cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Medical Information- ጤና መረጃ®️🇪🇹

ሕክምና፣ መረጃ፣ ሥራ ቅጥር፣ የትም/ት ዕድል መረጃዎች ላይ የሚያተኩር ቻነል ነው። መፍትሔው አለን! Contact፡ @tenaye24 📱 0974512131 Facebook: facebook.com/tenamereja 🌿 ለማስታወቂያ- Advert your services 0974512131 @tenaye24

Show more
Ethiopia485The language is not specifiedMedicine366
Advertising posts
41 178Subscribers
+1624 hours
+147 days
+15730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የሀዘን መግለጫ ****************** በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ባልደረባ በነበሩት ዶ/ር ሰለሞን ይርዳው ህልፈተ-ህይወት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እንገልጻለን፡፡ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ባልደረባ የነበሩት ዶ/ር ሰለሞን ይርዳው በደረሰባቸው የጤና እክል በሕክምና ሲረዱ ቆይተው ሚያዝያ 13 ቀን 2016 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል ፡፡ ታህሳስ 03 ቀን 1966 ዓ.ም የተወለዱት ዶ/ር ሰለሞን በ1988 ዓ.ም ጀምረው በህክምና ሙያ በመተማ ሆስፒታል ፣ እንዲሁም ከ1992/93 ዓ.ም ጀምሮ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ቀዶ -ህክምና ትምህርት ክፍል በረዳት ፕሮፌሰርነት ማዕረግ በሙያቸው ሕሙማንን በትጋትና በታታሪነት ከማከም እንዲሁም የሕክምናና የሌሎች ዘርፎች ተማሪዎችን በማስተማር ከፍተኛ አስተዋፅኦ አበርክተው አልፈዋል፡፡ ፡፡ ዶ/ር ሰለሞን ሙያቸውን ለማሻሻልና ለመማር በነበራቸው ክፍተኛ ፍላጎት የተነሳ በወቅቱ የትምህርት ክፍሉን ከተቀላቀሉት ታላቅ የቀዶ-ህክምና ሐኪምና መምህር ከ ዶ/ር በርናንድ አንደርሰን ጋር በቅርብ በመቆራኘት በተለያዩ የቀዶ -ህክምና ዘርፎች ከፍተኛ ልምድና እውቀት ለመቅሰም ችለዋል፡፡ ያገኙትን እውቀትና ልምድም ሳይሰስቱ ታካሚዎችን ለመርዳት እንዲሁም በስራቸው - ለሚሰለጥኑ የቀዶ ህክምና ሰልጣኞች እና የሕክምና ተማሪዎች ክህሎትንና ችሎታቸውን ያለምንም ገደብ አስተላልፈዋል፡፡ በዚህም ተግባራቸው ለቀዶ -ጥገና ትምህርት ክፍልና ለኮሌጁ በአጠቃላይም ለዩኒቨርሲቲ-ሆስፒታሉ የሕክምናና የመማር ማስተማር ሂደት እንዲሻሻል እንዲሁም በሙያቸው ተተኪ ሃኪሞች ን በማፍራት ከፍተኛ አስተዋፅኦ አበርክተዋል፡፡ የብዙዎች አስተማሪና አርአያ በነበሩት የዩኒቨርሲቲያችን ባልረደባ ዶ/ር ሰለሞን ይርዳው ሕልፈተ ህይወት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን ለቅርብ ቤተሰቦቻቸው፣ ዘመዶቻቸውና ጓደኞቻቸው መጽናናትን እንመኛለን፡፡ #UoG
Show all...
😢 9👍 4
ዛሬ ዓለም የወባ ቀንን እያከበረች ነው። 📅 𝗔𝗽𝗿𝗶𝗹 𝟭𝟳: 𝗪𝗢𝗥𝗟𝗗 𝗠𝗔𝗟𝗔𝗥𝗜𝗔 𝗗𝗔𝗬 • ከ250 ሚሊዮን በላይ የወባ በሽታ ተጠቂዎች፤ 500K በላይ ሞት በየዓመቱ ይከሰታል። • ከዚህ ውስጥ ከፍተኛውን ድርሻ (ዘጠና በመቶ በላይ) የተለመደቺው የችግርና በሽታ አኅጉር አፍሪቃ ትወስዳለች (ሥልጣኔ ቢኾን እሷም አትቀበል፤ እነሱም አይሠጧት!) • <5 ዓመት ልጆች ሰማንያ በመቶውን ይወስዳሉ። • በኢትዮጵያ በልግን ተከትሎ ወባ ይጨምራል፤ ከሚያዝያ እስከ ታኅሣስ ያሉ’ት ወራት ለበሽታው ምቹ ወራት ናቸው። • በጤና ተቋማት ተገኝተው ከሚታከሙ ሰዎች ከአምስት ሰዎች አንዱ ላይ ወባ በሽታ ይገኝበታል። • በዘጠናዎቹ “ጸረ-ወባ ማኅበር” ”ንዳድ" በሚል የግንዛቤ ትምህርት ሲሠጥ፤ መከላከል ላይ ሲሠራ አስታውሳለሁ። ያኔ ወባ ሕዝቡን ይረፈርፈው ነበር፤ እንዳሁኑ ሞት አልተለመደም። • ጸረ-ወባ ማኅበር የተቋቋመው ነሐሴ 17 ቀን 1990 ዓ•ም ነበር (መጽሔትም ነበረው፤ ሥሙን ብረሳውም በተከታታይ አንብቤያለሁ። ታሪኮች፣ መጣጥፎች፣ ማስጠንቀቂያዎች፣ ቁጥራዊ መረጃዎች ይጻፉበት ነበር)። • ኢትዮጵያ 75% አካባቢዋ ለወባ ተጋላጭ ሲኾን፤ 80% ገጠሩ ይሸከመዋል። • Federal Ministry of Health Ethiopia በ2022 ወባን ወደ ዜሮ ለማውረድ ዐቅዶ የነበረ ቢኾንም አልተሣካለትም። ጥረቱ ግን ይደነቃል። ባለፉት 20 ዓመታት ዓለም ውስጥ ያሉ' 11 ሃገራት ከወባ ራሳቸውን ነጻ ማድረጋቸውን ድርጅቱ (World Health Organization) ገልጿል። • ደቡብ፣ አማራ፣ ኦሮሚያ፣ ሲዳማና ደቡብ ምዕራብ ወባ ቤቱን የሠራባቸው ክልሎች ናቸው። • የኬሚካል ርጭት፣ ምርመራና ሕክምና፣ ማፋሰስ፣ አጎበር ሥርጭት ቢካሔድም ወረርሽኙ አሁንም ቀጥሏል (አጎበሩን ለእሕል ገለባ መሠብሰቢያና መጫኛ የሚያደርጉ አርሶ-አደሮች ግን መባባሱ ላይ አስተዋጽዖ እያደረጉ ናቸው)። • ከፍተኛ ድካምና መዛል፣ ንቃት መቀነስ፣ መንቀጥቀጥ፣ የመተንፈስ ችግር፣ ጥቁር ወይም ደም የተቀላቀለበት ሽንት፣ የዐይን ቢጫማ መኾን፣ ያልተለመደ የደም መፍሰስ ሲያጋጥም ምልክቶቹ ስለኾኑ ባፋጣኝ ወደ ጤና ተቋም በመሔድ ሕክምና ማግኘት እንደሚ’ገባ ባለሙያዎቹ ይመክራሉ (ካዳመጥን)። • አጎበር መጠቀም፣ ያቆረ ውኃማ ቦታን ማፋሰስ፣ ኬሚካል መርጨት፣ መከላከያ ልብስ መልበስ፣ አካባቢን በጽዳት መያዝና ብርሃን አሳላፊ መስኮቶችን መጠቀም መከላከያዎቹ ናቸው። #WorldMalariaDay #EndMalaria #MalariaAwareness #FightMalaria #ZeroMalaria #MalariaFreeWorld #HealthEquity @tenamereja
Show all...
👍 2
Today 25 April is World Malaria Day! “Accelerating the fight against malaria for a more equitable world”
Show all...
⬆️ Vacancy Announcement:- Organization: Grace Nursing Home Position: Nursing Home Nurse Education: BSc/ Diploma in #Nursing Location: Addis Ababa Required No: 6 Minimum Experience: #0_year Deadline: May 3, 2024 Vacancy Details -> Attached Via Doctors Onlinee ለተከታታይ የጤና መረጃዎች Telegram- https://t.me/tenamereja Group: https://t.me/medical_Ethiopia Facebook: https://www.facebook.com/tenamereja Facebook group: https://www.facebook.com/amehahealth WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029VaR9YO1CRs1m8LYdQT3d ይከታተሉን።
Show all...
𝗩𝗮𝗰𝗮𝗻𝗰𝘆 𝗮𝗻𝗻𝗼𝘂𝗻𝗰𝗲𝗺𝗲𝗻𝘁 𝗢𝗿𝗴𝗮𝗻𝗶𝘇𝗮𝘁𝗶𝗼𝗻: Armauer Hansen research institute Required positions 1. Junior Researcher: Serology Lab Qualification: BSc Degree in Medical Laboratory Science/ Technology, Biology, or in a related field of study Quanitity Required: 1 Experience: 0 years Salary: 10386.00 Deadline: April 30, 2024 2. Junior Researcher: Laboratory Logistics and Quality Management Qualification: Bachelor's Degree in Medical Laboratory Science/ Technology field of study Quanitity Required: 1 Experience: 0 years Salary: 10386.00 Deadline: April 30, 2024 3. Project Management Assistant Qualification: Bachelor's Degree in Public Health, Health Informatics or in a related field of study with a CGPA of 3.00 and above for male applicants and 2.75 and above for female applicants Quanitity Required: 1 Experience: 0 years Deadline: April 30, 2024 How To Apply: Apply using the provided link below and to facilitate the screening process, you should also fill out the online application form by using this link: ለተከታታይ የጤና መረጃዎች Telegram- https://t.me/tenamereja Group: https://t.me/medical_Ethiopia Facebook: https://www.facebook.com/tenamereja Facebook group: https://www.facebook.com/amehahealth WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029VaR9YO1CRs1m8LYdQT3d ይከታተሉን። @tenaye24
Show all...
Medical Information- ጤና መረጃ®️🇪🇹

ሕክምና፣ መረጃ፣ ሥራ ቅጥር፣ የትም/ት ዕድል መረጃዎች ላይ የሚያተኩር ቻነል ነው። መፍትሔው አለን! Contact፡ @tenaye24 📱 0974512131 Facebook: facebook.com/tenamereja 🌿 ለማስታወቂያ- Advert your services 0974512131 @tenaye24

📌 Vacancy Announcements:- 1. Organization: Economic Freedom Fighter Medical supply import Position: Technical Manager Location: Addis Ababa Salary: Attractive Professionals needed: - Pharmacist, with Minimum experience of 3 years, Fluent in English language,  Good ICT skill and previous experience in Pharmaceutical Sales or in a similar role is highly desirable. Required number: 1 2. Position: Warehouse Manager Location: Addis Ababa Salary: Attractive Professionals needed: - Pharmacist with 0 year experience or Drugist with Minimum experience of 2 years. Required number: 1 3. Position: Accountant Location: Addis Ababa Salary: Attractive Professionals needed: - Degree in accounting. Required number: 1 Deadline: April 30, 2024 How To Apply: Submit your application letter, CV, and copies of credentials via email: [email protected]                       +251902766558 ለተከታታይ የጤና መረጃዎች Telegram- https://t.me/tenamereja Group: https://t.me/medical_Ethiopia Facebook: https://www.facebook.com/tenamereja Facebook group: https://www.facebook.com/amehahealth WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029VaR9YO1CRs1m8LYdQT3d ይከታተሉን። Contact @tenaye24
Show all...
Medical Information- ጤና መረጃ®️🇪🇹

ሕክምና፣ መረጃ፣ ሥራ ቅጥር፣ የትም/ት ዕድል መረጃዎች ላይ የሚያተኩር ቻነል ነው። መፍትሔው አለን! Contact፡ @tenaye24 📱 0974512131 Facebook: facebook.com/tenamereja 🌿 ለማስታወቂያ- Advert your services 0974512131 @tenaye24

👍 2