ch
Feedback
Yehmdar Family School 1-8 Campus 2017E.C

Yehmdar Family School 1-8 Campus 2017E.C

前往频道在 Telegram

OFFICIAL PAGE

显示更多
887
订阅者
无数据24 小时
无数据7
+2030

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
六月 '26
六月 '26
+14
在0个频道中
五月 '26
+26
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+9
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+14
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+8
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+34
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+36
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+21
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+23
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+45
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+9
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+21
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+29
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+24
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+12
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+13
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+8
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+32
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+30
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+29
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+37
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+56
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+30
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+59
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+28
在1个频道中
Get PRO
五月 '24
+30
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+37
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+40
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+39
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+46
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+589
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
11 六月0
10 六月+1
09 六月+2
08 六月0
07 六月+1
06 六月0
05 六月0
04 六月+1
03 六月+1
02 六月+4
01 六月+4
频道帖子
ለ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ወላጆች በ2018 የትምህርት ዘመን ለሚካሄደው የኦሪየንቴሽን (Orientation) ፕሮግራም ተማሪዎች በተከታታይ መርሃ ግብር መሠረት እንዲገኙ እናሳስባለን። 🔹 6ኛ ክፍል 📅 አርብ፣ ሰኔ 5/2018 ዓ.ም. 🕑 ጠዋት 2፡00 📍 ጀሞ 🕓 የመመለሻ ሰዓት፡ 4፡00 🔹 8ኛ ክፍል 📅 አርብ፣ ሰኔ 5/2018 ዓ.ም. 🕓 ከረፋዱ 4፡00 📍 ዋቆ ጉቱ ቁጥር 2 🕕 የመመለሻ ሰዓት፡ 6፡00 🚌 ለትራንስፖርት ክፍያ የፈጸሙ ተማሪዎች ትምህርት ቤት ዋና ግቢ የምትገኙበት ሰዓት • 6ኛ ክፍል፡ 1፡50 • 8ኛ ክፍል፡ 3፡50 ⚠️ ዘግይቶ መምጣትም ሆነ መቅረት አይፈቀድም። ተማሪዎች በተወሰነው ሰዓት በመገኘት በፕሮግራሙ ሙሉ በሙሉ እንዲሳተፉ ይጠበቃል። ከሰላምታ ጋር ትምህርት ቤቱ

2
ለየህምዳር የቤተሰብ ት/ቤት የተማሪ ወላጆች በሙሉ:-👇 👉በ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ምክንያት ሰኞ፣ግንቦት 24/2018ዓ.ም፣ ማክሰኞ፣ግንቦት 25/2018ዓ.ም እና ረቡዕ፣ግንቦት 26/2018ዓ.ም ትምህርት የማይኖር መሆኑን እናሳውቃለን።                       ት/ቤቱ
531
3
ለየህምዳር የቤተሰብ ት/ቤት የተማሪ ወላጆች በሙሉ:-👇 👉በ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ምክንያት ሰኞ፣ግንቦት 24/2018ዓ.ም፣ ማክሰኞ፣ግንቦት 25/2018ዓ.ም እና ረቡዕ፣ግንቦት 26/2018ዓ.ም ትምህርት እንደማይኖር መሆኑን እናሳውቃለን።                       ት/ቤቱ
1
4
ለየህምዳር የቤተሰብ ት/ቤት የተማሪ ወላጆች በሙሉ:-👇 👉ረቡዕ፣ ግንቦት 19/2018ዓ.ም የኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል ስለሆነ ትምህርት አይኖርም። 👉ሐሙስ፣ግንቦት 20/2018ዓ.ም የበዓል ማግስት ስለሆነ ትምህርት እንደማይኖር እናሳውቃለን።                       ት/ቤቱ
663
5
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2018 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ፣ የ8ኛ እና የ6ኛ ክፍል የሁለተኛ ሴሚስተር ከተማ አቀፍ ሞዴል ፈተና መስጫ ጊዜ ሰሌዳ (ግንቦት 6/2018 ዓ.ም)+1
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2018 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ፣ የ8ኛ እና የ6ኛ ክፍል የሁለተኛ ሴሚስተር ከተማ አቀፍ ሞዴል ፈተና መስጫ ጊዜ ሰሌዳ (ግንቦት 6/2018 ዓ.ም)
957
6
እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን!👏👏👏 ናትናኤል ጌጤነው የህምዳር ቤተሰብ ትምህርት ቤት ካፈራቸው ምርጥ ተማሪዎች አንዱ ነው። በደረሰበት ደረጃ እና ባሸነፈው ዓለም አቀፍ ውድድር  እጅግ በጣም ደስተኞች ነን እና እጅግ በጣም እንኮራለን!!!! የህምዳር ቤተሰብ ትምህርት ቤት!
921
7
没有文字...
861
8
🚨 ታሪካዊ ድል ለኢትዮጵያ! በአማዞን (AWS) የዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ውድድር ኢትዮጵያዊው ወጣት አሸነፈ! 🇪🇹🏆 #Ethiopia | ባለፉት ቀናት የዓለምን ትኩረት በሳበውና ከ10,000 በላይ የዓለም ሀገራት ተወዳዳሪዎች በተሳተፉበት የዓለም ትልቁ የአማዞን (Amazon Web Services) የቴክኖሎጂ ውድድር፤ ኢትዮጵያዊው የ24 ዓመቱ ሶፍትዌር መሃንዲስ ናትናኤል ጌጤነው ዘለቀ የዓለም አቀፍ የፈጠራ አሸናፊ (Global Innovation Award) ሆኗል! ናትናኤል የሰራው "Ivy" የተሰኘው አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ቴክኖሎጂ፣ ኢንተርኔት በሌለበት ሁኔታ በሞባይል ስልኮች ላይ እየሰራ ተማሪዎችን የሚያስተምር ዘመን አሻጋሪ የቴክኖሎጂ ውጤት ነው። የአማዞን ዋና ኢንጂነሮች የህንድ፣ የአውሮፓ እና የአሜሪካ ግዙፍ የቴክኖሎጂ ተቋማትን ስራ ወደ ጎን በመተው የናትናኤልን ስራ "የላቀ የቴክኖሎጂ ፈጠራ" በማለት በአንደኛነት መርጠውታል። ይህ የአማዞን ሽልማት የውድድሩ ማብቂያ ሳይሆን የትልቅ ራዕይ ጅማሮ ነው። ናትናኤል ይህንን ቴክኖሎጂ ወደ ተግባር በመቀየር በመላው አፍሪካ የሚገኙ ተማሪዎችን ተደራሽ ለማድረግ ዝግጅቱን አጠናቋል። በዚህ ወሳኝ ሳምንት ድምፃችሁን በመስጠት ከጎኑ ለቆማችሁ ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን ደስ አለን! ኢትዮጵያዊ ፈጠራ በዓለም መድረክ አሸንፏል! 🇪🇹🔥 ​#technology #innovation #artificialintelligence #ethiopianexcellence #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa
702
9
https://youtu.be/HxKE3DhxNf4?si=hfMJX8cC4cbPOV29
624
10
Congratulations!👏👏👏 Nathaniel Getu is one of the best students that the Yehmdar Family School has produced. We are happy and proud of the level he has reached and the competition he has won.       Yehmdar Family School!
593
11
+8
没有文字...
831
12
🌷እንኳን ደስ አላችሁ!🌴 ☄️ 💥Congratulations!🌟 የ2018 የትምህርት ዘመን የ3ተኛው  ሩብ  አመት  ከ1ኛ_3 ኛ  ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ,Best Behavior ,Best handwriting and Best Dressing Cod ላይ ተማሪዎች የማበረታቻ ሽልማት ሸልመናል።!! የህምዳር የቤተሰብ ት/ቤት ከ1-8 ቅርንጫፍ
530
13
📆 አርብ፣ ሚያዝያ 30 ቀን 2018 ዓ.ም የተከበራችሁ የተማሪዎች ወላጆች፣ እሁድ፣ ግንቦት 2 ቀን 2018 ዓ.ም የልጅዎን የትምህርት ፍላጎት በተመለከተ እንዲሁም የትምህርት እርምጃውን/እርምጃዋን ለማጠናከር በወላጆችና በመምህራን መካከል በሚደረገው ግልጽ ውይይት (Open House Program) ላይ እንዲገኙ በአክብሮት እንጋብዛለን። በተጨማሪም በ3ኛው ሩብ ዓመት ልጅዎ ያስመዘገበውን/ያስመዘገበችውን ውጤት፣ ባህሪ እና አጠቃላይ መገለጫ በተመለከተ እንዲሁም ማሻሻል እና ተጨማሪ ድጋፍ ሊያስፈልገው/ሊያስፈልጋት በሚችሉ ትምህርቶች ዙሪያ ውይይት እናደርጋለን። 🕒 ሰዓት፦ ጠዋት ከ3፡00 እስከ 5፡30 እባክዎ ይህንን ጠቃሚ ስብሰባ ለመካፈል በሰዓቱ እንዲገኙ እናሳስባለን። ⚠️ ማስታወሻ፦ በዚህ ፕሮግራም ላይ ተማሪዎች አይሳተፉም። ✍️ በስብሰባው ላይ ሊገኙ የሚችሉት ትክክለኛ ወላጅ (አባት/እናት) ወይም ህጋዊ አሳዳጊ ብቻ ናቸው። የህምዳር የቤተሰብ ት/ቤት ከ1-8 ቅርንጫፍ ከአክብሮት ሰላምታ ጋር።
600
14
+3
没有文字...
642
15
+7
❤💖ውድ የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች እነዚህን የ2015 እና 2016 የሚኒስትሪ ጥያቄዎች በመስራት🙇‍♂️🙇‍♀️ ተለማመዱ💖❤
0
16
+5
没有文字...
0
17
+5
没有文字...
0
18
+9
没有文字...
0
19
S.S short notes@G_8 social studies@ch_6.doc
0
20
ለየህምዳር የቤተሰብ ት/ቤት የተማሪ ወላጆች በሙሉ:- 👉አርብ ፣ ሚያዝያ 2/2018ዓ.ም የስቅለት በዓል ስለሆነ ትምህርት አይኖርም፡፡ 👉ቅዳሜ ፣ ሚያዝያ 3/2018ዓ.ም የቅዳሜ ትምህርት አይኖርም፡፡ 👉ሰኞ ፣ ሚያዝያ 5/2018ዓ.ም የትንሳኤ በዓል ማግስት ስለሆነ ትምህርት እንደማይኖር እናሳውቃለን፡፡                  ት/ቤቱ
0