en
Feedback
Yehmdar Family School 1-8 Campus 2017E.C

Yehmdar Family School 1-8 Campus 2017E.C

Open in Telegram

OFFICIAL PAGE

Show more
893
Subscribers
-124 hours
+47 days
+2130 days

Data loading in progress...

Attracting Subscribers
June '26
June '26
+26
in 0 channels
May '26
+26
in 0 channels
Get PRO
April '26
+9
in 0 channels
Get PRO
March '26
+14
in 0 channels
Get PRO
February '26
+8
in 0 channels
Get PRO
January '26
+34
in 0 channels
Get PRO
December '25
+36
in 0 channels
Get PRO
November '25
+21
in 0 channels
Get PRO
October '25
+23
in 0 channels
Get PRO
September '25
+45
in 0 channels
Get PRO
August '25
+9
in 0 channels
Get PRO
July '25
+21
in 0 channels
Get PRO
June '25
+29
in 0 channels
Get PRO
May '25
+24
in 0 channels
Get PRO
April '25
+12
in 0 channels
Get PRO
March '25
+13
in 0 channels
Get PRO
February '25
+8
in 0 channels
Get PRO
January '25
+32
in 0 channels
Get PRO
December '24
+30
in 0 channels
Get PRO
November '24
+29
in 0 channels
Get PRO
October '24
+37
in 0 channels
Get PRO
September '24
+56
in 0 channels
Get PRO
August '24
+30
in 0 channels
Get PRO
July '24
+59
in 0 channels
Get PRO
June '24
+28
in 1 channels
Get PRO
May '24
+30
in 0 channels
Get PRO
April '24
+37
in 0 channels
Get PRO
March '24
+40
in 0 channels
Get PRO
February '24
+39
in 0 channels
Get PRO
January '24
+46
in 0 channels
Get PRO
December '23
+589
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
22 June+1
21 June0
20 June0
19 June+1
18 June0
17 June+2
16 June+1
15 June+2
14 June+2
13 June+2
12 June+1
11 June0
10 June+1
09 June+2
08 June0
07 June+1
06 June0
05 June0
04 June+1
03 June+1
02 June+4
01 June+4
Channel Posts
የ2018 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚሰጥበትን የጊዜ ሰሌዳ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ይፋ አድርጋል። (ሰኔ 13/2018 ዓ.ም) የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገ
+1
የ2018 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚሰጥበትን የጊዜ ሰሌዳ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ይፋ አድርጋል። (ሰኔ 13/2018 ዓ.ም) የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚሰጥበትን የጊዜ ሰሌዳ ይፋ አድርጓል። በዚሁ መሠረት በኦንላይን (Computer-based Testing (CBT) የሚፈተኑ ተፈታኞ በስድስት ዙር የሚፈተኑ ሲሆን ከአንደኛ እስከ ሶስተኛ ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ይፈተናሉ። ከአራተኛ እስከ ስድስተኛ ዙር የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች የሚፈተኑ ይሆናል። ፈተናውን በወረቀት የሚፈተኑ ተፈታኞች የተፈጥሮ ሳይንስ በሶስተኛ ዙር ላይ የሚፈተኑ ሲሆን የማህበራዊ ሳይንስ በአራተኛ ዙር በዩኒቨርሲቲ ውስጥ የሚፈተኑ ይሆናል። ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc

2
No text...
225
3
Notice to Grade 8 Students Dear Students, Please come to school tomorrow morning (Thursday, June 18, 2026 G.C.) at 1:30 a.m. local time. When you come to school, please make sure that you: ✅ Bring pencils, a sharpener, and your School ID card. ✅ Have your breakfast at home and bring your lunch with you. 📌 Orientation and your original admission card will be given to you at school between 1:30 a.m. and 1:50 a.m. local time. Please be punctual and well prepared. We wish you success in your Grade 8 National Examination! School Principal Yehmdar Family School 📚✏️
295
4
🇪🇹 ለየህምዳር የቤተሰብ ትምህርት ቤት የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች ወላጆች 🇪🇹 ከሰኞ 08/10/2018 ዓ.ም እስከ ረቡዕ 10/10/2018 ዓ.ም ለሚሰጠው ብሔራዊ ፈተና ተማሪዎች ይዘው መምጣት ያለባቸው፦ 👉 እርሳስ 👉 ላጲስ 👉 መቅረጫ 👉 ምሳቸውን 👉 የመጠጥ ውኃ ማሳሰቢያ፦ 1.ተማሪዎች ቁርሳቸውን በደንብ ተመግበው እንዲመጡ ያድርጉ። 2.የትራንስፕርት የከፈሉ ጠዋት 1፡30 ላይ በትምህርት ቤቱ ግቢ እንዲገኙ ያድርጉ። የምሳ እቃቸውን በትምህርት ቤቱ በማስቀመጥ ወደ ፈተና ማዕከል ይሄዳሉ። የትራንስፕርት ያልከፈሉ ተማሪዎች ጀሞ በሚፈተኑበት ትምህርት ቤት 1፡50 ላይ መገኘት ስላለባቸው በተጠቀሰው ሰዓት እንዲደርሱ እንጠይቃለን። ከተባለው ሰዓት አርፍደው ለሚመጡ ተማሪዎች ትምህርት ቤቱ ኃላፊነት እንደማይወስድ በአክብሮት እናሳውቃለን። መልካም ዕድል ለሁሉም ተማሪዎቻችን! 🇪🇹 የህምዳር የቤተሰብ ትምህርት ቤት 📅 07/10/2018 ዓ.ም 🇪🇹
472
5
🇪🇹ለየህምዳር የቤተሰብ ት//ቤት የስድስተኛ ክፍል ተማሪ ወላጆች። ከሰኞ 08/10/2018 ዓ.ም እስከ ረቡዕ10/10/2018 ዓ.ም ለሚሰጠው ብሔራዊ ፈተና ይዘው የሚመጡት:- 👉 እርሳስ 👉ላጲስ እና 👉መቅረጫ እንዲሁም ምሳቸውንና የመጠጥ ውኃ ብቻ እንደሆነ እያሳወቅን ቁርሳቸውን በደንብ እንዲመገቡ በማድረግ ጠዋት 1:30 ትምህርት ቤት ግቢ እንዲገኙ ምሳ እቃቸውን ት/ቤታቸው በማስቀመጥ ሚፈተኑበት ት/ቤት 1:50 መገኘት ስላለባቸው በተባለው ሰዓት እንዲደርሱ ያድርጉልን ዘንድ ለውድ ወላጆች መልክት እያስተላለፍን ። ከተባለው ሰዓት አርፍደው ለሚገኙ ተማሪዎች ሀላፊነቱን ት/ቤቱ እንደማይወስድ እናሳውቃለን።          🇪🇹የህምዳር የቤተሰብ ትምህርት ቤ/ት          7/10/2018 ዓ.ም🇪🇹🇪🇹🇪🇹
1
6
ለየህምዳር የቤተሰብ ትምህርት ቤት ከ1ኛ–8ኛ ክፍል ተማሪዎች ወላጆች በ2018 ዓ.ም. የሚሰጠው የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ አንደኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና ከ8–10/10/2018 ዓ.ም. እንዲሁም የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ የመካከለኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና ከ11–12/10/2018 ዓ.ም. እንደሚሰጥ እያሳወቅን፣ ወላጆች የሚከተሉትን እንድትገነዘቡ እናሳስባለን። ለ6ኛ ክፍል ተማሪዎች 👉 ተማሪዎች የጠዋቱን ፈተና በፈተና ጣቢያ ከጨረሱ በኋላ ለምሳ ወደ ትምህርት ቤታቸው ይመለሳሉ። ስለዚህ ወላጆች እንደተለመደው ምሳቸውንና የመጠጥ ውኃቸውን በማዘጋጀት ከቀኑ 1፡30 ላይ በትምህርት ቤቱ ቅጥር ግቢ እንዲገኙ እናሳስባለን። 👉 ተማሪዎች የዕለቱን ፈተና አጠናቀው ወደ ትምህርት ቤቱ ስለሚመለሱ፣ ከቀኑ 9፡30 ላይ በሰዓቱ መጥታችሁ ልጆቻችሁን እንድትወስዱ እናሳስባለን። ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች 👉 የ8ኛ ክፍል ፈተና ከ11–12/10/2018 ዓ.ም. እንደሚሰጥ በድጋሚ እናሳውቃለን። 👉 ተማሪዎች የጠዋቱን ፈተና ከጨረሱ በኋላ ለምሳ ወደ ትምህርት ቤቱ ስለሚመለሱ፣ ምሳቸውንና የመጠጥ ውኃቸውን ይዘው መምጣት ይኖርባቸዋል። 👉 በፈተናው የመጀመሪያ ቀን ጠዋት 1፡30 ላይ ሁሉም ተማሪዎች በትምህርት ቤቱ ቅጥር ግቢ እንዲገኙ በጥብቅ እናሳስባለን። መልካም የፈተና ጊዜ እንመኛለን! የየህምዳር የቤተሰብ ትምህርት ቤት
520
7
የፈተና መስጫ የጊዜ ሰሌዳ
465
8
No text...
621
9
No text...
431
10
6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የፈተና መልስ መስጫ ወረቀት አጠቃቀም ዙሪያ  ሊያውቋቸው የሚገቡ  ጉዳዮች ✅የተማሪዎች መለያ ቁጥር እና የትምህርት ዓይነት መለያ ቁጥር ለእያንዳንዳቸው በተቀመጠው ሳጥን ውስጥ ከላይ ወደ ታች መፃፍ አለበት፡፡ ✅ በተፃፈው መለያ ቁጥር ፊት ለፊት የተፃፈውን ቁጥር የያዘውን አራት ማዕዘን ቅንፍ (Square Bracket) ብቻ ማጥቆር አለበት፡፡ ✅ ተማሪዎች የመረጡትን መልስ ትይዩ በተሰጠው አራት ማዕዘን ቅንፍ (Square Bracket) ላይ በትክክል ማጥቆር አለባቸው፡፡ ✅ ተማሪዎች ያጠቆሩትን መልስ መቀየር ቢፈልጉ መጀመሪያ ያጠቆሩትን የአራት ማዕዘን ቅንፍ (Square Bracket) በደንብ ማጥፋት አለባቸው፡፡ ✅በአንድ ረድፍ ከአንድ በላይ መልስ (የአራት ማዕዘን ቅንፍ/Square Bracket) ማጥቆር የተከለከለ ነው፡፡ ✅ ለመፃፍ እና ለማጥቆር ከተፈቀደው ቦታ ውጭ ምንም አይነት ፅሁፍም ሆነ ጭረት ማድረግ የተከለከለ ነው፡፡ ✅ለመፃፍ ከተፈቀደው ቦታ ውጭ ተፅፎ ወይም ትንሽ ጭረት እና ነጥብ ከተገኘ የመልስ መስጫ ወረቀቱ ሙሉ  በሙሉ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡ ✅ መልስ በሚጠቆርበት ጊዜ እርሳሱ ከተሰጠው አራት ማዕዘን ቅንፍ (Square Bracket) መውጣት የለበትም። ከወጣም በማጥፊያ ማጥፋት ይጠበቅባችኋል። ✅መልስ መስጫ ኮርነር ላይ ያሉትን አራት ጠርዞች መንካትም ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡ ✅ ተፈታኞች የመልስ መስጫ ወረቀታቸውን በንፅህና መያዝ አለባቸው ማለትም እንዳይቆሽሽ፣ እርጥበት  እንዳይነካው፤ እንዳይቀደድ እና እንዳይታጠፍ መጠንቀቅና ሙሉ ኃላፊነት መውሰድ አለባቸው፡፡ ✅ በእስክሪብቶ መፃፍ አይፈቀድም። ስለዚህ እርሳስ፣ ላጲስ እና መቅረጫ አይለያችሁ ✅ ፈተና ጨረስኩ ብሎ አላስፈላጊ የሆነ ነገር፤ ስዕል ወይም ሌላ ከጀርባም ይሁን ከፊት ፖሊሲ ም። ✅ በጣም የተቀረፀ ሹል እርሳስ በምንጠቀም ወቅት ወረቀቱ እንዳይቀደድ መጠንቀቅ አለብን።      የህምዳር የቤተሰብ ት/ቤት 👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
467
11
የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች+5
የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች
461
12
የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች+5
የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች
425
13
ለክቡራን የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ተፈታኝ ተማሪ ወላጆች ለልጆቻችሁ የተዘጋጀው የኦረንቴሽን ፕሮግራም በሰላም ተጠናቋል። በፕሮግራሙ ወቅት ስለ ከተማ አቀፍ ፈተና፣ የዝግጅት ሂደት የሚፈተኑበት ክፍል እና የፈተና ሥነ-ሥርዓት አስፈላጊ ማብራሪያዎች ለተማሪዎች ተሰጥተዋል።
361
14
No text...
391
15
ከ1ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ለሆናችሁ ተማሪዎች በሙሉ! የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት በተከታዮቹ መስኮች ራሳችሁን የምታንጹበት ታላቅ የክረምት ስልጠና አዘጋጅቶላችኋል። 🤖በፈንዳሜንታል ኦፍ ኤ.አይ፣ 💻 ፕሮግራሚንግ፣ 🧠 ማሽን ለርኒንግ፣ ⚙️ በሮቦቲክስ እና IOT፣ 📊 ዳታ ሳይንስ እና በሌሎችም የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ዘርፎች ራሳችሁን የምታንጹበት ታላቅ የክረምት ስልጠና ተዘጋጅቶላችኋል። እስከ ሰኔ 30፤ 2018 ዓ.ም ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ በተከታዩ የጉግል ፎርም https://forms.gle/uDGPmQsiZcWWeNuRA በመጠቀም ይመዝገቡ።
387
16
ለ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ወላጆች በ2018 የትምህርት ዘመን ለሚካሄደው የኦሪየንቴሽን (Orientation) ፕሮግራም ተማሪዎች በተከታታይ መርሃ ግብር መሠረት እንዲገኙ እናሳስባለን። 🔹 6ኛ ክፍል 📅 አርብ፣ ሰኔ 5/2018 ዓ.ም. 🕑 ጠዋት 2፡00 📍 ጀሞ 🕓 የመመለሻ ሰዓት፡ 4፡00 🔹 8ኛ ክፍል 📅 አርብ፣ ሰኔ 5/2018 ዓ.ም. 🕓 ከረፋዱ 4፡00 📍 ዋቆ ጉቱ ቁጥር 2 🕕 የመመለሻ ሰዓት፡ 6፡00 🚌 ለትራንስፖርት ክፍያ የፈጸሙ ተማሪዎች ትምህርት ቤት ዋና ግቢ የምትገኙበት ሰዓት • 6ኛ ክፍል፡ 1፡50 • 8ኛ ክፍል፡ 3፡50 ⚠️ ዘግይቶ መምጣትም ሆነ መቅረት አይፈቀድም። ተማሪዎች በተወሰነው ሰዓት በመገኘት በፕሮግራሙ ሙሉ በሙሉ እንዲሳተፉ ይጠበቃል። ከሰላምታ ጋር ትምህርት ቤቱ
427
17
ለየህምዳር የቤተሰብ ት/ቤት የተማሪ ወላጆች በሙሉ:-👇 👉በ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ምክንያት ሰኞ፣ግንቦት 24/2018ዓ.ም፣ ማክሰኞ፣ግንቦት 25/2018ዓ.ም እና ረቡዕ፣ግንቦት 26/2018ዓ.ም ትምህርት የማይኖር መሆኑን እናሳውቃለን።                       ት/ቤቱ
699
18
ለየህምዳር የቤተሰብ ት/ቤት የተማሪ ወላጆች በሙሉ:-👇 👉በ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ምክንያት ሰኞ፣ግንቦት 24/2018ዓ.ም፣ ማክሰኞ፣ግንቦት 25/2018ዓ.ም እና ረቡዕ፣ግንቦት 26/2018ዓ.ም ትምህርት እንደማይኖር መሆኑን እናሳውቃለን።                       ት/ቤቱ
1
19
ለየህምዳር የቤተሰብ ት/ቤት የተማሪ ወላጆች በሙሉ:-👇 👉ረቡዕ፣ ግንቦት 19/2018ዓ.ም የኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል ስለሆነ ትምህርት አይኖርም። 👉ሐሙስ፣ግንቦት 20/2018ዓ.ም የበዓል ማግስት ስለሆነ ትምህርት እንደማይኖር እናሳውቃለን።                       ት/ቤቱ
807
20
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2018 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ፣ የ8ኛ እና የ6ኛ ክፍል የሁለተኛ ሴሚስተር ከተማ አቀፍ ሞዴል ፈተና መስጫ ጊዜ ሰሌዳ (ግንቦት 6/2018 ዓ.ም)+1
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2018 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ፣ የ8ኛ እና የ6ኛ ክፍል የሁለተኛ ሴሚስተር ከተማ አቀፍ ሞዴል ፈተና መስጫ ጊዜ ሰሌዳ (ግንቦት 6/2018 ዓ.ም)
1 089