en
Feedback
Mereb Media መረብ ሚዲያ

Mereb Media መረብ ሚዲያ

Open in Telegram

Welcome to our Channel, Mereb Media - መረብ ሚዲያ We provide daily reliable and trusted information. መረጃ ለማድረስ፦ @MerebMereb

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel Mereb Media መረብ ሚዲያ

Channel Mereb Media መረብ ሚዲያ (@merebmedia24) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 20 041 subscribers, ranking 11 561 in the News & Media category and 1 741 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 20 041 subscribers.

According to the latest data from 08 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -84 over the last 30 days and by 110 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 21.39%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 15.74% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 4 242 views. Within the first day, a publication typically gains 3 123 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 29.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
Welcome to our Channel, Mereb Media - መረብ ሚዲያ We provide daily reliable and trusted information. መረጃ ለማድረስ፦ @MerebMereb

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 09 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the News & Media category.

20 041
Subscribers
+11024 hours
+1087 days
-8430 days
Posts Archive
12ኛ ዕዝ ይኮራባትና ይተማመንባት የነበረችው 71ኛ ክ/ጦር ወሎ ቤተአማራ ቀጠና በገባች 24 ሰዓታት ሳይሞላት ዳውንት ግንባር ላይ እንደ በረዶ ቀልጣ ቀርታለች! በዳውንት ግንባር ተራሮች መሸከም ከሚችሉት በላይ በጠላት አስከሬን ተጥለቅልቀዋል። ቀሪዎቹ ደግሞ በምታዩት መልኩ ተማርከው ሕይወታቸውን ተርፏል። ከጳጉሜ 02/2018 ዓ/ም ረፋድ ጀምሮ እስከ ትናንት አመሻሽ ድረስ ያለምንም ማቋረጥ ከ24 ሰዓታት በላይ ከባድ ትንቅንቅ ያደረጉት በአፋብን 1ኛ ምኒልክ ዕዝ ልዩ ዘመቻ እና 16ኛ የደጋው መብረቅ ኮር አርበኞች በጠላት 71ኛ ክፍለጦርን ሙሉ ደምስሰው የወገን ኃይልን በድል ቁንጣን ያጨናነቀ አንፀባራቂ ድል ተጎናፅፈዋል። መረበኞች ነን መረጃ አጥማጆች! ቴሌግራም ገፃችን👉https://t.me/MerebMedia24

ተጨማሪ ምስል አለን። በትዕግስት ጠብቁን!

የጠላት ሙሉ 71ኛ ክፍለጦር እንደ በረዶ ሟሙታ በቀረችበት ዳውንት ግንባር በለስ ቀንቷቸው ከተማረኩ የብልፅግና መከላከያ ሠራዊት አባላት መካከል የጥቂቶቹ ምስል። የመረብ ሚዲያ ዘጋቢዎች በስፍራው ይገኛሉ።...ቀሪውን ምስል ይዘን የምንቀርብ ይሆናል። መረበኞች ነን መረጃ አጥማጆች! ቴሌግራም ገፃችን👉https://t.me/MerebMedia24

የምርኮኛ ምስል ይጠብቁን!.....

photo content
+5

photo content
+9

photo content
+9

በሕዝባችን ላይ ታሪካዊ ስሕተት ለመሥራት ሕሊናችን አልፈቀደም ያሉ የአገዛዙ ሠራዊት ፋኖን ተቀላቀሉ!!     በርካታ የአገዛዙ መከላከያ የአየር ወለድ፣ የኮማንዶና የአድማ ብተና አባላት፡ ከነ ሙሉ ትጥቃቸው የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው (5ኛ) ዕዝን በገፍ እየተቀላቀሉ እደሆነ ተገለፀ። የብልፅግና አገዛዝ ሥልጣኑን ለማስረዘም በሕዝብ ላይ እያካሄደ ያለውን ደም አፋሳሽ ስርዓትን የተረዱ ሠራዊቶቹ፣ ለእውነትና ለወገናቸው በመወገን ስርዓቱን ለቀው ሕዝባዊ ትግሉን በገፍ መቀላቀላቸውን ቀጥለዋል። በመውደቂያ ማማው ላይ የሚገኘው የአብይ አህመድ ስርዓት፣ በግድም በውድም የስልጣኑ ጠባቂ ለማድረግ የጥላቻ ፖሊሲ አስተምሮ ያሠለፋቸው ሠራዊት፣ እኩይ ተግባርን በመጠየፍ "እኛ የሀገር ዘብና የሕዝብ ጠባቂዎች እንጂ የስርዓትሕ ጠባቂ አንሆንም" በማለት ፋኖን በክብር  መቀላቀል ችለዋል። በዚሕም መሠረት፦ 👉 ወደ መሀመድ ቢሆነኝ ኮር እቴጌ ጣይቱ ክፍለ ጦር 1.አበባው ሀብታሙ — ከ27ኛ ሻለቃ አድማ ብተና 2.እሱባለው ገነት — ከ27ኛ ሻለቃ አድማ ብተና 3.መብራቱ ጥላዬ — የ31ኛ ሻለቃ መሪ (የአለባቸው አጃቢ)  4.ምትኩ ታይቸው — የ31ኛ ሻለቃ አባል       ✔ ንብረቶች ● (3) ሶሥት ባለ ሁለት እግር ክላሽኮቭ መሣሪያዎች ● (1) አንድ ሰደፍ ክላሽኮቭ መሣሪያ  ● (165) (መቶ ስድሳ አምስት) የክላሽኮቭ ጥይቶች 👉 ወደ 7ለ70 ክፍለ ጦር የተቀላቀለ 1. ምክትል ፲ አለቃ ማርቆስ በዳሳ -ከ102ኛ ኮማንዶ ክፍለ ጦር        ✔ ንብረቶች ● (1) አንድ ክላሽኮቭ መሣሪያ  ● (90) ዘጠና የክላሽኮቭ ጥይቶች ● (1) አንድ የደረት ትጥቅ ● (1) አንድ ወታደራዊ ቦርሳ  👉 ወደ ከሠም ፪ኛ ኮር ቡልጋ ክፍለ ጦር የተቀላቀሉ 1. ፻ አለቃ አደራጀው አዱኛ- የ112ኛ አ/ወ/ክ/ር/ሻ/መሪ 2. **** የሻበል መሪው ጋርድ     ✔ ንብረቶች ● (2) ሁለት ጥርጥር ክላሽኮቭ መሣሪያዎች  ● (1) አንድ የደረት ትጥቅ  ● (2) ሁለትF1 ቦምቦች  ● (3) ሶሥት ካዝናዎች  ● (120) መቶ ሃያ የክላሽኮቭ ጥይቶች  ● (1) አንድ ወታደራዊ መገናኛ ሬዲዮ  እነዚሕ ንብረቶች በመያዝ የሕዝብን ትግል ተቀላቅለዋል። በቀጣይም የአገዛዙ ወታደሮች ይህንን ታሪካዊና ህሊናዊ ውሳኔ በመከተል ወደ ሕዝባዊ ኃይሉ እንድትቀላቀሉ፣ ዕዛችን ጥሪውን አቅርቧል ምንጭ፦በአፋብን 5ኛ አሳምነው ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ! ቴሌግራም ገፃችን👉https://t.me/MerebMedia24

photo content
+5

ጨካኝ አረመኔ የሚለው አገላለፅ ሊገልፀው አይችልም። የራሱን ስልጣን ለማስጠበቅ የተማረኩ ምርኮኛ ወታደሮችን መረጃ እንዳይወጣበት በሚል የድሮን ድብደባ ፈፅሞባቸዋል። በተጨማሪም በትናንቱ ውጊያ የተገደ
ጨካኝ አረመኔ የሚለው አገላለፅ ሊገልፀው አይችልም። የራሱን ስልጣን ለማስጠበቅ የተማረኩ ምርኮኛ ወታደሮችን መረጃ እንዳይወጣበት በሚል የድሮን ድብደባ ፈፅሞባቸዋል። በተጨማሪም በትናንቱ ውጊያ የተገደሉ ወታደሮች አስከሬን በድሮን ተደብድቧል። ታዲያ ቀሪው ወታደር ይህን እያየ ምን ይጠብቃል? ቴሌግራም ገፃችን👉https://t.me/MerebMedia24

ኦህዴድ መሩ የብልፅግና ቡድን ልጆቻቸውን አስገድዶ ወደ ውትድርና ወስዶ ላስገደለባቸው እናቶች ክብር ስንል ቀሪውን ምስል ለጊዜው ትተነዋል። ከላይ ያያችሁት ምስል በዳውንት ግንባር ብቻ ከተደመሰሰችው የጠላት ክፍለጦር ሠራዊት መካከል እጅግ በጣም ጥቂቱን ነው። አገዛዙ በግዳጅ ውትድርና አስገብቶ ትውልዱን ምን ያህል እንዳስጨረሰው ትረዳላችሁ። ቴሌግራም ገፃችን👉https://t.me/MerebMedia24

የዳውንት ምድር የጠላት መቀበሪያ ሆኖ ቀርቷል። ተራሮች፤ ሸለቆዎች በጠላት አስከሬን  ተሞልተዋል። አገዛዙ በግዳጅ ውትድርና አስገብቶ ትውልዱን ምን ያህል እንዳስጨረሰው ትረዳላችሁ። ቴሌግራም ገፃችን👉https://t.me/MerebMedia24

photo content
+1

የከፍተኛ አዛዡን አስከሬን ተመልከቱ! ምስሉ በዳውንት ግንባር ብቻ ከተደመሰሰችው የጠላት ክፍለጦር ሠራዊት መካከል እጅግ በጣም ጥቂቱን ነው። አገዛዙ በግዳጅ ውትድርና አስገብቶ ትውልዱን ምን ያህል እንዳስጨረሰው ትረዳላችሁ። ቴሌግራም ገፃችን👉https://t.me/MerebMedia24

በዳውንት ግንባር ተራሮች መሸከም ከሚችሉት በላይ በጠላት አስከሬን ተጥለቅልቀዋል! ይህ ለፀረ አማራውና ለሀገር አፍራሹ አቢይ አህመድ እና ለቡድኑ የተገበረ ሕይወት ነው። ኦህዴድ መሩ የብልፅግና ቡድን ልጆቻቸውን አስገድዶ ወደ ውትድርና ወስዶ ላስገደለባቸው እናቶች ክብር ስንል ለማየት እጅግ ከባድ የሆነውን ምስል ለጊዜው ትተነዋል። ከላይ ያያችሁት ምስል በዳውንት ግንባር ብቻ ከተደመሰሰችው የጠላት ክፍለጦር ሠራዊት መካከል እጅግ በጣም ጥቂቱን ነው። አገዛዙ በግዳጅ ውትድርና አስገብቶ ትውልዱን ምን ያህል እንዳስጨረሰው ትረዳላችሁ። ቴሌግራም ገፃችን👉https://t.me/MerebMedia24

ማሳሰቢያ! ቀጣይ የምንለቀው ምስል በዳውንት ግንባር በተደረገው ተጋድሎ በፋኖ ከተደመሰሰው አንድ ሙሉ የጠላት ክፍለጦር ሠራዊት መካከል እጅግ በጣም የጥቂቶቹን አስከሬን ስለሆነ፡ ነፍሰጡር ሴቶች+ህፃናት+ከድንጋጤ ጋር ተያይዞ የሚመጣ ሕመምና ተያያዥ ያለባቸው ሰዎች ባያዩት ይመከራል።

በዳውንት ግንባር ከአንድ ክፍለጦር በላይ ሠራዊት ያለቀበት የብልፅግናው አገዛዝ፡ ዛሬ ጳጉሜ 04/2018 ዓ/ም ከንጋት ጀምሮ ምርኮኞቹን ጨምሮ በንፁኋኖች መኖሪያ ቤት ላይ የሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃ
በዳውንት ግንባር ከአንድ ክፍለጦር በላይ ሠራዊት ያለቀበት የብልፅግናው አገዛዝ፡ ዛሬ ጳጉሜ 04/2018 ዓ/ም ከንጋት ጀምሮ ምርኮኞቹን ጨምሮ በንፁኋኖች መኖሪያ ቤት ላይ የሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃት እየፈፀመ ይገኛል። ቴሌግራም ገፃችን👉https://t.me/MerebMedia24

"ዘራፍ.... የአሳምን ልጅ የጎቤ ግልገል፡ ጦሩ ሲጠና በያዘው ሳንጃ የሚያገላግል። ሲዋጋ ውሎ ሲዋጋ አደረ፡ ተራራው ሁሉ በደም ሰከረ። ከምሽግ ምሽግ ምሽግ ተራምዶ፡ አቆላላፊ፣ አነባባሪ የሬ*ሳ ነዶ።" መረበኞች ነን መረጃ አጥማጆች! ቴሌግራም ገፃችን👉https://t.me/MerebMedia24

ለፀረ አማራውና ለሀገር አፍራሹ አቢይ አህመድ እና ለቡድኑ የተገበረ ሕይወት! ይሄን ያየ ሰው እንዴት ከብልፅግና ጋር ወግኖ ሰከንዶችን ያባክናል?

በአዚላ ኦፕሬሽን በከተማዋ ሰፍሮ የነበረው የጠላት ኃይል ሙሉ በሙሉ መደምሰሱን ከምርኮኛ ፐርሶኔል ኃላፊዎች የተገኘው መረጃ አረጋገጠ! በዋግኽምራ ሰቆጣ ደሀና ወረዳ አዚላ ከተማ ላይ ነሀሴ 29/2018 ዓ/ም ከባድ ኦፕሬሽን መካሄዱንና በዚህም የጠላት ብልፅግና አገዛዝ ወታደሮች አከርካሪያቸው መሰበሩ ይታወቃል። በአፋብን 1ኛ ምኒልክ ዕዝ ስር ከ303ኛ አሳምነው ፅጌ ኮር የተወጣጡ አሃዶች በቅንጅት በአዚላ ከተማ የጠላት ኃይል ሰፍሮበት የነበረውን ወታደራዊ ካምፕ 360° በመክበብ ከባድ እርምጃ ወስደውበት ሙሉ በሙሉ እንደደመሰሱት መረብ ሚዲያ በወቅቱ መዘገቡ አይዘነጋም። የጨበጣ ውጊያው በተጀመረ ሁለት ሰዓታት ባልሞላው ጊዜ ውስጥ የጠላት ጦር ይተማመንባቸው የነበሩ ትላልቅ የኮንክሪትና የቁም ምሽጎች ጭምር ሲሰበሩ፡ ሙሉ ካምፑ በፋኖ ቁጥጥር ስር ውሏል። የፋኖ ልዩ የጦር ንድፍና የማጥቃት አቅም በታየበት በዚህ ተጋድሎ፡ የዋግኽምራ ብሔረሰብ ዞን ፀጥታ ቢሮ የምርመራ ኃላፊው ኮማንደር ሀብታሙን ጨምሮ 71 የሚኒሻና የፖሊስ አባላት በለስ ቀንቷቸው ከመማረካቸው ውጭ በካምፑ ሰፍሮ የነበረው ኃይል ሙሉ በሙሉ ተደምስሷል። የጠላት ጦር ከወደ ፋኖ የተከፈተበትን ማጥቃት መቋቋም አቅቶት ሙሉ በሙሉ ዳሽቆ በቀረበት በዚህ ተጋድሎ፡  አንድ ዶሽቃ፣ አንድ ብሬንና አንድ ኢምፎርቲን ጨምሮ 80 Ak-47 ክላሽንኮቭ፣ ሁለት ሳጥን የብሬን ተተኳሽ፣ አምስት የብሬን ሸንሸል፣ አንድ ሸንሸልና አንድ ሳጥን የድሺቃ ተተኳሽ በ303ኛ ኮር አርበኞች ቁጥጥር ስር ውሏል። በካምፑ ውስጥ ሰፍረው ከነበሩ 152 ተዋጊ ወታደሮች መካከል በውጊያው ወቅት ከተማረኩት 71 ወታደሮች ውጭ ሌላው ሙሉ በሙሉ መደምሰሱን ከምርኮኛ ፐርሶኔል ኃላፊዎች የተገኘው መረጃ አረጋግጧል። በተመሣሣይ፡ ይህ ኦፕሬሽን በተካሄደ ማግስት ነሀሴ 30/2018 ዓ/ም አመሻሹን ጀምሮ በላስታ ግንባር ልዩ ስሙ ብርኮ በተባለ አከበባቢ የ303ኛ አሳምነው ኮር አርበኞች በወሰዱት የከበባ ማጥቃት እርምጃ አንፀባራቂ ድል አስመዝግበዋል። በውጊያው 26 የጠላት ወታደሮች ሲገደሉ፡ ብሬንና ስናይፐርን ጨምሮ 15 ጥቁር ክላሽንኮፍና ሌሎች ለህልውና ትግሉ አስፈላጊ የሆኑ ወታደራዊ ቁሳቁሶች በፋኖ ቁጥጥር ስር ውለዋል።  በብርኮው ውጊያ የ303ኛ ኮር አርበኞች መውጫ ማምለጫ በሮችን አስቀድመው በመቆለፍ ነው የጠላት ጦርን 360° ከብበው የጥቃት ዶፍ ያዘነቡበት። መረበኞች ነን መረጃ አጥማጆች! ቴሌግራም ገፃችን👉https://t.me/MerebMedia24