Yehmdar Family School 1-8 Campus 2017E.C
Відкрити в Telegram
888
Підписники
+124 години
+27 днів
+1930 день
Триває завантаження даних...
Схожі канали
Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
червень '26
червень '26
+17
в 0 каналах
травень '26
+26
в 0 каналах
Get PRO
квітень '26
+9
в 0 каналах
Get PRO
березень '26
+14
в 0 каналах
Get PRO
лютий '26
+8
в 0 каналах
Get PRO
січень '26
+34
в 0 каналах
Get PRO
грудень '25
+36
в 0 каналах
Get PRO
листопад '25
+21
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '25
+23
в 0 каналах
Get PRO
вересень '25
+45
в 0 каналах
Get PRO
серпень '25
+9
в 0 каналах
Get PRO
липень '25
+21
в 0 каналах
Get PRO
червень '25
+29
в 0 каналах
Get PRO
травень '25
+24
в 0 каналах
Get PRO
квітень '25
+12
в 0 каналах
Get PRO
березень '25
+13
в 0 каналах
Get PRO
лютий '25
+8
в 0 каналах
Get PRO
січень '25
+32
в 0 каналах
Get PRO
грудень '24
+30
в 0 каналах
Get PRO
листопад '24
+29
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '24
+37
в 0 каналах
Get PRO
вересень '24
+56
в 0 каналах
Get PRO
серпень '24
+30
в 0 каналах
Get PRO
липень '24
+59
в 0 каналах
Get PRO
червень '24
+28
в 1 каналах
Get PRO
травень '24
+30
в 0 каналах
Get PRO
квітень '24
+37
в 0 каналах
Get PRO
березень '24
+40
в 0 каналах
Get PRO
лютий '24
+39
в 0 каналах
Get PRO
січень '24
+46
в 0 каналах
Get PRO
грудень '23
+589
в 0 каналах
| Дата | Залучення підписників | Згадування | Канали | |
| 13 червня | +2 | |||
| 12 червня | +1 | |||
| 11 червня | 0 | |||
| 10 червня | +1 | |||
| 09 червня | +2 | |||
| 08 червня | 0 | |||
| 07 червня | +1 | |||
| 06 червня | 0 | |||
| 05 червня | 0 | |||
| 04 червня | +1 | |||
| 03 червня | +1 | |||
| 02 червня | +4 | |||
| 01 червня | +4 |
Дописи каналу
ለየህምዳር የቤተሰብ ትምህርት ቤት ከ1ኛ–8ኛ ክፍል ተማሪዎች ወላጆች
በ2018 ዓ.ም. የሚሰጠው የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ አንደኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና ከ8–10/10/2018 ዓ.ም. እንዲሁም የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ የመካከለኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና ከ11–12/10/2018 ዓ.ም. እንደሚሰጥ እያሳወቅን፣ ወላጆች የሚከተሉትን እንድትገነዘቡ እናሳስባለን።
ለ6ኛ ክፍል ተማሪዎች
👉 ተማሪዎች የጠዋቱን ፈተና በፈተና ጣቢያ ከጨረሱ በኋላ ለምሳ ወደ ትምህርት ቤታቸው ይመለሳሉ። ስለዚህ ወላጆች እንደተለመደው ምሳቸውንና የመጠጥ ውኃቸውን በማዘጋጀት ከቀኑ 1፡30 ላይ በትምህርት ቤቱ ቅጥር ግቢ እንዲገኙ እናሳስባለን።
👉 ተማሪዎች የዕለቱን ፈተና አጠናቀው ወደ ትምህርት ቤቱ ስለሚመለሱ፣ ከቀኑ 9፡30 ላይ በሰዓቱ መጥታችሁ ልጆቻችሁን እንድትወስዱ እናሳስባለን።
ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች
👉 የ8ኛ ክፍል ፈተና ከ11–12/10/2018 ዓ.ም. እንደሚሰጥ በድጋሚ እናሳውቃለን።
👉 ተማሪዎች የጠዋቱን ፈተና ከጨረሱ በኋላ ለምሳ ወደ ትምህርት ቤቱ ስለሚመለሱ፣ ምሳቸውንና የመጠጥ ውኃቸውን ይዘው መምጣት ይኖርባቸዋል።
👉 በፈተናው የመጀመሪያ ቀን ጠዋት 1፡30 ላይ ሁሉም ተማሪዎች በትምህርት ቤቱ ቅጥር ግቢ እንዲገኙ በጥብቅ እናሳስባለን።
መልካም የፈተና ጊዜ እንመኛለን!
የየህምዳር የቤተሰብ ትምህርት ቤት
| 2 | የፈተና መስጫ የጊዜ ሰሌዳ | 215 |
| 3 | Немає тексту... | 205 |
| 4 | Немає тексту... | 200 |
| 5 | 6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የፈተና መልስ መስጫ ወረቀት አጠቃቀም ዙሪያ ሊያውቋቸው የሚገቡ ጉዳዮች
✅የተማሪዎች መለያ ቁጥር እና የትምህርት ዓይነት መለያ ቁጥር ለእያንዳንዳቸው በተቀመጠው ሳጥን ውስጥ ከላይ ወደ ታች መፃፍ አለበት፡፡
✅ በተፃፈው መለያ ቁጥር ፊት ለፊት የተፃፈውን ቁጥር የያዘውን አራት ማዕዘን ቅንፍ (Square Bracket) ብቻ ማጥቆር አለበት፡፡
✅ ተማሪዎች የመረጡትን መልስ ትይዩ በተሰጠው አራት ማዕዘን ቅንፍ (Square Bracket) ላይ በትክክል ማጥቆር አለባቸው፡፡
✅ ተማሪዎች ያጠቆሩትን መልስ መቀየር ቢፈልጉ መጀመሪያ ያጠቆሩትን የአራት ማዕዘን ቅንፍ (Square Bracket) በደንብ ማጥፋት አለባቸው፡፡
✅በአንድ ረድፍ ከአንድ በላይ መልስ (የአራት ማዕዘን ቅንፍ/Square Bracket) ማጥቆር የተከለከለ ነው፡፡
✅ ለመፃፍ እና ለማጥቆር ከተፈቀደው ቦታ ውጭ ምንም አይነት ፅሁፍም ሆነ ጭረት ማድረግ የተከለከለ ነው፡፡
✅ለመፃፍ ከተፈቀደው ቦታ ውጭ ተፅፎ ወይም ትንሽ ጭረት እና ነጥብ ከተገኘ የመልስ መስጫ ወረቀቱ ሙሉ በሙሉ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
✅ መልስ በሚጠቆርበት ጊዜ እርሳሱ ከተሰጠው አራት ማዕዘን ቅንፍ (Square Bracket) መውጣት የለበትም። ከወጣም በማጥፊያ ማጥፋት ይጠበቅባችኋል።
✅መልስ መስጫ ኮርነር ላይ ያሉትን አራት ጠርዞች መንካትም ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
✅ ተፈታኞች የመልስ መስጫ ወረቀታቸውን በንፅህና መያዝ አለባቸው ማለትም እንዳይቆሽሽ፣ እርጥበት እንዳይነካው፤ እንዳይቀደድ እና እንዳይታጠፍ መጠንቀቅና ሙሉ ኃላፊነት መውሰድ አለባቸው፡፡
✅ በእስክሪብቶ መፃፍ አይፈቀድም። ስለዚህ እርሳስ፣ ላጲስ እና መቅረጫ አይለያችሁ
✅ ፈተና ጨረስኩ ብሎ አላስፈላጊ የሆነ ነገር፤ ስዕል ወይም ሌላ ከጀርባም ይሁን ከፊት ፖሊሲ ም።
✅ በጣም የተቀረፀ ሹል እርሳስ በምንጠቀም ወቅት ወረቀቱ እንዳይቀደድ መጠንቀቅ አለብን።
የህምዳር የቤተሰብ ት/ቤት 👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹 | 204 |
| 6 | የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች | 204 |
| 7 | የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች | 202 |
| 8 | ለክቡራን የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ተፈታኝ ተማሪ ወላጆች
ለልጆቻችሁ የተዘጋጀው የኦረንቴሽን ፕሮግራም በሰላም ተጠናቋል። በፕሮግራሙ ወቅት ስለ ከተማ አቀፍ ፈተና፣ የዝግጅት ሂደት የሚፈተኑበት ክፍል እና የፈተና ሥነ-ሥርዓት አስፈላጊ ማብራሪያዎች ለተማሪዎች ተሰጥተዋል። | 203 |
| 9 | Немає тексту... | 206 |
| 10 | ከ1ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ለሆናችሁ ተማሪዎች በሙሉ!
የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት በተከታዮቹ መስኮች ራሳችሁን የምታንጹበት ታላቅ የክረምት ስልጠና አዘጋጅቶላችኋል።
🤖በፈንዳሜንታል ኦፍ ኤ.አይ፣
💻 ፕሮግራሚንግ፣
🧠 ማሽን ለርኒንግ፣
⚙️ በሮቦቲክስ እና IOT፣
📊 ዳታ ሳይንስ እና በሌሎችም የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ዘርፎች ራሳችሁን የምታንጹበት ታላቅ የክረምት ስልጠና ተዘጋጅቶላችኋል።
እስከ ሰኔ 30፤ 2018 ዓ.ም ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ በተከታዩ የጉግል ፎርም https://forms.gle/uDGPmQsiZcWWeNuRA በመጠቀም ይመዝገቡ። | 204 |
| 11 | ለ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ወላጆች
በ2018 የትምህርት ዘመን ለሚካሄደው የኦሪየንቴሽን (Orientation) ፕሮግራም ተማሪዎች በተከታታይ መርሃ ግብር መሠረት እንዲገኙ እናሳስባለን።
🔹 6ኛ ክፍል
📅 አርብ፣ ሰኔ 5/2018 ዓ.ም.
🕑 ጠዋት 2፡00
📍 ጀሞ
🕓 የመመለሻ ሰዓት፡ 4፡00
🔹 8ኛ ክፍል
📅 አርብ፣ ሰኔ 5/2018 ዓ.ም.
🕓 ከረፋዱ 4፡00
📍 ዋቆ ጉቱ ቁጥር 2
🕕 የመመለሻ ሰዓት፡ 6፡00
🚌 ለትራንስፖርት ክፍያ የፈጸሙ ተማሪዎች ትምህርት ቤት ዋና ግቢ የምትገኙበት ሰዓት
• 6ኛ ክፍል፡ 1፡50
• 8ኛ ክፍል፡ 3፡50
⚠️ ዘግይቶ መምጣትም ሆነ መቅረት አይፈቀድም። ተማሪዎች በተወሰነው ሰዓት በመገኘት በፕሮግራሙ ሙሉ በሙሉ እንዲሳተፉ ይጠበቃል።
ከሰላምታ ጋር
ትምህርት ቤቱ | 271 |
| 12 | ለየህምዳር የቤተሰብ ት/ቤት የተማሪ ወላጆች በሙሉ:-👇
👉በ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ምክንያት ሰኞ፣ግንቦት 24/2018ዓ.ም፣ ማክሰኞ፣ግንቦት 25/2018ዓ.ም እና ረቡዕ፣ግንቦት 26/2018ዓ.ም ትምህርት የማይኖር መሆኑን እናሳውቃለን።
ት/ቤቱ | 699 |
| 13 | ለየህምዳር የቤተሰብ ት/ቤት የተማሪ ወላጆች በሙሉ:-👇
👉በ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ምክንያት ሰኞ፣ግንቦት 24/2018ዓ.ም፣ ማክሰኞ፣ግንቦት 25/2018ዓ.ም እና ረቡዕ፣ግንቦት 26/2018ዓ.ም ትምህርት እንደማይኖር መሆኑን እናሳውቃለን።
ት/ቤቱ | 1 |
| 14 | ለየህምዳር የቤተሰብ ት/ቤት የተማሪ ወላጆች በሙሉ:-👇
👉ረቡዕ፣ ግንቦት 19/2018ዓ.ም የኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል ስለሆነ ትምህርት አይኖርም።
👉ሐሙስ፣ግንቦት 20/2018ዓ.ም የበዓል ማግስት ስለሆነ ትምህርት እንደማይኖር እናሳውቃለን።
ት/ቤቱ | 807 |
| 15 | በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2018 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ፣ የ8ኛ እና የ6ኛ ክፍል የሁለተኛ ሴሚስተር ከተማ አቀፍ ሞዴል ፈተና መስጫ ጊዜ ሰሌዳ
(ግንቦት 6/2018 ዓ.ም) | 1 089 |
| 16 | እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን!👏👏👏
ናትናኤል ጌጤነው የህምዳር ቤተሰብ ትምህርት ቤት ካፈራቸው ምርጥ ተማሪዎች አንዱ ነው። በደረሰበት ደረጃ እና ባሸነፈው ዓለም አቀፍ ውድድር እጅግ በጣም ደስተኞች ነን እና እጅግ በጣም እንኮራለን!!!!
የህምዳር ቤተሰብ ትምህርት ቤት! | 921 |
| 17 | Немає тексту... | 861 |
| 18 | 🚨 ታሪካዊ ድል ለኢትዮጵያ! በአማዞን (AWS) የዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ውድድር ኢትዮጵያዊው ወጣት አሸነፈ! 🇪🇹🏆
#Ethiopia | ባለፉት ቀናት የዓለምን ትኩረት በሳበውና ከ10,000 በላይ የዓለም ሀገራት ተወዳዳሪዎች በተሳተፉበት የዓለም ትልቁ የአማዞን (Amazon Web Services) የቴክኖሎጂ ውድድር፤ ኢትዮጵያዊው የ24 ዓመቱ ሶፍትዌር መሃንዲስ ናትናኤል ጌጤነው ዘለቀ የዓለም አቀፍ የፈጠራ አሸናፊ (Global Innovation Award) ሆኗል!
ናትናኤል የሰራው "Ivy" የተሰኘው አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ቴክኖሎጂ፣ ኢንተርኔት በሌለበት ሁኔታ በሞባይል ስልኮች ላይ እየሰራ ተማሪዎችን የሚያስተምር ዘመን አሻጋሪ የቴክኖሎጂ ውጤት ነው።
የአማዞን ዋና ኢንጂነሮች የህንድ፣ የአውሮፓ እና የአሜሪካ ግዙፍ የቴክኖሎጂ ተቋማትን ስራ ወደ ጎን በመተው የናትናኤልን ስራ "የላቀ የቴክኖሎጂ ፈጠራ" በማለት በአንደኛነት መርጠውታል።
ይህ የአማዞን ሽልማት የውድድሩ ማብቂያ ሳይሆን የትልቅ ራዕይ ጅማሮ ነው። ናትናኤል ይህንን ቴክኖሎጂ ወደ ተግባር በመቀየር በመላው አፍሪካ የሚገኙ ተማሪዎችን ተደራሽ ለማድረግ ዝግጅቱን አጠናቋል።
በዚህ ወሳኝ ሳምንት ድምፃችሁን በመስጠት ከጎኑ ለቆማችሁ ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን ደስ አለን! ኢትዮጵያዊ ፈጠራ በዓለም መድረክ አሸንፏል! 🇪🇹🔥
#technology #innovation #artificialintelligence #ethiopianexcellence #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa | 702 |
| 19 | https://youtu.be/HxKE3DhxNf4?si=hfMJX8cC4cbPOV29 | 624 |
| 20 | Congratulations!👏👏👏
Nathaniel Getu is one of the best students that the Yehmdar Family School has produced. We are happy and proud of the level he has reached and the competition he has won.
Yehmdar Family School! | 593 |
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
