cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

መፅሐፍቶችን በpdf📚

"እንኳን ደህና መጣችሁ"Welcome! በpdf(በሶፍት ኮፒ) ለማንበብ ራሳችንን እናስለምድ! ፨ተራ ነገር በመስራት የሚባክነውን ጊዜያችንን በንባብ ላይ ስናውለው ከራሳችን አልፈን ለብዙዎች የመለወጥ ምክንያት እንሆናለን፡የንባብ ባህላችንን እናዳብር! ባለንበት ራሳችንን በእውቀት እንገንባ! ፨በዚህ ቻናል የተለያዩ መፅሐፎች፣ጠቃሚ ሀሳቦች፣አፕልኬሽኖች፣አነቃቂ ምስሎች ቀርቦላችኋል አውርደው ይጠቀሙ።

Show more
Advertising posts
3 452
Subscribers
+2024 hours
+1057 days
+39030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

👍 1
የሃያኛው ቀን የማስታወቂያ ዘመቻዬ ዛሬ ተጠናቀቀ። ሁላችሁም ሊዲያ ተስፋዬን አመስግኑልኝ። ደስ የሚል የሃያ ቀን ዘመቻ አደረኩኝ። የባጥ የቆጡን ስለፈልፍባችሁ ታግሳችሁ ፍቅርና አክብሮታችሁን እየለገሳችሁኝ ዛሬ ማጠቃለያው ላይ ደርሰናል። " ተንኳሾቹ " መፅሃፍ እንዲታተም የአህያውን ስራ ( The Donkey work ) የሰራችው Lidya Tesfaye ናት። ያለ እርሷ በእኔ ስንፍናና ችላ ባይነት ፈፅሞ እዚህ አይደርስም ነበር። ይህቺን ሴት ይበልጥ እንድታውቋት እፈልጋለሁ። እንደ እናት፣ እንደታላቅም ታናሽም እህት፣ እንደ ልብ ጓደኛም፣ እንደ አስተማሪም፣ እንደ ተቆጪ አክስትም፣ እንደ አዝናኝ ኮሜዲም፣ እንደ መካሪ ወዳጅም ብቻ እንደ ሁሉም አድርጎ ፈጥሯታል። ቀጥ ለጥ አርጋ መስመሬን አሲዛኛለች። ቀላል ሴት እንዳትመስላችሁ። እስቲ በስሟ ፌስ ቡኳን ጎብኙና ተወዳጇት። አራት መፅሃፍት ፅፋ ያሳተመች ናት። እርሷን በማወቄ ትርፌ ብዙ ነው። በተንኳሾቹ መፅሃፍ ላይ ልምዷንና የፅሁፍ ተመክሮዋን በተመለከተ ሰፋ አድርገን ተጨዋውተናል። መፅሃፉ እጃችሁ ሲገባ ታነቧታላችሁ። እኔም በሊዲያ ተስፋዬ ትውውቅ የሃያ ቀናት ዘመቻዬን አጠቃልላለሁ። የሚቀረኝ አንድ ማስታወቂያ ብቻ ነው። እመለስበታለሁ። እናንተ ግን ሊዲያ ተስፋዬን ከልብ አመስግኑልኝ። መፅሃፏንም በፎቶ አቅርቤሌችኋለሁ። ፈልጉና አንብቡላት። እኔ ደግሞ እናንተን አመሰግናለሁ ። ዳዊት ንጉሡ ረታ July 15/2024 ደቡብ ኮሪያ
Show all...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
👍 1 1
I hope this longer caption inspires you to reflect on your path to happiness! Our happiness gets smaller as we get older. As children, our joys are simple and abundant: a sunny day, a favorite toy, a loving hug. Our smiles are wide, our laughter contagious. But as we grow older, our happiness becomes more elusive. We chase bigger dreams, only to find that they don't fulfill us as deeply as we thought. We accumulate more possessions, but they don't bring us the joy we once found in simple pleasures. We become more cautious, more jaded, more critical. Our smiles fade, our laughter becomes less frequent. We start to believe that happiness is a luxury we can no longer afford. But what if we're looking at happiness through the wrong lens? What if we're chasing the wrong things? What if happiness is not something we find, but something we create? Let's rediscover the joy of the little things. Let's embrace the beauty of simplicity. Let's find happiness in the present moment, not in some distant future. For happiness is not a destination, but a journey. And it's never too late to start again.
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
👍 3
እየውልህ እሄ መጽሐፍ እንዳዛ ነው እንደዚህ ነው ብዬ ምንም የምሰክስህ ነገር የለኝም ግን እንድታነበው አጥብቄ ልነግርህና ላሳስብህ እፈልጋለሁ። መጽሐፉ እውን ኢትዮጵያ ምሁራን አላትን ? ካላት ምን አይነት ሃሳብና የመፍትሄ ሃሳብ አቀረቡልን ? ከሌላት ለምንስ አልኖሮራትም? ምሁራዊነት ለዛ የተላበሰ እውነተኛ ምሁራን ወደ ፊት ይመጡ ይሆን? እያለ ጥያቄ እያነሳና ለሚያነሳቸው ሀሳቦች ጠበስቀ ያለ ማብራሪያ እየሰጠ የንባብ ጥምህን ያረካል።" ይህንን በሀሳብ የታጨቀ መጽሐፍ በተለይ በተለይ ምሁር ሳትሆኑ ምሁር አለመሆናችሁን እያወቃችሁ አንዳንድ የሙሁራን ስብሰባ ላይ የምትገኙ ንፁ ካድሬዎቻችን ግድ የለም አንብቡት ይጥቅማችኋል። ሳያነቡ ምሁርነት ፣ ሳይሰሩ ክቡርነት የማይመስልና የማይሆን ነገር ነው። አንድ ሰው አንድን መጽሐፍ ለመንቀፍም ሆነ ለማድነቅ መጽሐፉን በሚገባ ማንበብ ይኖርበታል። እኔም ይህንን መጽሐፍ እንዲህ የማደንቀው በሚገባ ስላነበብኩትና ስለተደሰትኩበት ነው። እዚህ መንደር ያመጣሁትም ያነበባችሁት እንድናወራበት ያላነበባችሁ ደግሞ እንድታነቡት አሪፍነቱን ለመመስከር ነው።
Show all...
#ሁላችሁም_ተጋብዛችኋል።  (በነጻ) ----- ልዩ መርሐግብር:-  የመፅሐፍ  ዳሰሳ እና ውይይት የመፅሐፉ ደራሲ :- ፍቃዱ አየልኝ ለውይይት የተመረጠው መጽሐፍ:- ግርባብ ያ ደግ ሰው የመርሐግብሩ አሰናጅ:- ዋልያ መጻሕፍት ቦታ:- አራት ኪሎ ዋልያ መፅሐፍ ቤት አዳራሽ ውስጥ ቀን:- ቅዳሜ: ሐምሌ 13 2016 ዓ. ም : ከሰዓት ከ10:00 እስከ 6:30 ድረስ:: ማስታወሻ:: እንዲህ ዓይነቱ ፕሮግራም ቀጣይነት   ያለው ነው::
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.