cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Info Health Service (አይ ኤች ኤስ የጤና ማዕከል, IHS Health and Wellness Consultation Center )

አገልግሎታችን በአካል ቀርበው ለማግኘት፤ ለማማከር፥ ቀጠሮ_ለማስያዝ በ 0913744598 ላይ ይደውሉ። #ጎተራ_ንፋስ_ስልክ_ማሞ_ራሚ_ህንፃ_4ኛ_ፎቅ_ ላይ ያገኙናል።

Show more
Advertising posts
11 303
Subscribers
-924 hours
-237 days
-18130 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
👉 #ከቅዳሜ ጀምሮ  (በ10/09/16) ANTIMICROBIAL_RESISTANCE_PREVENTION (AMR) or Child growth and Development ስልጠና ይጀምራል። #ኢትዮ_ሜድካል_ትሬኒንግ_እና ኮንሰልታንሲ ሴንተር 💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊               #CPD_CENTER ➯✍️ FACE TO FACE CPD CALL NOW!!! አሁኑኑ ይደውሉ!!! 👇👇👇👇👇 0921785903
1101Loading...
02
ቪያግራ (ለስንፈተ ወሲብ የሚታዘዝ መድሐኒት) ================================== ይህ መድሐኒት ብዙ ጊዜ ያለ ሀኪም ትዕዛዝ በህገወጥ መንገድ እየተሸጠ ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ ያመዘነበት ደረጃ ላይ ይገኛል። ቪያግራን ማንም ሰው እንደው እንድሁ የሚወስደው መድሐኒት አይደለም። ስንፈተ ወሲብ ያለባቸው ወንዶች በሀኪም ትዕዛዝ የሚወስዱት ሲሆን አላማውም በጊዜአዊነት የብልት መጠንን ለመጨመርና ጠንካራ እንድሆን ለማስቻል ነው። የወሲብ ችግር የተለያየ ስለሆነ ለሁሉም አይነት የስንፈተ ወሲብ ችግር ቪያግራ ውጤታማ አይደለም። ስለዚህ ማንም ሰው ይህን መድሐኒት ከመጠቀሙ በፊት ጤና ባለሙያ ማማከር ይጠበቅበታል። ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የጤና ችግሮች ያሉባቸው ሰዎች እንድዎስዱት አይመከርም። • የኩላሊት በሽታ • የጉበት በሽታ • የልብ በሽታ • ደም ግፊት • የአይን ችግር • ጭንቀትና ውጥረት ያለባቸው • የአዕምሮ ችግር ያለባቸው • የጨጓራ በሽታ ወይም ቁስለት ያለበት • የመድማት ችግር ያለበት #ይህን መድሐኒት የተጠቀሙ ሰዎች የተለያየ የጤና እንከን ሊገጥማቸው ይችላል። ለምሳሌ፡ • ያልተለመደ ስሜት • የትንፋሽ ማጠር • ሾክ ውስጥ መግባት • የብልት አለመርገብ • የዘር ፈሳሽ ቶሎ አለመውጣት • የከንፈርና ምላስ ማበጥ • የእይታ መታወክ • የጆሮ ውስጥ ጩኸት መፈጠር • ማቅለሽለሽና ማስታወክ • የጭንቀት ስሜት እና የደረት ላይ ህመም ሊፈጠር ይችላል። #ችግር ሳይኖር የሚጠቀሙ ሰዎች ደግሞ ለመድሐኒቱ ጥገኛ ሊሆኑ ይችላሉ። የመጨረሻ አማራጭ ካልሆነና በሀኪም ካልታዘዘ ባይጠቀሙ መልካም ነው። ለብዙዎች እንድደርስ በቀናነት ሸር ያድርጉት!!! መረጃውን በዝርዝር ለማየት ዩቲዩብ ቻናላችንን ይከታተሉ። 1. የዩቲዩብ አድራሻ = https://youtube.com/channel/UCM2HMbAuepuSrLQGVvhLUHw 2. የቴሌግራም አድራሻ = https://t.me/jossiale2022 3. የቲክቶክ አድራሻ = tiktok.com/@infohealthcenter 4. የፌስቡክ አድራሻ = https://www.facebook.com/yosef.alebachew.9 =https://www.facebook.com/profile.php?id=100064131361093 ሸር ማድረግ ቀዳሚ ተግባርዎ ይሁን!!!
1 1864Loading...
03
https://youtu.be/V_yU5WZDfHM?si=3FxeUbFt0IjYUgvG
1 1481Loading...
04
#ሙያ_ፈቃዳችሁን_ለማሳደስ ወሳኝ ነው። በየትኛውም አካባቢ ያላችሁ የጤና ባለሙያዎች የCPD ስልጠና ስትፈልጉ ተወዳጁና ተመራጩ #ኢትዮ_ሜድካል_ትሬኒንግ_ሴንተር አለላችሁ። 👉 #ከቅዳሜ ጀምሮ (በ10/09/16) ANTIMICROBIAL_RESISTANCE_PREVENTION (AMR) or Child growth and Development ስልጠና ይጀምራል። #ኢትዮ_ሜድካል_ትሬኒንግ_እና ኮንሰልታንሲ ሴንተር 💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊               #CPD_CENTER ➯✍️ FACE TO FACE CPD CALL NOW!!! አሁኑኑ ይደውሉ!!! 👇👇👇👇👇 0921785903 👉 #ከቅዳሜ ጀምሮ ደግሞ (በ10/09/16) ANTIMICROBIAL_RESISTANCE_PREVENTION (AMR) ስልጠና ይጀምራል። #ኢትዮ_ሜድካል_ትሬኒንግ_እና ኮንሰልታንሲ ሴንተር 💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊             ➯✍️ FACE TO FACE CPD CALL NOW!!! አሁኑኑ ይደውሉ!!! 👇👇👇👇👇 0921785903
1 8541Loading...
05
የሰገራ ድርቀት(Conspitation) • ይህ ችግር በትልቁ አንጀት ውስጥ ሰገራ ለብዙ ቀናት ተጠራቅሞ በቀላሉ መፀዳዳት አለመቻል ነው። አንድ ሰው በሳምንት ቢያንስ ለሶስት ቀናት ያህል መፀዳዳት ካልቻለ ይህ የሆድ ወይም የሰገራ ድርቀት ይባላል። • እንቅስቃሴ አለማደረግ፡ በቂ ውሀ አለመጠጣት፡ የእንስሳት ተዋፅኦን ማብዛት፡ የእፅዋት ተዋፅኦን በበቂ መጠን አለመመገብ ዋና ዋናዎቹ ናቸው። • ችግሩ የትልቁ አንጀት በመዘጋቱ ሊፈጠርም ይችላል። ይህ ደግሞ አደገኛ ስለሆነ በፍጥነት ህክምና ማግኘት ግደታ ነው። • እንቅስቃሴ ማድረግ፡ ጥራጥሬ ፍራፍሬ ቅጠላቅጠል መመገብና በቂ ውህ መጠጣት ችግሩን ይቀርፈዋል። በዚህ ካልተቻለ ማለስለሻ መድሀኒቶች አሉ። ብዙ ባይመከርም! • ችግሩን ቶሎና በጊዜው ካላስወገድን መጥፎ ስሜት፡ ቁስለት፡ ደም መፍሰስ፡ እጢ፡ የፊንጢጣ አካባቢ ካንሰር እንድፈጠር ምክናየት የመሆን እድል አለው። Ihttps://telegram.me/jossiale2022
1 80112Loading...
06
#ሙያ_ፈቃዳችሁን_ለማሳደስ፣ ሙያችሁን ለማጎልበት፣ ክፍተታችሁን ለመሙላት፣ ተፈላጊነታችሁን ለመጨመር #የCPD ስልጠና ወሳኝ ነው። በየትኛውም አካባቢ ያላችሁ ውድ የጤና ባለሙያዎች የCPD ስልጠና ስትፈልጉ ተወዳጁና ተመራጩ #ኢትዮ_ሜድካል_ትሬኒንግ_ሴንተር አለላችሁ። 👉 ለነርሶች ብቻ #ከሮብዕ ጀምሮ  #NURSING_PROCESS ስልጠና እንሰጣለን። እየደወላችሁ ተመዝገቡ። 👉 #ከቅዳሜ ጀምሮ ደግሞ (በ10/09/16) ANTIMICROBIAL_RESISTANCE_PREVENTION (AMR) ስልጠና ይጀምራል። #ኢትዮ_ሜድካል_ትሬኒንግ_እና ኮንሰልታንሲ ሴንተር 💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊               #CPD_CENTER ➯✍️ ONLINE CPD ➯✍️ FACE TO FACE CPD CALL NOW!!! አሁኑኑ ይደውሉ!!! 👇👇👇👇👇 0921785903
2 0032Loading...
07
#ሙያ_ፈቃዳችሁን_ለማሳደስ፣ ሙያችሁን ለማጎልበት፣ ክፍተታችሁን ለመሙላት፣ ተፈላጊነታችሁን ለመጨመር #የCPD ስልጠና ወሳኝ ነው። በየትኛውም አካባቢ ያላችሁ ውድ የጤና ባለሙያዎች የCPD ስልጠና ስትፈልጉ ተወዳጁና ተመራጩ #ኢትዮ_ሜድካል_ትሬኒንግ_ሴንተር አለላችሁ። #ኢትዮ_ሜድካል_ትሬኒንግ_እና ኮንሰልታንሲ ሴንተር 💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊               #CPD_CENTER ➯✍️ ONLINE CPD ➯✍️ FACE TO FACE CPD CALL NOW!!! አሁኑኑ ይደውሉ!!! 👇👇👇👇👇 0921785903
4931Loading...
08
Bleeding Gum • የዲድ መድማት በጣም የተለመደና በብዙ ሰዎች ላይ የሚታይ የጤና ችግር ቢሆንም ብዙዎች ግን እንደ ቀላል ነገር ያዩታል። ምክናየቶቹ 1. በዘፈቀደ ጥርስን በማይመከርና በማይጠቅም መንገድ መቦረሽ እንድሁም የማይገጥም ሰው ሰራሽ ጥርስ ለማስገባት የሚደረግ ጥረት 2. የደም ካንሰር 3. የቫይታሚን "ሲ እና ኬ" እጥረት 4. ደም እንዳይፈስ የሚያደርገው ፕላትሌት የተባለ የደም ክፍል መቀነስ 5. ቁስለት 6. እርግዝና 7. የዲድ ኢንፌክሽን(Gingivitis, Periodontitis) 8. የጥርስ መነቃነቅና ስሩ መቦርቦር 9. ጥርስን መጎርጎር 10. የተለያዩ ህመሞች ህክምናው • በቫይታሚን ሲ እና ኬ የተለፀጉ ምግቦችን መመገብ • የአፍን ንፅህና መጠበቅና መንከባከብ • ሻካራ የጥርስ ቡርሽ አለመጠቀም • ሌላ የጤና ችግር ካለ ማረጋገጥ ዋና ዋናዎቹ ናቸው።
2 46910Loading...
09
https://youtube.com/@infohealthserviceihs?si=5-a_h4aCyvBAqS3F
2 0011Loading...
10
https://www.tiktok.com/@jossssi123?_t=8mGZkxLO17W&_r=1
2 8691Loading...
11
   #CPD_Training_ቅዳሜ_ይጀምራል ETHIO_MEDICAL_TRAINING_CENTER            #ግንቦት_3_ጀምሮ #Medication_Administration ስልጠና እንጀምራለን። #15CEU ይይዛል። #ሰልጣኞች፦ ➯ ሀኪሞች ➩ የጥርስ ሀኪም ➯አነስቴዥያ ባለሙያ ➯ ነርሶች ➯ ፋርማሲዎች ➯ ለላብ ባለሙያዎች እና ለሌሎችም የሚሆን https://t.me/ethiomedicaltrainingplc ባሉበት ሁነው ይደውሉ!!! ይመዝገቡ። 0921785903 አድራሻ፦ ጎተራ ንፋስ ስልክ ማሞ ባቡር  ፌርማታ ሲደርሱ ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ
2 4201Loading...
12

8531Loading...
13
#ፎረፎር ባጭሩ ፎረፎር ማለት የራስ ቅል ቆዳን የሚያጠቃ ፈንገስ ነው። መገለጫውም የራስ ቅል ቆዳን በመፈርፈር የማሳከክ ስሜት መፍጠር ነው። • ይህ አይነት ችግር በብዙ ሰዎች ላይ የሚከሰትና በጣም የተለመደ ሲሆን ሰዎችን የሚያሳፍርና ለማከም አስቸጋሪ የሆነ በሽታ ነው። • ትክክለኛ ምክናየቱ አይታወቅም። በፎረፎር የመያዝ እድልን የሚጨምሩና ጎልቶ እንድታይ የሚያደርጉ ነገሮች ግን አሉ። እነሱም ንፅህናን አለመጠበቅ(አለመታጠብ፡ አለማበጠር): የራስ ቅል ቆዳ ድርቀትን አለመከላከልና የተፈጥሮ የራስ ቅል ቆዳ ቅባትን ታጥቦ አለማስወገድ ፎረፎር ጎልቶ እንድታይ ያደርጋሉ። • በሽታ የመከላከል አቅምን የሚቀንሱ ህመሞች፡ ምንነታቸው ያልታወቀ የፀጉር ቅባቶችን መጠቀምና የኑሮ አለመመቸትም ለፎረፎር ጎልቶ መታየት ትልቁን ድርሻ ይይዛሉ። ### ፎረፎርን ለማጥፋትና በማይታይ ደረጃ ለማድረስ የሚከተሉትን ያድርጉ። 1. ጭንቀትንና ውጥረትን ያስወግድ። 2. ፀጉረወትን ጧት ጧት ሁል ጊዜ ይታጠቡ። 3. የማይታወቅ ቅባት አይጠቀሙ። 4. የተፈጥሮ የራስ ቅል ቆዳ ቅባትን ታጥበው ይቀንሱ። 5. የራስ ቅል ቆዳ ድርቀትን ይከላከሉ። 6. እራስዎትን(ፀጉረዎትን) ለትንሽ ደቂቃ(3-5 ደቂቃ) ከረር ላለ የፀሀይ ጨረር አጋልጡት። 7. ቲ ትሪ ዘይት (tea tree oil) ይቀቡ። 8. እንዳጠቃላይ እራስዎትን ይጠብቁ። የተመቻቸ ኑሮ ፎረፎርን በእጅጉ ያጠፋልና። ###የሚታዘዙ መድሀኒቶችም አሉና የጤና ባለሙያ ያማክሩ። 0921785903 https://telegram.me/jossiale2022
2 38310Loading...
14
   #CPD_Training_ቅዳሜ_ይጀምራል ETHIO_MEDICAL_TRAINING_CENTER            #ግንቦት_3_ጀምሮ #Medication_Administration ስልጠና እንጀምራለን። #15CEU ይይዛል። #ሰልጣኞች፦ ➯ ሀኪሞች ➩ የጥርስ ሀኪም ➯አነስቴዥያ ባለሙያ ➯ ነርሶች ➯ ፋርማሲዎች ➯ ለላብ ባለሙያዎች እና ለሌሎችም የሚሆን https://t.me/ethiomedicaltrainingplc ባሉበት ሁነው ይደውሉ!!! ይመዝገቡ። 0921785903 አድራሻ፦ ጎተራ ንፋስ ስልክ ማሞ ባቡር  ፌርማታ ሲደርሱ ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ
2 2420Loading...
15

8590Loading...
16
Obesity • ውፍረት አሁን ላይ ለብዙ ሀገራት አስጊ የሆነ ውስብስብ በሽታ ሲሆን መገለጫውም ከመጠን በላይ የሆነ የስብ መከማቸት ነው። ውፍረት ውበት አይደለም። #ለውፍረት የሚዳርጉ ነገሮች 1. በቤተሰብ ወፋፍራም መሆን 2. ብዙ መብላት። አትክልትና ፍራፍሬ አለማዘውተር 3. እንቅስቃሴ አለማድረግና እረፍት ማብዛት 4. የእንስሳት ተዋፅኦን አፍቃሪ መሆን። የስጋ፡ እንቁላልና የወተት ተዋፅኦ ማዘውተር 5. አልኮል መጠጣት 6. መድሀኒቶች 7. የተወሰኑ በሽታ በሰውነት ውስጥ መኖር 8. ሌሎችም አሉ። # በጤና ላይ የሚያመጣው ችግር • የልብ ችግር • የስኳር ህመም • ከፍተኛ የደም ግፊት • ካንሰር • መጨናነቅ • የእንቅስቃሴ መገደብ • ሌሎችም #ውፍረት መቀነሻ መንገዶች በጣም አስቸጋሪ መሆኑ ይታወቃል። ይሁን እንጅ ውፍረትን መቀነስ ይቻላል። ዋናውና ብዙዎች የሚያጡት ቁርጠኝነቱን ነው። ውፍረት ለመቀነስ የሚከተሉትን ይጠቀሙ። 1. ቁርጠኛ ይሁኑ 2. ፍራፍሬና ቅጠላቅጠል ይመገቡ 3. እረጅም የአካል እንቅስቃሴ ያድርጉ 4. የእንስሳት ተዋፅኦ ይቀንሱ 5. እራስዎን በስራ ቢዚ ያድርጉ 6. አልኮል አይጠጡ 7. ምግብ ቅር እያለዎት ይተው 8. ብዙ እንቅልፍ አይተኙ 9. የጤና ባለሙያ አማክረው የሚታዘዝ መድሀኒት በአግባቡ ይውሰዱ 10. ለውፍረት የሚዳርገዎትን ነገር ተከታትለው በማወቅ ያንን ነገር ይተው። https://telegram.me/jossiale2022
2 65112Loading...
17
   #CPD_Training_ቅዳሜ_ይጀምራል ETHIO_MEDICAL_TRAINING_CENTER            #ግንቦት_3_ጀምሮ #Medication_Administration ስልጠና እንጀምራለን። #15CEU ይይዛል። #ሰልጣኞች፦ ➯ ሀኪሞች ➩ የጥርስ ሀኪም ➯አነስቴዥያ ባለሙያ ➯ ነርሶች ➯ ፋርማሲዎች ➯ ለላብ ባለሙያዎች እና ለሌሎችም የሚሆን https://t.me/ethiomedicaltrainingplc ባሉበት ሁነው ይደውሉ!!! ይመዝገቡ። 0921785903 አድራሻ፦ ጎተራ ንፋስ ስልክ ማሞ ባቡር  ፌርማታ ሲደርሱ ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ
2 4662Loading...
18
#ለመሆኑ #ኮሌስትሮ #መጠን #ጨመረ #ሲባል #ምን #ማለት #ነው? ================================= ከኢንፎ ሄልዝ ሴንተር ** • ኮሌስትሮል ወይም የደም ውስጥ ቅባት በደም ውስጥ የሚገኝ #ሰም መሳይ (Waxy) ንጥረ ነገር ነው። • በማንኛውም ሰው ደም ውስጥ ኮሌስትሮል አለ። • በመጠኑ ሲሆን ኮሌስትሮል ጠቃሚ ነው። ለምሳሌ የሚከተሉትን ጥቅሞች ያበረክታል። 1. ህዋሳትን (ሴሎችን) ለመገንባት 2. ቫይታሚኖችን ለማምረት 3. ሆርሞን ለመስራት 4. ለሌሎችም • መጠኑ ሲጨምር ደግሞ ኮሌስትሮል ጎጅ ነው። ለምሳሌ የኮሌስትሮል መጨመር እና መቆጣጠር አለመቻል የሚከተሉትን ችግሮች ያመጣል። 1. በደም ውስጥ የኮሌስትሮል መጠራቀም ይህም በስብ መልክ መሆን 2. የደም ቱቦ መጥበብ 3. የደም ዝውውርን ማስተጒጎል 4. የደም ቱቦዎች መጎዳት 5. የልብ ላይ አደጋ መድረስ 6. የስትሮክ መፈጠርና የመሳሰሉት ናቸው። • ስለዚህ ኮሌስትሮል ጠቃሚም ጎጅም ነው ማለት ነው። • ለሰውነታችን አስፈላጊ የሆነው ኮሌስትሮል በየቀኑ #በጉበታችን አማካኝነት ይመረታል። በተጨማሪም ኮሌስትሮል ከምንመገበው ምግብ ይገኛል። ለከፍተኛ ኮሌስትሮል መመረት እንደምክናየትና ግብአት የሚሆኑ ምግቦች ደግሞ አሉ። ለምሳሌ ስጋ፣ የአእዋፍ ስጋ፣ የወተት ተዋፅኦ እና አንዳንድ የዘይት ምርቶች ዋና ዋናዎቹ ናቸው። • እነዚህ የምግብ አይነቶች ጉበታችን ከመጠን ያለፈ ኮሌስትሮል እንድያመርት ምክናየት ይሆናሉ። • መጥፎ ኮሌስትሮል መጨመር ከዘር ጋር ሊያያዝም ይችላል። ይህ ማለት ግን ዋና ምክናየት ነው ማለት አይደለም። • ለኮሌስትሮል መጠን መጨመር ዋነኛ ምክናየቱ የተዛባ የአኗኗር ዘይቤን መከተል ነው። • የኮሌስትሮል መጠን እንዳይጨምር ማድረግ ይቻላል። ከጅምሩ መከላከል ማለት ነው። ከጨመረም እንድቀንስ ይደረጋል። ======= • ጤናማ አመጋጋብ፣ ወጥ የሆነ የአካል እንቅስቃሴ፣ ወቅታዊ የጤና ምርመራና እንደ አስፈላጊነቱ በባለሙያ የታዘዙ መድሐኒቶችን መጠቀም ኮሌስትሮል መጠን እንዳይጨምር ወይም እንድቀንስ ለማድረግ ይጠቅማሉ። • የደም ምርመራ ካልተደረገ የኮሌስትሮል መጠን መጨመር ላይታወቅ ይችላል። ምልክትም ብዙ ጊዜ አይታይም። #ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መጥፎ ኮሌስትሮል እንድጨምር የሚያደርጉ ተፅኖዎች ናቸው። 1. ውፍረት 2. የአካል እንቅስቃሴ አለማድረግ 3. ሲጋራ ማጤስ 4. የእድሜ መጨመር 5. የስኳር መጠን መጨመር #የኮሌስትሮል መጠን በመጨመሩ የሚከተሉት ችግሮች ሊያጋጥሙ ይችላሉ። 1. የደረት ህመም 2. የልብ መጎዳት 3. የስትሮክ መፈጠር 4. የደም ቱቦ መጥበብ ዋና ዋናዎቹ ናቸው። #ኮሌስትሮል እንዳይጨምር ከጨመረም ለመቀነስ የሚከተሉትን መተግበር ይመከራል። 1. አነስተኛ የጨው መጠን መጠቀም። 2. የእንስሳት ተዋፅኦን መቀነስ። 3. ሲጋራ አለማጤስ። 4. የአልኮል መጠን መቀነስ። 5. ጭንቀትና ውጥረት ካለ በተቻለ መጠን መቀነስ። 6. የጤና ባለሙያ በአካል ማማከር ዋና ዋናዎቹ ናቸው። እንደ ማጠቃለያ • የደም ቅባት ወይም ኮሌስትሮል ሰም መሳይ ንጥረ ነገር (Waxy substance) ሲሆን ሰውነቶ ሕዋሳትን (ሴልን) ለመገንባት ይጠቀምበታል፡፡ ይህ ንጥረ ነገር ከተፈላጊው መጠን ሲያልፍ ግን የልብ በሽታን ጨምሮ የልብ ድካምና ስትሮክ ለተሰኙ የጤና ችግሮች መከሰት ዋነኛ ምክንያት ይሆናል፡፡ እንደ አሜሪካ የልብ ማህበር መረጃ መሰረት ኮሌስትሮል በሰውነታችን ውስጥ የሚፈጠረው ከሁለት ምንጮች ሲሆን ጉበታችን ሰውነታችን የሚያስፈልገውን ሁሉንም ኮሌስተሮል የሚሰራ ሲሆን ሌሎቹ ደግሞ የሚገኙት ከምንመገበው የእንስሳት ውጤቶች ከሆኑት ከሥጋ፣ከዶሮ እና ከወተት ውጤቶቸ ናቸው፡፡ አንዳንድ ጠጣር ቅባት እና ትራንስ ፋትስ ያላቸው ምግቦች ጉበት ከፍተኛ ኮሌስትሮል እንዲያመነጭ በማደረግ ጤናማ ያልሆነ የኮሌስትሮል መጠን በሰውነታችን እንዲኖር ምክንያት ይሆናል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ በትሮፒካል የአየር ንብረት በስፋት የሚመረቱት ከዘንባባ ዛፍና ከኮኮናት የሚሰሩት ዘይቶት ከፍተኛ ጠጣር ቅባት የያዙ በመሆናቸው ጉበታችን ተጨማሪ ኮሌስትሮል እንዲያመርት የሚያነሳሱ ናቸው፡፡ ኮሌስትሮል በደማችን ውስጥ ይሰራጫል፡፡ የኮሌስትሮል መጠኑ በደማችን ውስጥ ሲጨምር ለጤናችን አደጋ ይፈጥራሉ፡፡ ለዚህም ነው የኮሌስትሮል መጠናችንን ለማውቅ ሰዎች የኮሌስትሮል ምርመራ እንዲያደርጉ የሚበረታቱት፡፡ በነገራችን ላይ ኮሌስትሮል ሁለት አይነት ነው፡፡ LDL የሚባለው ኮሌስትሮል መጥፎ የሚባለው ሲሆን HDL የኮሌስትሮል አይነት ደግሞ ጥሩ የሚባለው ነው፡፡ መጥፎ የሚባለው ከፍተኛ ሲሆንና ጥሩ የሚባለው አነስተኛ ሲሆን ለልብና ለአንጎል ደም የሚቀዱ ቧንቧዎች የውስጠኛ ክፍላቸው በኮሌስትሮል እንዲሞላ በማድረግ ከፍተኛ የጤና ችግር ይፈጥራል፡፡ ሕክምና ለጥቂቶች የሕይወት ዘይቤ ለውጥ፣ጤናማ አመጋገብ እና የአካል ብቃት እንቅስቃሴ የኮሌስትሮል መጠንን ለማስተካከል ወይም ለመከላከል ሊረዳቸው ይችላል፡፡ ከፍተኛ የኮሌስትሮል መጠን ግን የግድ ሕክምና ያስፈልገዋል፡፡ 1. የኮሌስትሮል መጠንን ለመቀነስ ለብዙ ታካሚዎች የሚታዘዘው ስታቲንስ (Statins) ተሰኘው መድኃኒት አንዱ ነው፡፡ 2. ከአንጀት ውስጥ ኮሌስትሮልን መምጠጥ፡-ለዚህ ሕክምና Ezetimibe መድኃኒት ተመራጭ ነው፡፡ 3. Resins የተሰኘው መድኃኒት ደግሞ ጉበቶ ብዙ አሞት በማምረት ብዙ ኮሌስትሮ እንዲጠቀም በማድረግ የኮሌስትሮል መጨመርን ያስወግዳል፡፡ 4. Fibrates ( Fibric acid derivativies) ጥሩ የተባለውን HDL የኮሌስትሮል አይነት ይጨምራል፡፡ 5. Niacin ( nicotinic acid) በጉበት ያለውን የደም ቅባት መጠንን ተፅህኖ ያሳድራል፡፡ እንዴት እንከላከል 1. ጠጣር ቅባት እና ትራንስ ፋትስ ያላቸውን ምግቦች ይቀንሱ 2. ቀይ ስጋና የወተት ውጤቶችን ይቀንሱ 3. የተጠበሱ ምግቦችን ያስወግዱ 4. ምግብዎን በጤናማ ዘይት ያብስሉ 5. የፋይብር ምግብዎችን ያዘውትሩ 6. የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ያዘውትሩ 7. ሲጋራ ማጨስ ያቁሙ 8. የሰውነት ክብደትዎን ይቀንሱ መልካም ልምምድ መልካም የጤና ጊዜ ይሁንልዎ! እባክዎን ይህን ጠቃሚ መረጃ ለወገኖ እንዲደርስ Share ያድርጉ ! ምስጋናችን ከልብ ነው! ያማክሩኝ! ይጠይቁኝ! ይወቁ! ልታማክሩኝ ወይም ልጠይቁኝ የምትፈልጉ ቴሌግራም ላይ ሁሌም ስለ ምገኝ በዛ ብትከታተሉኝ እኔን ለማግኘት እና ጥያቅያቹን ለማቅረብ ይቀላቹሃል ሊንኩን ከስር አስቀምጫለው https://t.me/jossiale2022
2 53220Loading...
19
   #CPD_Training_ነገ_ማክሰኞ_ይጀምራል ETHIO_MEDICAL_TRAINING_CENTER            #ሚያዚያ_29_ጀምሮ #Pain_Management ስልጠና እንጀምራለን። #15CEU ይይዛል። #ሰልጣኞች፦ ➯ ሀኪሞች ➩ የጥርስ ሀኪም ➯አነስቴዥያ ባለሙያ ➯ ነርሶች ➯ ፋርማሲዎች ➯ ለላብ ባለሙያዎች እና ለሌሎችም የሚሆን https://t.me/ethiomedicaltrainingplc ባሉበት ሁነው ይደውሉ!!! ይመዝገቡ። 0921785903 አድራሻ፦ ጎተራ ንፋስ ስልክ ማሞ ባቡር  ፌርማታ ሲደርሱ ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ
2 7212Loading...
20
የበዓላት ሰሞን ምግቦችን ከጤና አንፃር 🌲በበዓላት ሰሞን ጤነኛ ባልሆነ የምግብ ስርአትና በሚፈጠር የምግብ ለውጥ ምክንያት ብዙ ሰው አዳዲስ የህመም ስሜት ሲሰማው ወይም ነባር ህመሙ ሲባባስበት ማየት የተለመደ ነው 🍜በበዓላት ሰሞን በአብዛኛው ማህበረሰባችን ዘንድ የተለመዱና ቤት ውስጥ ከማይጠፉ የምግብ አይነቶች ውስጥ ዶሮ ወጥ ፣ ቁርጥ (ጥሬ ስጋ)፣ ክትፎ ፣ ጥብስ ፣ እና የመሳሰሉትን መጥቀስ ይቻላል 🍲ከነዚህ የምግብ አይነቶች ውስጥ ዶሮ ወጥ (በዶሮ ወጥ መንገድ የሚዘጋጁ) ምግቦችን አንስተን ከጤና አንፃር የሚያስከትሉትን ችግር ለማየት እንሞክር:- 🍅ዶሮ ወጥን ለመስራት ከምንጠቀምባቸው ግብአቶች ውስጥ ሽንኩርት ፣ ቲማቲም ፣ በርበሬ ፣ ዘይት (ቅቤ) እና ሌሎች ቅመማቅመሞችን መጥቀስ ይቻላል 🍜የዶሮ ወጥ ዝግጅት ሂደት በከፍተኛ ሙቀት ዘይትን በማጋል ሽንኩርት እና ሌሎች ግብአቶችን ለረጅም ጊዜ ማቁላላት (ማብሰልን) ይጠይቃል በዚህ ሂደት:- 🍅በሽንኩርትና ሌሎች ግብአቶች ውስጥ የሚገኙ ሙቀት መቋቋም የማይችሉ ለጤና እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆኑ ቫይታሚኖችና ውህዶች ሊጠፋ (ሊቀንሱ) ስለሚችሉ ከምግቡ ተገቢውን ጥቅም አናገኝም 🍟በተጨማሪም የምንጠቀመው ፈሳሽ ዘይት ውስጥ የሚገኘው ሲስ (cis) ተብሎ የሚጠራው ጤነኛ እና ተፈጥሯዊ የዘይቱ ክፍል ትራንስ (trans fat) ወደሚባል እጅግ መርዛማ ቅባት ይቀየራል 🍟ከዶሮ ወጥ በተጨማሪ ይህ መርዛማ ቅባት በተጠበሰ ስጋ ወይም አሳ፣ ችፕስ ፣ ሳንቡሳ ፣ ቦንቦሊኖ እና በመሳሰሉት ምግቦች ውስጥ ይገኛል 🥫ሌላኛው እና ዋነኛው የትራንስ ቅባት (trans fat) መገኛ ሰው ሰራሽ የአትክልት ቅቤ ነው 🥫አንዳንድ የዘይት አምራቾች በተለያየ ምክንያት በከፍተኛ ሙቀትና ግፊት hydrogenation የሚባል ሂደትን በመተግበር ፈሳሽ የአትክልት ዘይትን ወደ ጠጣር ሰው ሰራሽ የአትክልት ቅቤ ይቀይራሉ 🥫በዚህ ሂደትም ከፍተኛ መጠን ያለው ትራንስ (trans) እና ሳቹሬትድ ቅባት (saturated fat) ይፈጠራል 🥫እነዚህ የቅባት አይነቶች  "partially hydrogenated oil" በመባል የሚታወቁ ሲሆን ጤና ላይ በሚፈጥሩት ከፍተኛ ችግር ምክንያት በብዙ ሀገራት እገዳ (ክልከላ) የተደረገባቸው (FDA, 2020) ቢሆንም በእኛ ሀገር ግን በሰፊው እየተመረቱና ለተጠቃሚ እየቀረቡ ይገኛሉ 🥫በብዙ ጥናቶች እንደተረጋገጠው ትራንስ ቅባት (trans fat) LDL ተብሎ የሚጠራውን መጥፎ ኮሌስትሮል (bad cholesterol) እና TAG የሚባለውን የቅባት አይነት በመጨመር፣ HDL ተብሎ የሚጠራውን ጠቃሚ የኮሌስትሮል አይነት በመቀነስና የኢንሱሊን መጠን በመጨመር:- 🥫የደም የኮሌስትሮል መጠን በከፍተኛ ሁኔታ እንዲጨምር ያደርጋል 🥫የደም ግፊት ፣ የልብ ፣ የስትሮክ እና የስኳር በሽታ ተጋላጭነትን ይጨምራል ወይም ችግሮቹ እንዲባባሱ ያደርጋል 🥫ትራንስ ቅባት ለሰውነታችን ምንም አይነት ጥቅም የሌለው እና በአንፃሩ ጤና ላይ እጅግ ከፍተኛ ችግር ስለሚያስከትል እንዳትጠቀሟቸው  እንመክራለን 🍚ሌላኛው ለጤና ጎጂ ናቸው ከሚባሉ የቅባት አይነቶች ውስጥ አንዱ ሳቹሬትድ ቅባት (saturated fat) ነው 🍚እነዚህ የቅባት (የዘይት) አይነቶች በመደበኛ አከባቢያዊ ሙቀት የመርጋት ባህሪ ያላቸውን እንደ ቅቤ፣ ጮማ ስጋ ፣ የሚረጋ ዘይትና የመሳሰሉትን ያጠቃልላሉ 🍚ሳቹሬትድ ቅባት  የትራንስ ቅባትን ያክል ባይሆንም በብዛት የሚወሰድ ከሆነ LDL ተብሎ የሚጠራውን ኮሌስትሮል በመጨመር የልብ ጤናን ያውካል 🦴ስለዚህ የኮሌስትሮል የስኳር፣ የኮሌስተሮል፣ የግፊት፣ የስትሮክ፣ የልብና ተያያዥ የጤና ችግሮች ያሉባችሁ ከሆነ በምግብ ከሚገኘው ጊዚያዊ ደስታና እርካታ ይልቅ ከላይ የዘረዘርናቸው ምግቦች የሚያስከትሉት አሉታዊ ተፅዕኖን በመረዳት አለመመገብና በምትኩ በውሃ የተቀቀሉና ለጤና ጠቃሚ የሆኑ ቅመማ ቅመሞች የተጨመሩባቸው እንደ አሳ፣ የዶሮ የደረት ስጋና እንቁላል መመገብ የሚመረጥ ሲሆን የተቀነባበሩ ዘይቶችንና ሰው ሰራሽ የአትክልት ቅቤ ከመጠቀም ይልቅ  ተፈጥሯዊና ጤነኛ የቅባት ምንጭ የሆኑ እንደ ተልባ፣ ሱፍ፣ ሰሊጥ፣ አቮካዶ፣ ኦቾሎኒና የመሳሰሉትን መጠቀም ይመከራል 🥦ምግብ መድኀኒትም መርዝም  ነው! ለይቶ መጠቀሙ ደግሞ የኛ ፋንታ ነው! እያንዳንዱ ጉርሻ ጤና ላይ በኈ ወይም አሉታዊ ተፅዕኖ ይፈጥራል ሙሉቀን ፈቃዴ (የሜዲካል ባዬኬሚስትሪና ስነ ምግብ ረ/ፕሮፌሰር) https://t.me/jossiale2022
2 80211Loading...
21
ለመላው የክርስቶስ ትንሳኤ በዓል ለምታከብሩ ወገኖች መልካም የፋሲካ (Passover) በዓል ይሁንላችሁ!! መልካም የፋሲካ በዓል!!
2 7211Loading...
22
   #CPD_Training_ከበዓል_ማግስት_ማክሰኞ_ይጀምራል ETHIO_MEDICAL_TRAINING_CENTER            #ሚያዚያ_29_ጀምሮ #Pain_Management ስልጠና እንጀምራለን። #15CEU ይይዛል። #ሰልጣኞች፦ ➯ ሀኪሞች ➩ የጥርስ ሀኪም ➯አነስቴዥያ ባለሙያ ➯ ነርሶች ➯ ፋርማሲዎች ➯ ለላብ ባለሙያዎች እና ለሌሎችም የሚሆን https://t.me/ethiomedicaltrainingplc ባሉበት ሁነው ይደውሉ!!! ይመዝገቡ። 0921785903 አድራሻ፦ ጎተራ ንፋስ ስልክ ማሞ ባቡር  ፌርማታ ሲደርሱ ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ
3 2471Loading...
23

1 2810Loading...
24
#የኪንታሮት_መንስኤና_መፍትሄዎች (ህክምና) ይህ መረጃ ለብዙ ሰዎች ይደርስ ዘንድ በቅድሚያ ሼር ብታደርጉትና ወደ ንባብ ብትገቡ ደስ ይለናል፡፡ መልካም ንባብ… የቂጥ ኪንታሮት ሠገራን በምናስወገድ ጊዜ ከማማጥ ወይንም በእርግዝና ጊዜ በሚከሰት የደም ስሮች ላይ የሚገኝ ግፊት ምክንያት የሚመጣ ሲሆን በሁለት መልኩ ይከፈላል፡፡ 1) ውስጣዊ ኪንታሮት (internal hemorrhoid) በፊንጢጣ ውስጥ የሚገኝ 2) ውጫዊ ኪንታሮት (external hemorrhoid) በላይኛው ቆዳ ላይ የሚገኝ ኪንታሮት በአብዛኛው የሚከሰት ሲሆን በተለይ ዕድሜያቸው 50 ዓመት የሞላቸው ሰዎች ላይ በስፋት (ግማሽ በሚሆን ደረጃ) የኪንታሮት ምልክቶች እንደሚያዩ ጥናቶች ያሳያሉ፡፡ ነገር ግን አብዛኞቹ በቤት ውስጥ ሕክምና እና የአኗኗር ዘይቤ ለውጥ በማድረግ ይድናሉ፡፡ ኪንታሮትን የሚያስከትሉ ምክንያቶች • ሠገራን ሲያስወግዱ ለረጅም ጊዜ ማማጥ • ለረጅም ሰዓታት በመፀዳጃ ቤት መቀመጥ • የሆድ ድርቀት (ለረጅም ጊዜ የቆየ) • ከመጠን ያለፈ ውፍረት • ዕርግዝና • የፋይበር መጠኑ የቀነሰ ምግብ መመገብ ናቸው • በዕድሜ መጨመር ቬይኖችን የሚደግፉ የሰውንት ክፍሎች እንዲደክሙ ስለሚያደርግ ለሄሞሮይድ ያጋልጣል፡፡ የኪንታሮት ምልክቶች • ሕመም የሌለው ከፊንጢጣ የሚፈስ ደም • በሰገራ መውጫ አካባቢ ማሳከክ • ሕመም ወይንም አለመመቸት • በፊንጢጣ አካባቢ እብጠት ናቸዉ፡፡ ሃኪምዎን ማማከር የሚገባዎ መቼ ነው? • በፊንጢጣ የሚወጣ ደም የኪንታሮት የተለመደ ምልክት ነው፡፡ ነገር ግን ከሌሎች የሕመም ዓይነቶች እንደ ኮሎሬክታል ካንሰር እና ሌሎች የህመም አይነቶች ጋር ተመሳሳይ ምልክት ሊኖረው ስለሚችል ሄሞሮይድ ነው በሚል ግምት ችላ ሊባል አይገባም፡፡ ስለዚህም ወደ ሐኪም በመሄድ መመርመር ያስፈልጋል፡፡ • ከፍተኛ ሕመም የሚሰማዎ ከሆነ እና በቤት ውስጥ የሕክምናዎች ለውጥ የማያገኙ ከሆነ ወደ ሕክምና ቦታ መሄድ ይገባዎታል፡፡ • ከፍተኛ መጠን ያለው ደም መፍሰስ ካጋጠምዎ እና እንዲሁም ራስ የማዞር የመሳሰሉት ስሜት ከተሰማዎ ወደ ሐኪም እንዲሄዱ ይመከራል፡፡ ኪንታሮት የሚያስከትለው ተያያዥ ጉዳቶች ምንድን ናቸዉ? • አኒሚያ (የደም ማነስ) ከፍተኛ የሆነ ደም በሚፈስ ጊዜ በሰውነታችን ውስጥ ኦክስጂን ተሸካሚ ቀይ የደም ሴሎች መጠን ስለሚቀንስ የድካምና ራስ የመሳት ሁኔታዎችን ያስከትላል፡፡ • ለውስጣዊ ሄሞሮይድ የሚደርሰው የደም ፍሰት መጠን ሲቀንስ ከፍተኛ የሆነ ሕመምን ያስከትላል፡፡ ይህም ለሴሎች መሞት እና ለጋንግሪን ይዳርጋል፡፡ በቤት ውስጥ የሚደረጉ ሕክምናዎችና የአኗኗር ዘይቤ ለውጦች • ለብ ባለ ውሃ ከ10 – 15 ደቂቃ በቀን በቀን ሁለትና ሶስት ጊዜ መዘፍዘፍ • ሁሌም ከተፀዳዱ በኋላ በሚገባ በንፁህ ለብ ባለ ውሃ መታጠብ • ደረቅ የሆነ የመፀዳጃ ወረቀትን አለመጠቀም • እብጠት እንዲቀንስ በረዶን መጠቀም • ሕመም ማስታገሻ መድኃኒቶችን መጠቀም ከላይ የተጠቀሙትን በመጠቀም በአጭር ጊዜ ውስጥ ሄሞሮይድን ማጥፋት የሚቻል ሲሆን ሕመም የሚያብስ ከሆነ እና ምንም ዓይነት ለውጥ በሳምንት ውስጥ ካላገኙ ወደ ሕክምና ቦታ እንዲሄዱ ይመከራል፡፡ ሄሞሮይድን ለመከላከል ምን ማድረግ ይገባል? • በፋይበር የበለፀጉ ምግቦችን ማዘውተር - አትክልት፣ፍራፍሬዎችን መመገብ ሠገራን በማለስለስ ማስማጥ እንዳይኖር ያድርጋል፡፡ • ፈሳሽ በብዛት ይውሰዱ - በቀን ከስድስት እስከ ስምንት ብርጭቆ ውሃን ወይም ጭማቂን መውሰድ • ማስማጥን ማስወገድ - ሠገራን ለማስወጣት በምናምጥ ጊዜ በደም ስሮቻችን ላይ ከፍተኛ የሆነ ግፊትን ስለምንፈጥር ለሄሞሮይድ/ለኪንታሮት/ ተጋላጭንት ይጨምራል፡፡ • ሠገራ በሚመጣ ጊዜ ጊዜውን ሳያልፉ ወደ መፀዳጃ ቤት በመሄድ ያስወግዱ፡፡ አለዚያ ሠገራዎ ስለሚደርቅ ለማስወገድ አስቸጋሪ ይሆናል፡፡ • የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ያዘውትሩ - የሰውነት እንቅስቃሴ ማድረግ ጤናማ እንድንሆን ያደርጋል፣ • ለረጅም ሰዓታት መቀመጥን ያስወግዱ፡፡ በተለይም በመፀዳጃ ቤት ለረጅም ሰዓት መቀመጥ ለሄሞሮይድ መከሰት ምክንያት ሊሆን ይችላል፡፡ ለበለጠ መረጃ 👇👇 https://t.me/jossiale2022
3 50716Loading...
25
" የተጠየቀው የህክምና ወጪው በመንግሥት የሀኪም ደመወዝ እና በቤተሰቦቼ አቅም የሚቻል አይደለም " - ዶ/ር ሳምሶን ይስሀቅ ዶ/ር ሳምሶን ይስሀቅ ላጋጠመው የጤና እክል መታከሚያ ደጋግ ኢትዮጵያውያን እንዲተባበሩት ጠየቀ። ዶክተሩ 2015 ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል በህክምና ሙያ ትምህርት ነው የተመረቀው። ከተመረቀ በኃላም ለ6 ወራት በጠቅላላ ሀኪምነት ወገኑን ሲያገለግል ቆይቷል። በድንገት ግን ሚዛኑን ስቶ መውደቅ እና ሌሎችም ምልክቶችን በማሳየቱ ወደ ጤና ተቋም ሄዶ ምርመራ ካደረገ በኋላ ' የጭንቅላት እጢ ' እንዳለበት ተነግሮታል። የናሙና ምርመራ ተደርጎ ' GradeIII Astrocytoma ' እንዳለበት ተገልጾለታል። " ትልቅ ቦታ ደርሼ ማየት ለሚመኙት ቤተሰቦቼና ከኔ በታች ላሉት እህት ወንድሞቼ ዜናው በጣም ትልቅ ዱብዳ ነው የሆነባቸው " ያለው ዶክተር ይስሃቅ " የጥቁር አንበሳ የጭንቅላት ቀዶ ጥገና ሀኪሞች ወደ ውጪ ሀገር ሄጄ ህክምና ማድረግ እንዳለብኝ ወስነዋል " ሲል ገልጿል። ለህክምናው ወጪው እስከ 👉 2.3 ሚሊዮን ብር  እንደሚያስፈልግም እንደተነገረው አስረድቷል። ይህን ከፍተኛ ወጪ በመንግስት ሰራተኛ የሀኪም ደሞዝም ሆነ በቤተሰቦቹ አቅም የሚቻል ባለመሆኑ ሁላችሁም የቻላችሁትን እንድትረዱት ተማጽኗል። ዶ/ር ይስሃቅ " በየሃይማኖታችሁ ፈጣሪ በመንገዴ ሁሉ እንዲረዳኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ " ሲልም ጠይቋል። ከዶክተሩ የተላከ የህክምና ማስረጃን መመልከት የቻልን ሲሆን  ወላጅ እናቱን ብርሃኔ በየነን በስልክ ቁጥ ር +251911353752 ደውሎ ማነጋገር ይቻላል። እገዛ ለማድረግ የምትፈልጉ ፦ ዶክተር ሳምሶን ይስሃቅ በየነ ንግድ ባንክ ፦ 1000139965691 አዋሽ ባንክ ፦ 013201172039000 ብርሃኔ በየነ ሚደቅሳ (እናት) ንግድ ባንክ ፦ 1000549927681 አዋሽ ባንክ ፦ 01347903970500 GoFundMe👇 https://gofund.me/618fc8ee
3 2244Loading...
26
#ከሩካቤ_ስጋ_ጋር_የሚከሰቱ_የጤና_ጠንቆች 👫ጤነኛ ሩካቤ ስጋ ዘርፈ ብዙ የጤና ጥቅሞች ያሉት ሲሆን ጤነኛ ያልሆነ ወሲብ ደግሞ የተለያዪ የአካል እና የስነልቦና ጠንቆችን ያመጣል። ጤነኛ ያልሆነ ሩካቤ ስጋ (ወሲብ) ሊያመጣቸው የሚችሉ የጤና ችግሮች እጅግ ብዙ ናቸው። ከእነዚህ መካከል 1. 🧖‍♂️ለተላላፊ በሽታዎች መጋለጥ ኤችአይቪ ኤድስ፣ የጉበት ቫይረሶች፣ ጨብጥ ፣ቂጥኝ፣ ባንቡሌ፣ ከርክር  ፣የብልት ተባይ እንዲሁም ሌሎች ያልተጠቀሱ ተላላፊ ህመሞች ባልተቆጠበ ሩካቤ ስጋ ምክነያት ይፈጠራሉ። 🧖‍♀️2. ያልተፈለገ እርግዝና ያልተፈለገ እርግዝና አካላዊ ፣ አይምሮአዊእና ማህበራዊ የጤና ቀውስ የሚያስከትል ሲሆን ለውርጃ፣ ለከፍተኛ መድማትና ለሞት አደጋ ያጋልጣል። 👥3.የወሲብ ሱስ ወሲብን እንደ መደበኛ ስራ በማድረግ የእለት ተእለት እንቅስቃሴን በማሰናከል ለአይምሮ ጤና መቃወስ ያጋልጣል። 👀4. የአይምሮ ጭንቀት እና ድባቴ ከወሲብ በኋላ የወሲብ መዘዞችን በማሰብ መጨነቅ ድብርትና የአይምሮ ውጥረትን ይጨምራል። 🕴5.ከመጠን በላይ ክብደት መቀነስ ወሲብ ላይ በማተኮር የምግ ፍላጎት መቀነስ ፣ የሰውነት ፈሳሽ ከመጠን በላይ ማጣት እንዲሁም የጭንቀት ሆርሞኖች በመጨመር ከመጠን በላይ ክብደት እንዲቀንስና ለምግብ እጥረት(malnutrition)ያጋልጣል። 👫6. የስራ ትኩረት ማጣት እና ውጤት መቀነስ ለስራ ሞራል ማጣት፣ ትኩረት ማጣት እና ጊዜን በወሲብ ማሳለፍ ለስራ ውጤት መቀነስ አስተዋፅኦ ያደርጋል። 🤞7. የመራቢያ አካላት ጉዳት አግባብ የሌለው ወሲብ በሁለቱም ፆታ ላይ የሚከሰቱ መፋፋቅ፣  መሰንጠቅ እንዲሁም መተርተርንና የወንድ ብልት መሰበር ሊያስከትል ይችላል። 🤺8.ግንኙነት መፍራት የመጀመሪያ ግንኙነት ጤነኛ ካልሆነ መልሶ ግንኙነት ማድረግን መፍራት እንዲሁም የተቃራኒ ፆታ ጥላቻን ያሳድራል። 🤹‍♂️9.ከልክ ያለፈ ድካም በስራ ላይ ጫና የሚያሳድር  ድካም እና የቀን እንቅልፍን እና ከልክ ያለፈ ድካም ያስከትላል። 🎠10. የወገብ እና የዳሌ አካባቢ ህመም ለአጭር ጊዜ ወይም ለረጅም ጊዜ የሚቆይ የወገብ የዳሌ አካባቢ ህመም ሊያመጣ ይችላል። በተለይ ስነልቦና ጋር ጉዳት ካስከተለ የማይታይ አካላዊ ህመምን ይፈጥራል። 🧬11. ካንሰር የማህፀን በር ካንሰር(cervical ca) ፣ የፊንጢጣና የብልት ካንሰር የሚያመጣውን HPV ቯይረስ መተላለፊያው ልቅ የግብረስጋ ግንኙነት ነው። 📈12. አንዳንድ ህመሞችን ያባብሳል ከፍተኛ የልብ ህመም እና የጭንቅላት የደም ስር ችግር(Aneurysm) መባባስ እንዲሁም በወሲብ ወቅት መቸገር  ሊያስከትል ይችላል። 🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫 ጤነኛ የሆነ ሩካቤ ለመልካም ጤና! ጤና ተመኘንልዎ። በቀናነት ሸር ያድርጉ!!!! ዶ/ር ነጋልኝ መቻል https://t.me/venasia https://t.me/jossiale2022 #በአካል_ቀርበው_ቢያገኙን_በአገልግሎታችን_ይረካሉ። ለቀጠሮ ማስያዣ ስልክ ቁጥር = 0921785903 ➮በፅሁፍ መልዕክት ቢያስቀምጡ ይመረጣል። ➯አድራሻ #ከጎተራ_ከፍ_ብሎ_ማሞ_ባቡር_ጣቢያ_ራሚ_ህንፃ_4ኛ_ፎቅ_ቢሮ_ቁጥር_402 ያገኙናል። 1. የዩቲዩብ አድራሻ = https://youtube.com/channel/UCM2HMbAuepuSrLQGVvhLUHw?sub_confirmation=1 2. የቴሌግራም አድራሻ = https://t.me/jossiale2022 3. የቲክቶክ አድራሻ = tiktok.com/@infohealthcenter 4. የፌስቡክ አድራሻ = https://www.facebook.com/yosef.alebachew.9 5. የፌስቡክ ፔጅ =https://www.facebook.com/profile.php?id=100064131361093
3 0045Loading...
27
   #CPD_Training_ማክሰኞ_ይጀምራል ETHIO_MEDICAL_TRAINING_CENTER            #የፊታችን_ማክሰኞ_ሚያዚያ_22_ጀምሮ #BASIC_lIFE_SUPPORT (BLS) ስልጠና እንጀምራለን። #15CEU ይይዛል። ስልጠናው ለማንኛውም የጤና ባለሙያዎች  የሚሰጥ ስለሆነ በ 0921785903 ደውለው ይመዝገቡ። #ሰልጣኞች፦ ➯ ሀኪሞች ➯ ነርሶች ➯ ፋርማሲዎች ➯ ለላብ ባለሙያዎች እና ለሌሎችም የሚሆን https://t.me/ethiomedicaltrainingplc ባሉበት ሁነው ይደውሉ!!! ይመዝገቡ። 0921785903 አድራሻ፦ ጎተራ ንፋስ ስልክ ማሞ ባቡር  ፌርማታ ሲደርሱ ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ
3 4402Loading...
28
   #CPD_Training_ነገ_ጧት_ይጀምራል ETHIO_MEDICAL_TRAINING_CENTER            #የፊታችን_ቅዳሜ_ሚያዚያ_19_ጀምሮ #Pain_management ስልጠና እንጀምራለን። #15CEU ይይዛል። ስልጠናው ለማንኛውም የጤና ባለሙያዎች  የሚሰጥ ስለሆነ በ 0921785903 ደውለው ይመዝገቡ። #ሰልጣኞች፦ ➯ ሀኪሞች ➯ ነርሶች ➯ ፋርማሲዎች ➯ ለላብ ባለሙያዎች እና ለሌሎችም የሚሆን https://t.me/ethiomedicaltrainingplc ባሉበት ሁነው ይደውሉ!!! ይመዝገቡ። 0921785903 አድራሻ፦ ጎተራ ንፋስ ስልክ ማሞ ባቡር  ፌርማታ ሲደርሱ ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ
1 1002Loading...
29
በዘር የሚተላለፉ የተለያዩ በሽታዎች አሉ። እነርሱን በማወቅ ሊጠነቀቁ ይገባል። ይመልከቱትና ይወቁዋቸው። ሰብስክራ... https://youtube.com/watch?v=MuJC4EvqIaw&si=I-Vb5F2ttxVuA_Pd
3 8731Loading...
30
የብዙዎች ምርጫ ነን!!❤️❤❤    #CPD_Training ETHIO_MEDICAL_TRAINING_CENTER            #የፊታችን_ቅዳሜ_ሚያዚያ_19_ጀምሮ #Pain_management ስልጠና እንጀምራለን። #15CEU ይይዛል። ስልጠናው ለማንኛውም የጤና ባለሙያዎች  የሚሰጥ ስለሆነ በ 0921785903 ደውለው ይመዝገቡ። #ሰልጣኞች፦ ➯ ሀኪሞች ➯ ነርሶች ➯ ፋርማሲዎች ➯ ለላብ ባለሙያዎች እና ለሌሎችም የሚሆን https://t.me/ethiomedicaltrainingplc ባሉበት ሁነው ይደውሉ!!! ይመዝገቡ። 0921785903 አድራሻ፦ ጎተራ ንፋስ ስልክ ማሞ ባቡር  ፌርማታ ሲደርሱ ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ
3 6831Loading...
31

5201Loading...
32
የድህረወሊድ እንክብካቤ (postnatal care) 👨‍👦👨‍👦👨‍👦👨‍👦👨‍👦👨‍👧👨‍👧👨‍👧👨‍👧👨‍👧👨‍👧👨‍👧👨‍👧 ዩቲዩብ ላይ ገብታችሁ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁልን ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አድርጉልን። ሰርቲፋይ ለመሆን ብዙ ሰብስክራይብ እና ብዙ ሰዓት ይቀረናል። ላላወቃችሁ ደግሞ በዩቲዩብ ጀምረናልና ጎራ ብላችሁ እዩን። ሊንኩ 👇👇👇👇 https://youtube.com/channel/UCM2HMbAuepuSrLQGVvhLUHw አንድ ሴት ከወለደች በኋላ ሊደረግላት የሚገቡ ሙያዊ እገዛ ፣ ምክር እና  አስተምሮ የድህረ ወሊድ እንክብካቤ እንለዋለን። ይህም ከወለደችበት ደቂቃ አንስቶ እስከ አርባ አምስተኛ ቀን ድረስ የሚደርስ ሲሆን እንደ እርግዝና ጊዜ ሁሉ ለእናት ጤና አስጊ የሆኑ ችግሮች ጎልተው የሚታዩበት ወቅት ስለሆነ እና ለተወለደው ጨቅላም የተለዪ አደገኛ ሁኔታዎች ሊከሰቱ ስለሚችል ክትትል እና እንክብካቤ ማድረግ ብልህነት ነው። ውስብስብ ችግሮቹ ምንድናቸው? በዚህ ወቅት የሚፈጠሩ ቸግሮች በርግዝና ጊዜ የነበሩ አልያም አዲስ የተፈጠሩ ሊሆኑ ይችላሉ። ከእነዚህም መካከል • የማህፀን ኢንፌክሽን • ደም መፍሰስ • ግፊትና ማንቀጥቀጥ • የጡት ህመም • የቁስል መፈታት • ፊስቱላ • የሳንባ ምች • የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን • ኪንታሮት • የደም መርጋት አደገኛ ምልክቶች ምንድናቸው? በእናት ወይም በልጅ ላይ የሚከሰቱ ዋናዋና የጤና ችግሮች ሲታዩ ያለምንም ቅድመሁኔታ ወደ ወለድሽበት  ጤና ተቋም በመሄድ አስፈላጊውን ህክምና ማድረግ ያሻል። የእናት አደገኛ ምልክቶች 1. ትኩሳት 2. ከፍተኛ ራስ ምታት እና የአይን ብዥታ 3. የሰውነት አብጠት 4. የሽንት ወይም ሰገራ አለመቆጣጠር 5. ራስ መሳት 6. የጡት እብጠትና ህመም 7. ሳል እና አየር ማጠር 8. ሽታ የለው ፈሳሽ በማህፀን መኖር የልጅ አደገኛ ምልክቶች 1. የፈጠነ አተነፋፈስ 2. ጡት አለመጥባት 3. የማያቋርጥ ለቅሶ 4. ትኩሳት 5. የሰውነት ቢጫ መሆን 6. የሽንትና ሰገራ አለመውጣት . 👇👇👇👇👇👇👇 ይቀጥላል በድህረ ወሊድ ወቅት የሚጠቅሙ ተጨማሪ ምክሮች #አመጋገብ ከወሊድ በኋላ ገንቢ እና ጠጋኝ ምግቦችን መመገብ የተለመደ እና የሚበረታታ ጉዳይ ሲሆን አትክልት እና ፍራፍሬ ጨምሮ ጤነኛ አመጋገብ ማዘውተር ተገቢ ነው። ቅባት፣ ጮማ፣ጨውና ቅመማቅመም ማብዛት ለጤና መታወክ ስለሚያጋልጥ መጠንቀቅ ያሻል። በኦፕራሲዮን ከወለደች በአንዳንድ ማህበረሰብ ስጋ እና የወተት ተዋፅዖ መውሰድ ቁስል እንዳይድን እንዲያመረቅዝ ያደርጋል የሚል የተሳሳተ አስተሳሰብ ስለሆነ ኦፕራሲዮን ያደረገሽን ሃኪም በፅሞና መከታተል ወይም መጠየቅ ተገቢ ነው። #ቀጠሮ ከወለድሽ በኋላ ክትትሉ ስለሚቀጥል በ7ኛ ቀን እና በ45 ቀን አንቺ እና ልጅሽ በወለድሽበት ጤና ተቋም መታየት መልካም ነው። #እንቅስቃሴ በብዙ ማህበረሰብ አራስ ቤት ውስጥ እንድትወሰን እነዳትንቀሳቀስ ጓዳ ውስጥ እንድትሆንና ተከልላ እንድትቀመጥ የሚደረጉ ሲሆን የማይበረታታ እና ያረጀ ፋሽን ስለሆነ ቤት ውስጥ መጠነኛ መደበኛ እንቅስቃሴ እንድታደርግ አየር እና የፀሃይ ብርሃን እንድታገኝ ያስፈልጋል። ባለመንቀሳቀስ ምክንያት የደም መርጋት ፣ ኢንፌክሽን፣ የሆድ ድርቀት እና የአጥንት መሳሳት ሊከሰት ይችላል። አራሷ በሚመቻት መጠንና ሰዓት እንድትንቀሳቀስ ማበረታታት ያስፈልጋል። #የአካል ንፅህና በማህፀን የወለደች እናት በወለደችበት ቀን ገላዋን መታጠብ የምትችል ሲሆን በደንገጡር ታግዛ ካልሆነም ተቀምጣ እንድትታጠብ ይመከራል። በኦፕራሲዮን ከወለደች ደግሞ ከ72 ሰዓት በኃላ መታጠብ እንደሚቻል ሳይንስ ያስቀምጣል። #የመራቢያ አካላት ንፅህና የመራቢያ አካል ላይ የተደረገ መለስተኛ ቀዶጥገና ካለ በቀን 4-6 ጊዜ ለብ ባለውሃ ለ10ቀናት ያህል መታጠብ ያስፈልጋል። ጨው እና ዲቶል እንዲሁም ሌሎች በሃኪም ያልታዘዙ ባዕድ ነገሮች መጨመር ወይም መቀባት ለኢንፌክሽንና ለቁስል መፈታት ስለሚያጋልጥ መጠንቀቅ ያስፈልጋል። #የረካቤ ስጋ ከወሊድ በኋላ የመራቢያ አካላት ቁስለት ብግነት እና እብጠት ከዳነ አና አንቺ የግንኙነት ፍላጎት ካለሽ ግንኙነት አይከለከልም። ይህም ከ4-6ሳምንት በኋላ እንደሆነ ሳይንስ ቢያስቀምጥም በተለያየ ቤተ እምነቶች ከ45ቀናት በኋላ እንደሚፈቀድ ተቀምጣሉ። #የወሊድ መከላከያ አንድ ሴት ከወለደች በኋላ ከ45ቀናት ጀምሮ እርግዝና ሊከሰት ይችላል። ምንም እንኳን የወርአበባ ባይመጣም ጡት ብቻ የምታጠባም ቢሆን መቶበመቶ እርግዝና ሊከላከል ስለማይችል አስቀድሞ መጠንቀቅ ግድ ነው። #የልጅ ክትባት ከወለድሽ በኋላ ወዳውኑ የሚሰጡ ክትባቶች ልጅሽ ማግኘቱ ካረጋገጥሽ በኋላ የቀጣይ ቀጠሮ ይዘሸ መሄድን አትርሺ ልጅሽ እንደተወለደ ፣ 45 ቀኑ ፣ በ10 ሳምንቱ ፣ በ14 ሳምንቱ፣ በ6 ወሩ እንዲሁም በ9 ወሩ ክትባት መውሰድ እንዳለበት አስታውሺ ክትባቶቹ ከፖሊዮ፣ ከኩፍኝ ፣ከቲቢ ፣ ከተቅማጥ ፣ ከሳንባምች ፣ ከቴታነስ ፣ ከጉበት ቫይረስ ፣ ከማጅራት ገትር ፣ ከትክትክ እና ሌሎች አደገኛ ህመሞች እንደሚከላከል አስቢ። #የልጅ እጥበት ያለጊዜው የተወለደ ልጅ ከሆነ ማጠብ ሙቀት ከሰውነቱ እንዲባክን ስለሚያደርግ በቂ ኪሎ እስከሚያገኝ በዋይፕስ መጥረግ ይቻላል። በጊዜው የተወለደ ለልጅ ከሆነ ግን ከተወለደ 24 ሰዓታት በኋላ ሞቅ ባለ ቤት ውስጥ ለብ ባለ ውሃ አጥቦ በንፁህ ጨርቅ በማድረቅ አቅፎ ማሞቅ ያስፈልጋል። #የጡት ማጥባትና የልጅ አመጋገብ ከተወለደ ደቂቃ እስከ 6ወራት የእናት ጡት ብቻ መስጠት ለልጁ ጤንነትና ተመጣጣኝ እድገት ወሳኝ ሚና አለው። ውሃ መስጠት ፣ ቂቤ ማላስ እንዲሁም ስኳር በጥብጦ ማጠጣት የመይደገፉ ኋላቀር አሰራሮች መሆናቸው አውቀሽ ለ6 ወራት ጡት ብቻ መጥባትን ልማድ እናድርግ። #ፀሃይ ማሞቅ ከወለድሽ 7-10ቀናት ጀምሮ ልጅሽን የፀሃይ ብርሃን በየቀኑ ማሳየት ያስፈልጋል። ልጅሽን ምንም ሳትቀቢ የጠዋት ፀሃይ 30-40ደቂቃ ማሞቅ እድገቱ የተስተካከለ እና አጥንቱ የጠነከረ እንዲሆን ያደርጋል። ማጠቃለያ፦  ሳይንሳዊ ዳራ ከሌላቸው አጉል አስተሳሰቦች ተላቀን የነቃና ጤነኛ ማህበረሰብ ለመፍጠር ሁላችንም የድርሻችን እንወጣ። ዶ/ር ነጋልኝ መቻል https://t.me/jossiale2022
3 54221Loading...
33
የብዙዎች ምርጫ ነን!!❤️❤❤
4 5061Loading...
👉 #ከቅዳሜ ጀምሮ  (በ10/09/16) ANTIMICROBIAL_RESISTANCE_PREVENTION (AMR) or Child growth and Development ስልጠና ይጀምራል። #ኢትዮ_ሜድካል_ትሬኒንግ_እና ኮንሰልታንሲ ሴንተር 💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊               #CPD_CENTER ➯✍️ FACE TO FACE CPD CALL NOW!!! አሁኑኑ ይደውሉ!!! 👇👇👇👇👇 0921785903
Show all...
ቪያግራ (ለስንፈተ ወሲብ የሚታዘዝ መድሐኒት) ================================== ይህ መድሐኒት ብዙ ጊዜ ያለ ሀኪም ትዕዛዝ በህገወጥ መንገድ እየተሸጠ ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ ያመዘነበት ደረጃ ላይ ይገኛል። ቪያግራን ማንም ሰው እንደው እንድሁ የሚወስደው መድሐኒት አይደለም። ስንፈተ ወሲብ ያለባቸው ወንዶች በሀኪም ትዕዛዝ የሚወስዱት ሲሆን አላማውም በጊዜአዊነት የብልት መጠንን ለመጨመርና ጠንካራ እንድሆን ለማስቻል ነው። የወሲብ ችግር የተለያየ ስለሆነ ለሁሉም አይነት የስንፈተ ወሲብ ችግር ቪያግራ ውጤታማ አይደለም። ስለዚህ ማንም ሰው ይህን መድሐኒት ከመጠቀሙ በፊት ጤና ባለሙያ ማማከር ይጠበቅበታል። ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የጤና ችግሮች ያሉባቸው ሰዎች እንድዎስዱት አይመከርም። • የኩላሊት በሽታ • የጉበት በሽታ • የልብ በሽታ • ደም ግፊት • የአይን ችግር • ጭንቀትና ውጥረት ያለባቸው • የአዕምሮ ችግር ያለባቸው • የጨጓራ በሽታ ወይም ቁስለት ያለበት • የመድማት ችግር ያለበት #ይህን መድሐኒት የተጠቀሙ ሰዎች የተለያየ የጤና እንከን ሊገጥማቸው ይችላል። ለምሳሌ፡ • ያልተለመደ ስሜት • የትንፋሽ ማጠር • ሾክ ውስጥ መግባት • የብልት አለመርገብ • የዘር ፈሳሽ ቶሎ አለመውጣት • የከንፈርና ምላስ ማበጥ • የእይታ መታወክ • የጆሮ ውስጥ ጩኸት መፈጠር • ማቅለሽለሽና ማስታወክ • የጭንቀት ስሜት እና የደረት ላይ ህመም ሊፈጠር ይችላል። #ችግር ሳይኖር የሚጠቀሙ ሰዎች ደግሞ ለመድሐኒቱ ጥገኛ ሊሆኑ ይችላሉ። የመጨረሻ አማራጭ ካልሆነና በሀኪም ካልታዘዘ ባይጠቀሙ መልካም ነው። ለብዙዎች እንድደርስ በቀናነት ሸር ያድርጉት!!! መረጃውን በዝርዝር ለማየት ዩቲዩብ ቻናላችንን ይከታተሉ። 1. የዩቲዩብ አድራሻ = https://youtube.com/channel/UCM2HMbAuepuSrLQGVvhLUHw 2. የቴሌግራም አድራሻ = https://t.me/jossiale2022 3. የቲክቶክ አድራሻ = tiktok.com/@infohealthcenter 4. የፌስቡክ አድራሻ = https://www.facebook.com/yosef.alebachew.9 =https://www.facebook.com/profile.php?id=100064131361093 ሸር ማድረግ ቀዳሚ ተግባርዎ ይሁን!!!
Show all...
Info Health Service (አይ ኤች ኤስ የጤና ማዕከል, IHS Health and Wellness Consultation Center )

አገልግሎታችን በአካል ቀርበው ለማግኘት፤ ለማማከር፥ ቀጠሮ_ለማስያዝ በ 0913744598 ላይ ይደውሉ። #ጎተራ_ንፋስ_ስልክ_ማሞ_ራሚ_ህንፃ_4ኛ_ፎቅ_ ላይ ያገኙናል።

👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
#ሙያ_ፈቃዳችሁን_ለማሳደስ ወሳኝ ነው። በየትኛውም አካባቢ ያላችሁ የጤና ባለሙያዎች የCPD ስልጠና ስትፈልጉ ተወዳጁና ተመራጩ #ኢትዮ_ሜድካል_ትሬኒንግ_ሴንተር አለላችሁ። 👉 #ከቅዳሜ ጀምሮ (በ10/09/16) ANTIMICROBIAL_RESISTANCE_PREVENTION (AMR) or Child growth and Development ስልጠና ይጀምራል። #ኢትዮ_ሜድካል_ትሬኒንግ_እና ኮንሰልታንሲ ሴንተር 💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊               #CPD_CENTER ➯✍️ FACE TO FACE CPD CALL NOW!!! አሁኑኑ ይደውሉ!!! 👇👇👇👇👇 0921785903 👉 #ከቅዳሜ ጀምሮ ደግሞ (በ10/09/16) ANTIMICROBIAL_RESISTANCE_PREVENTION (AMR) ስልጠና ይጀምራል። #ኢትዮ_ሜድካል_ትሬኒንግ_እና ኮንሰልታንሲ ሴንተር 💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊             ➯✍️ FACE TO FACE CPD CALL NOW!!! አሁኑኑ ይደውሉ!!! 👇👇👇👇👇 0921785903
Show all...
👍 2
የሰገራ ድርቀት(Conspitation) • ይህ ችግር በትልቁ አንጀት ውስጥ ሰገራ ለብዙ ቀናት ተጠራቅሞ በቀላሉ መፀዳዳት አለመቻል ነው። አንድ ሰው በሳምንት ቢያንስ ለሶስት ቀናት ያህል መፀዳዳት ካልቻለ ይህ የሆድ ወይም የሰገራ ድርቀት ይባላል። • እንቅስቃሴ አለማደረግ፡ በቂ ውሀ አለመጠጣት፡ የእንስሳት ተዋፅኦን ማብዛት፡ የእፅዋት ተዋፅኦን በበቂ መጠን አለመመገብ ዋና ዋናዎቹ ናቸው። • ችግሩ የትልቁ አንጀት በመዘጋቱ ሊፈጠርም ይችላል። ይህ ደግሞ አደገኛ ስለሆነ በፍጥነት ህክምና ማግኘት ግደታ ነው። • እንቅስቃሴ ማድረግ፡ ጥራጥሬ ፍራፍሬ ቅጠላቅጠል መመገብና በቂ ውህ መጠጣት ችግሩን ይቀርፈዋል። በዚህ ካልተቻለ ማለስለሻ መድሀኒቶች አሉ። ብዙ ባይመከርም! • ችግሩን ቶሎና በጊዜው ካላስወገድን መጥፎ ስሜት፡ ቁስለት፡ ደም መፍሰስ፡ እጢ፡ የፊንጢጣ አካባቢ ካንሰር እንድፈጠር ምክናየት የመሆን እድል አለው። Ihttps://telegram.me/jossiale2022
Show all...
👍 9
Photo unavailableShow in Telegram
#ሙያ_ፈቃዳችሁን_ለማሳደስ፣ ሙያችሁን ለማጎልበት፣ ክፍተታችሁን ለመሙላት፣ ተፈላጊነታችሁን ለመጨመር #የCPD ስልጠና ወሳኝ ነው። በየትኛውም አካባቢ ያላችሁ ውድ የጤና ባለሙያዎች የCPD ስልጠና ስትፈልጉ ተወዳጁና ተመራጩ #ኢትዮ_ሜድካል_ትሬኒንግ_ሴንተር አለላችሁ። 👉 ለነርሶች ብቻ #ከሮብዕ ጀምሮ  #NURSING_PROCESS ስልጠና እንሰጣለን። እየደወላችሁ ተመዝገቡ። 👉 #ከቅዳሜ ጀምሮ ደግሞ (በ10/09/16) ANTIMICROBIAL_RESISTANCE_PREVENTION (AMR) ስልጠና ይጀምራል። #ኢትዮ_ሜድካል_ትሬኒንግ_እና ኮንሰልታንሲ ሴንተር 💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊               #CPD_CENTER ➯✍️ ONLINE CPD ➯✍️ FACE TO FACE CPD CALL NOW!!! አሁኑኑ ይደውሉ!!! 👇👇👇👇👇 0921785903
Show all...
👍 3😁 1
#ሙያ_ፈቃዳችሁን_ለማሳደስ፣ ሙያችሁን ለማጎልበት፣ ክፍተታችሁን ለመሙላት፣ ተፈላጊነታችሁን ለመጨመር #የCPD ስልጠና ወሳኝ ነው። በየትኛውም አካባቢ ያላችሁ ውድ የጤና ባለሙያዎች የCPD ስልጠና ስትፈልጉ ተወዳጁና ተመራጩ #ኢትዮ_ሜድካል_ትሬኒንግ_ሴንተር አለላችሁ። #ኢትዮ_ሜድካል_ትሬኒንግ_እና ኮንሰልታንሲ ሴንተር 💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊               #CPD_CENTER ➯✍️ ONLINE CPD ➯✍️ FACE TO FACE CPD CALL NOW!!! አሁኑኑ ይደውሉ!!! 👇👇👇👇👇 0921785903
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Bleeding Gum • የዲድ መድማት በጣም የተለመደና በብዙ ሰዎች ላይ የሚታይ የጤና ችግር ቢሆንም ብዙዎች ግን እንደ ቀላል ነገር ያዩታል። ምክናየቶቹ 1. በዘፈቀደ ጥርስን በማይመከርና በማይጠቅም መንገድ መቦረሽ እንድሁም የማይገጥም ሰው ሰራሽ ጥርስ ለማስገባት የሚደረግ ጥረት 2. የደም ካንሰር 3. የቫይታሚን "ሲ እና ኬ" እጥረት 4. ደም እንዳይፈስ የሚያደርገው ፕላትሌት የተባለ የደም ክፍል መቀነስ 5. ቁስለት 6. እርግዝና 7. የዲድ ኢንፌክሽን(Gingivitis, Periodontitis) 8. የጥርስ መነቃነቅና ስሩ መቦርቦር 9. ጥርስን መጎርጎር 10. የተለያዩ ህመሞች ህክምናው • በቫይታሚን ሲ እና ኬ የተለፀጉ ምግቦችን መመገብ • የአፍን ንፅህና መጠበቅና መንከባከብ • ሻካራ የጥርስ ቡርሽ አለመጠቀም • ሌላ የጤና ችግር ካለ ማረጋገጥ ዋና ዋናዎቹ ናቸው።
Show all...
👍 3 1😁 1
Show all...
ዮሴፍ on TikTok

@jossssi123 705 Followers, 305 Following, 0 Likes - Watch awesome short videos created by ዮሴፍ

👍 1