cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Amen Electrical Technology Official®

✅We provide professional #training supported by workshop and on-site training which is unique in its kind. Let's be a reason for the change of others'lives! Buy ads: https://telega.io/c/amenelectricaltechnology 👉 @electricexpert 📱0911585854 📱0118644716

Show more
Advertising posts
22 977Subscribers
+424 hours
+177 days
-8830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

✅ #ስልጠና_የሚጀምርበትን_ቀን ✅#የስልጠና_ማሰታወቂያ(19ኛ ዙር) ====================== 👉በዙ ወጣቶች ስራ የለም ሲሉ ይደመጣሉ❗️አዎ እውነት ነው አሁን ላይ ሙያ የሌለው ሰው የመቀጠር እድሉ እጅግ ጠባብ ነው የራሱን ስራ ለመስራትም ሙያ ያስፈልጋል። ሙያ ያላቸው ወጣቶች ግን ተለምነው ነው የሚሰሩት ከፍተኛ ተከፋይም ናቸው። በግል ልስራም ቢሉ ከነሱ የሚጠበቀው በግል ሊያሰራ የሚችል እንደ #ህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርጋታ ያሉ ስልጠናዎችን መሰልጠን ነው የሚጠበቅባቸው። 👉ትልቁ ጥያቄ ግን እንዴት ብቁ ባለሙያ ልሁን ነው❓መልሱ ቀላል ነው እንደ ህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታና እንደ ቧንቧ መስመር ዝርግታ ወዘተ ያሉ ስልጠናዎችን በወርክሾፕ ስልጠና  ብቻ ብቁ ባለሙያ እናደርጋችኋለን የሚሉ ማሰልጠኛ ተቋማት ካሉ እነሱ #ውሸታሞች ናቸው። በህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ብቁ ባለሙያ ለመሆን #የሳይት_ላይ ልምምድ እጅግ አስፈላጊ ነው። ለዛ ነው ማሰልጠኛችን ከዚህ በፊት በ15 ዙሮች በሳይትና በወርክሾፕ ልምምድ ስልጠና ያሰልጠናቸውን ሰልጣኞች ስልጠናቸውን እንዳጠናቀቁ ሁሉንም ያስቀጠረው። እንዳንዶችን ገና ስልጠናቸውን እንኳን ሳይጨርሱ የስራ ውል ተፈራርመው ሥራ ጀምረው ነበር። 👉 አሁን እየሰለጠኑ ያሉትንም እንደጨረሱ እንድንልክላቸው ብዙ ድርጅቶች ጠይቀውናል። 👉እናንተም መሰልጠንና የሙያ ባለቤት መሆን እንዲሁም ከፍተኛ ተከፋይ መሆን ወይም የራሳችሁን ስራ ለመጀመር ሃሳቡ ካላችሁ 19ኛውን ዙር  በሳይትና በወርክሾፕ ልምምድ የሚሰጠዉን #የህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርጋታ_ስልጠና ተመዝገቡና ስልጠናውን ጀምሩ። ❌ብዙዎች ከዚህ በፊት #የተሳሳተ_ቦታ ሂደው አንዳንዶች ስልጠናውን እንዳጋመሱ ፣ ብዙዎች ደግሞ ስልጠና ጨርሳችኋል ተብለው የስልጠና የምስክር ወረቀት ከወሰዱ በኋላ ወደእኛ መተው ደግመው ስልጠናውን የሰለጠኑ አሉ❗️እናንተም ለ2 ጊዜ ወጭ እንዳትዳረጉ #አሜን_የሙያ_ማሰልጠኛን  ተቀዳሚ ምርጫችሁ አድርጉ❗️ 👉እኛ ደግሞ በዘርፉ አንቱ የተባሉ ባለሙያ እንደምናረግዎ ከዚህ በፊት ከተቋማችን የሰለጠኑትና አሁን ስራ ላይ ያሉት ምስክር ናቸው❗️ 👉 በአይነቱ ልዩ የሆነውንና #ሰኞ ፣ #ረቡዕና_ሐሙስ በሳምንት 3 ቀናት ጥዋት ከ3-6 ሰዓት ለ 2  ወራት በወርክሾፕና በሳይት ላይ ልምምድ   የሚሰጠውን የህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ስልጠና #ሐሙስ_ሚያዝያ  10/08/2016ዓ.ም ጥዋቱ 3:00 ላይ #ቦሌ_ሚካኤል በሚገኘው ማሰልጠኛችን የተጀመረ  ሲሆን እስካሁን #ያልተመዘገባችሁ_ውስን_ቦታዎች_ስላሉን_ሳይሞላባችሁ ቀድማችሁ  በመመዝገብ  በሚመጣው #ረቡዕ_ሚያዝያ 16, 2016 ዓ.ም  መጀመር እንደምትችሉ በአክብሮት እናሳስባለን። 👉 ምንም ስራ የሌላችሁ ስልጥናችሁ የራሳችሁን ስራ መጀመር ወይም ተቀጥራችሁ ከፍተኛ ደሞዝ ተከፋይ መሆን ትችላላችሁ❗️ስራ ላይ ያላችሁም ተጨማሪ ገቢ የምታገኙበት ዘርፍ ነው❗️ 👉ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️የሙያ ባለቤት ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️ 👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️ ✅ #ሙሉ_ክፍያው 7200 ብር ሲሆን በአንድ ጊዜ ለሚከፍሉ የ1000 ብር ቅናሽ አለው❗️ ✅ክፍያ  በዳሽን ባንክ ፣ በአቢሲንያ ባንክ ወይም በአዋሽ ባንክ የድርጅቱ አካውንቶች ገቢ በማድረግና የከፍሉበትን ደረሰኝ ይዞ #ቢሮ_በመምጣት ወይም #በቴሌግራም_በመላክ መመዝገብ ይቻላሉ። #ዳሽን_ባንክ:- 0100167460011 #በአቢሲንያ_ባንክ: 88939409 #አዋሽ_ባንክ :- 01304709096500 Amen institute of technology ✅#ለተጨማሪ_መረጃ ✅#ለቲክቶክ:- tiktok.com/@amenelectricaltechnology ✅#ለቴሌግራም https://t.me/joinchat/AAAAAE2DpDe9fPGCTupqTg ✅#ለዩቱብ፦ https://www.youtube.com/watch?v=azoLC_Io30k&t=20s=1 0118644716 0911585854
Show all...
Amen Electrical Technology on TikTok

@amenelectricaltechnology 9555 Followers, 220 Following, 19.3k Likes - Watch awesome short videos created by Amen Electrical Technology

👍 18
ዛሬ የተጀመረውን ስልጠና የመቀላቀልና ስራ የመጀመር ፍላጎት ያላችሁ አሁንም ውስን ቦታዎች አሉን መቀላቀል ትችላላችሁ❗️
Show all...
👍 4
ሰላም ውድ የአሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ ቤተሰቦች 3:00 ላይ ቲክቶክ ላይ ላይቭ ይጠብቁን ❗️ ሀሳብ አስተያየታችሁን መስጠት እንዲሁም ጥያቄ ካላችሁ እንወያያለን ❗️ http://tiktok.com/@amenelectricaltechnology
Show all...
✅ #ስልጠና_ቀን_ማሳወቅ ለነገ ሐሙስ በ10/08/2016 ዓ.ም ስልጠና ለመጀመር የህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርግታ ስለጠና ለመሰልጠን የተመዘገባችሁና ስልካችሁ ባለመስራቱ ምክንያት ተደውሎ መረጃ ያልተነገራችሁ  ነገ ጥዋት ስልጠናው ሰለሚጀምር ጥዋት 2:00 ላይ ቦሌ ሚካኤ በሚገኘው ማሰልጠኛችን በመገኘት እንድትጀምሩ በአክብሮት እናሳስባለን። መልካም ስልጠና❗️ አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ
Show all...
👍 7
✅#የስራ_ማስታወቂያ 🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸 👉ከዚህ በፊት ከማሰልጠኛችን የሰልጥናችሁና አሁን ላይ በፕሮጀክት መጠናቀቅ ወይም በግል ጉዳይ ምክንያት አሁን ስራ ላይ ያልሆናችሁ ባለሙያዎች ከዚህ በታች በሚገኘው የቴሌግራም ሊንክ ሙሉ ስማችሁን ፣ ስልክ ቁጥራችሁን፣ የትምህርት ደረጃችሁን ላኩልን። 👉የሚፈለገው ብዛት 5 ባለሙያ 👉የስራው አይነት ኤሌክትሮ ሜካኒካል ስራ 👉ማስታወቂያው የሚቆየው ወይም መላክ የምትችሉት እስከ ነገ ጥዋት 2 ሰዓት ብቻ 👉ቀድመው የላኩ የ 5 ባለሙያዎች ዝርዝር ለድርጅቱ የሚላክ ይሆናል። 👉ስለዚህ ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች እስከ ነገ 2:00 ሰዓት (10/08/2016ዓ.ም) ሙሉ ስማችሁን፣ ስልክ ቁጥራችሁን፣ የትምህርት ደረጃችሁንና የሰለጠናችሁበትን ዘርፍ በዚህ ሊንክ @electricexpert እንድትልኩልን እናሳስባለን።  👉ከተጠቀሰው ሰዓትና ቀን በኋል መላክ አይቻልም። #አሜን_የኤሌክትሪክ_ስራና_ማሰልጠኛ_ማዕከል
Show all...
👍 9
✅#የስልጠና_ማሰታወቂያ(19ኛ ዙር) ====================== 👉በዙ ወጣቶች ስራ የለም ሲሉ ይደመጣሉ❗️አዎ እውነት ነው አሁን ላይ ሙያ የሌለው ሰው የመቀጠር እድሉ እጅግ ጠባብ ነው የራሱን ስራ ለመስራትም ሙያ ያስፈልጋል። ሙያ ያላቸው ወጣቶች ግን ተለምነው ነው የሚሰሩት ከፍተኛ ተከፋይም ናቸው። በግል ልስራም ቢሉ ከነሱ የሚጠበቀው በግል ሊያሰራ የሚችል እንደ #ህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርጋታ ያሉ ስልጠናዎችን መሰልጠን ነው የሚጠበቅባቸው። 👉ትልቁ ጥያቄ ግን እንዴት ብቁ ባለሙያ ልሁን ነው❓መልሱ ቀላል ነው እንደ ህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታና እንደ ቧንቧ መስመር ዝርግታ ወዘተ ያሉ ስልጠናዎችን በወርክሾፕ ስልጠና  ብቻ ብቁ ባለሙያ እናደርጋችኋለን የሚሉ ማሰልጠኛ ተቋማት ካሉ እነሱ #ውሸታሞች ናቸው። በህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ብቁ ባለሙያ ለመሆን #የሳይት_ላይ ልምምድ እጅግ አስፈላጊ ነው። ለዛ ነው ማሰልጠኛችን ከዚህ በፊት በ15 ዙሮች በሳይትና በወርክሾፕ ልምምድ ስልጠና ያሰልጠናቸውን ሰልጣኞች ስልጠናቸውን እንዳጠናቀቁ ሁሉንም ያስቀጠረው። እንዳንዶችን ገና ስልጠናቸውን እንኳን ሳይጨርሱ የስራ ውል ተፈራርመው ሥራ ጀምረው ነበር። 👉 አሁን እየሰለጠኑ ያሉትንም እንደጨረሱ እንድንልክላቸው ብዙ ድርጅቶች ጠይቀውናል። 👉እናንተም መሰልጠንና የሙያ ባለቤት መሆን እንዲሁም ከፍተኛ ተከፋይ መሆን ወይም የራሳችሁን ስራ ለመጀመር ሃሳቡ ካላችሁ 19ኛውን ዙር  በሳይትና በወርክሾፕ ልምምድ የሚሰጠዉን #የህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርጋታ_ስልጠና ተመዝገቡና ስልጠናውን ጀምሩ።ብዙዎች ከዚህ በፊት #የተሳሳተ_ቦታ ሂደው አንዳንዶች ስልጠናውን እንዳጋመሱ ፣ ብዙዎች ደግሞ ስልጠና ጨርሳችኋል ተብለው የስልጠና የምስክር ወረቀት ከወሰዱ በኋላ ወደእኛ መተው ደግመው ስልጠናውን የሰለጠኑ አሉ❗️እናንተም ለ2 ጊዜ ወጭ እንዳትዳረጉ #አሜን_የሙያ_ማሰልጠኛን  ተቀዳሚ ምርጫችሁ አድርጉ❗️ 👉እኛ ደግሞ በዘርፉ አንቱ የተባሉ ባለሙያ እንደምናረግዎ ከዚህ በፊት ከተቋማችን የሰለጠኑትና አሁን ስራ ላይ ያሉት ምስክር ናቸው❗️ 👉 በአይነቱ ልዩ የሆነውንና #ሰኞ ፣ #ረቡዕና_ሐሙስ በሳምንት 3 ቀናት ከጥዋት 3:00-6:00  በወርክሾፕና በሳይት ላይ ልምምድ   የሚሰጠውን የህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ስልጠና #ሐሙስ_ሚያዝያ  10/08/2016ዓ.ም ጥዋቱ 3:00 ላይ #ቦሌ_ሚካኤል በሚገኘው ማሰልጠኛችን የሚጀመር ሲሆን እስካሁን #ያልተመዘገባችሁ_ቦታ_ሳይሞላባችሁ ቀድማችሁ  በመመዝገብ  በተጠቀሰው ቀን መጀመር እንደምትችሉ በአክብሮት እናሳስባለን። 👉 ምንም ስራ የሌላችሁ ስልጥናችሁ የራሳችሁን ስራ መጀመር ወይም ተቀጥራችሁ ከፍተኛ ደሞዝ ተከፋይ መሆን ትችላላችሁ❗️ስራ ላይ ያላችሁም ተጨማሪ ገቢ የምታገኙበት ዘርፍ ነው❗️ 👉ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️የሙያ ባለቤት ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️ 👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️ ✅ክፍያ  በዳሽን ባንክ ፣ በአቢሲንያ ባንክ ወይም በአዋሽ ባንክ የድርጅቱ አካውንቶች ገቢ በማድረግና የከፍሉበትን ደረሰኝ ይዞ #ቢሮ_በመምጣት ወይም #በቴሌግራም_በመላክ መመዝገብ ይቻላሉ። #ዳሽን_ባንክ:- 0100167460011 #በአቢሲንያ_ባንክ: 88939409 #አዋሽ_ባንክ :- 01304709096500 Amen institute of technology ✅#ለተጨማሪ_መረጃ ✅#ለቲክቶክ:- tiktok.com/@amenelectricaltechnology ✅#ለዩቱብ፦ https://www.youtube.com/watch?v=azoLC_Io30k&t=20s=1 0118644716 0991156969 0911585854
Show all...
Amen Electrical Technology on TikTok

@amenelectricaltechnology 9555 Followers, 220 Following, 19.3k Likes - Watch awesome short videos created by Amen Electrical Technology

👍 16 2