Yehmdar Family School 1-8 Campus 2017E.C
الذهاب إلى القناة على Telegram
886
المشتركون
-124 ساعات
-17 أيام
+1930 أيام
جاري تحميل البيانات...
القنوات المماثلة
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
يونيو '26
يونيو '26
+14
في 0 قنوات
مايو '26
+26
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+9
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '26
+14
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+8
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '26
+34
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+36
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+21
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+23
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+45
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+9
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+21
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+29
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '25
+24
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+12
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '25
+13
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+8
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '25
+32
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+30
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+29
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+37
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+56
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+30
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+59
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+28
في 1 قنوات
Get PRO
مايو '24
+30
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+37
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '24
+40
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+39
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '24
+46
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+589
في 0 قنوات
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 11 يونيو | 0 | |||
| 10 يونيو | +1 | |||
| 09 يونيو | +2 | |||
| 08 يونيو | 0 | |||
| 07 يونيو | +1 | |||
| 06 يونيو | 0 | |||
| 05 يونيو | 0 | |||
| 04 يونيو | +1 | |||
| 03 يونيو | +1 | |||
| 02 يونيو | +4 | |||
| 01 يونيو | +4 |
منشورات القناة
| 2 | ከ1ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ለሆናችሁ ተማሪዎች በሙሉ!
የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት በተከታዮቹ መስኮች ራሳችሁን የምታንጹበት ታላቅ የክረምት ስልጠና አዘጋጅቶላችኋል።
🤖በፈንዳሜንታል ኦፍ ኤ.አይ፣
💻 ፕሮግራሚንግ፣
🧠 ማሽን ለርኒንግ፣
⚙️ በሮቦቲክስ እና IOT፣
📊 ዳታ ሳይንስ እና በሌሎችም የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ዘርፎች ራሳችሁን የምታንጹበት ታላቅ የክረምት ስልጠና ተዘጋጅቶላችኋል።
እስከ ሰኔ 30፤ 2018 ዓ.ም ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ በተከታዩ የጉግል ፎርም https://forms.gle/uDGPmQsiZcWWeNuRA በመጠቀም ይመዝገቡ። | 20 |
| 3 | ለ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ወላጆች
በ2018 የትምህርት ዘመን ለሚካሄደው የኦሪየንቴሽን (Orientation) ፕሮግራም ተማሪዎች በተከታታይ መርሃ ግብር መሠረት እንዲገኙ እናሳስባለን።
🔹 6ኛ ክፍል
📅 አርብ፣ ሰኔ 5/2018 ዓ.ም.
🕑 ጠዋት 2፡00
📍 ጀሞ
🕓 የመመለሻ ሰዓት፡ 4፡00
🔹 8ኛ ክፍል
📅 አርብ፣ ሰኔ 5/2018 ዓ.ም.
🕓 ከረፋዱ 4፡00
📍 ዋቆ ጉቱ ቁጥር 2
🕕 የመመለሻ ሰዓት፡ 6፡00
🚌 ለትራንስፖርት ክፍያ የፈጸሙ ተማሪዎች ትምህርት ቤት ዋና ግቢ የምትገኙበት ሰዓት
• 6ኛ ክፍል፡ 1፡50
• 8ኛ ክፍል፡ 3፡50
⚠️ ዘግይቶ መምጣትም ሆነ መቅረት አይፈቀድም። ተማሪዎች በተወሰነው ሰዓት በመገኘት በፕሮግራሙ ሙሉ በሙሉ እንዲሳተፉ ይጠበቃል።
ከሰላምታ ጋር
ትምህርት ቤቱ | 177 |
| 4 | ለየህምዳር የቤተሰብ ት/ቤት የተማሪ ወላጆች በሙሉ:-👇
👉በ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ምክንያት ሰኞ፣ግንቦት 24/2018ዓ.ም፣ ማክሰኞ፣ግንቦት 25/2018ዓ.ም እና ረቡዕ፣ግንቦት 26/2018ዓ.ም ትምህርት የማይኖር መሆኑን እናሳውቃለን።
ት/ቤቱ | 661 |
| 5 | ለየህምዳር የቤተሰብ ት/ቤት የተማሪ ወላጆች በሙሉ:-👇
👉በ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ምክንያት ሰኞ፣ግንቦት 24/2018ዓ.ም፣ ማክሰኞ፣ግንቦት 25/2018ዓ.ም እና ረቡዕ፣ግንቦት 26/2018ዓ.ም ትምህርት እንደማይኖር መሆኑን እናሳውቃለን።
ት/ቤቱ | 1 |
| 6 | ለየህምዳር የቤተሰብ ት/ቤት የተማሪ ወላጆች በሙሉ:-👇
👉ረቡዕ፣ ግንቦት 19/2018ዓ.ም የኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል ስለሆነ ትምህርት አይኖርም።
👉ሐሙስ፣ግንቦት 20/2018ዓ.ም የበዓል ማግስት ስለሆነ ትምህርት እንደማይኖር እናሳውቃለን።
ት/ቤቱ | 776 |
| 7 | በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2018 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ፣ የ8ኛ እና የ6ኛ ክፍል የሁለተኛ ሴሚስተር ከተማ አቀፍ ሞዴል ፈተና መስጫ ጊዜ ሰሌዳ
(ግንቦት 6/2018 ዓ.ም) | 1 059 |
| 8 | እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን!👏👏👏
ናትናኤል ጌጤነው የህምዳር ቤተሰብ ትምህርት ቤት ካፈራቸው ምርጥ ተማሪዎች አንዱ ነው። በደረሰበት ደረጃ እና ባሸነፈው ዓለም አቀፍ ውድድር እጅግ በጣም ደስተኞች ነን እና እጅግ በጣም እንኮራለን!!!!
የህምዳር ቤተሰብ ትምህርት ቤት! | 921 |
| 9 | لا يوجد نص... | 861 |
| 10 | 🚨 ታሪካዊ ድል ለኢትዮጵያ! በአማዞን (AWS) የዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ውድድር ኢትዮጵያዊው ወጣት አሸነፈ! 🇪🇹🏆
#Ethiopia | ባለፉት ቀናት የዓለምን ትኩረት በሳበውና ከ10,000 በላይ የዓለም ሀገራት ተወዳዳሪዎች በተሳተፉበት የዓለም ትልቁ የአማዞን (Amazon Web Services) የቴክኖሎጂ ውድድር፤ ኢትዮጵያዊው የ24 ዓመቱ ሶፍትዌር መሃንዲስ ናትናኤል ጌጤነው ዘለቀ የዓለም አቀፍ የፈጠራ አሸናፊ (Global Innovation Award) ሆኗል!
ናትናኤል የሰራው "Ivy" የተሰኘው አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ቴክኖሎጂ፣ ኢንተርኔት በሌለበት ሁኔታ በሞባይል ስልኮች ላይ እየሰራ ተማሪዎችን የሚያስተምር ዘመን አሻጋሪ የቴክኖሎጂ ውጤት ነው።
የአማዞን ዋና ኢንጂነሮች የህንድ፣ የአውሮፓ እና የአሜሪካ ግዙፍ የቴክኖሎጂ ተቋማትን ስራ ወደ ጎን በመተው የናትናኤልን ስራ "የላቀ የቴክኖሎጂ ፈጠራ" በማለት በአንደኛነት መርጠውታል።
ይህ የአማዞን ሽልማት የውድድሩ ማብቂያ ሳይሆን የትልቅ ራዕይ ጅማሮ ነው። ናትናኤል ይህንን ቴክኖሎጂ ወደ ተግባር በመቀየር በመላው አፍሪካ የሚገኙ ተማሪዎችን ተደራሽ ለማድረግ ዝግጅቱን አጠናቋል።
በዚህ ወሳኝ ሳምንት ድምፃችሁን በመስጠት ከጎኑ ለቆማችሁ ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን ደስ አለን! ኢትዮጵያዊ ፈጠራ በዓለም መድረክ አሸንፏል! 🇪🇹🔥
#technology #innovation #artificialintelligence #ethiopianexcellence #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa | 702 |
| 11 | https://youtu.be/HxKE3DhxNf4?si=hfMJX8cC4cbPOV29 | 624 |
| 12 | Congratulations!👏👏👏
Nathaniel Getu is one of the best students that the Yehmdar Family School has produced. We are happy and proud of the level he has reached and the competition he has won.
Yehmdar Family School! | 593 |
| 13 | لا يوجد نص... | 831 |
| 14 | 🌷እንኳን ደስ አላችሁ!🌴 ☄️
💥Congratulations!🌟
የ2018 የትምህርት ዘመን የ3ተኛው ሩብ አመት ከ1ኛ_3 ኛ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ,Best Behavior ,Best handwriting and Best Dressing Cod ላይ ተማሪዎች የማበረታቻ ሽልማት ሸልመናል።!!
የህምዳር የቤተሰብ ት/ቤት ከ1-8 ቅርንጫፍ | 530 |
| 15 | 📆 አርብ፣ ሚያዝያ 30 ቀን 2018 ዓ.ም
የተከበራችሁ የተማሪዎች ወላጆች፣
እሁድ፣ ግንቦት 2 ቀን 2018 ዓ.ም የልጅዎን የትምህርት ፍላጎት በተመለከተ እንዲሁም የትምህርት እርምጃውን/እርምጃዋን ለማጠናከር በወላጆችና በመምህራን መካከል በሚደረገው ግልጽ ውይይት (Open House Program) ላይ እንዲገኙ በአክብሮት እንጋብዛለን።
በተጨማሪም በ3ኛው ሩብ ዓመት ልጅዎ ያስመዘገበውን/ያስመዘገበችውን ውጤት፣ ባህሪ እና አጠቃላይ መገለጫ በተመለከተ እንዲሁም ማሻሻል እና ተጨማሪ ድጋፍ ሊያስፈልገው/ሊያስፈልጋት በሚችሉ ትምህርቶች ዙሪያ ውይይት እናደርጋለን።
🕒 ሰዓት፦ ጠዋት ከ3፡00 እስከ 5፡30
እባክዎ ይህንን ጠቃሚ ስብሰባ ለመካፈል በሰዓቱ እንዲገኙ እናሳስባለን።
⚠️ ማስታወሻ፦ በዚህ ፕሮግራም ላይ ተማሪዎች አይሳተፉም።
✍️ በስብሰባው ላይ ሊገኙ የሚችሉት ትክክለኛ ወላጅ (አባት/እናት) ወይም ህጋዊ አሳዳጊ ብቻ ናቸው።
የህምዳር የቤተሰብ ት/ቤት
ከ1-8 ቅርንጫፍ
ከአክብሮት ሰላምታ ጋር። | 600 |
| 16 | لا يوجد نص... | 642 |
| 17 | +7 ❤💖ውድ የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች እነዚህን የ2015 እና 2016 የሚኒስትሪ ጥያቄዎች በመስራት🙇♂️🙇♀️ ተለማመዱ💖❤ | 0 |
| 18 | لا يوجد نص... | 0 |
| 19 | لا يوجد نص... | 0 |
| 20 | لا يوجد نص... | 0 |
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
