cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

K/K/W04 Jemo cluster Center "Edu for All" info🌿🌿🌿🌿🌿

Jemmo cluster center

Show more
Advertising posts
965
Subscribers
+124 hours
+17 days
-430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

registration website updated
Show all...
Kolfe Keranio updated.xlsx0.14 KB
Photo unavailableShow in Telegram
የ2016 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ። (ሀምሌ 5/2016 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ካውንስል አባላት በማለፊያ ውጤቱ ዙሪያ ውይይት በማድረግ የማለፊያ ነጥቡን ይፋ አድርገዋል። በዚሁ መሰረት የ2016 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና የማለፊያ ነጥብ 50 ሲሆን ለአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ደግሞ 45 እንዲሆን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ካውንስል አባላት በሙሉ ድምጽ አጽድቀዋል። የ2016 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና በአጭር ጊዜ ታርሞ ይፋ መደረጉ ተማሪዎች ለቀጣዩ የትምህርት አመት ከወዲሁ በቂ ዝግጅት እንዲያደርጉ የሚያስችል ተግባር መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ ገልጸው በቀጣይ ጥቂት ቀናት የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት በተመሳሳይ ይፋ የሚደረግ መሆኑን አስገንዝበዋል። በ2016 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ 85,219 በመንግስትና በግል ትምህርት ቤቶች በቀን እና በማታ ትምህርታቸውን ከተከታተሉ ተማሪዎች መካከል 67,903 የሚሆኑት ማለትም 78.9% ያህሉ 50% እና በላይ ማምጣታቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የፈተና ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ዲናኦል ጫላ አስታውቀዋል። ተማሪዎች ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን መለያ ቁጥርና ስም በማስገባት ውጤታችሁን መመልከት ትችላላችሁ፡፡ https://aa.ministry.et/#/result
Show all...
❤‍🔥 3👍 2 1
የዝውውር ፖሊሲ ተራ ቁ.8 ሠ ላይ 11ኛ ክፍሎችን በተመለከተ የተቀመጠው ዓ.ነገር  እንደሚከተለው ተሻሽሏል። ሠ. በ 4 እና ከዛ በላይ የትምህርት ዓይነቶች ከወደቁ ይደግማሉ። ረ ላይ የተቀመጠው ዓ.ነገር ሙሉ በሙሉ ተሰርዟል። ስለሆነም 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች በዚህ መሰረት እንዲተገበር እንዲያደርጉ ይደረግ። ደብዳቤው ይደርሳችኋል። መልካም ምሽት!
Show all...
Repost from N/a
የኬጂ 3 ደረጃ 2 ሰርተፍኬት ስለመጣ ያልወሰዳችሁ ት/ቤቶች ብቻ መጥታችሁ ውሠዱ።
Show all...
👍 1
ቀን 27/10/2016 ዓ/ም በ2016 ከደብረ ብርሃን እና ከአሰላ መምህራን ኮሌጅ በቅድመ መደበኛ በሰመር እና በውኬንድ በመንግስት ወጭ ተምራችሁ የተመረቃችሁ መምህራን በቀን 28/10/2016 ዓ/ም  በ8፡00 (ሰዓት) ላይ አራዳ ክፍለ ከተማ ትልቁ አዳራሽ በመገኘት የመግቢያ እና ለምረቃ የሚሆኑ ግብዓቶች እንዲትረከቡ እናሳስባለን፡፡ 👉ማሳሰቢያ :- ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ ያስፈልጋል፡፡ 👉ስማችሁ በክ/ከተማ ቴሌግራም በስህተት ምክንያት ባይወጣም እዚያ እንድትገኙ ስለተባለ ተገኙ                                    
Show all...
Repost from N/a
ለሁሉም ት/ቤቶች በሙሉ በመስፈርቱ መሠረት ለይታችሁ እስከ 27/10/2016 3:00 ድረስ እንድትልኩልን እናሳስባለን ።
Show all...
Sample annual kg plan
Show all...
ደረጃ_1_፣_ደረጃ_2_አና_ደረጃ_3_አመታዊ_ወርሃዊ_እና_ሳምንታዊ_እቅድ.pdf5.64 KB
ለሁለም የወረዳ ት/ት ጽ/ቤቾች የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የጎልማሶች መሰረታዊ ትምህርት መማማሪያ መፅሀፍ አዘጋጅቶ በሶፍት ኮፒ ልኮልናል።ስለሆነም ሁሉም የክፍ ከተማችን የወረዳ ትምህርት ጽ/ቤቶች እና የመንግስት አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መጽሐፍቶችን ፕሪንት በማድረግ እንድትተባበር እናሳስባለን። ➡️ኘሮግራሙ ከ10 ወር እስከ 12 ወር (አንድ ዓመት) ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቅ ሆኖ መማማሪያ መፅሀፍ የተዘጋጀ ነው፡፡ 
Show all...
10.docx0.23 KB
11.docx0.17 KB
Adult book TEXT.pdf10.20 MB
Adult Education teacher guide color.pdf2.46 MB
Adult Education.pdf8.57 MB
Barnoota Bu'uuraa ji'a3.docx0.23 KB
final guide.pdf1.79 MB
👍 3 1
ለግል ቅድመ አንደኛ ተመራቂዎች በሙሉ ለምዝገባ ወረዳ ስትመጡ ከት/ቤታችሁ መምህር መሆናችሁን የሚገልፅ ደብዳቤ ይዛችሁ ኑ። የመጨረሻ ሰኞ በ24 /10/2016 እስከ ቀኑ 5:30 ስለሆነ በሰዓቱ ተገኙ።
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.