es
Feedback
Yehmdar Family School 1-8 Campus 2017E.C

Yehmdar Family School 1-8 Campus 2017E.C

Ir al canal en Telegram

OFFICIAL PAGE

Mostrar más
887
Suscriptores
+124 horas
Sin datos7 días
+1730 días

Carga de datos en curso...

Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
junio '26
junio '26
+15
en 0 canales
mayo '26
+26
en 0 canales
Get PRO
abril '26
+9
en 0 canales
Get PRO
marzo '26
+14
en 0 canales
Get PRO
febrero '26
+8
en 0 canales
Get PRO
enero '26
+34
en 0 canales
Get PRO
diciembre '25
+36
en 0 canales
Get PRO
noviembre '25
+21
en 0 canales
Get PRO
octubre '25
+23
en 0 canales
Get PRO
septiembre '25
+45
en 0 canales
Get PRO
agosto '25
+9
en 0 canales
Get PRO
julio '25
+21
en 0 canales
Get PRO
junio '25
+29
en 0 canales
Get PRO
mayo '25
+24
en 0 canales
Get PRO
abril '25
+12
en 0 canales
Get PRO
marzo '25
+13
en 0 canales
Get PRO
febrero '25
+8
en 0 canales
Get PRO
enero '25
+32
en 0 canales
Get PRO
diciembre '24
+30
en 0 canales
Get PRO
noviembre '24
+29
en 0 canales
Get PRO
octubre '24
+37
en 0 canales
Get PRO
septiembre '24
+56
en 0 canales
Get PRO
agosto '24
+30
en 0 canales
Get PRO
julio '24
+59
en 0 canales
Get PRO
junio '24
+28
en 1 canales
Get PRO
mayo '24
+30
en 0 canales
Get PRO
abril '24
+37
en 0 canales
Get PRO
marzo '24
+40
en 0 canales
Get PRO
febrero '24
+39
en 0 canales
Get PRO
enero '24
+46
en 0 canales
Get PRO
diciembre '23
+589
en 0 canales
Fecha
Crecimiento de Suscriptores
Menciones
Canales
12 junio+1
11 junio0
10 junio+1
09 junio+2
08 junio0
07 junio+1
06 junio0
05 junio0
04 junio+1
03 junio+1
02 junio+4
01 junio+4
Publicaciones del Canal
ለየህምዳር የቤተሰብ ትምህርት ቤት ከ1ኛ–8ኛ ክፍል ተማሪዎች ወላጆች በ2018 ዓ.ም. የሚሰጠው የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ አንደኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና ከ8–10/10/2018 ዓ.ም. እንዲሁም የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ የመካከለኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና ከ11–12/10/2018 ዓ.ም. እንደሚሰጥ እያሳወቅን፣ ወላጆች የሚከተሉትን እንድትገነዘቡ እናሳስባለን። ለ6ኛ ክፍል ተማሪዎች 👉 ተማሪዎች የጠዋቱን ፈተና በፈተና ጣቢያ ከጨረሱ በኋላ ለምሳ ወደ ትምህርት ቤታቸው ይመለሳሉ። ስለዚህ ወላጆች እንደተለመደው ምሳቸውንና የመጠጥ ውኃቸውን በማዘጋጀት ከቀኑ 1፡30 ላይ በትምህርት ቤቱ ቅጥር ግቢ እንዲገኙ እናሳስባለን። 👉 ተማሪዎች የዕለቱን ፈተና አጠናቀው ወደ ትምህርት ቤቱ ስለሚመለሱ፣ ከቀኑ 9፡30 ላይ በሰዓቱ መጥታችሁ ልጆቻችሁን እንድትወስዱ እናሳስባለን። ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች 👉 የ8ኛ ክፍል ፈተና ከ11–12/10/2018 ዓ.ም. እንደሚሰጥ በድጋሚ እናሳውቃለን። 👉 ተማሪዎች የጠዋቱን ፈተና ከጨረሱ በኋላ ለምሳ ወደ ትምህርት ቤቱ ስለሚመለሱ፣ ምሳቸውንና የመጠጥ ውኃቸውን ይዘው መምጣት ይኖርባቸዋል። 👉 በፈተናው የመጀመሪያ ቀን ጠዋት 1፡30 ላይ ሁሉም ተማሪዎች በትምህርት ቤቱ ቅጥር ግቢ እንዲገኙ በጥብቅ እናሳስባለን። መልካም የፈተና ጊዜ እንመኛለን! የየህምዳር የቤተሰብ ትምህርት ቤት

2
የፈተና መስጫ የጊዜ ሰሌዳ
165
3
Sin texto...
161
4
Sin texto...
154
5
6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የፈተና መልስ መስጫ ወረቀት አጠቃቀም ዙሪያ  ሊያውቋቸው የሚገቡ  ጉዳዮች ✅የተማሪዎች መለያ ቁጥር እና የትምህርት ዓይነት መለያ ቁጥር ለእያንዳንዳቸው በተቀመጠው ሳጥን ውስጥ ከላይ ወደ ታች መፃፍ አለበት፡፡ ✅ በተፃፈው መለያ ቁጥር ፊት ለፊት የተፃፈውን ቁጥር የያዘውን አራት ማዕዘን ቅንፍ (Square Bracket) ብቻ ማጥቆር አለበት፡፡ ✅ ተማሪዎች የመረጡትን መልስ ትይዩ በተሰጠው አራት ማዕዘን ቅንፍ (Square Bracket) ላይ በትክክል ማጥቆር አለባቸው፡፡ ✅ ተማሪዎች ያጠቆሩትን መልስ መቀየር ቢፈልጉ መጀመሪያ ያጠቆሩትን የአራት ማዕዘን ቅንፍ (Square Bracket) በደንብ ማጥፋት አለባቸው፡፡ ✅በአንድ ረድፍ ከአንድ በላይ መልስ (የአራት ማዕዘን ቅንፍ/Square Bracket) ማጥቆር የተከለከለ ነው፡፡ ✅ ለመፃፍ እና ለማጥቆር ከተፈቀደው ቦታ ውጭ ምንም አይነት ፅሁፍም ሆነ ጭረት ማድረግ የተከለከለ ነው፡፡ ✅ለመፃፍ ከተፈቀደው ቦታ ውጭ ተፅፎ ወይም ትንሽ ጭረት እና ነጥብ ከተገኘ የመልስ መስጫ ወረቀቱ ሙሉ  በሙሉ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡ ✅ መልስ በሚጠቆርበት ጊዜ እርሳሱ ከተሰጠው አራት ማዕዘን ቅንፍ (Square Bracket) መውጣት የለበትም። ከወጣም በማጥፊያ ማጥፋት ይጠበቅባችኋል። ✅መልስ መስጫ ኮርነር ላይ ያሉትን አራት ጠርዞች መንካትም ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡ ✅ ተፈታኞች የመልስ መስጫ ወረቀታቸውን በንፅህና መያዝ አለባቸው ማለትም እንዳይቆሽሽ፣ እርጥበት  እንዳይነካው፤ እንዳይቀደድ እና እንዳይታጠፍ መጠንቀቅና ሙሉ ኃላፊነት መውሰድ አለባቸው፡፡ ✅ በእስክሪብቶ መፃፍ አይፈቀድም። ስለዚህ እርሳስ፣ ላጲስ እና መቅረጫ አይለያችሁ ✅ ፈተና ጨረስኩ ብሎ አላስፈላጊ የሆነ ነገር፤ ስዕል ወይም ሌላ ከጀርባም ይሁን ከፊት ፖሊሲ ም። ✅ በጣም የተቀረፀ ሹል እርሳስ በምንጠቀም ወቅት ወረቀቱ እንዳይቀደድ መጠንቀቅ አለብን።      የህምዳር የቤተሰብ ት/ቤት 👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
158
6
የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች+5
የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች
161
7
የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች+5
የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች
161
8
ለክቡራን የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ተፈታኝ ተማሪ ወላጆች ለልጆቻችሁ የተዘጋጀው የኦረንቴሽን ፕሮግራም በሰላም ተጠናቋል። በፕሮግራሙ ወቅት ስለ ከተማ አቀፍ ፈተና፣ የዝግጅት ሂደት የሚፈተኑበት ክፍል እና የፈተና ሥነ-ሥርዓት አስፈላጊ ማብራሪያዎች ለተማሪዎች ተሰጥተዋል።
161
9
Sin texto...
170
10
ከ1ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ለሆናችሁ ተማሪዎች በሙሉ! የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት በተከታዮቹ መስኮች ራሳችሁን የምታንጹበት ታላቅ የክረምት ስልጠና አዘጋጅቶላችኋል። 🤖በፈንዳሜንታል ኦፍ ኤ.አይ፣ 💻 ፕሮግራሚንግ፣ 🧠 ማሽን ለርኒንግ፣ ⚙️ በሮቦቲክስ እና IOT፣ 📊 ዳታ ሳይንስ እና በሌሎችም የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ዘርፎች ራሳችሁን የምታንጹበት ታላቅ የክረምት ስልጠና ተዘጋጅቶላችኋል። እስከ ሰኔ 30፤ 2018 ዓ.ም ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ በተከታዩ የጉግል ፎርም https://forms.gle/uDGPmQsiZcWWeNuRA በመጠቀም ይመዝገቡ።
170
11
ለ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ወላጆች በ2018 የትምህርት ዘመን ለሚካሄደው የኦሪየንቴሽን (Orientation) ፕሮግራም ተማሪዎች በተከታታይ መርሃ ግብር መሠረት እንዲገኙ እናሳስባለን። 🔹 6ኛ ክፍል 📅 አርብ፣ ሰኔ 5/2018 ዓ.ም. 🕑 ጠዋት 2፡00 📍 ጀሞ 🕓 የመመለሻ ሰዓት፡ 4፡00 🔹 8ኛ ክፍል 📅 አርብ፣ ሰኔ 5/2018 ዓ.ም. 🕓 ከረፋዱ 4፡00 📍 ዋቆ ጉቱ ቁጥር 2 🕕 የመመለሻ ሰዓት፡ 6፡00 🚌 ለትራንስፖርት ክፍያ የፈጸሙ ተማሪዎች ትምህርት ቤት ዋና ግቢ የምትገኙበት ሰዓት • 6ኛ ክፍል፡ 1፡50 • 8ኛ ክፍል፡ 3፡50 ⚠️ ዘግይቶ መምጣትም ሆነ መቅረት አይፈቀድም። ተማሪዎች በተወሰነው ሰዓት በመገኘት በፕሮግራሙ ሙሉ በሙሉ እንዲሳተፉ ይጠበቃል። ከሰላምታ ጋር ትምህርት ቤቱ
251
12
ለየህምዳር የቤተሰብ ት/ቤት የተማሪ ወላጆች በሙሉ:-👇 👉በ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ምክንያት ሰኞ፣ግንቦት 24/2018ዓ.ም፣ ማክሰኞ፣ግንቦት 25/2018ዓ.ም እና ረቡዕ፣ግንቦት 26/2018ዓ.ም ትምህርት የማይኖር መሆኑን እናሳውቃለን።                       ት/ቤቱ
699
13
ለየህምዳር የቤተሰብ ት/ቤት የተማሪ ወላጆች በሙሉ:-👇 👉በ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ምክንያት ሰኞ፣ግንቦት 24/2018ዓ.ም፣ ማክሰኞ፣ግንቦት 25/2018ዓ.ም እና ረቡዕ፣ግንቦት 26/2018ዓ.ም ትምህርት እንደማይኖር መሆኑን እናሳውቃለን።                       ት/ቤቱ
1
14
ለየህምዳር የቤተሰብ ት/ቤት የተማሪ ወላጆች በሙሉ:-👇 👉ረቡዕ፣ ግንቦት 19/2018ዓ.ም የኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል ስለሆነ ትምህርት አይኖርም። 👉ሐሙስ፣ግንቦት 20/2018ዓ.ም የበዓል ማግስት ስለሆነ ትምህርት እንደማይኖር እናሳውቃለን።                       ት/ቤቱ
807
15
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2018 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ፣ የ8ኛ እና የ6ኛ ክፍል የሁለተኛ ሴሚስተር ከተማ አቀፍ ሞዴል ፈተና መስጫ ጊዜ ሰሌዳ (ግንቦት 6/2018 ዓ.ም)+1
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2018 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ፣ የ8ኛ እና የ6ኛ ክፍል የሁለተኛ ሴሚስተር ከተማ አቀፍ ሞዴል ፈተና መስጫ ጊዜ ሰሌዳ (ግንቦት 6/2018 ዓ.ም)
1 089
16
እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን!👏👏👏 ናትናኤል ጌጤነው የህምዳር ቤተሰብ ትምህርት ቤት ካፈራቸው ምርጥ ተማሪዎች አንዱ ነው። በደረሰበት ደረጃ እና ባሸነፈው ዓለም አቀፍ ውድድር  እጅግ በጣም ደስተኞች ነን እና እጅግ በጣም እንኮራለን!!!! የህምዳር ቤተሰብ ትምህርት ቤት!
921
17
Sin texto...
861
18
🚨 ታሪካዊ ድል ለኢትዮጵያ! በአማዞን (AWS) የዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ውድድር ኢትዮጵያዊው ወጣት አሸነፈ! 🇪🇹🏆 #Ethiopia | ባለፉት ቀናት የዓለምን ትኩረት በሳበውና ከ10,000 በላይ የዓለም ሀገራት ተወዳዳሪዎች በተሳተፉበት የዓለም ትልቁ የአማዞን (Amazon Web Services) የቴክኖሎጂ ውድድር፤ ኢትዮጵያዊው የ24 ዓመቱ ሶፍትዌር መሃንዲስ ናትናኤል ጌጤነው ዘለቀ የዓለም አቀፍ የፈጠራ አሸናፊ (Global Innovation Award) ሆኗል! ናትናኤል የሰራው "Ivy" የተሰኘው አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ቴክኖሎጂ፣ ኢንተርኔት በሌለበት ሁኔታ በሞባይል ስልኮች ላይ እየሰራ ተማሪዎችን የሚያስተምር ዘመን አሻጋሪ የቴክኖሎጂ ውጤት ነው። የአማዞን ዋና ኢንጂነሮች የህንድ፣ የአውሮፓ እና የአሜሪካ ግዙፍ የቴክኖሎጂ ተቋማትን ስራ ወደ ጎን በመተው የናትናኤልን ስራ "የላቀ የቴክኖሎጂ ፈጠራ" በማለት በአንደኛነት መርጠውታል። ይህ የአማዞን ሽልማት የውድድሩ ማብቂያ ሳይሆን የትልቅ ራዕይ ጅማሮ ነው። ናትናኤል ይህንን ቴክኖሎጂ ወደ ተግባር በመቀየር በመላው አፍሪካ የሚገኙ ተማሪዎችን ተደራሽ ለማድረግ ዝግጅቱን አጠናቋል። በዚህ ወሳኝ ሳምንት ድምፃችሁን በመስጠት ከጎኑ ለቆማችሁ ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን ደስ አለን! ኢትዮጵያዊ ፈጠራ በዓለም መድረክ አሸንፏል! 🇪🇹🔥 ​#technology #innovation #artificialintelligence #ethiopianexcellence #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa
702
19
https://youtu.be/HxKE3DhxNf4?si=hfMJX8cC4cbPOV29
624
20
Congratulations!👏👏👏 Nathaniel Getu is one of the best students that the Yehmdar Family School has produced. We are happy and proud of the level he has reached and the competition he has won.       Yehmdar Family School!
593