cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Info Health Service (አይ ኤች ኤስ የጤና ማዕከል, IHS Health and Wellness Consultation Center )

አገልግሎታችን በአካል ቀርበው ለማግኘት፤ ለማማከር፥ ቀጠሮ_ለማስያዝ በ 0913744598 ላይ ይደውሉ። #ሳሪስ_መስመር_ጎተራ_ንፋስ_ስልክ_ማሞ_ራሚ_ህንፃ_2ኛ_ፎቅ_ ላይ ያገኙናል።

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
11 050
المشتركون
-324 ساعات
-447 أيام
-4530 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
#CPD_ነገ_ይጀምራል። HSM #የCPD_ስልጠና በኢትዮ ሜድካል CPD CENTER #ሀምሌ_9_ይጀምራል። ስልጠናው፡- #Health_service_management_and_leadership ነው።. 15CEU ከያዘ ሰርተፍኬት ጋር ስልጠናው ለሁሉም የጤና ባለሙያዎች  የሚሰጥ ስለሆነ በ 0921785903 ደውለው ይመዝገቡ። https://t.me/ethiomedicaltrainingplc አድራሻ፦ ጎተራ ንፋስ ስልክ ማሞ ባቡር  ፌርማታ ሲደርሱ ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ
إظهار الكل...
#Online_CPD_training የምትፈልጉ እየደወላችሁ ተመዝገቡ። #ኢትዮ_ሜድካል_ትሬኒንግ_እና ኮንሰልታንሲ ሴንተር 💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊               #CPD_CENTER ➯✍️ ONLINE CPD ➯✍️ FACE TO FACE CPD CALL NOW!!! አሁኑኑ ይደውሉ!!! 👇👇👇👇👇 0921785903
إظهار الكل...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
#የCPD_ስልጠና በኢትዮ ሜድካል CPD CENTER #ሀምሌ_6_ይጀምራል። 15CEU Title:- #FAMILY_PLANNING የነበረው ወደ #BASIC_LIFE_SUPPORT ተቀይሯል። 15CEU ከያዘ ሰርተፍኬት ጋር ስልጠናው ለሁሉም የጤና ባለሙያዎች  የሚሰጥ ስለሆነ በ 0921785903 ደውለው ይመዝገቡ። https://t.me/ethiomedicaltrainingplc አድራሻ፦ ጎተራ ንፋስ ስልክ ማሞ ባቡር  ፌርማታ ሲደርሱ ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ
إظهار الكل...
#አስም (የመተንፈሻ አካል ህመም ) #share አስም ለረጅም ጊዜ የሚቆይ የመንፈሻ አካል ህመም ሲሆን በማቁሰል ፣በማሳበጥና በማጥበብ ለመተንፈስ አሰቻጋሪ አስቸጋሪ ያደርጋል ። አስም ተላላፊ ካልሆኑ በሽታዎች አነዱ ሲሆን እንደ የአለም ጤና ድርጅት ግምት በፈረንጆቹ አቆጣጠር 2016 አመተ ምህረት 339 ሚሊየን ሰዎች የአስም ህመም ተጠቂዎች ሲኖሩ 417,918 ሰዎች ደግሞ በዚህ ህመም ህይወታቸውን አጥተዋል ። የአስም ምልክቶች የአስም ምልክቶች በአሰም በሽታ ከሚከሰቱ ሶስት የአየር ቱቦ ሂደቶች ምክንያት የሚመጡ ናቸው 1.የአየር መመላለሻ ቱቦዎች መጥበብ ፦ በአስም ያልተጠቃ ሰው በአየር ቱቦ ዙሪያ ያሉ ጡንቻዎች ላላ ያሉና የአየር ዝውውር በቀላሉ ይካሄዳል ነገር ግን አስም በሚኖርበት ጊዜ እነዚህ ጡንቻዎች ይጠብቁና የአየር ቱቦዎችን እንዲጠቡ በማድረግ የአየር ዝውውሩን ከባድ ያደርጉታል ። 2.የአየር ቱቦዎች ቁስለት ፦በሌላ በኩል አስም የአየር ቱቦዎችን እብጠት፣ቁስለትና ቁጣን በማስከተል ሳንባን ይጎዳል ። ይህን ማከምም በረጅም ጊዜ አስምን ለመቆጣጠር ይረዳል። 3.የአየር ቱቦ ቁጣ፦ ሌላው ምክንያት የአስም ተጠቂ የሆኑ ሰዎች የአየር ቱቦ በጣም ቁጡና ቀላል እና አነስተኛ ለሆኑ የአስም ህመም ቀስቃሾች የሚቆጣና ከተገቢው በላይ የሆነ መልስ ይሰጣል ። በእነዚህ ምክንያቶች የተነሳ የሚከተሉት ምልክቶች ይታያሉ፦ •ሳል፦በተለይም ጧትና ማታ ላይ የሚጨምር •በሚተነፍሱበት ጊዜ ከሳንባ የሚነሳ በተለይም አንገት አካባቢ የፉጨት ድምፅ መስማት •ለመተንፈስ መቸገር •ደረት አካባቢ ጥብቅ አድረጎ መያዝ ፣የደረት ህመም •ቶሎ ቶሎ መተንፈስ •በትንፋሽ ማጠር ምክንያት ለመተኛት መቸገር መቸ ወደ ህክምና መሄድ አለብዎት •ለመጀመሪያ ጊዜ ከላይ ከተጠቀሱት ምንም አይነት ምልክት ካለ የአስም ህክምና እየተከታተሉ ከሆነ •ቶሎ ቶሎ መተንፈስ •የፊት እና የከንፈር መገርጣት/ሰሰማያዊ መምሰል •ሲያወሩ፣ሲተነፈፍሱ፣ሲራመዱ አየር ማጠር •በሚተነፍሱበት ጊዜ የደረት ቆዳ ወደውስጥ መግባት •በህክምና ላይ ሁነው ምልክቶቹ •በሚወስዷቸው መድሀኒቶች አለመመለስ መድሀኒት የሚወስዱበት ብዛት መጨመር የአስም ማገርሸት አስም አገረሸ የሚባለውየአስም ምልክቶች በድንገት ሲባባሱና ለመተንፈስ አስቸጋሪ ሁኔታዎች ሲፈጥሩ ነው። እያንዳንዱ ሰው ወይም አንድ ሰው በተለያየ ጊዜ የተለያየ የአስም ማገርሸት ምልክት ሊኖረው ይችላል ። ህመሙ እየተባባሰ መሆኑን የሚያቁባቸው ምልክቶች •ምልክቶች ብዙ ጊዜ የሚመጣና የእለት ከለት እንቅስቃሴዎን/ሰራ የሚያስተጓጉል ከሆነ •ለመተንፈስ መቸገር፣የደረት ህመም •ህመሙን ለማስታገስ ከድሮ በተለየ ደጋግመው መድኀኒት መውሰድ ካስፈለገ የተለያዩ የአስም አይነቶች አሉ 1.የህፃናት አስም፦አስም ብዙ ጊዜ የሚጀምረው በህፃንነት ሲሆን በአማካይ 3 አመት ነው። አስም በሚነሳበት የተለያየ ጊዜ የተለያየ ምልክት ሊኖረው ይችላል ምልክቶቹም ቀለል ያሉና ለመለየት አስቸጋሪ ሊሆኑ ይችላሉ ፤ ለምሳሌ ፦ በሚጫወቱበት ጊዜ፣በማታ እና በሚስቁበት ጊዜ የሚነሳ ሳል ቶሎ ቶሎ መተንፈስ ከአቻዎቻቸው ጋር ሲጫወቱ ቶሎ መድከም በደረት ውሰጥ ሚሰማ የፉጨት ድምፅ 2.በአዋቂነት የሚጀምር አስማ 3.ከአለርጅ ጋር የተያያዘ አስማ፦ ይህም የቆሻሻ ፣የአበባ ፣የቤት እንስሳት ቆዳ ብናኝ ሊያስነሳው የሚችል 4.ከስራ ቦታ ጋር የተያያዘ 5.ከእንቅስቃሴ ጋር የተያያዘ አስም የሚቀሰቅሱ ነገሮች •ሳይነስ፣ጉንፋንና ሌሎች የሳንባ ህመሞች •የአበባ ፣የእንስሳት ቆዳ፣የፈንገስ፣ የአቧራ ብናኞች •ከባድ ሽታ ያላቸው እንደ ሽቶ፣ አልኮል ፣ለማፅዳት የሚያገለግሉ ፈሳሾች •የየር ብክለት •የሲጋራ ጭቀዝቃዛ አየር •ከባድ ስሜት፦ጭንቀት ፣ድብርት፣ሀዘን ምግብና መጠጥ •አሳ፣ቆምጣጤ፣ቢራ፣ወይን፣የታሸገ ጭማቂ ምርመራ •ስፓይሮሜትር፦ ምንያህል አየር ከሳንባ እንደሚወጣና በምንያህል ፍጥነት እንደሆነ የመመለካ •ራጅ፣የደም ምርመራ፣የቆዳ አለርጂ ምርመራ ህክምና የአስም ህክምና የታካሚውን ሙሉ ተሳትፎ የሚጠይቅ ስለሆነ ከሀኪምወ ጋር በመሆን የህመሙን የመቆጣጠር እቅድ ያውጡ። 1.አስምንን የሚቀሰቅሱ/የሚያስነሱ ነገሮችን ማስወገድ (Avoidance Measures ) •ከድመት፣ከውሻ ጋር ያለውን ንክኪ ያስወግዱ •አያጭሱ፣ከሚያጨስ ሰው ይራቁ •የአበባ ብናኝ ፣የቤት ቆሻሻ ብናኝ ያስወግዱ •ሳኒታይዘር ፣ ሽቶ ያስወግዱ •ክብደትን መቆጣጠር •እንቅስቃሴ አዘውትሮ መስራት •የአተነፋፈስ እንቅስቃሴ መስራት 2.የመድሀኒት ህክምና (pharmacotherapy ) ሁለት አይነት የአስም መድሀኒት ቡድኖች ሲኖሩ በአጭር ጊዜ የአስም ህመም ምልክቶችን የሚያስታግሱና በረጅም ጊዜ የአስም ህመም ለመቆጣጠር የሚረዱ ናቸው። የሚነፋና በአየር ቧንቧ ተስቦ ለመሄድ የሚሰጡበት መንገድ ገፍተኛ መድሀኒት ወደሳንባ ለማድረስና የጎንዮሽ ጉዳትን ለመከላከል ይረዳል ። የአስም መድሀኒቶች እንደ ህመሙ የመቆጣጠር መጠን መቀነስ እና መጨመጠር ያለባቸው ሲሆን ከከፍተኛ ተነስቶ እየቀነሱ መሆድ ህመሙን ቀቶሎ ለመቆጣጠር ይረዳል። ከመድሀኒቶቹ 1.የአየር ቱቦን የሚያሰፍ (Bronchodilators) 2.ስቴሮይድ 3.ቁስለትን የሚቀንሱ (anti-inflammatory ) 3.አጋዝ ህክምና (supportive therapy) ኦክስጅን የአስም ህመም የሚያስከትላቸው ችግሮች •ድካም •ከስራ መስተጓጎል •የአእምሮ ህመም •የሳንባ ምች እና ሌሎች የሳንባ በሽታዎች መጨመር •የተደጋጋሚ ሆስፒታል ህክምና •የሳንባ ስራ ማቆም አስም እና ኮቪድ-19 አስም የመተንፈሻ አካል ህመም እንደመሆኑ ምልክቶቹን መቆጣጠር ካልተቻለ ለከባድ የኮሮና በሽታ ሊያጋልጥ ይችላል ። ግሩፑ ላይ ያላችሁ ቻናሉን join አድርጉ https://telegram.me/jossiale2022
إظهار الكل...
Info Health Service (አይ ኤች ኤስ የጤና ማዕከል, IHS Health and Wellness Consultation Center )

አገልግሎታችን በአካል ቀርበው ለማግኘት፤ ለማማከር፥ ቀጠሮ_ለማስያዝ በ 0913744598 ላይ ይደውሉ። #ሳሪስ_መስመር_ጎተራ_ንፋስ_ስልክ_ማሞ_ራሚ_ህንፃ_2ኛ_ፎቅ_ ላይ ያገኙናል።

👍 7
Photo unavailableShow in Telegram
#የCPD_ስልጠና በኢትዮ ሜድካል CPD CENTER #ሀምሌ_6_ይጀምራል። 15CEU Title:- #FAMILY_PLANNING ነው።15CEU ከያዘ ሰርተፍኬት ጋር ስልጠናው ለሁሉም የጤና ባለሙያዎች  የሚሰጥ ስለሆነ በ 0921785903 ደውለው ይመዝገቡ። https://t.me/ethiomedicaltrainingplc አድራሻ፦ ጎተራ ንፋስ ስልክ ማሞ ባቡር  ፌርማታ ሲደርሱ ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ
إظهار الكل...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
#የCPD_ስልጠና በኢትዮ ሜድካል CPD CENTER #ሀምሌ_6_ይጀምራል። 15CEU Title:- #FAMILY_PLANNING ነው።15CEU ከያዘ ሰርተፍኬት ጋር ስልጠናው ለሁሉም የጤና ባለሙያዎች  የሚሰጥ ስለሆነ በ 0921785903 ደውለው ይመዝገቡ። https://t.me/ethiomedicaltrainingplc አድራሻ፦ ጎተራ ንፋስ ስልክ ማሞ ባቡር  ፌርማታ ሲደርሱ ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ
إظهار الكل...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
#የCPD_ስልጠና በኢትዮ ሜድካል CPD CENTER #ሀምሌ_5_ይጀምራል። 15CEU Title:- #FAMILY_PLANNING ነው።15CEU ከያዘ ሰርተፍኬት ጋር ስልጠናው ለሁሉም የጤና ባለሙያዎች  የሚሰጥ ስለሆነ በ 0921785903 ደውለው ይመዝገቡ። https://t.me/ethiomedicaltrainingplc አድራሻ፦ ጎተራ ንፋስ ስልክ ማሞ ባቡር  ፌርማታ ሲደርሱ ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ
إظهار الكل...
#የሽንት_ቱቦ_ኢንፌክሽን • የሽንት ቱቦ ኢንፌክሽን ማለት ኩላሊት፡ የሽንት ከረጢትና የሽንት ማስተላለፊያ ቱቦ በባክቴሪያ ሲጠቃ ነው። የሽንት ቱቦ ኢንፌክሽን በሴቶች ላይ በጣም የተለመደና የሚደጋገም ሲሆን ከሁለት ሴቶች አንዷ ተጠቂ ነች። በአመት ውስጥም ተደጋጋሚ ጊዜ ሊከሰት ይችላል። ይህ የሚሆንበት ምክናየት ደግሞ ለሽንት ቱቦ ኢንፌክሽን መፈጠር 80%ቱን ድርሻ የሚወስደው ባክቴሪያ(E.Coli ወይም ኢንሰርሽያ ኮላይ) የሚባለው የሚገኝው በትልቁ አንጀት ሰገራ ውስጥ ነው። የሴቶች የሰገራ መውጫና የሽንት መውጫ ቀዳዳ ተቀራራቢ በመሆኑ ሴቶች ከተፀዳድ በሗላ የሚያፀድበት መንገድና በስርአቱ አለማፅዳት ዋነኛ ምክናየት ነው። ሰገራ በቀላሉ ወደ ሽንት መውጫ ቀዳዳ ሊሄድ ይችላል። በክቴሪያውም ዳር ላይ ካለ በቀላሉ ሊገባ ይችላል። ስለዚህ ሴቶች ሲያፀዱ በጥንቃቄ ከፊት ለፊት ወደ ሗላ ወይም ከብልት ተነስቶ ወደ ፊንጢጣ በኩል መሆን ይኖርበታል። እንደፈላጉ ወድያና ወድህ መለቅለቅ በእጅጉ ለሽንት ቱቦ ኢንፌክሽን ይዳርገዎታልና ይጠንቀቁ። #የሽንት ቱቦ ኢንፌክሽን ምልክት • ሲሸኑ ማቃጠል ስሜት • ትንሽ ትንሽና በተደጋጋሚ መሽናት • ደመና ወይም ጥቁር የመሰለ ሽንት • ደም የቀላቀለ ሽንት • ማንቀጥቀጥና ብርድ ብርድ ማለት • ማቅለሽለሽና ማስታወክ • ትኩሳት • የወገብና ሆድ ህመም ወደታች ከመጎተት ስሜት ጋር • መጥፎ የሽንት ሽታ #የሽንት ቱቦ ኢንፌክሽን ሁሉንም ምልክቶች ሊያሳይ አይችልም። የተወሰኑትን ብቻ ሊያሳይ ይችላል። #የሽንት ቱቦ ኢንፌክሽን ምልክትን ላያስተውሉት ይችላሉ። #ኩላሊት ላይ የሚፈጠረው ኢንፌክሽን ከሽንት ጋር ደም እንድታይ ያደርጋል። #የሽንት ከረጢት ላይ የሚፈጠረው ደግሞ ደመናማ ወይም ጥቁር ሽንት እንድታይ ያደርጋል። #የሽንት ማስተላለፊያ ቱቦ ላይ የሚፈጠረው ኢንፌክሽን የማቃጠልና የመለብለብ ስሜትን በመፍጠር ሲሸኑ እንድጨነቁ ያደርጋቸዋል። • #የሽንት ቱቦ ኢንፌክሽን መፈጠር ምክናየት 1. ሲፀዳድ በሽንት መውጫ ቀዳዳ ባክቴሪያ የያዘ የሰገራ ቅንጣት መግባት 2. የስኳር በሽታ 3. በሽታ የመከላከል አቅም መቀነስ 4. የሽንት ቱቦ መዘጋት 5. እርጣት 6. ከተለያየ ሰው ጋር የሚደረግ ወሲብ 7. ለሽንት ማሸኛ ወይም ለምርመራ ተብሎ የሚገባ ቀጭን የላስቲክ ቱቦ ወይም ካቴተር 8. ሽንትን መቆጠር • #የሽንት ቱቦ ኢንፌክሽን ሲደጋገም የሚያመጣው ችግር 1. የኩላሊት ዘላቂ ጉዳት ያስከትላል። 2. እርጉዝ ሴቶች ያለጊዜው እንድወልዱ ያደርጋል። 3. የሽንት ቱቦ መጥበብን ያስከትላል። 4. የሚሰራጭ ኢንፌክሽን ያመጣል። • #ህክምናው 1. ፀረ-ባክቴሪያ መድሀኒት 2. በቂ ውሀ መጠጣት 3. የሚያባብሱትን ከላይ የተገለፁ ምክናየቶችን ማስወገድ #መከላከያ መንገዶች • በቂ ውሀ መጠጣት • በስርአት ማፅዳት • ሽንትን አለመቆጠር • ዶዶራንትን፡ ፓውደርና ሌሎች የሚቆጠቁጡ ነገሮችን ብልት አለመጠቀም። • እንደ ኮንዶምና ዳያፕራም አይነት የወሊድ መከላከያዎችን መቀየር። ተከታታይ የጤና መረጃ ከፈለጉ ሊንኩን ተጭነው ቻናላችንን ይቀላቀሉ። 👇👇👇👇👇👇👇 ይጫኑ!!! https://telegram.me/jossiale2022
إظهار الكل...
Info Health Service (አይ ኤች ኤስ የጤና ማዕከል, IHS Health and Wellness Consultation Center )

አገልግሎታችን በአካል ቀርበው ለማግኘት፤ ለማማከር፥ ቀጠሮ_ለማስያዝ በ 0913744598 ላይ ይደውሉ። #ሳሪስ_መስመር_ጎተራ_ንፋስ_ስልክ_ማሞ_ራሚ_ህንፃ_2ኛ_ፎቅ_ ላይ ያገኙናል።

👍 15😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
#CPD_Training በኢትዮ ሜድካል CPD CENTER #ሀምሌ_2_ይጀምራል። 15CEU Title:- #Pain_Management ነው።15CEU ከያዘ ሰርተፍኬት ጋር ስልጠናው ለሁሉም የጤና ባለሙያዎች  የሚሰጥ ስለሆነ በ 0921785903 ደውለው ይመዝገቡ። https://t.me/ethiomedicaltrainingplc አድራሻ፦ ጎተራ ንፋስ ስልክ ማሞ ባቡር  ፌርማታ ሲደርሱ ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ
إظهار الكل...
#የጨጎራ_ቁስለት ያንብቡት ከዚያም በቀናነት ሸር ያድርጉት። • የጨጎራችን የላይኛው ሽፋን በተለያዩ ምክንያቶች መላጥ፣ መጎዳትና መቁሰል ብለን ልንተረጉመው እንችላለን፡፡ #ለጨጎራ ቁስለት/ህመም የሚያጋልጡ ነገሮች ምንድን ናቸው??? 1. የተዛባ የእመጋግብ ስርአት፣ 2. ለጨጎራ ጸር የሆኑ መድሀኒቶች መድኃኒቶች ፣ 3. የጨጎራ ባክቴርያ በጨጎራችን ውስጥ መኖር፣ 4. የሚያቃጥሉና የሚለበልቡ ምግቦች ማዘውተር፣ 5. እርግዝና፣ #የጨጓራ_ቁስለት_ምልክቶች • ደረት መሀል ወይም ጡትና ጡት መሀል የሚኖር የሚያቃጥል እና ምቾት የሚያሳጣ ህመም • ግሳት እና ማስታወክ • ሆድ መንፋትና ቃር • ጀርባ፣እግርና ሰውነትን የሚያቃጥል ስሜት መኖር • ምግብ ሲበሉ ወይም ሳይበሉ ሲቀሩ የሚኖር የደረት ህመም #ህክምናው_እና_የጨጔራ_መድሀኒቶች_ጥቅም • የጨጔራ አሲድን ማቅጠን፦ የበዛ የጨጔራ አሲድ በሚኖርበት ሰአት ጨጔራችን ራሱ በዚህ አሲድ ሊጎዳ ስለሚችል እነዚህ መድሀኒቶች ወደ ጨጔራ በመሄድ አሲዱን አቅጥነው ደረት አካባቢ የሚኖረውን ህመም ይቀንሳሉ፡፡ • የጨጔራ ግርግዳን በማከም ህመሙን መቀነስ • የጨጔራ ባክቴሪያ መድሀኒቶች በቁጥር 3 አይነቶች ሲሆኑ ባክቴሪያውን ለመግደል ብሎም ቁስለቱን ለማከም ተብለው የተዘጋጁ ናቸው፡፡ መድሀኒቶቹን በታዘዘልን ሁኔታና ሰአት በትክክል ካልወሰድናቸው እንዲሁም ከዛ በኋላ የአመጋግብ ስርአታችንን ካላስተካከልን የመደጋገምና ወድያው ለተመሳሳይ ህመም ልንጋለጥ እንችላለን፡: #የጨጓራዪን_ጤንነት_እንዴት_ልጠብቅ??? • ለልብሳችን እና ለመልካችን እንደምንጨነቀው ሁሉ ልጨጎራችንም ጤንነት ከምንም በላይ መጨነቅ አለብን፡፡ ይህም፦ 🐠 ጭንቀትን ማስወገድ 🐠 አመጋገባችንን ማስተካከል 🐠 የሚያቃጥሉ ምግቦች እና መጠጦች አለመጠቀም 🐠 አልኮልና ሲጋራ ማስወገድ 🐠 ፈሳሸ በብዛት መውስድ 🐠 በሃኪም የሚታዘዙልንን መድሃኒቶች ጨጎራን በማይነኩ መድሃኒቶች ማስቀየር 🐠 የተደጋግመ የጨጎራ ሕመም ካለብዎ በቶሎ ወደ ህክምና ተቋም በመሄድ የጨጎራ ባክቴሪያ ህክምናዎችን መውሰድ #መልእክታችን • “ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ” የሚባለውን ብሂል ሁላችንንም ለማስተማር የታለመ ነው፡፡የጨጎራ ሕመም ከቀላል መድሃኒቶች እስከ ከባዱ ቀዶ ጥገና ድረስ ሊያደርሱ የሚችሉ የጤና መዘዞች አሉት፡፡ • በጤናችን ላይ የምናስተውላቸውን ማንኛዎችንም ለውጦች ችላ ብለን ያለፍናቸው ነገሮች ሁሉ ጤናችንን አውከው አልጋ ላይም ሊያስቀረን ትችላለች፡፡ • ስለዚህም በምግብ እና በአኖኖር ዘይቤ ለውጥ ምናስተካክለውን ጨጎራ ህመም ችላ ብለን ታላቅ የጤና ቀውስ አንዲያመጣብን አንፍቀድለት፡፡ ~~ #በመጨረሻም_ምክር • የጨጓራ በሽታ መፍትሄ ወይም ህክምና የሚሆነው በመጀመሪያ የጨጓራ ህመማችን ምን ዓይነት ምግቦች ስንመገብ ወይም ምን ዓይነት ተግባሮች ስናደርግ ሊነሳብን እንደሚችል ለይተን ማወቅ ተገቢ ነው፡፡ #ጨጓራን_በቤት_ውስጥ_እንዴት_ልንከላከለው_ወይም_ልናክመው_እንችላለን? -------- √ሲጋራ ማጨስዎን ያቁሙ። √ከመጠን ያለፈ አልኮል አይጠጡ። √ካፌይን ያላቸው መጠጦችን አይጠጡ ለምሳሌ ቡና፣ ሻይ። √ሲትሪክ አሲድ ያላቸውን የፍራፍሬ ጭማቆዎችን አይጠጡ ለምሳሌ፦ ብርቱካን፣ ሎሚ፣ ወይን ወዘተ √ከፍተኛ የቅባት/ፋት ይዘት ያላቸውን ምግቦች አይመገቡ፡፡ √በፋይበር እና ፍላቮኖይድ የበለፀጉ ምግቦች ኤች. ፓይሎሪ የተባለውን የጨጓራ ባክቴሪያ ዕድገት ስለሚገቱ በጣም ጠቃሚ ናቸው ከነዚህ ምግቦች መካከል፦ ቀይ ሽንኩርት፣ ነጭ ሽንኩርት፣ አበባ ጐመን፣ የምግብ ማጣፈጫ ተክል፣ ጦስኝ፣ ሽምብራ እና አንዳንድ የሻይ ዓይነቶች ይጠቀሳሉ፡፡ ይህ IHC ነው። ያማክሩን! ይጠይቁን! ይወቁ! ልታማክሩን ወይም ልጠይቁን የምትፈልጉ ቴሌግራም ላይ ሁሌም ስለምንገኝ በዛ ብትከታተሉን የበለጠ ይቀላችኋል። እኛን ለማግኘት እና ጥያቅያቹን ለማቅረብ ይቀላቹሃል። ሊንኩን ከስር አስቀምጠናል። Tekegram Group https://t.me/InfoHealthCenter Telegram Channel https://t.me/jossiale2022 face book https://www.facebook.com/yosef.alebachew.9
إظهار الكل...
Info Health Service (አይ ኤች ኤስ የጤና ማዕከል)

አገልግሎታችን በአካል ቀርበው ለማግኘት፤ ለማማከር፥ ቀጠሮ_ለማስያዝ በ 0913744598 ላይ ይደውሉ። #ጎተራ_ንፋስ_ስልክ_ማሞ_ራሚ_ህንፃ_4ኛ_ፎቅ_ ላይ ያገኙናል።

https://telegram.me/jossiale2022

👍 9👏 1
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.