en
Feedback
Mereb Media መረብ ሚዲያ

Mereb Media መረብ ሚዲያ

Open in Telegram

Welcome to our Channel, Mereb Media - መረብ ሚዲያ We provide daily reliable and trusted information. መረጃ ለማድረስ፦ @MerebMereb

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel Mereb Media መረብ ሚዲያ

Channel Mereb Media መረብ ሚዲያ (@merebmedia24) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 20 041 subscribers, ranking 11 561 in the News & Media category and 1 741 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 20 041 subscribers.

According to the latest data from 08 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -84 over the last 30 days and by 110 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 21.39%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 15.74% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 4 242 views. Within the first day, a publication typically gains 3 123 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 29.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
Welcome to our Channel, Mereb Media - መረብ ሚዲያ We provide daily reliable and trusted information. መረጃ ለማድረስ፦ @MerebMereb

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 09 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the News & Media category.

20 041
Subscribers
+11024 hours
+1087 days
-8430 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+370
in 7 channels
August '26
+79
in 4 channels
Get PRO
July '26
+57
in 4 channels
Get PRO
June '26
+109
in 3 channels
Get PRO
May '26
+380
in 5 channels
Get PRO
April '26
+114
in 1 channels
Get PRO
March '26
+107
in 9 channels
Get PRO
February '26
+623
in 9 channels
Get PRO
January '26
+380
in 9 channels
Get PRO
December '25
+296
in 8 channels
Get PRO
November '25
+191
in 12 channels
Get PRO
October '25
+4 924
in 14 channels
Get PRO
September '25
+6 644
in 15 channels
Get PRO
August '25
+156
in 7 channels
Get PRO
July '25
+119
in 7 channels
Get PRO
June '25
+35
in 3 channels
Get PRO
May '25
+785
in 9 channels
Get PRO
April '25
+374
in 6 channels
Get PRO
March '25
+833
in 10 channels
Get PRO
February '25
+152
in 3 channels
Get PRO
January '25
+513
in 13 channels
Get PRO
December '24
+573
in 7 channels
Get PRO
November '24
+313
in 3 channels
Get PRO
October '24
+711
in 3 channels
Get PRO
September '24
+1 102
in 14 channels
Get PRO
August '24
+3 068
in 9 channels
Get PRO
July '240
in 0 channels
Get PRO
June '240
in 0 channels
Get PRO
May '240
in 0 channels
Get PRO
April '24
+26
in 0 channels
Get PRO
March '24
+880
in 0 channels
Get PRO
February '240
in 0 channels
Get PRO
January '240
in 1 channels
Get PRO
December '230
in 0 channels
Get PRO
November '23
+5
in 0 channels
Get PRO
October '23
+96
in 0 channels
Get PRO
September '23
+88
in 0 channels
Get PRO
August '23
+254
in 0 channels
Get PRO
July '23
+333
in 0 channels
Get PRO
June '23
+256
in 0 channels
Get PRO
May '23
+196
in 0 channels
Get PRO
April '23
+257
in 0 channels
Get PRO
March '23
+288
in 0 channels
Get PRO
February '23
+283
in 0 channels
Get PRO
January '23
+367
in 0 channels
Get PRO
December '22
+301
in 0 channels
Get PRO
November '22
+292
in 0 channels
Get PRO
October '22
+169
in 0 channels
Get PRO
September '22
+165
in 0 channels
Get PRO
August '22
+261
in 0 channels
Get PRO
July '22
+296
in 0 channels
Get PRO
June '22
+257
in 0 channels
Get PRO
May '22
+168
in 0 channels
Get PRO
April '22
+371
in 0 channels
Get PRO
March '220
in 0 channels
Get PRO
February '220
in 0 channels
Get PRO
January '22
+107
in 0 channels
Get PRO
December '21
+140
in 0 channels
Get PRO
November '21
+132
in 0 channels
Get PRO
October '21
+148
in 0 channels
Get PRO
September '21
+126
in 0 channels
Get PRO
August '21
+135
in 0 channels
Get PRO
July '21
+178
in 0 channels
Get PRO
June '21
+145
in 0 channels
Get PRO
May '21
+133
in 0 channels
Get PRO
April '21
+225
in 0 channels
Get PRO
March '21
+154
in 0 channels
Get PRO
February '21
+687
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
09 September+206
08 September+115
07 September+2
06 September+41
05 September+3
04 September0
03 September0
02 September0
01 September+3
Channel Posts
በሕዝባችን ላይ ታሪካዊ ስሕተት ለመሥራት ሕሊናችን አልፈቀደም ያሉ የአገዛዙ ሠራዊት ፋኖን ተቀላቀሉ!!     በርካታ የአገዛዙ መከላከያ የአየር ወለድ፣ የኮማንዶና የአድማ ብተና አባላት፡ ከነ ሙሉ ትጥቃቸው የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው (5ኛ) ዕዝን በገፍ እየተቀላቀሉ እደሆነ ተገለፀ። የብልፅግና አገዛዝ ሥልጣኑን ለማስረዘም በሕዝብ ላይ እያካሄደ ያለውን ደም አፋሳሽ ስርዓትን የተረዱ ሠራዊቶቹ፣ ለእውነትና ለወገናቸው በመወገን ስርዓቱን ለቀው ሕዝባዊ ትግሉን በገፍ መቀላቀላቸውን ቀጥለዋል። በመውደቂያ ማማው ላይ የሚገኘው የአብይ አህመድ ስርዓት፣ በግድም በውድም የስልጣኑ ጠባቂ ለማድረግ የጥላቻ ፖሊሲ አስተምሮ ያሠለፋቸው ሠራዊት፣ እኩይ ተግባርን በመጠየፍ "እኛ የሀገር ዘብና የሕዝብ ጠባቂዎች እንጂ የስርዓትሕ ጠባቂ አንሆንም" በማለት ፋኖን በክብር  መቀላቀል ችለዋል። በዚሕም መሠረት፦ 👉 ወደ መሀመድ ቢሆነኝ ኮር እቴጌ ጣይቱ ክፍለ ጦር 1.አበባው ሀብታሙ — ከ27ኛ ሻለቃ አድማ ብተና 2.እሱባለው ገነት — ከ27ኛ ሻለቃ አድማ ብተና 3.መብራቱ ጥላዬ — የ31ኛ ሻለቃ መሪ (የአለባቸው አጃቢ)  4.ምትኩ ታይቸው — የ31ኛ ሻለቃ አባል       ✔ ንብረቶች ● (3) ሶሥት ባለ ሁለት እግር ክላሽኮቭ መሣሪያዎች ● (1) አንድ ሰደፍ ክላሽኮቭ መሣሪያ  ● (165) (መቶ ስድሳ አምስት) የክላሽኮቭ ጥይቶች 👉 ወደ 7ለ70 ክፍለ ጦር የተቀላቀለ 1. ምክትል ፲ አለቃ ማርቆስ በዳሳ -ከ102ኛ ኮማንዶ ክፍለ ጦር        ✔ ንብረቶች ● (1) አንድ ክላሽኮቭ መሣሪያ  ● (90) ዘጠና የክላሽኮቭ ጥይቶች ● (1) አንድ የደረት ትጥቅ ● (1) አንድ ወታደራዊ ቦርሳ  👉 ወደ ከሠም ፪ኛ ኮር ቡልጋ ክፍለ ጦር የተቀላቀሉ 1. ፻ አለቃ አደራጀው አዱኛ- የ112ኛ አ/ወ/ክ/ር/ሻ/መሪ 2. **** የሻበል መሪው ጋርድ     ✔ ንብረቶች ● (2) ሁለት ጥርጥር ክላሽኮቭ መሣሪያዎች  ● (1) አንድ የደረት ትጥቅ  ● (2) ሁለትF1 ቦምቦች  ● (3) ሶሥት ካዝናዎች  ● (120) መቶ ሃያ የክላሽኮቭ ጥይቶች  ● (1) አንድ ወታደራዊ መገናኛ ሬዲዮ  እነዚሕ ንብረቶች በመያዝ የሕዝብን ትግል ተቀላቅለዋል። በቀጣይም የአገዛዙ ወታደሮች ይህንን ታሪካዊና ህሊናዊ ውሳኔ በመከተል ወደ ሕዝባዊ ኃይሉ እንድትቀላቀሉ፣ ዕዛችን ጥሪውን አቅርቧል ምንጭ፦በአፋብን 5ኛ አሳምነው ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ! ቴሌግራም ገፃችን👉https://t.me/MerebMedia24

2
+5
No text...
1 217
3
ጨካኝ አረመኔ የሚለው አገላለፅ ሊገልፀው አይችልም። የራሱን ስልጣን ለማስጠበቅ የተማረኩ ምርኮኛ ወታደሮችን መረጃ እንዳይወጣበት በሚል የድሮን ድብደባ ፈፅሞባቸዋል። በተጨማሪም በትናንቱ ውጊያ የተገደ
ጨካኝ አረመኔ የሚለው አገላለፅ ሊገልፀው አይችልም። የራሱን ስልጣን ለማስጠበቅ የተማረኩ ምርኮኛ ወታደሮችን መረጃ እንዳይወጣበት በሚል የድሮን ድብደባ ፈፅሞባቸዋል። በተጨማሪም በትናንቱ ውጊያ የተገደሉ ወታደሮች አስከሬን በድሮን ተደብድቧል። ታዲያ ቀሪው ወታደር ይህን እያየ ምን ይጠብቃል? ቴሌግራም ገፃችን👉https://t.me/MerebMedia24
3 634
4
ኦህዴድ መሩ የብልፅግና ቡድን ልጆቻቸውን አስገድዶ ወደ ውትድርና ወስዶ ላስገደለባቸው እናቶች ክብር ስንል ቀሪውን ምስል ለጊዜው ትተነዋል። ከላይ ያያችሁት ምስል በዳውንት ግንባር ብቻ ከተደመሰሰችው የጠላት ክፍለጦር ሠራዊት መካከል እጅግ በጣም ጥቂቱን ነው። አገዛዙ በግዳጅ ውትድርና አስገብቶ ትውልዱን ምን ያህል እንዳስጨረሰው ትረዳላችሁ። ቴሌግራም ገፃችን👉https://t.me/MerebMedia24
3 547
5
የዳውንት ምድር የጠላት መቀበሪያ ሆኖ ቀርቷል። ተራሮች፤ ሸለቆዎች በጠላት አስከሬን ተሞልተዋል። አገዛዙ በግዳጅ ውትድርና አስገብቶ ትውልዱን ምን ያህል እንዳስጨረሰው ትረዳላችሁ። ቴሌግራም ገፃችን👉
የዳውንት ምድር የጠላት መቀበሪያ ሆኖ ቀርቷል። ተራሮች፤ ሸለቆዎች በጠላት አስከሬን  ተሞልተዋል። አገዛዙ በግዳጅ ውትድርና አስገብቶ ትውልዱን ምን ያህል እንዳስጨረሰው ትረዳላችሁ። ቴሌግራም ገፃችን👉https://t.me/MerebMedia24
3 378
6
+1
No text...
3 638
7
የከፍተኛ አዛዡን አስከሬን ተመልከቱ! ምስሉ በዳውንት ግንባር ብቻ ከተደመሰሰችው የጠላት ክፍለጦር ሠራዊት መካከል እጅግ በጣም ጥቂቱን ነው። አገዛዙ በግዳጅ ውትድርና አስገብቶ ትውልዱን ምን ያህል እ
የከፍተኛ አዛዡን አስከሬን ተመልከቱ! ምስሉ በዳውንት ግንባር ብቻ ከተደመሰሰችው የጠላት ክፍለጦር ሠራዊት መካከል እጅግ በጣም ጥቂቱን ነው። አገዛዙ በግዳጅ ውትድርና አስገብቶ ትውልዱን ምን ያህል እንዳስጨረሰው ትረዳላችሁ። ቴሌግራም ገፃችን👉https://t.me/MerebMedia24
3 637
8
በዳውንት ግንባር ተራሮች መሸከም ከሚችሉት በላይ በጠላት አስከሬን ተጥለቅልቀዋል! ይህ ለፀረ አማራውና ለሀገር አፍራሹ አቢይ አህመድ እና ለቡድኑ የተገበረ ሕይወት ነው። ኦህዴድ መሩ የብልፅግና ቡድን
በዳውንት ግንባር ተራሮች መሸከም ከሚችሉት በላይ በጠላት አስከሬን ተጥለቅልቀዋል! ይህ ለፀረ አማራውና ለሀገር አፍራሹ አቢይ አህመድ እና ለቡድኑ የተገበረ ሕይወት ነው። ኦህዴድ መሩ የብልፅግና ቡድን ልጆቻቸውን አስገድዶ ወደ ውትድርና ወስዶ ላስገደለባቸው እናቶች ክብር ስንል ለማየት እጅግ ከባድ የሆነውን ምስል ለጊዜው ትተነዋል። ከላይ ያያችሁት ምስል በዳውንት ግንባር ብቻ ከተደመሰሰችው የጠላት ክፍለጦር ሠራዊት መካከል እጅግ በጣም ጥቂቱን ነው። አገዛዙ በግዳጅ ውትድርና አስገብቶ ትውልዱን ምን ያህል እንዳስጨረሰው ትረዳላችሁ። ቴሌግራም ገፃችን👉https://t.me/MerebMedia24
3 819
9
ማሳሰቢያ! ቀጣይ የምንለቀው ምስል በዳውንት ግንባር በተደረገው ተጋድሎ በፋኖ ከተደመሰሰው አንድ ሙሉ የጠላት ክፍለጦር ሠራዊት መካከል እጅግ በጣም የጥቂቶቹን አስከሬን ስለሆነ፡ ነፍሰጡር ሴቶች+ህፃናት+ከድንጋጤ ጋር ተያይዞ የሚመጣ ሕመምና ተያያዥ ያለባቸው ሰዎች ባያዩት ይመከራል።
3 693
10
በዳውንት ግንባር ከአንድ ክፍለጦር በላይ ሠራዊት ያለቀበት የብልፅግናው አገዛዝ፡ ዛሬ ጳጉሜ 04/2018 ዓ/ም ከንጋት ጀምሮ ምርኮኞቹን ጨምሮ በንፁኋኖች መኖሪያ ቤት ላይ የሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃ
በዳውንት ግንባር ከአንድ ክፍለጦር በላይ ሠራዊት ያለቀበት የብልፅግናው አገዛዝ፡ ዛሬ ጳጉሜ 04/2018 ዓ/ም ከንጋት ጀምሮ ምርኮኞቹን ጨምሮ በንፁኋኖች መኖሪያ ቤት ላይ የሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃት እየፈፀመ ይገኛል። ቴሌግራም ገፃችን👉https://t.me/MerebMedia24
3 951
11
"ዘራፍ.... የአሳምን ልጅ የጎቤ ግልገል፡ ጦሩ ሲጠና በያዘው ሳንጃ የሚያገላግል። ሲዋጋ ውሎ ሲዋጋ አደረ፡ ተራራው ሁሉ በደም ሰከረ። ከምሽግ ምሽግ ምሽግ ተራምዶ፡ አቆላላፊ፣ አነባባሪ የሬ*ሳ ነዶ
"ዘራፍ.... የአሳምን ልጅ የጎቤ ግልገል፡ ጦሩ ሲጠና በያዘው ሳንጃ የሚያገላግል። ሲዋጋ ውሎ ሲዋጋ አደረ፡ ተራራው ሁሉ በደም ሰከረ። ከምሽግ ምሽግ ምሽግ ተራምዶ፡ አቆላላፊ፣ አነባባሪ የሬ*ሳ ነዶ።" መረበኞች ነን መረጃ አጥማጆች! ቴሌግራም ገፃችን👉https://t.me/MerebMedia24
3 879
12
ለፀረ አማራውና ለሀገር አፍራሹ አቢይ አህመድ እና ለቡድኑ የተገበረ ሕይወት! ይሄን ያየ ሰው እንዴት ከብልፅግና ጋር ወግኖ ሰከንዶችን ያባክናል?
ለፀረ አማራውና ለሀገር አፍራሹ አቢይ አህመድ እና ለቡድኑ የተገበረ ሕይወት! ይሄን ያየ ሰው እንዴት ከብልፅግና ጋር ወግኖ ሰከንዶችን ያባክናል?
3 711
13
በአዚላ ኦፕሬሽን በከተማዋ ሰፍሮ የነበረው የጠላት ኃይል ሙሉ በሙሉ መደምሰሱን ከምርኮኛ ፐርሶኔል ኃላፊዎች የተገኘው መረጃ አረጋገጠ! በዋግኽምራ ሰቆጣ ደሀና ወረዳ አዚላ ከተማ ላይ ነሀሴ 29/2018 ዓ/ም ከባድ ኦፕሬሽን መካሄዱንና በዚህም የጠላት ብልፅግና አገዛዝ ወታደሮች አከርካሪያቸው መሰበሩ ይታወቃል። በአፋብን 1ኛ ምኒልክ ዕዝ ስር ከ303ኛ አሳምነው ፅጌ ኮር የተወጣጡ አሃዶች በቅንጅት በአዚላ ከተማ የጠላት ኃይል ሰፍሮበት የነበረውን ወታደራዊ ካምፕ 360° በመክበብ ከባድ እርምጃ ወስደውበት ሙሉ በሙሉ እንደደመሰሱት መረብ ሚዲያ በወቅቱ መዘገቡ አይዘነጋም። የጨበጣ ውጊያው በተጀመረ ሁለት ሰዓታት ባልሞላው ጊዜ ውስጥ የጠላት ጦር ይተማመንባቸው የነበሩ ትላልቅ የኮንክሪትና የቁም ምሽጎች ጭምር ሲሰበሩ፡ ሙሉ ካምፑ በፋኖ ቁጥጥር ስር ውሏል። የፋኖ ልዩ የጦር ንድፍና የማጥቃት አቅም በታየበት በዚህ ተጋድሎ፡ የዋግኽምራ ብሔረሰብ ዞን ፀጥታ ቢሮ የምርመራ ኃላፊው ኮማንደር ሀብታሙን ጨምሮ 71 የሚኒሻና የፖሊስ አባላት በለስ ቀንቷቸው ከመማረካቸው ውጭ በካምፑ ሰፍሮ የነበረው ኃይል ሙሉ በሙሉ ተደምስሷል። የጠላት ጦር ከወደ ፋኖ የተከፈተበትን ማጥቃት መቋቋም አቅቶት ሙሉ በሙሉ ዳሽቆ በቀረበት በዚህ ተጋድሎ፡  አንድ ዶሽቃ፣ አንድ ብሬንና አንድ ኢምፎርቲን ጨምሮ 80 Ak-47 ክላሽንኮቭ፣ ሁለት ሳጥን የብሬን ተተኳሽ፣ አምስት የብሬን ሸንሸል፣ አንድ ሸንሸልና አንድ ሳጥን የድሺቃ ተተኳሽ በ303ኛ ኮር አርበኞች ቁጥጥር ስር ውሏል። በካምፑ ውስጥ ሰፍረው ከነበሩ 152 ተዋጊ ወታደሮች መካከል በውጊያው ወቅት ከተማረኩት 71 ወታደሮች ውጭ ሌላው ሙሉ በሙሉ መደምሰሱን ከምርኮኛ ፐርሶኔል ኃላፊዎች የተገኘው መረጃ አረጋግጧል። በተመሣሣይ፡ ይህ ኦፕሬሽን በተካሄደ ማግስት ነሀሴ 30/2018 ዓ/ም አመሻሹን ጀምሮ በላስታ ግንባር ልዩ ስሙ ብርኮ በተባለ አከበባቢ የ303ኛ አሳምነው ኮር አርበኞች በወሰዱት የከበባ ማጥቃት እርምጃ አንፀባራቂ ድል አስመዝግበዋል። በውጊያው 26 የጠላት ወታደሮች ሲገደሉ፡ ብሬንና ስናይፐርን ጨምሮ 15 ጥቁር ክላሽንኮፍና ሌሎች ለህልውና ትግሉ አስፈላጊ የሆኑ ወታደራዊ ቁሳቁሶች በፋኖ ቁጥጥር ስር ውለዋል።  በብርኮው ውጊያ የ303ኛ ኮር አርበኞች መውጫ ማምለጫ በሮችን አስቀድመው በመቆለፍ ነው የጠላት ጦርን 360° ከብበው የጥቃት ዶፍ ያዘነቡበት። መረበኞች ነን መረጃ አጥማጆች! ቴሌግራም ገፃችን👉https://t.me/MerebMedia24
4 094
14
No text...
3 992
15
በ 0 መስዋዕትነት አንድ ሙሉ የጠላት ክፍለጦርን ደምስሶ የገባው ልጃቸውን ሕዝቡ በዚህ መልኩ ነው በእልልታና በሆታ የተቀበለው። መረበኞች ነን መረጃ አጥማጆች! ቴሌግራም ገፃችን👉https://t.me
በ 0 መስዋዕትነት አንድ ሙሉ የጠላት ክፍለጦርን ደምስሶ የገባው ልጃቸውን ሕዝቡ በዚህ መልኩ ነው በእልልታና በሆታ የተቀበለው። መረበኞች ነን መረጃ አጥማጆች! ቴሌግራም ገፃችን👉https://t.me/MerebMedia24
4 007
16
በዳውንት ግንባር ምድር ቃጤ ሆናለች! ጀብደኞቹ የምኒልክ ዕዝ አርበኞች የማረኩትን አንድ አውቶማቲክ ዲሽቃን ጨምሮ በድምሩ አራት ዶሽቃ(እስካሁን በውል የታወቀ) እና ሌሎች በርካታ የብድን መሣሪያዎችን
በዳውንት ግንባር ምድር ቃጤ ሆናለች! ጀብደኞቹ የምኒልክ ዕዝ አርበኞች የማረኩትን አንድ አውቶማቲክ ዲሽቃን ጨምሮ በድምሩ አራት ዶሽቃ(እስካሁን በውል የታወቀ) እና ሌሎች በርካታ የብድን መሣሪያዎችን እንዲሁም ከ300 በላይ ክላሽንኮቭን በማረኩት ወታደር አሸክመው አሰልፈው ነድተውታል። "ተው አላልኩህም ወይ የወሎን ግርግር፡ እራስ ከተመታ መች ይቆማል እግር" እንዳሉት ወሎየው ሸይኽ.... የጠላት ኃይል ዳውንት ግንባር ላይ የጥቃት ዶፍ ሲዘንብበት ንዝረቱ ደሴና ወልድያ ድረስ ተሰምቷል። የደሴና የወልድያ ካድሬዎች ይሸሸጉበት ጥግ፣ ይጠለሉበት ጓዳ አጥተው ባሁን ሰዓት እየተብረከረኩ ይገኛሉ። መረበኞች ነን መረጃ አጥማጆች! ቴሌግራም ገፃችን👉https://t.me/MerebMedia24
5 123
17
የወገልጤና ከተማ ጤና ጣቢያ፣ የኮን ከተማ ጤና ጣቢያ እና የጋሼና ከተማ ጤና ጣቢያ እንዲሁም የእስታይሽ ጤና ጣቢያዎች ማስተናገድ ከሚችሉት በላይ በቁስለኛ ወታደሮች ተሞልተዋል። አገዛዙ ወገልጤና ከተ
የወገልጤና ከተማ ጤና ጣቢያ፣ የኮን ከተማ ጤና ጣቢያ እና የጋሼና ከተማ ጤና ጣቢያ እንዲሁም የእስታይሽ ጤና ጣቢያዎች ማስተናገድ ከሚችሉት በላይ በቁስለኛ ወታደሮች ተሞልተዋል። አገዛዙ ወገልጤና ከተማ ወይም ጋሼና ከተማ ምን አልባትም ኮን ኮተማ ላይ አዳሩን ቁስለኞችን በሄሊኮፍተር እየጫነ ወደ ሌሎች አከባቢዎች ለማጓጓው እቅድ መያዙን የመረብ ሚዲያ ወታደራዊ ምንጮች ገልፀዋል። በውጊያው ከተደመሰሰው ከአንድ ክፍለጦር በላይ ሠራዊት መካከል በስናይፐር ጥይት ግንባሩን ተመትቶ የተገደለው ከኮር በላይ ምድብተኛ የነበረ የአንድ ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዥ አስከሬንን ጨምሮ የሻለቃና የባለ ሌላ ማዕረግተኛ አመራሮች አስከሬን በወገልጤና ከተማ ቻይና ካምፕ እንዲከማች ተደርጓል። ሁለት ወታደራዊ ፓትሮሎች ሙሉ በሙሉ ጋይተዋል። አንድ ዙ23 ተጠምዶበት የነበረ ወታደራዊ ኦራል በፋኖ ሜካናይዝድ ምድብተኞች ተመትቷል። መረበኞች ነን መረጃ አጥማጆች! ቴሌግራም ገፃችን👉https://t.me/MerebMedia24
5 207
18
ከ24 ሰዓታት በላይ ያለማቋረጥ ከመድፍና ከዙ23፣ ከድሮን እና ከሞርተር ጋር ግብግብ ገጥሞ ሙሉ አንድ ክፍለጦርን ጭጭ አድርጎ የሚደመሰስ አስፈሪ የፋኖ ሠራዊት ከማየት በላይ ምን የሚያስደስት ነገር+1
ከ24 ሰዓታት በላይ ያለማቋረጥ ከመድፍና ከዙ23፣ ከድሮን እና ከሞርተር ጋር ግብግብ ገጥሞ ሙሉ አንድ ክፍለጦርን ጭጭ አድርጎ የሚደመሰስ አስፈሪ የፋኖ ሠራዊት ከማየት በላይ ምን የሚያስደስት ነገር አለ? ከትናንት ጳጉሜ 02/2018 ዓ/ም ረፋድ ጀምሮ እስከ ዛሬ አመሻሽ ድረስ ያለምንም ማቋረጥ ከ24 ሰዓታት በላይ ከባድ ትንቅንቅ ያደረጉት በአፋብን 1ኛ ምኒልክ ዕዝ ልዩ ዘመቻ እና 16ኛ የደጋው መብረቅ ኮር አርበኞች የወገን ኃይልን በድል ቁንጣን የሚያጨናንቅ ድል ተጎናፅፈዋል። በምርኮ የተገኘ፦ አራት (4) ዶሽቃ ዘጠኝ (9) ብሬን ሰባት (7) ስናይፐር ሁለት(2) አርፒጂ ከሦስት መቶ (300) በላይ ክላሽንኮቭ እንዲሁም ከመቶ ሃምሳ (150) በላይ የሰው ኃይሉ ተማርኳል። (ምስል፦ በምኒልክ ዕዝ የልዩ ዘመቻ ዋና አዛዥ አርበኛ ተሾመ ፈንታየ እና የ16ኛ ደጋው መብረቅ ኮር አዛዡ አርበኛ ሀብቴ እባቡ ናቸው።) መረበኞች ነን መረጃ አጥማጆች! ቴሌግራም ገፃችን👉https://t.me/MerebMedia24
5 247
19
ኪነተኛው ባጫ ደበሌ በትብብሩ ደንግጦ ባለፈው ጊዜ ቢቢሲ አማርኛ ዝግጅት ላይ ቀርቦ አንድ ነገር ተናግሮ ነበር፤ የአሁኑ ጦርነት "ግንባርም ደጀንም የለውም እንተላለቃለን" የሚል ነበር:: እና እኛም+1
ኪነተኛው ባጫ ደበሌ በትብብሩ ደንግጦ ባለፈው ጊዜ ቢቢሲ አማርኛ ዝግጅት ላይ ቀርቦ አንድ ነገር ተናግሮ ነበር፤ የአሁኑ ጦርነት "ግንባርም ደጀንም የለውም እንተላለቃለን" የሚል ነበር:: እና እኛም እንላለን ግንባርም ደጀንም የሌላችሁ እናንተ ብልፅግናዎች እንጂ ፋኖ እና በሂደት ላይ ያለው ትብብር ግንባርም ደጀንም አለው:: ግንባርም ደጀንም የሌለው ሰራዊታችሁ መሄጃ ጠፍቶት ሙሉ ክፍለ ጦር ከነ ትጥቁ ተማርኳል:: ይቀጥላል! ሌላኛው ሃላፊነት ከብልፅግናዎች ባንጠብቅም የባጫ ደበሌ አደገኛና ሃላፊነት የጎደለው ንግግሩ "እንተላለቃለን" የሚል ነበር:: እና መተላለቅ ሃገርም ህዝብም ማሻገር አይችልም እንጂ መፍትሔ ቢሆን ኖሮ በዚህ አለም ለመተላለቅ ከአማራ በላይ ምክንያት ያለው አልነበረም:: አርበኛ አበበ ፈንታው(የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የአጋርነትና ትብብር መምሪያ ኃላፊ) መረበኞች ነን መረጃ አጥማጆች! ቴሌግራም ገፃችን👉https://t.me/MerebMedia24
5 140
20
ኦህዴድ መሩ የብልፅግና ቡድን ልጆቻቸውን አስገድዶ ወደ ውትድርና ወስዶ ላስገደለባቸው እናቶች ክብር ስንል ቀሪውን ምስል ለጊዜው ትተነዋል። ከላይ ያያችሁት ምስል በዳውንት ግንባር ብቻ ከተደመሰሰችው የጠላት ክፍለጦር ሠራዊት መካከል እጅግ በጣም ጥቂቱን ነው። አገዛዙ በግዳጅ ውትድርና አስገብቶ ትውልዱን ምን ያህል እንዳስጨረሰው ትረዳላችሁ።
4 911