cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

@mensurabdulkeniofficial

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Show more
Advertising posts
221 517Subscribers
+24624 hours
+1 6737 days
+8 25730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ውድ አድማጮቼ:- ሰላም ለእናንተ ይሁን! የመላው ዓለም የሬድዮና ቲቪ ጋዜጠኞች ሁሉ የዘወትር ስጋት በሆነው (የህክምና ባለሙያዎች Laryngitis በሚሉት ህመም) ምክንያት ድምጼ በመዘጋቱ ለጊዜው ለሬድዮ ስቱድዮ በማይመች ሁኔታ ላይ መገኘቴን በመግለጽ የቀጥታ ስርጭት ላይ አለመኖሬን አሳውቄ ነበር። ሆኖም ነገሩ በማህበራዊ ሚድያው ላይ እጅጉን ተጋኖ ተመልክቼዋለህ። "ወደ ስራ ላይመለስ ይችላል" የሚሉ ግምቶችንም ሳይቀር አንብቤያለሁ። ስለጤንነቴ ለተጨነቃችሁ ሁሉ ልባዊ ምስጋናዬን እያቀረብኩኝ - የህክምና ቃሉ ከባድ መስሎ ታይቶ ካልሆነ በስተቀር -  ነገሩ በጉንፋን ቫይረስ ሊመጣ ከሚችል የተለመደ የድምጽ ሳጥን ኢንፌክሽን (የድምጽ መታፈን) የተለየ እንዳልሆነ ለማሳወቅ እወዳለሁ። ለክፉ የማይሰጥ የጥቂት ቀናት ጉዳይ ብቻ ነው። ግፋ ቢል ከማንቸስተር ሲቲና አርሰናል ጨዋታ በፊት (ዓርብ ወይም እሁድ) ወደ ስቱዲዮ እመለሳለሁ። በመልዕክት ማድረሻ መንገዶች ሁሉ ቀና ምኞታችሁን ለገለጻችሁልኝ ሁሉ ለእናንተ ያለኝን ፍቅርና አክብሮት ተቀበሉኝ። አመሰግናለሁ። የሚወዳችሁ አክባሪያችሁ መንሱር አብዱልቀኒ
Show all...
ውድ አድማጮቼ:- ሰላም ለእናንተ ይሁን! የህክምና ባለሙያዎች Laryngitis በሚሉት ህመም ምክንያት ድምጼ በመዘጋቱ ለጊዜው ለሬድዮ ስቱድዮ በማይመች ሁኔታ ላይ እገኛለሁ። በዚህ ምክንያት ዛሬ በብስራት-ስፖርት የቀጥታ ስርጭት ላይ አልኖርም። ሆኖም ከዚህ በፊት በሬድዮ ያልተላለፉ የዩቲዩብ ዝግጅቶቼ ተቀናብረው ይቀርባሉ። ለዚህም ትልቅ ይቅርታ እጠይቃችኋለሁ። ወደ ስቱዲዮ ተመልሼ  በተለመዱ ወቅታዊ ርዕሶች እስካገኛችሁ እጓጓለሁ። አመሰግናለሁ። የሚወዳችሁ አክባሪያችሁ መንሱር አብዱልቀኒ
Show all...
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። https://www.youtube.com/watch?v=b_6HUjUd7M0
Show all...
ሌላው ውዝግብ ለኦሎምፒክ ቡድኑ ይጫወት? አይጫወት? | Kylian Mbappé | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

#MensurAbdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #ብስራት_ስፖርት

በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። https://www.youtube.com/watch?v=destNjTq8tg
Show all...
አዲሱ ፔሌ? አዲሱ ቪኒሲየስ? ወይስ ራሱ ኤንደሪክ? | Endrick | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

#MensurAbdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #ብስራት_ስፖርት

በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። https://www.youtube.com/watch?v=tztpiq-lwvk
Show all...
ለቻምፒየንስ ሊግ አለማለፍ የሚያስከትለው ጣጣና ጉዳቱ። | Manchester United | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

#MensurAbdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #ብስራት_ስፖርት

በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። https://www.youtube.com/watch?v=K3TCpPPWlxQ
Show all...
የሁለገቡ ተከላካይ አገልግሎት ለመጨረሻው ፍልሚያ። | Takehiro Tomiyasu | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

#MensurAbdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #ብስራት_ስፖርት

Sign in and get access to detailed information

We will reveal these treasures to you after authorization. We promise, it's fast!