cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Info Health Service (አይ ኤች ኤስ የጤና ማዕከል, IHS Health and Wellness Consultation Center )

አገልግሎታችን በአካል ቀርበው ለማግኘት፤ ለማማከር፥ ቀጠሮ_ለማስያዝ በ 0913744598 ላይ ይደውሉ። #ጎተራ_ንፋስ_ስልክ_ማሞ_ራሚ_ህንፃ_4ኛ_ፎቅ_ ላይ ያገኙናል።

Show more
Advertising posts
11 400Subscribers
-924 hours
-537 days
-18330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

   #CPD_Training_ማክሰኞ_ይጀምራል ETHIO_MEDICAL_TRAINING_CENTER            #የፊታችን_ማክሰኞ_ሚያዚያ_22_ጀምሮ #BASIC_lIFE_SUPPORT (BLS) ስልጠና እንጀምራለን። #15CEU ይይዛል። ስልጠናው ለማንኛውም የጤና ባለሙያዎች  የሚሰጥ ስለሆነ በ 0921785903 ደውለው ይመዝገቡ። #ሰልጣኞች፦ ➯ ሀኪሞች ➯ ነርሶች ➯ ፋርማሲዎች ➯ ለላብ ባለሙያዎች እና ለሌሎችም የሚሆን https://t.me/ethiomedicaltrainingplc ባሉበት ሁነው ይደውሉ!!! ይመዝገቡ። 0921785903 አድራሻ፦ ጎተራ ንፋስ ስልክ ማሞ ባቡር  ፌርማታ ሲደርሱ ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ
Show all...
   #CPD_Training_ነገ_ጧት_ይጀምራል ETHIO_MEDICAL_TRAINING_CENTER            #የፊታችን_ቅዳሜ_ሚያዚያ_19_ጀምሮ #Pain_management ስልጠና እንጀምራለን። #15CEU ይይዛል። ስልጠናው ለማንኛውም የጤና ባለሙያዎች  የሚሰጥ ስለሆነ በ 0921785903 ደውለው ይመዝገቡ። #ሰልጣኞች፦ ➯ ሀኪሞች ➯ ነርሶች ➯ ፋርማሲዎች ➯ ለላብ ባለሙያዎች እና ለሌሎችም የሚሆን https://t.me/ethiomedicaltrainingplc ባሉበት ሁነው ይደውሉ!!! ይመዝገቡ። 0921785903 አድራሻ፦ ጎተራ ንፋስ ስልክ ማሞ ባቡር  ፌርማታ ሲደርሱ ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ
Show all...
👍 3
በዘር የሚተላለፉ የተለያዩ በሽታዎች አሉ። እነርሱን በማወቅ ሊጠነቀቁ ይገባል። ይመልከቱትና ይወቁዋቸው። ሰብስክራ... https://youtube.com/watch?v=MuJC4EvqIaw&si=I-Vb5F2ttxVuA_Pd
Show all...

🔥 2
የብዙዎች ምርጫ ነን!!❤️❤❤    #CPD_Training ETHIO_MEDICAL_TRAINING_CENTER            #የፊታችን_ቅዳሜ_ሚያዚያ_19_ጀምሮ #Pain_management ስልጠና እንጀምራለን። #15CEU ይይዛል። ስልጠናው ለማንኛውም የጤና ባለሙያዎች  የሚሰጥ ስለሆነ በ 0921785903 ደውለው ይመዝገቡ። #ሰልጣኞች፦ ➯ ሀኪሞች ➯ ነርሶች ➯ ፋርማሲዎች ➯ ለላብ ባለሙያዎች እና ለሌሎችም የሚሆን https://t.me/ethiomedicaltrainingplc ባሉበት ሁነው ይደውሉ!!! ይመዝገቡ። 0921785903 አድራሻ፦ ጎተራ ንፋስ ስልክ ማሞ ባቡር  ፌርማታ ሲደርሱ ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ
Show all...
የብዙዎች ምርጫ ነን!!❤️❤❤    #CPD_Training ETHIO_MEDICAL_TRAINING_CENTER            #የፊታችን_ቅዳሜ_ሚያዚያ_19_ጀምሮ #Pain_management ስልጠና እንጀምራለን። #15CEU ይይዛል። ስልጠናው ለማንኛውም የጤና ባለሙያዎች  የሚሰጥ ስለሆነ በ 0921785903 ደውለው ይመዝገቡ። #ሰልጣኞች፦ ➯ ሀኪሞች ➯ ነርሶች ➯ ፋርማሲዎች ➯ ለላብ ባለሙያዎች እና ለሌሎችም የሚሆን https://t.me/ethiomedicaltrainingplc ባሉበት ሁነው ይደውሉ!!! ይመዝገቡ። 0921785903 አድራሻ፦ ጎተራ ንፋስ ስልክ ማሞ ባቡር  ፌርማታ ሲደርሱ ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ
Show all...
የድህረወሊድ እንክብካቤ (postnatal care) 👨‍👦👨‍👦👨‍👦👨‍👦👨‍👦👨‍👧👨‍👧👨‍👧👨‍👧👨‍👧👨‍👧👨‍👧👨‍👧 ዩቲዩብ ላይ ገብታችሁ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁልን ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አድርጉልን። ሰርቲፋይ ለመሆን ብዙ ሰብስክራይብ እና ብዙ ሰዓት ይቀረናል። ላላወቃችሁ ደግሞ በዩቲዩብ ጀምረናልና ጎራ ብላችሁ እዩን። ሊንኩ 👇👇👇👇 https://youtube.com/channel/UCM2HMbAuepuSrLQGVvhLUHw አንድ ሴት ከወለደች በኋላ ሊደረግላት የሚገቡ ሙያዊ እገዛ ፣ ምክር እና  አስተምሮ የድህረ ወሊድ እንክብካቤ እንለዋለን። ይህም ከወለደችበት ደቂቃ አንስቶ እስከ አርባ አምስተኛ ቀን ድረስ የሚደርስ ሲሆን እንደ እርግዝና ጊዜ ሁሉ ለእናት ጤና አስጊ የሆኑ ችግሮች ጎልተው የሚታዩበት ወቅት ስለሆነ እና ለተወለደው ጨቅላም የተለዪ አደገኛ ሁኔታዎች ሊከሰቱ ስለሚችል ክትትል እና እንክብካቤ ማድረግ ብልህነት ነው። ውስብስብ ችግሮቹ ምንድናቸው? በዚህ ወቅት የሚፈጠሩ ቸግሮች በርግዝና ጊዜ የነበሩ አልያም አዲስ የተፈጠሩ ሊሆኑ ይችላሉ። ከእነዚህም መካከል • የማህፀን ኢንፌክሽን • ደም መፍሰስ • ግፊትና ማንቀጥቀጥ • የጡት ህመም • የቁስል መፈታት • ፊስቱላ • የሳንባ ምች • የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን • ኪንታሮት • የደም መርጋት አደገኛ ምልክቶች ምንድናቸው? በእናት ወይም በልጅ ላይ የሚከሰቱ ዋናዋና የጤና ችግሮች ሲታዩ ያለምንም ቅድመሁኔታ ወደ ወለድሽበት  ጤና ተቋም በመሄድ አስፈላጊውን ህክምና ማድረግ ያሻል። የእናት አደገኛ ምልክቶች 1. ትኩሳት 2. ከፍተኛ ራስ ምታት እና የአይን ብዥታ 3. የሰውነት አብጠት 4. የሽንት ወይም ሰገራ አለመቆጣጠር 5. ራስ መሳት 6. የጡት እብጠትና ህመም 7. ሳል እና አየር ማጠር 8. ሽታ የለው ፈሳሽ በማህፀን መኖር የልጅ አደገኛ ምልክቶች 1. የፈጠነ አተነፋፈስ 2. ጡት አለመጥባት 3. የማያቋርጥ ለቅሶ 4. ትኩሳት 5. የሰውነት ቢጫ መሆን 6. የሽንትና ሰገራ አለመውጣት . 👇👇👇👇👇👇👇 ይቀጥላል በድህረ ወሊድ ወቅት የሚጠቅሙ ተጨማሪ ምክሮች #አመጋገብ ከወሊድ በኋላ ገንቢ እና ጠጋኝ ምግቦችን መመገብ የተለመደ እና የሚበረታታ ጉዳይ ሲሆን አትክልት እና ፍራፍሬ ጨምሮ ጤነኛ አመጋገብ ማዘውተር ተገቢ ነው። ቅባት፣ ጮማ፣ጨውና ቅመማቅመም ማብዛት ለጤና መታወክ ስለሚያጋልጥ መጠንቀቅ ያሻል። በኦፕራሲዮን ከወለደች በአንዳንድ ማህበረሰብ ስጋ እና የወተት ተዋፅዖ መውሰድ ቁስል እንዳይድን እንዲያመረቅዝ ያደርጋል የሚል የተሳሳተ አስተሳሰብ ስለሆነ ኦፕራሲዮን ያደረገሽን ሃኪም በፅሞና መከታተል ወይም መጠየቅ ተገቢ ነው። #ቀጠሮ ከወለድሽ በኋላ ክትትሉ ስለሚቀጥል በ7ኛ ቀን እና በ45 ቀን አንቺ እና ልጅሽ በወለድሽበት ጤና ተቋም መታየት መልካም ነው። #እንቅስቃሴ በብዙ ማህበረሰብ አራስ ቤት ውስጥ እንድትወሰን እነዳትንቀሳቀስ ጓዳ ውስጥ እንድትሆንና ተከልላ እንድትቀመጥ የሚደረጉ ሲሆን የማይበረታታ እና ያረጀ ፋሽን ስለሆነ ቤት ውስጥ መጠነኛ መደበኛ እንቅስቃሴ እንድታደርግ አየር እና የፀሃይ ብርሃን እንድታገኝ ያስፈልጋል። ባለመንቀሳቀስ ምክንያት የደም መርጋት ፣ ኢንፌክሽን፣ የሆድ ድርቀት እና የአጥንት መሳሳት ሊከሰት ይችላል። አራሷ በሚመቻት መጠንና ሰዓት እንድትንቀሳቀስ ማበረታታት ያስፈልጋል። #የአካል ንፅህና በማህፀን የወለደች እናት በወለደችበት ቀን ገላዋን መታጠብ የምትችል ሲሆን በደንገጡር ታግዛ ካልሆነም ተቀምጣ እንድትታጠብ ይመከራል። በኦፕራሲዮን ከወለደች ደግሞ ከ72 ሰዓት በኃላ መታጠብ እንደሚቻል ሳይንስ ያስቀምጣል። #የመራቢያ አካላት ንፅህና የመራቢያ አካል ላይ የተደረገ መለስተኛ ቀዶጥገና ካለ በቀን 4-6 ጊዜ ለብ ባለውሃ ለ10ቀናት ያህል መታጠብ ያስፈልጋል። ጨው እና ዲቶል እንዲሁም ሌሎች በሃኪም ያልታዘዙ ባዕድ ነገሮች መጨመር ወይም መቀባት ለኢንፌክሽንና ለቁስል መፈታት ስለሚያጋልጥ መጠንቀቅ ያስፈልጋል። #የረካቤ ስጋ ከወሊድ በኋላ የመራቢያ አካላት ቁስለት ብግነት እና እብጠት ከዳነ አና አንቺ የግንኙነት ፍላጎት ካለሽ ግንኙነት አይከለከልም። ይህም ከ4-6ሳምንት በኋላ እንደሆነ ሳይንስ ቢያስቀምጥም በተለያየ ቤተ እምነቶች ከ45ቀናት በኋላ እንደሚፈቀድ ተቀምጣሉ። #የወሊድ መከላከያ አንድ ሴት ከወለደች በኋላ ከ45ቀናት ጀምሮ እርግዝና ሊከሰት ይችላል። ምንም እንኳን የወርአበባ ባይመጣም ጡት ብቻ የምታጠባም ቢሆን መቶበመቶ እርግዝና ሊከላከል ስለማይችል አስቀድሞ መጠንቀቅ ግድ ነው። #የልጅ ክትባት ከወለድሽ በኋላ ወዳውኑ የሚሰጡ ክትባቶች ልጅሽ ማግኘቱ ካረጋገጥሽ በኋላ የቀጣይ ቀጠሮ ይዘሸ መሄድን አትርሺ ልጅሽ እንደተወለደ ፣ 45 ቀኑ ፣ በ10 ሳምንቱ ፣ በ14 ሳምንቱ፣ በ6 ወሩ እንዲሁም በ9 ወሩ ክትባት መውሰድ እንዳለበት አስታውሺ ክትባቶቹ ከፖሊዮ፣ ከኩፍኝ ፣ከቲቢ ፣ ከተቅማጥ ፣ ከሳንባምች ፣ ከቴታነስ ፣ ከጉበት ቫይረስ ፣ ከማጅራት ገትር ፣ ከትክትክ እና ሌሎች አደገኛ ህመሞች እንደሚከላከል አስቢ። #የልጅ እጥበት ያለጊዜው የተወለደ ልጅ ከሆነ ማጠብ ሙቀት ከሰውነቱ እንዲባክን ስለሚያደርግ በቂ ኪሎ እስከሚያገኝ በዋይፕስ መጥረግ ይቻላል። በጊዜው የተወለደ ለልጅ ከሆነ ግን ከተወለደ 24 ሰዓታት በኋላ ሞቅ ባለ ቤት ውስጥ ለብ ባለ ውሃ አጥቦ በንፁህ ጨርቅ በማድረቅ አቅፎ ማሞቅ ያስፈልጋል። #የጡት ማጥባትና የልጅ አመጋገብ ከተወለደ ደቂቃ እስከ 6ወራት የእናት ጡት ብቻ መስጠት ለልጁ ጤንነትና ተመጣጣኝ እድገት ወሳኝ ሚና አለው። ውሃ መስጠት ፣ ቂቤ ማላስ እንዲሁም ስኳር በጥብጦ ማጠጣት የመይደገፉ ኋላቀር አሰራሮች መሆናቸው አውቀሽ ለ6 ወራት ጡት ብቻ መጥባትን ልማድ እናድርግ። #ፀሃይ ማሞቅ ከወለድሽ 7-10ቀናት ጀምሮ ልጅሽን የፀሃይ ብርሃን በየቀኑ ማሳየት ያስፈልጋል። ልጅሽን ምንም ሳትቀቢ የጠዋት ፀሃይ 30-40ደቂቃ ማሞቅ እድገቱ የተስተካከለ እና አጥንቱ የጠነከረ እንዲሆን ያደርጋል። ማጠቃለያ፦  ሳይንሳዊ ዳራ ከሌላቸው አጉል አስተሳሰቦች ተላቀን የነቃና ጤነኛ ማህበረሰብ ለመፍጠር ሁላችንም የድርሻችን እንወጣ። ዶ/ር ነጋልኝ መቻል https://t.me/jossiale2022
Show all...

👍 12 1
#እርጉዞች #እንድመገቧቸው #የሚመከሩ 10 #ጠቃሚ #ምግቦች 1. እንቁላል፡ 12 አይነት ጠቃሚ ቫይታሚን ከመያዙም በላይ በቂ ማዕድናትንና ፕሮቲንን በመያዙ ነው። አስተማማኝ የፅንስ እድገት እንድኖር ስለሚያደርግም ነው። 2. አቮካዶ፡ ፎሊክ አሲድ የሚባለውን ንጥረ ነገር በበቂ ሁኔታ በመያዙ ነው። ፎሊክ አሲድ የፅንሱ አንጎልና ነርቭ የሚሰራበትና የሚዳብርበት ንጥረ ነገር ነው። 3. ካሮት፡ ወሳኝ ነው። ለፅንሱ አጥንት፡ ጥርስና አይን እድገት ቱልቁን ድርሻ ስለሚይዝ ነው። 4. አሳ (Salmon የሚባለው)፡ ኦሜጋ 3 ፋቲ አሲድ ስላለው የአንጎልንና የአይንን እድገትና ጤንነትን ጥሩ ያደርጋል። 5. ቦለቄ፡ በተለይ በርግዝና የመጀመሪያው ወር ቢጠቀሙት በጀርባ አጥንት ውስጥ ለሚያልፈው ነርቭ ትልክ ጤናን በዘላቂነት ያጎናፅፋል። ብዙ ፎሊክ አሲድ አለው። መፃጉነትን (የጀርባ መጉበጥ) ይከላከላል። 6. ስኳር ድንች (ጣፋጭ ድንች)፡ ብዙ ቫይታሚንና ማዕድን አለው፡፡ በቂ ፕሮቲንና ሀይል ስላለው ነው። አስተማማኝ የደም ዝውውር እንድኖር ያደርጋል። 7. ዋልንት፡ ትንሹ ብሬን ይባላል። የማስታወስ አቅምን ሚሞሪን በእጅጉ ያዳብራል። በቂ አንቲ ኦክሲዳንት፡ ኦሜጋ 3&6 ፋቲ አሲድ አለው። 8. ብርንዶ የሚባለው ስጋ፡ ቀይ ስጋ በቂ የብረት ማዕድን ወይም አይረን አለው። ይህ ደግሞ በቂ ኦክስጅን ለአንጎል እንድደርስ ያደርጋል። 9. በለስ፡ በለስ በቂ ካልሽየም፡ ፖስፖረስ፡ ፖታሽየም፡ ማግኒጅየምና አይረን አለው። ይህ የደም መጠን እንድጨምር፡ ቀይ የደም ህዋስ እንድሰራ፡ ለድድና ጥርስ እድገትና ለአጥንት ሴል መፈጠር የበኩሉን አስተዋፅኦ ያበረክታል። 10. ባዚል፡ በእርግዝና ወቅት Superfood ይባላል። በቫይታሚንና ሚኒራልስ የበለፀገ ነው። በቂ ፋይበር ስላለው የሰገራ ድርቀትን ያስወግዳልም። ይህ Info Health Center ነው። https://telegram.me/jossiale2022
Show all...
Info Health Service (አይ ኤች ኤስ የጤና ማዕከል, IHS Health and Wellness Consultation Center )

አገልግሎታችን በአካል ቀርበው ለማግኘት፤ ለማማከር፥ ቀጠሮ_ለማስያዝ በ 0913744598 ላይ ይደውሉ። #ጎተራ_ንፋስ_ስልክ_ማሞ_ራሚ_ህንፃ_4ኛ_ፎቅ_ ላይ ያገኙናል።

👏 3👍 2
   #CPD_Training ETHIO_MEDICAL_TRAINING_CENTER            #ቅዳሜ_ሚያዚያ_19_ጀምሮ #Pain_management ስልጠና እንጀምራለን። #15CEU ይይዛል። በእድሉ ይጠቀሙ። አሁኑኑ ደውለው ይመዝገቡ!!! ስልጠናው ለማንኛውም የጤና ባለሙያዎች  የሚሰጥ ስለሆነ በ 0921785903 ደውለው ይመዝገቡ። #ሰልጣኞች፦ ➯ ሀኪሞች ➯ ነርሶች ➯ ፋርማሲዎች ➯ ለላብ ባለሙያዎች እና ለሌሎችም የሚሆን https://t.me/ethiomedicaltrainingplc ባሉበት ሁነው ይደውሉ!!! ይመዝገቡ። 0921785903 አድራሻ፦ ጎተራ ንፋስ ስልክ ማሞ ባቡር  ፌርማታ ሲደርሱ ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ
Show all...
👍 3
#የCPD_ሰልጠና_ለምትፈልጉ_በሙሉ፦ በተለያየ ምክንያት አርብን ጨምሮ ቅዳሜና እሁድ ላይ በምንሰጠው #የCPD ስልጠና መገኘት የማትችሉ የCPD ሰልጣኞች በየሳምንቱ ማክሰኞ፣ ዕሮብ እና ሀሙስ ላይ ስልጠናውን ማግኘት እንደምትችሉ እናሳውቃለን። #የስልጠና_ፕሮግራማችን፦ በየሳምንቱ 1. አርብ፣ ቅዳሜ እና እሁድ ዋናው ሲሆን 2. ማክሰኞ፣ ዕሮብ እና ሀሙሰ ደግሞ በመጀመሪያ ዙር ለማይመቻቸው የተዘጋጀ ነው። ➩ስለዚህ በሳምንት ሁለት ጊዜ ባዘጋጀነው የስልጠና ፕሮግራም ላይ እንደየ ምርጫዎ መሰልጠን ይችላሉ። COC ስልጠና የምትፈልጉ ሁሉ መመዝገብ ትችላላችሁ። ➩ COC LEVEL III ➩ COC LEVEL IV ቀዳሚ ምርጫዎ እኛ እንደምንሆን አንጠራጠርም!!! 09 21 78 59 03 #Ethio_Medical_Training_PLC CPD CENTER https://t.me/ethiomedicaltrainingplc
Show all...
👍 3