Yehmdar Family School 1-8 Campus 2017E.C
رفتن به کانال در Telegram
888
مشترکین
+124 ساعت
+17 روز
+1930 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئن '26
ژوئن '26
+14
در 0 کانالها
مه '26
+26
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+9
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '26
+14
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+8
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+34
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+36
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '25
+21
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '25
+23
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '25
+45
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '25
+9
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '25
+21
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '25
+29
در 0 کانالها
Get PRO
مه '25
+24
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '25
+12
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '25
+13
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '25
+8
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '25
+32
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '24
+30
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '24
+29
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+37
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+56
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '24
+30
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '24
+59
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '24
+28
در 1 کانالها
Get PRO
مه '24
+30
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '24
+37
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '24
+40
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '24
+39
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '24
+46
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '23
+589
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 10 ژوئن | +1 | |||
| 09 ژوئن | +2 | |||
| 08 ژوئن | 0 | |||
| 07 ژوئن | +1 | |||
| 06 ژوئن | 0 | |||
| 05 ژوئن | 0 | |||
| 04 ژوئن | +1 | |||
| 03 ژوئن | +1 | |||
| 02 ژوئن | +4 | |||
| 01 ژوئن | +4 |
پستهای کانال
ለየህምዳር የቤተሰብ ት/ቤት የተማሪ ወላጆች በሙሉ:-👇
👉በ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ምክንያት ሰኞ፣ግንቦት 24/2018ዓ.ም፣ ማክሰኞ፣ግንቦት 25/2018ዓ.ም እና ረቡዕ፣ግንቦት 26/2018ዓ.ም ትምህርት የማይኖር መሆኑን እናሳውቃለን።
ት/ቤቱ
| 2 | ለየህምዳር የቤተሰብ ት/ቤት የተማሪ ወላጆች በሙሉ:-👇
👉በ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ምክንያት ሰኞ፣ግንቦት 24/2018ዓ.ም፣ ማክሰኞ፣ግንቦት 25/2018ዓ.ም እና ረቡዕ፣ግንቦት 26/2018ዓ.ም ትምህርት እንደማይኖር መሆኑን እናሳውቃለን።
ት/ቤቱ | 1 |
| 3 | ለየህምዳር የቤተሰብ ት/ቤት የተማሪ ወላጆች በሙሉ:-👇
👉ረቡዕ፣ ግንቦት 19/2018ዓ.ም የኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል ስለሆነ ትምህርት አይኖርም።
👉ሐሙስ፣ግንቦት 20/2018ዓ.ም የበዓል ማግስት ስለሆነ ትምህርት እንደማይኖር እናሳውቃለን።
ት/ቤቱ | 648 |
| 4 | በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2018 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ፣ የ8ኛ እና የ6ኛ ክፍል የሁለተኛ ሴሚስተር ከተማ አቀፍ ሞዴል ፈተና መስጫ ጊዜ ሰሌዳ
(ግንቦት 6/2018 ዓ.ም) | 943 |
| 5 | እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን!👏👏👏
ናትናኤል ጌጤነው የህምዳር ቤተሰብ ትምህርት ቤት ካፈራቸው ምርጥ ተማሪዎች አንዱ ነው። በደረሰበት ደረጃ እና ባሸነፈው ዓለም አቀፍ ውድድር እጅግ በጣም ደስተኞች ነን እና እጅግ በጣም እንኮራለን!!!!
የህምዳር ቤተሰብ ትምህርት ቤት! | 921 |
| 6 | بدون متن... | 861 |
| 7 | 🚨 ታሪካዊ ድል ለኢትዮጵያ! በአማዞን (AWS) የዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ውድድር ኢትዮጵያዊው ወጣት አሸነፈ! 🇪🇹🏆
#Ethiopia | ባለፉት ቀናት የዓለምን ትኩረት በሳበውና ከ10,000 በላይ የዓለም ሀገራት ተወዳዳሪዎች በተሳተፉበት የዓለም ትልቁ የአማዞን (Amazon Web Services) የቴክኖሎጂ ውድድር፤ ኢትዮጵያዊው የ24 ዓመቱ ሶፍትዌር መሃንዲስ ናትናኤል ጌጤነው ዘለቀ የዓለም አቀፍ የፈጠራ አሸናፊ (Global Innovation Award) ሆኗል!
ናትናኤል የሰራው "Ivy" የተሰኘው አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ቴክኖሎጂ፣ ኢንተርኔት በሌለበት ሁኔታ በሞባይል ስልኮች ላይ እየሰራ ተማሪዎችን የሚያስተምር ዘመን አሻጋሪ የቴክኖሎጂ ውጤት ነው።
የአማዞን ዋና ኢንጂነሮች የህንድ፣ የአውሮፓ እና የአሜሪካ ግዙፍ የቴክኖሎጂ ተቋማትን ስራ ወደ ጎን በመተው የናትናኤልን ስራ "የላቀ የቴክኖሎጂ ፈጠራ" በማለት በአንደኛነት መርጠውታል።
ይህ የአማዞን ሽልማት የውድድሩ ማብቂያ ሳይሆን የትልቅ ራዕይ ጅማሮ ነው። ናትናኤል ይህንን ቴክኖሎጂ ወደ ተግባር በመቀየር በመላው አፍሪካ የሚገኙ ተማሪዎችን ተደራሽ ለማድረግ ዝግጅቱን አጠናቋል።
በዚህ ወሳኝ ሳምንት ድምፃችሁን በመስጠት ከጎኑ ለቆማችሁ ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን ደስ አለን! ኢትዮጵያዊ ፈጠራ በዓለም መድረክ አሸንፏል! 🇪🇹🔥
#technology #innovation #artificialintelligence #ethiopianexcellence #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa | 702 |
| 8 | https://youtu.be/HxKE3DhxNf4?si=hfMJX8cC4cbPOV29 | 624 |
| 9 | Congratulations!👏👏👏
Nathaniel Getu is one of the best students that the Yehmdar Family School has produced. We are happy and proud of the level he has reached and the competition he has won.
Yehmdar Family School! | 593 |
| 10 | بدون متن... | 831 |
| 11 | 🌷እንኳን ደስ አላችሁ!🌴 ☄️
💥Congratulations!🌟
የ2018 የትምህርት ዘመን የ3ተኛው ሩብ አመት ከ1ኛ_3 ኛ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ,Best Behavior ,Best handwriting and Best Dressing Cod ላይ ተማሪዎች የማበረታቻ ሽልማት ሸልመናል።!!
የህምዳር የቤተሰብ ት/ቤት ከ1-8 ቅርንጫፍ | 530 |
| 12 | 📆 አርብ፣ ሚያዝያ 30 ቀን 2018 ዓ.ም
የተከበራችሁ የተማሪዎች ወላጆች፣
እሁድ፣ ግንቦት 2 ቀን 2018 ዓ.ም የልጅዎን የትምህርት ፍላጎት በተመለከተ እንዲሁም የትምህርት እርምጃውን/እርምጃዋን ለማጠናከር በወላጆችና በመምህራን መካከል በሚደረገው ግልጽ ውይይት (Open House Program) ላይ እንዲገኙ በአክብሮት እንጋብዛለን።
በተጨማሪም በ3ኛው ሩብ ዓመት ልጅዎ ያስመዘገበውን/ያስመዘገበችውን ውጤት፣ ባህሪ እና አጠቃላይ መገለጫ በተመለከተ እንዲሁም ማሻሻል እና ተጨማሪ ድጋፍ ሊያስፈልገው/ሊያስፈልጋት በሚችሉ ትምህርቶች ዙሪያ ውይይት እናደርጋለን።
🕒 ሰዓት፦ ጠዋት ከ3፡00 እስከ 5፡30
እባክዎ ይህንን ጠቃሚ ስብሰባ ለመካፈል በሰዓቱ እንዲገኙ እናሳስባለን።
⚠️ ማስታወሻ፦ በዚህ ፕሮግራም ላይ ተማሪዎች አይሳተፉም።
✍️ በስብሰባው ላይ ሊገኙ የሚችሉት ትክክለኛ ወላጅ (አባት/እናት) ወይም ህጋዊ አሳዳጊ ብቻ ናቸው።
የህምዳር የቤተሰብ ት/ቤት
ከ1-8 ቅርንጫፍ
ከአክብሮት ሰላምታ ጋር። | 600 |
| 13 | بدون متن... | 642 |
| 14 | +7 ❤💖ውድ የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች እነዚህን የ2015 እና 2016 የሚኒስትሪ ጥያቄዎች በመስራት🙇♂️🙇♀️ ተለማመዱ💖❤ | 0 |
| 15 | بدون متن... | 0 |
| 16 | بدون متن... | 0 |
| 17 | بدون متن... | 0 |
| 18 | S.S short notes@G_8 social studies@ch_6.doc | 0 |
| 19 | ለየህምዳር የቤተሰብ ት/ቤት የተማሪ ወላጆች በሙሉ:-
👉አርብ ፣ ሚያዝያ 2/2018ዓ.ም የስቅለት በዓል ስለሆነ ትምህርት አይኖርም፡፡
👉ቅዳሜ ፣ ሚያዝያ 3/2018ዓ.ም የቅዳሜ ትምህርት አይኖርም፡፡
👉ሰኞ ፣ ሚያዝያ 5/2018ዓ.ም የትንሳኤ በዓል ማግስት ስለሆነ ትምህርት እንደማይኖር እናሳውቃለን፡፡
ት/ቤቱ | 0 |
| 20 | How to pay for Kokeb App Demo | 0 |
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
