cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Amen Electrical Technology Official®

✅We provide professional #training supported by workshop and on-site training which is unique in its kind.Let's be a reason for the change of others' lives! Learn on #TikTok: http://tiktok.com/@amenelectricaltechnology 📱0991156969 📱0118644716

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
22 659
مشترکین
-124 ساعت
-267 روز
-20430 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

#ማስታወቂያ_ሰኔ_30 ===== ↪️#የዕድሉ_ተጠቃሚ_ላልሆናችሁ ❗️ 1⃣.  ያድረግነው 20%  ልዩ የክረምት ቅናሽ የሚጠናቀቀው  ሰኔ 30, 2016 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ ከወዲሁ በመመዝገብ የዕድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ተጋብዘዋል❗️ 2⃣. ትላንት #ሐሙስ በ 20/10/2016 ዓ.ም የተጀመረውን ስልጠና መቀላቀል የምትፈልጉ #ሰኞ#ማክሰኞ እና #አርብ ከ3-6:30   መሆኑን አውቃችሁ #ሰኞ  ጥዋት 3:00 ላይ በመገኘት ስልጠናውን እንድትጀምሩ❗️ 3⃣. በቅርብ የሚጀምሩትን #የቅዳሜና #እሁድ እንዲሁም #የማታ ስልጠናዎችን መሰልጠን ለምትፈልጉም #የልዩ_ቅናሹ ጊዜ ሳይጠናቀቅ ተመዝግባችሁ እንድሰለጥኑ እናሳስባለን❗️ 4⃣. ስለጠናው የሚሰጠው በወርክሾፕና በሳይት ልምምድ በመሆኑ እጅግ ብቁ ባለሙያ የሚያደርጋችሁ ሲሆን ስልጠናችሁን ስታጠናቅቁ #የተቋሙን_ምዘና እና #የCOC_ምዘና ተመዝናችሁ ብቁ ለሆናችሁ ሰልጣኞች 2 ሰርተፍኬት የሚሰጣችሁ ሲሆን ብቁ ላልሆኑ ደግሞ ክፍተታቸው ተለይቶ  ተጨማሪ ስልጠና ተሰቷቸው ለ 2 ኛ ጊዜ የሚመዘኑ ይሆናል 5⃣. ስልጠናችሁን ስታጠናቅቁ ከተለያዩ ድርጅቶች ጋር የሥራ ዕድሎችን የምታገኙ ይሆናል❗️ 6⃣. ለክፍያ መጠኑ ካላይ ያለውን ብሮሼር ይመልከቱ❗️ አድራሻችን፦ #ቦሌ_ሚካኤል_የቅዱስ_ሚካኤል_ቤተክርስቲያን_ህንፃ_2ኛ ፎቅ ✅#ለተጨማሪ_መረጃ TikTok: tiktok.com/@amenelectricaltechnology Phone: 0118644716 0991156969 ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️ በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️        አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ (የኤሌክትሪክ ሥራና ማሰልጠኛ ማዕከል)
نمایش همه...
👍 5 2
✅ #ማስታወቂያ_ሰኔ_30 ===== ↪️#የዕድሉ_ተጠቃሚ_ላልሆናችሁ ❗️ 1⃣.  ያድረግነው 20%  ልዩ የክረምት ቅናሽ የሚጠናቀቀው  ሰኔ 30, 2016 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ ከወዲሁ በመመዝገብ የዕድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ተጋብዘዋል❗️ 2⃣. ትላንት #ሐሙስ በ 20/10/2016 ዓ.ም የተጀመረውን ስልጠና መቀላቀል የምትፈልጉ #ሰኞ ፣ #ማክሰኞ እና #አርብ ከ3-6:30   መሆኑን አውቃችሁ #ሰኞ  ጥዋት 3:00 ላይ በመገኘት ስልጠናውን እንድትጀምሩ❗️ 3⃣. በቅርብ የሚጀምሩትን #የቅዳሜና #እሁድ እንዲሁም #የማታ ስልጠናዎችን መሰልጠን ለምትፈልጉም #የልዩ_ቅናሹ ጊዜ ሳይጠናቀቅ ተመዝግባችሁ እንድሰለጥኑ እናሳስባለን❗️ 4⃣. ስለጠናው የሚሰጠው በወርክሾፕና በሳይት ልምምድ በመሆኑ እጅግ ብቁ ባለሙያ የሚያደርጋችሁ ሲሆን ስልጠናችሁን ስታጠናቅቁ #የተቋሙን_ምዘና እና #የCOC_ምዘና ተመዝናችሁ ብቁ ለሆናችሁ ሰልጣኞች 2 ሰርተፍኬት የሚሰጣችሁ ሲሆን ብቁ ላልሆኑ ደግሞ ክፍተታቸው ተለይቶ  ተጨማሪ ስልጠና ተሰቷቸው ለ 2 ኛ ጊዜ የሚመዘኑ ይሆናል 5⃣. ስልጠናችሁን ስታጠናቅቁ ከተለያዩ ድርጅቶች ጋር የሥራ ዕድሎችን የምታገኙ ይሆናል❗️ አድራሻችን፦ #ቦሌ_ሚካኤል_የቅዱስ_ሚካኤል_ቤተክርስቲያን_ህንፃ_2ኛ ፎቅ ✅#ለተጨማሪ_መረጃ TikTok: tiktok.com/@amenelectricaltechnology Phone: 0118644716 0991156969 ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️ በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️        አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ (የኤሌክትሪክ ሥራና ማሰልጠኛ ማዕከል)
نمایش همه...
👍 11 1
https://vm.tiktok.com/ZMr6XS47L/ ✅#ታላቅ_የምስራች❗️ ===== 👉ሰላም ወድ የአሜን ኤሌክትሪካል ቲክኖሎጂ ቤተሰቦች እንደሚታወቀው  ድርጅታችን አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከዚህ በፊት በ18 ዙሮች አሰልጥኖ ያስመረቀና ስራ ያስቀጠረ መሆኑ ያታወቃል። 👉ከዚህ በፊት የፋሲካን በዓል ምክንያት በማድረግ ያደረግነውን ቅናሺ እጅግ በጣም ብዙ ቁጥር ያላቸው ወጣቶች እድሉን ተጠቅመው  ከስራ አጥነት ስራ አማርጦ ወደ መስራት ተሸጋግረውበታል። 👉አሁንም መጪውን የክረምት ወቅት ምክንያት በማድረግ ወጣቶች ወይም ተማሪዎች ትርፍ ጊዚያቸውን ተጠቅመው  በአጭር ጊዜ ሙያ ሰልጥነው የሙያና  የስራ ባለቤት እንዲሆኑ ከመደበኛው ክፍያ 20% ቅናሽ ማድረጋችን ይታወቃል።  በዚህም ብዙ ሰልጣኞች የተመዘገቡ ሲሆን ሐሙስ የሚጀምረውን ከጥዋት 3-6 ሰዓት  የሚሰጠውንና ለ 2 ወራት የሚቆየውን እጅግ አድቫንስድ የሆነውን 22ኛ ዙር የህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ በወርክሾፕና በሳይት ልምምድ ሰልጥነው አንቱ የተባሉ ባለሙያ ይሁኑ❗️ 👉በሌሎች ፈረቃዎችም ማለትም የማታ እንዲሁም በቅዳሜና እሁድ መመዝገብና ስልጠናውን  ስልጥነው የሙያ ባለቤት መሆን ስራ ላይ ከሆኑ ደግሞ ተጨማሪ ገቢ ማግኘት ይችላሉ❗️ 👉ተጨማሪ መረጃዎችን ወይም የምንለቃቸውን አጫጭር ትምህርቶች ከፈለጉ  አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ በለው በመፃፍ ቴሌግራም፣ፌስቡክና ድህረገፅ ላይ ያገኙናል❗️ አድራሻችን፦ #ቦሌ_ሚካኤል_የቅዱስ_ሚካኤል_ቤተክርስቲያን_ህንፃ_2ኛ ፎቅ ✅#ለተጨማሪ_መረጃ Website: www.amenelec.com TikTok: tiktok.com/@amenelectricaltechnology Telegram: https://t.me/amenelectricaltechnology Facebook: https://www.facebook.com/ameninstitutetechnology?mibextid=ZbWKwL You tube https://www.youtube.com/watch?v=azoLC_Io30k&t=20s=1 Phone: 0118644716 0911585854 0991156969 ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️ በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️        አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ (የኤሌክትሪክ ሥራና ማሰልጠኛ ማዕከል)
نمایش همه...
TikTok · Amen Electrical Technology

Check out Amen Electrical Technology’s video.

👍 12 1
✅#የስልጠና_ቀን(22ኛው ዙር) ======== 👉#ሰኞ፣#ረቡዕ ፣ #ሐሙስና #አርብ ከጥዋቱ 3:00 -6:30 የሚሰጠው ልዩ የክረምት የህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ስልጠና  #ሐሙስ በ 20/10/2016 ዓ.ም ይጀመራል። 👉ቆይታው ለ 45 ቀን ሲሆን ስልጠናው የሚሰጠው እጅግ ውብ በሆነው #ወርክሾፓችንና_በሳይት_ላይ_ልምምድ ሲሆን ስልጠናውን ሲጨርሱ በቀጥታ #ስራ_የምናስቀጥርዎ ይሆናል❗️ 👉 ክፍያ በድርጅቱ አካውንቶች ወይም በካሺ መክፈል የሚችሉ ሲሁን 20% የተደረገበትን የክፍያ መጠን ለማወቅ ብሮሼሩን ይመልከቱ❗️ 👉#በቅዳሜና_እሁዱ ፈረቃ መሰልጠን የምትፈልጉ ቀድመው ለተመዘገቡ #ሁለት ሰልጣኞች ብቻ ቦታ ያለን ሲሆን የሚመጣው ቅዳሜ በ15/10/2016 ዓ.ም  ስልጠናውን መጀመር ይኖርባችኋል❗️ ✅#ለተጨማሪ_መረጃ #ድህረገፅ፦ www.amenelec.com 0118644716 0911585854 0991156969 ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️ በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️        አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ (የኤሌክትሪክ ሥራና ማሰልጠኛ ማዕከል)
نمایش همه...
👍 12
Photo unavailableShow in Telegram
ውድ ደንበኛችን እንኳን ለኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል አደረሰዎ! በዓሉ የሠላም፣ የፍቅር፣ የደስታ እና የመተሳሰብ እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን! ኢድ ሙባረክ!       አሜን ኢንስቲትዩት ቴክኖሎጂ (ኤሌክትሪክ ሥራና ሙያ ማሰልጠኛ)
نمایش همه...
👍 24
ውድ ደንበኛችን እንኳን ለኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል አደረሰዎ! በዓሉ የሠላም፣ የፍቅር፣ የደስታ እና የመተሳሰብ እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን! ኢድ ሙባረክ! አሜን ኢንስቲትዩት ቴክኖሎጂ (ኤሌክትሪክ ሥራና ሙያ ማሰልጠኛ)
نمایش همه...
#አስደሳች_ዜና ❗️ ======= እንኳን ደስ አላችሁ መልካም ዜና ልዩ የክረምት ስልጠና ከታላቅ ቅናሽ ጋር❗️ 👉ሰላም ውድ  የአሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ ቤተሰቦች #ተማሪዎችና_አዲስ_ተመራቂዎች የክረምቱን የረፍት ጊዜያቸውን ተጠቅማችሁ የሙያና የሥራ  ባለቤት  የሚሆትሆኑበትን #ልዩ_የክረምት_ስልጠና_በታላቅ_ቅናሽ ይዘን እንደመጣን ስናበስራችሁ በደስታ ነው❗️ 👉በዚህ ለአጭር ጊዜ በሚቆየው ቅናሽችን ቀድመው በመመዝገብ የሙያ ባለቤት እንዲሆኑ ተጋብዘዋል❗️ 👉 ስልጠናው የሚሰጠው #በወርክሾፕና_በሳይት_ልምምድ ሲሆን ከዚህ በታች ከተጠቀሱት ፈረቃዎች የሚመቻችሁን በመምረጥ መመዝገብ ትችላላችሁ❗️ 1⃣. #የጥዋት_ፈረቃ 2⃣. #የከሰዓት_ፈረቃ  3⃣. #የማታ_ፈረቃ 4⃣. #የቅዳሜና_እሁድ 5⃣. በግል 👉መሰልጠን የምትፈልጉ #ቦሌ_ሚካኤል --የቅዱስ ሚካኤል ህንፃ 2ኛ ፎቅ በመምጣት #ይመዝገቡና እጅግ ማራኪ በሆነው #ወርክሾፓችንና በተለያዩ #ሳይቶቻችን #ይሰልጥኑ❗️ፍፁም ተግባራዊ ስልጠና❗️ 👉ክፍያ በካሺ ወይም  ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የድርጅቱ አካውንቶች ገቢ በማድረግና የከፍሉበትን ደረሰኝ ይዞ #ቢሮ_በመምጣት ወይም #በቴሌግራም_በመላክ መመዝገብ ይቻላሉ። #ዳሽን_ባንክ:- 0100167460011 #በአቢሲንያ_ባንክ: 88939409 #የኢትዮጵያ_ንግድ_ባንክ: 1000454398932 #አዋሽ_ባንክ :- 01304709096500 Amen institute of technology ✅#ለተጨማሪ_መረጃ 0118644716 0911585854 0991156969 ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️ በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️        አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ (የኤሌክትሪክ ሥራና ማሰልጠኛ ማዕከል)
نمایش همه...
👍 13 3
https://vm.tiktok.com/ZMMbB3nqC/ ✅ #ስለስልጠና_በተደጋጋሚ_የተጠየቁ_8_ጥያቄዎችና_ሙሉ_ማብራሪያ ================ 👉ሰላም ውድ የአሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ ቤተሰቦች ቃል ኪዳን እባላለሁ የአሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ ስታፍ ነኝ  ዛሬ በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎችንና መልሶቻቸውን ይዠላችሁ መጥቻለሁ። በተናጠል ለመመለስ ብንሞክርም በጣም ብዙ ተከታዮቻችን የሚጠይቁን ጥያቄዎች ስለሆኑ ለሁላችሁም ቪዲዮ መስራት አስፈላጊ ሆኖ ስላገኘነው ሁሉም ጋ እንዲደርስ ሼር  እያደረጋችሁ እስከ መጨረሻው እንድትከታተሉኝ  በአክብሮት እጠይቃለሁ። ከዛ በፊት ግን የቲክቶክ ቻናላችን ቤተሰብ ያልሆናችሁ ካላችሁ በጣም ብዙ እጅግ ጠቃሚ ት/ቶችን ታገኛላችሁ ቤተሰብ ሁኑ። አሁን በብዛት ወደ ሚጠየቁት ጥያቄዎችና መልሶች ልሂድ: - 1⃣. ስልጠናውን ስንጨርስ ሰርተፍኬት አለው ወይ❓ 2⃣. ስልጠናውን ለመሰልጠን መሰፈርቱ ምንድን ነው? የት/ት ደረጃ ይጠይቃል ወይ❓ 3⃣. ክፍለ ሀገር ቅርንጫፍ  አላችሁ ወይ❓ 4⃣. አድራሻችሁ የት ነው❓ 5⃣. የምሰጡት ስልጠና ደረጃ ስንት ነው❓ 6⃣. የስልጠናው ቆይታ ለምን ያህል ጊዜ ነው ❓ 7⃣. ስንጨርስ የስራ ቅጥር እድል አለው ወይ❓ 8⃣. በ online መሰልጠን ያቻላል ወይ❓ ወዘተ የሚሉት በተደጋጋሚ የሚጠየቁ  ጥያቄዎች ሲሆኑ ዛሬ የነዚህን ጥያቄዎች መልሶች ይዠ መጣቻለሁ። 1⃣. ስልጠናውን ስንጨርስ ሰርተፍኬት አለው ወይ❓ #መልስ፦ 👉ስልጠናውን ሲያጠናቅቁና COC ተመዝነው ብቁ ከሆኑ 2 የምስክር ወረቀቶችን ይወስዳሉ። 1. የስልጠና ምስክር ወረቀ ይሰጣል ከማሰልጠኛ ተቋማችን 2. የCOC ምዝና የምስክር ወረቀት  ከአዲስ አበባ ከተማ  COC ማዕከል  2⃣. ስልጠናውን ለመሰልጠን መሰፈርቱ ምንድን ነው? የት/ት ደረጃ ይጠይቃል ወይ❓ #መልስ፦ 👉ስልጠናው የሙያ ስልጠና እንደመሁኑ መጠን  ለመሰልጠን  የት/ት ደረጃ  አይጠይቅም ነገር ግን ስልጠናውን ለመሰልጠን ማንበብና መፃፍ መቻል አለባቸው። 3⃣. ክፍለ ሀገር ቅርንጫፍ  አላችሁ ወይ❓ #መልስ:- 👉ክፍለ ሀገር ምንም አይነት ቅርንጫፍ የለንም። ነግር ግን የስልጠና ፍላጎት ያላችሁ  ኮመንት ላይ እንድንጀመር የምትፈልጉበትን አካባቢ ፃፉልን። 4⃣. አድራሻችሁ የት ነው❓ #መልስ:- 👉የወርክሾፕና የክፍል ስልጠናው ቦሌ ሚካኤል ከቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስትያን ፊት ለፊት ቀለበት መንገዱን ተሻግዝ የሚገኘው ህንፃ 3ኛ ፎቅ ሲሆን የሳይት ላይ ልምምዱን ድርጅታችን አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ በተቋራጭነት በያዛቸው ሳይቶች ለርስዎ የሚቀርብዎትን በመምረጥ መለማመድ ይችላሉ። 5⃣. የምሰጡት ስልጠና ደረጃ ስንት ነው❓ #መልስ:- 👉የምንሰጠው ስልጠና ከደረጃ 1 እስከ ደረጃ -4 ካሉት የብቃት አሃዶች አንድን ባለሙያ ብቁ ያደርጋሉ ተብለው የተመረጡትን የብቃት አሃዶች ሲሆን የአጭር ጊዜ የሙያ ስልጠና ነው። 6. የስልጠናው ቆይታ ለምን ያህል ጊዜ ነው ❓ #መልስ:- 👉የስልጠናው ቆይታ እንደ ስልጠናው ቀንና ሰዓት የሚወሰን ሲሆን ከ 1ወር እስከ 3 ወራት መጨረስ ይቻላል። 7⃣. ስንጨርስ የስራ ቅጥር እድል አለው ወይ❓ #መልስ፦ 👉አዎ በትክክል ሲጀመር የኛ ባለሙያዎች ገና ስልጠናቸውን እንኳን እስከሚያጠናቅቁ አይቆዩም ስራ ሲቀጠሩ 3 ወይም 4 ክላስ ሲቀራቸው ቀድመው ተቀጥረው ከድርጅቶች ጋር በመነጋገር ስልጠናቸውን ፈቃድ ተሰቷቸው ስልጠናቸውን ያጠናቀቁ ብዙዎች ናቸው። እስካሁን በ15 ዙሮች ያሰለጠናቸውን ባለሙያዎች ሁሉንም አስቀጥረናል። አንድ ጊዜ ብቻ ሳይሆን በብሮጀክት መጠናቀቅና በተለያዩ ምክንያቶች ከተቀጠሩበት ድርጅት ጋር ሲለያዩም ለ 2ኛ እና ለ3ኛ ጊዜ ያስቀጥርናቸው አሉ። 8⃣. በ online መሰልጠን ይቻላል ወይ❓ #መልስ፦ 👉ሲጀመር ከኛ ማሰልጠኛ  በዓካል ካሰልጠን በኋላ የተግባር ምዘና እና ኢንተርቪው ጥያቄዎች አሉ በዚህ መልኩ ይመዘኑና ብቁ ከሆኑ ለCOC ምዝና ቀጠሮ እናስይዝላቸዋለን። ብቁ ካልሆኑ ደግሞ ደክም ያሉበት ላይ ተጨማሪ የክህሎት ስልጠና ይሰጣቸውና እንደገና ተመዝነው ለCOC ቀጥሮ እናስይዝላቸዋለን።   ነገር ግን ይህን ሁሉ ሳታልፉ በ online ብቻ ሰልጥናችሁ COC መመዝንና የተቋሙን የምስክር ወረቀት ማግኘት አይቻልም። ምክንያቱም ይህ ስልጠና የተግባር ስልጠና ነው የወርክሾፕ ልምምድ ብቻ በቂ አይደለም ብለን በሳይትም ልምምድ ጭምር የምንሰጠው ስልጠና ስለሆነ ስልጣኞ በካል ተገኝተው መለማመድና ብቁ ባለሙያ መሆን አለባቸው። ነገር ግን ዩቱዩብ ላይና እዚህ ቲክቶክ ላይ የለጥፍናቸውን በስታንዳርድ ዙሪያና ሌሎች ቲወሪ ክፍሎችን ተከታትሎ ለተግባር ስልጠና  ወደ ማሰልጠኛችን ቢመጣ የስልጠና ጊዜውን ማሳጠር ይችላል። እኛም ቲወሪ ፓርቱን ፈትነን ክፍተት ካለበት ክፍተቱ ተሞልቶ ብቁ ሆኖ በአጭር ጊዜ መውጣት ይችላል። 👉በመጨረሻም ሌሎች ተጨማሪ ግልፅ ያልሆኑላችሁ ጥያቄዎች ካሉ ኮመንት መስጫው ላይ ፃፉልኝ በቀጣይ መልሳቸውን ወደናንተ ይዠ እመለሳለሁ። ይህን ቪዲዮ ሌሎች ጋ እንዲደርስ ደጋግማችሁ ኮፒሊንክ በማድረግ ተባበሩ። 👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️ አመስግናለሁ🙏
نمایش همه...
TikTok · Amen Electrical Technology

73 likes, 6 comments. “#foryoupageofficiall #foryourpage #foryoupage #foryou #virall #viral #viralvideo #ethiopian_tik_tok #electricaltips #electricalwiring #electric #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #training #trainingday #Amen #ethiopian_tik_tok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 @Master Abinet Kebede @ታኩር @mensur @Memar መማር @Jon Daniel 🥷”

4👍 2
✅#ማሳሰቢያ ========= 👉#ቅዳሜና #እሁድ ለመሰልጠን ተመዝግባችሁ ዛሬ ያልተገኛችሁ ነገ ጥዋት 3 ሰዓት ላይ በመገኘት ስልጠናችሁን እንድትከታተሉ እናሳስባለን❗️
نمایش همه...
👍 6 4
Reminder❗️
نمایش همه...
👍 8
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.