሙስሊሞችን የሚያጸዳ ከሆነ፣ ለሙስሊሞች «ፈተና» እንጂ «የኩራት ምንጭ» ፈጽሞ ሊሆን አይችልም! 🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌 መንግስት ሀገርን የሚያስተዳድረው በዜጎች ስም ዜጎችን በመወከል መሆኑ ለሁሉም ግልጽ ነው። ይህ ባይሆን ኖሮ የመንግስት ባለስልጣናት የሚባሉት በጠቅላላ እንደኛው ተርታ ዜጋና፣ ከእያንዳንዳችን የተለየ ምንም መብትም ስልጣን ሊኖራቸው አይገባም ነበር። ሀገር የጋራ መሆኑ ካልተካደ በቀር የሀገር ሀብትና በሀገር ውስጥ ያሉ እድሎች በጠቅላላ የጋራ ናቸው። ይህ ሆኖ ሳለ በመላ ሀገራችን ከተሞች ማስተር ፕላን ሲዘጋጅ ዘወትር ለፕላን አዘጋጆቹ ብቻ ሳይሆን ለፖለቲካ አመራሮቹ ጭምር መስጂድ ብቻ ተለይቶ ትዝ የማይላቸው እስከመቼ ነው? ሕዝበ ሙስሊሙ እንደዜጋና መስጂዶች በሀገሪቱ በሚዘጋጁ ማስተር ፕላኖች ላይ ሆነ ተብለው እየተረሱ፣ የሙስሊሞች ጥያቄዎች መስጂድና ሂጃብ ብቻ ላይ ታጥረው እንዲቀሩ የማድረግ፣ በውጤቱም ዘወትር የሕዝበ ሙስሊሙ ጥያቄዎች እነዚሁ ብቻ እንዲመስሉ በማድረግ ሃይማኖታዊ እንቅስቃሴዎቹ በአቀበት የተሞላ እንዲሆን የማድረግ ስልት መሆኑ ግልጽ ነው። እነዚህ መሠረታዊ መብቶች የሆኑ ጉዳዮች፣ ጥያቄዎች ሳይጠየቁም በፊት «በማስተር ፕላኑ መሠረት እዚህ ጋር መስጂድ ያሳያል» እየተባለ ሊመለሱ ይገባቸው የነበሩ፣ አልያም ከተጠየቁም በቀላሉ ሊመለሱ የሚገባቸው ጥያቄዎች ነበሩ። ሆኖም በመላ ሀገሪቱ ሙስሊሞች መስጊድን በልመና፣ ወይም መሬት በገንዘባቸው እየገዙ ለመስገጃነት በማዋል፣ ባስ ሲልም በትግልና በደም [የመስጂድ ይዞታን ለማስከበር በሚደረግ ትግል በጸጥታ አካላት ሙስሊሞች የሚገደሉበት አጋጣሚ በርካታ ነው] የመጎናጸፍ ጉዳይ ካልቆመ በቀር፣ በሀገራችን የሙስሊሞች መብት ተከበረ ማለት አይቻልም። አንዳንድ ወገኖች መስጂዶች እየፈረሱ ያሉት «ሕገ-ወጥ ስለሆኑ ነው» ይሉናል። ይገርማል! እነኚህንና መሰሎቻቸውን የምንጠይቀው በሀገራችን «ሕጋዊ» የሚባሉት መስጂዶች የትኛቹ እንደሆኑ እንዲነግሩን ነው። አዲስ አበባን ጨምሮ መስጂዶች ለአስርት ዓመታት ሲሰገድባቸው ቢቆይም፣ ካርታ የሚያገኙት በስንት ጥረትና መንከራተት መሆኑን ሁሉም የሚያውቀው ሀቅ ነው። ከንጉሠ ዘመን ጀምሮ የኖሩት ታላቁ አንዋር መስጂድና ኑር (በኒን ሰፈር) መስጂድን ጨምሮ ሌሎችም በአዲስ አበባ የሚገኙ ጥንታዊ መስጂዶች ካርታ ያገኙት አቶ አርከበ እቁባይ ከንቲባ በኾኑበት በ1990ዎቹ ነበር። ሆኖም አንዋር መስጂድ የተሠራው በጣሊያን ዘመን ሲሆን፣ ኑር መስጂድ ግን ከጣሊያን ወረራ በፊት ነበር በአባቶቻችን የተገነባው። እነዚህ መስጂዶች በህዝበ ሙስሊሙ ያላሰለሰ ትግል ተሰርተው፣ ለዘመናት እየተሰገደባቸው ቢቆዩም፣ ሕጋዊ ካርታ ያገኙት ግን ከበርካታ አስርት ዓመታት እንግልት በኃላ ነበር። በበርካታ ከተሞች በሕዝብ ስም ስልጣን ላይ ያሉ አስተዳደሮች በሚያስተዳድሩት ከተማና ዜጎች በሚኖሩበት አከባቢ ማስተር ፕላኑ ሆነ ብሎ መስጂዶች እንዳይኖሩት ማድረጋቸው ሳያሳፍራቸውና ሳያሸማቅቃቸው፣ የአከባቢው ሕዝበ ሙስሊም በነጻ ሊሰጠው ይገባ የነበረውን የመስጂድ ይዞታ ከግለሰቦች ሳንቲም አሰባስቦ ለመግዛት ሲገደድ ነው የኖረው። ሆኖም ይህንንም ይዞታውን ጭምር «ለመስጊድነት አልተፈቀም፣ ሕገ-ወጥ ነው!» ብለው ሲያፈርሱ በተደጋጋሚ ጊዜ ታይቷል። የሚያሳዝነው ከብዙ ደጅ መጥናትና ዉትወታ በኋላም በሕጋዊ መንገድ ተብሎ ሙስሊሙ ማኅበረሰብ ከሌሎች እጅግ ያነሰ መሬት፣ ማለትም ለአንዱ በካሬ ለሌላው በሔክታር ተለክቶ፣ አድልዎ የተሞላበት አሰራር አሁንም ድረስ መቀጠሉ አሳዛኝ ነው። ይህንና መሰል እኩይ አድሎ የተሞላበት አካሄድና አሠራር መጅሊስና ሕዝበ ሙስሊሙ በጋራ በሚያደርጉት የአጭር፣ የመካከለኛና የረጅም ጊዜ ትግል ውጪ ሊለወጥ አይችልም። «ሕገ-ወጥ» ያሉዋቸው መስጂዶች ዛሬ በአንድ ጀምበር ተሰርተው ያደሩ ሳይሆኑ፣ ይልቁንም ሕዝብም መንግስትም እያወቁ ለዓመታት ለአካባቢያቸው ሕዝበ ሙስሊም ግልጋሎት ሲሰጡ የቆዩ ናቸው። ሌላው ቢቀር በአዲስ መልክና በአዲስ ዕቅድ «ሸገር ከተማ» የሚል አዲስ የከተሞች ግንባታ ስለታቀደ እና በከተማው አዲስ ፕላን መሰረት ስፍራው ለመስጊድ ሳይሆን ለሌላ ጉዳይ ተይዞም ከሆነ፣ ፕላኑን ለመጂድ መገንቢያም ምቹ እንዲሆን ማድረግ እንጂ መስጂዶችን ድንገት ተነስቶ፣ ምንም ምክክር ሳያደርጉ በጅምላ ማፍረስ ፈጽሞ ተገቢ አይደለም። የሸገር ከተማ አስተዳደር «በአዲሱ ፕላን መሰረት ለመስጂድ የተመደበው ስፍራ ይህ ነው» እያለ ተለዋጭ መሬት እያቀረበ፣ በውይይትና በስምምነት በአዲሱ የከተሞች ግንባታ ውስጥ መስጂድ እንዲሰራ በማድረግ ጉዳዮችን መቋጨት እንኳ አልፈለገም። ከዚያ ይልቅ በተግባር ያደረጉት ለሃይማኖቱና ለሙስሊሞች ቅንጣት ታክል ክብር ሳያሳዩ መስጂዶችን በጅምላ ወደ ማፍረስ ነው የገቡት። ይህ ሁኔታ ሲታይና በተግባርም በሸገር ከተማ በርካታ መስጂዶችን በጅምላ ለማፍረስ የሚደረገው አሳዛኝ እንቅስቃሴ ሲታይ፣ ጉዳዩ የሕጋዊነት ጥያቄ ሳይሆን ከሸገር ከተማ መስጂድንና ሙስሊሞችን የማጽዳት [አብዛኛው ቤቱ እየፈረሰበት ያለው ሙስሊሙ መሆኑን ከግምት በማስገባት] የአሻጥር እርምጃ አስመስሏል። ይኼን ማሳካት ፈጽሞውኑ በኢትዮጵያ ምድር ከእንግዲህ የማይታሰብና፣ የሸገር ከተማም መስጂድና ሙስሊሞችን ለማጽዳት ቆርጦ ከቀጠለ፣ ከተማው ለሀገሪቱ ግማሽ ለሆነው ለሙስሊሙ ማኅበረሰብ «ችግር» እንጂ «የኩራት ምንጭ» ፈጽሞ ሊሆን አይችልም!
ادامه مطلب ...
24 249
94
20 149
10
«የመስጂድ ፈረሳ ጉዳይ በከተማ አስተዳደሩ «ሕገ ወጥ» ስለተባለ ብቻ በቀላሉ የሚታይ ጉዳይ ሳይሆን የሕዝበ ሙስሊሙ የሃይማኖቱ ዋነኛ ሕልዉና በመሆኑ በአስቸኳይ እንዲቆም ለኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ፕሬዝዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ የጻፍነው ደብዳቤም እስካሁን ድረስ ምላሽ አላገኘም። በስልክም በጉዳዩ ላይ ለመነጋጋር ያደረግነው ተደጋጋሚ ሙከራም በተመሳሳይ መልኩ አልተሳካም። ሆኖም ተጨማሪ መስጂዶችን የማፍረስ ተግባሩ ለክልሉ ፕሬዝዳንት ደብዳቤ ከጻፍንና በጉዳዩ ላይ በአካል በመገናኘት ለመነጋገር ቀጠሮ እየጠየቅን ባለንበት ጊዜ ጭምር መስጂዶች እየፈረሱ ስለሆነ የጠቅላይ ምክር ቤቱ አመራርን እንዲሁም ህዝበ ሙስሊሙን ም በእጅጉ አሳዝኗል።» (የተከበሩ ሼህ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ፣የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም\ቤት ፕረዝዳንት)
26 319
38
የሸዋል ወር ሊገባደድ 6 ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል ሸዋልን ያልፆምን ወይም ያላገባደድን እንበርታ! “ረመዳንን ፆሞ ከሸዋል ስድስት ቀን ያስከተለ ልክ አመት እንደፆመ ነው፡፡” ረሱል ﷺ
32 966
47
የኳታርና የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች በተለያዩ ዘርፎች በትብብር ለመስራት ተስማሙ። 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 በተከበሩ ሼህ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ የተመራው የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት የተመራው ልዑክ በዛሬው እለት ከኳታር የወቅፍና ኢስላማዊ ጉዳዮች ሚኒስተር ሼክ ጋኒም ቢን ሻሂን ቢን ገኒም አልገኒም ጋር በጽ/ቤታቸው በመገኘት በሁለቱ ተቋማትና በህዝቦች መካከል ያላለው ግንኙት ይበልጥ በሚጠናከርበት ሁኔታ ሰፊ ዉይይት አድርጓል። በዉይይቱ ላይም የኳታር የወቅፍና ኢስላማዊ ጉዳዮች ሚኒስቴር በወቅፍ ስርዓት ላይ ያለውን የዳበረ ልምድና ተሞክሮን ለኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት እንዲያካፍል ሼክ ሐጂ ኢብራሂም ጥያቄ አቅርበዋል። በተጨማሪም ሁለቱ እስልምና ጉዳዮች ግንኙነታቸውን ስትራቴጂያዊ በሆነ ደረጃ ማሳደግ እንደሚገባቸው ምክክር የተደረገ ሲሆን ለዚህም የመግባቢያ ስምምነት ለመፈራረምም ተስማምተዋል። ሼሕ ሐጂ ኢብራሂም የኳታር የወቅፍና ኢስላማዊ ጉዳዮች ሚኒስተር ኢትዮጵያን እንዲጎበኙ ግብዣ ያደረጉ ሲሆን ሚኒስትሩም ግብዣውን ተቀብለዋል።በተጨማሪም የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት(መጅሊስ) በኢትዮጵያ ሊያሰራ ላቀደው ኢስላማዊ ዩኒቨርሲቲ ሚኒስተር መስሪያ ቤቱ የቴክኒክና የሞያ እገዛ እንዲያደርግም ጥያቄ ቀርቧል። የልዑካኑ ቡድን አባል የሆኑት ረዳት ፕሮፌሰር አደም ካሚል ኢትዮጵያውያን ሰሀቦች ለዓለም ሙስሊሞች ያበረከቱት ሚናን በሰፊው አብራርተዋል።የመጅሊስ ዋና ጸሐፊ ሼሕ ሐሚድ ሙሳ ደግሞ የልዑኩን ጥያቄዎች በንባብ አቅርበዋል። ሼሕ ሐጂም ለሚኒስትሩ ስጦታ ያበረከቱ ሲሆን ሚኒስትሩም ለልዑካን ቡድኑ አባላት ስጦታ አበርክተዋል። የዛሬው መርሃ ግብርም ሚኒስትሩ ለልዑካን ቡድኑ ባደረጉት የምሳ ግብዣ ተጠናቋል።
ادامه مطلب ...
42 024
17
24 473
3
22 067
4
1
0
የሸገር ከተማ አስተዳደር የጀመረውን መስጆዶችን የማፍረስ ተግባሩን በአስቸኳይ እንዲያቆም፣የፈረሱትንም በራሱ ወጪ መልሶ እንዲያሰራ፣ህዝበ ሙስሊሙንም በይፋ ይቅርታ እንዲጠይቅ፣እንዲሁም መስጂድና መድረሳ የማፍረስ ሂደቱ እንዲቆም ለሁሉም የኦሮሚያ አከባቢዎች መመሪያ እንዲሰጥ የተከበሩ ሼህ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ለኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ፕሬዝዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ በደብዳቤ ጠየቁ።
28 277
42
ጁሙዓ ነው፤ በአላህ መልዕክተኛ(ሰዐወ) ላይ ሰለዋት ማውረድ እናብዛ! "አላህና መላእክቱ በነብዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፤ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፤ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ።“ አል-አህዛብ:56 አውስ ኢብኑ ማሊክ-ረዲየላሁ ዓንሁ- እንዳስተላለፉት የአላህ መልእክተኛ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም):- “ ከቀናት ሁሉ ታላቁ ቀን ጁመዓ ነው። አደም የተፈጠረው፣ የሞተውም፣ ለትንሳኤ (ቂያማ) ንፊ የሚከናወነው እንዲሁም ሰዎች በድንጋጤ የሚሞቱትም በዚሁ ቀን ነው።በእኔ ላይ ሰላት ማውረድን አብዙ። ሰላታችሁ ለኔ ይቀርብልኛል” አሉ። ሰሀቦችም የአላህ መልእክተኛ ሆይ! እርሶ ከበሰበሱ እና አጥንቶ ካለቀ በኋላ፤ ሰላታችን እንዴት ይቀርብሎታል?! ብለው ጠየቁ። መልእክተኛውም “ አላህ አፈር የነብያትን አካል እንዳይበላ እርም አድርጎበታል” አሉ:: (ኢማሙ አህመድ፣ አቡ ዳውድ፣ ነሳኢ፣ ኢብኑ ማጃህ እና አል-ሃኪም ዘግበውታል) አልባኒ ሰሂሁ አልጃሚዕ ላይ ሀዲሱ ሰሂህ ነው ብለዋል።
ادامه مطلب ...

IMG_2986.MP4

31 826
42
#ኢባዳን እናስቀጥል! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَن صامَ رَمَضانَ ثُمَّ أتْبَعَهُ سِتًّا مِن شَوّالٍ، كانَ كَصِيامِ الدَّهْرِ.﴾ “ረመዳንን ፆሞ የሸዋልን ስድስት ቀናት ፆምን ያስከተለ አመቱን ሙሉ እንደፆመ ይቆጠራል።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1164 ጆይን፦
29 035
26
የኢድ ሰላት በአዲስ አበባ ስታዲየም
18 711
0
18 036
1
Last updated: ۱۰.۱۱.۲۲
Privacy Policy Telemetrio