ch
Feedback
Mereb Media መረብ ሚዲያ

Mereb Media መረብ ሚዲያ

前往频道在 Telegram

Welcome to our Channel, Mereb Media - መረብ ሚዲያ We provide daily reliable and trusted information. መረጃ ለማድረስ፦ @MerebMereb

显示更多

📈 Telegram 频道 Mereb Media መረብ ሚዲያ 的分析概览

频道 Mereb Media መረብ ሚዲያ (@merebmedia24) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 20 004 名订阅者,在 新闻与媒体 类别中位列第 11 677,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 697

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 20 004 名订阅者。

根据 30 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -381,过去 24 小时变化为 -7,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 19.15%。内容发布后 24 小时内通常能获得 16.74% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 832 次浏览,首日通常累积 3 351 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 23

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
Welcome to our Channel, Mereb Media - መረብ ሚዲያ We provide daily reliable and trusted information. መረጃ ለማድረስ፦ @MerebMereb

凭借高频更新(最新数据采集于 31 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 新闻与媒体 类别中的关键影响点。

20 004
订阅者
-724 小时
+127
-38130

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
七月 '26
七月 '26
+57
在4个频道中
六月 '26
+109
在3个频道中
Get PRO
五月 '26
+380
在5个频道中
Get PRO
四月 '26
+114
在1个频道中
Get PRO
三月 '26
+107
在9个频道中
Get PRO
二月 '26
+623
在9个频道中
Get PRO
一月 '26
+380
在9个频道中
Get PRO
十二月 '25
+296
在8个频道中
Get PRO
十一月 '25
+191
在12个频道中
Get PRO
十月 '25
+4 924
在14个频道中
Get PRO
九月 '25
+6 644
在15个频道中
Get PRO
八月 '25
+156
在7个频道中
Get PRO
七月 '25
+119
在7个频道中
Get PRO
六月 '25
+35
在3个频道中
Get PRO
五月 '25
+785
在9个频道中
Get PRO
四月 '25
+374
在6个频道中
Get PRO
三月 '25
+833
在10个频道中
Get PRO
二月 '25
+152
在3个频道中
Get PRO
一月 '25
+513
在13个频道中
Get PRO
十二月 '24
+573
在7个频道中
Get PRO
十一月 '24
+313
在3个频道中
Get PRO
十月 '24
+711
在3个频道中
Get PRO
九月 '24
+1 102
在14个频道中
Get PRO
八月 '24
+3 068
在9个频道中
Get PRO
七月 '240
在0个频道中
Get PRO
六月 '240
在0个频道中
Get PRO
五月 '240
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+26
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+880
在0个频道中
Get PRO
二月 '240
在0个频道中
Get PRO
一月 '240
在1个频道中
Get PRO
十二月 '230
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+5
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+96
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+88
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+254
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+333
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+256
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+196
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+257
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+288
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+283
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+367
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+301
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+292
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+169
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+165
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+261
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+296
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+257
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+168
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+371
在0个频道中
Get PRO
三月 '220
在0个频道中
Get PRO
二月 '220
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+107
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+140
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+132
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+148
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+126
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+135
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+178
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+145
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+133
在0个频道中
Get PRO
四月 '21
+225
在0个频道中
Get PRO
三月 '21
+154
在0个频道中
Get PRO
二月 '21
+687
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
31 七月0
30 七月0
29 七月+2
28 七月+2
27 七月+2
26 七月+20
25 七月+5
24 七月+16
23 七月0
22 七月+9
21 七月0
20 七月0
19 七月0
18 七月0
17 七月0
16 七月0
15 七月0
14 七月0
13 七月+1
12 七月0
11 七月0
10 七月0
09 七月0
08 七月0
07 七月0
06 七月0
05 七月0
04 七月0
03 七月0
02 七月0
01 七月0
频道帖子
አፋብን ወሎ ቤተ አማራ ምኒልክ ዕዝ 303ኛ አሳምነዉ ኮር በአገዛዙ ወታደር ላይ የማያዳግም እርምጃ በመዉሰድ ድልን ተቀዳጁ! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ አፋብን ወሎ ቤተ -አማራ ምኒልክ ዕዝ 303ኛ
አፋብን ወሎ ቤተ አማራ ምኒልክ ዕዝ 303ኛ አሳምነዉ ኮር  በአገዛዙ ወታደር ላይ የማያዳግም እርምጃ በመዉሰድ ድልን ተቀዳጁ! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ አፋብን ወሎ ቤተ -አማራ ምኒልክ ዕዝ 303ኛ አሳምነው ኮር አካል የሆነው 14ኛ (ጀኔራል ሃይሉ ከበደ) ክፍለ ጦር በዋግህምራ ዞን ጋዝጊብላ ወረዳ  09 ቀበሌ ላልኪው የ አፓርታይዱ አብይ አህመድ ወንበር አስጠባቂ  ወታደር ላይ በተሰላና በታቀደ የተጠናከረ ሽምቅ ውጊያ እና ተስቦ በመግባት ከተኛበት ምሽግ ላይ የማያዳግም እርምጃ በመውሰድ ከፍተኛ ድል ተቀዳጅተዋል። የሽምቅ ውጊው ሐምሌ 23ለ24  ሃሙስ ለአርብ  ከሌሊቱ 6:00 ሰዓት እስከ ንጋት 11:00 ሰዓት የተጠናከረ ሲሆን ልዩ ቦታው ገበያው ሰፈር ወይም በተለምዶ ጊወርጊስ ትኩ ተብሎ ከሚጠራው ተራራ ላይ መሽጎ የነበረውን የጥላት ሃይል በሽምቅ ከማጥቃት ሙሉ በሙሉ ምሽጉን በማስለቀቅ በአገዛዙ ላይ ሰብአዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ አድርሰውበታል ። በተጠናከረው የሽምቅ ውጊያ ከ17በላይ የጥላት ሃይል ሲደመሰስ 4 ምርኮኛ፣9ጥቁር ክላሽ ፣1500 የብሬን ተተኳሽ፣725 የክላሽ ተተኴሽ ፣2 ኤፍዋን የእጅ ቦንብ ፣አንድ የወገብና አንድ የደረት ትጥቅ ተማርኳል ሲል የ303ኛ አሳምነው ኮር ህዝብ ግንኙነት መረጃውን አድርሷል። ምንጭ፦በአፋብን ምኒልክ ዕዝ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን መምሪያ! የመረብ ሚዲያ ቴሌግራም ገፅን ይቀላቀሉ👉 https://t.me/MerebMedia24 https://t.me/MerebMedia24 https://t.me/MerebMedia24

2
በምሥራቅ ወለጋ በተደረገ ውጊያ ፋኖ 78 የአገዛዙን ወታደሮችን ሙትና ቁስለኛ በማድረግ አንጸባራቂ ድል መቀዳጀቱን አስታወቀ! በምሥራቅ ወለጋ ጊዳ ኪረሙ ወረዳ በነበረው አውደ ውጊያ የጎላ ወታደራዊ ስ
በምሥራቅ ወለጋ በተደረገ ውጊያ ፋኖ 78 የአገዛዙን ወታደሮችን ሙትና ቁስለኛ በማድረግ አንጸባራቂ ድል መቀዳጀቱን አስታወቀ! በምሥራቅ ወለጋ ጊዳ ኪረሙ ወረዳ በነበረው አውደ ውጊያ የጎላ ወታደራዊ ስትራቴጂካዊ ጠቀሜታ ያላትን ቆፍቆፌ ከተማን የተቆጣጠሩት አርበኞቹ፡ አዲስ ዓለም ከተማን ጨምሮ በወረዳው ቦቃ፣ ነጭሎ እና ወዴሳ ዲማ የተባሉ ሦስት ቀበሌዎችን በቁጥጥራቸው ስር ማዋላቸው ተሰምቷል። ሙሉ መረጃውን በዚህ ተመልከቱ👉https://www.youtube.com/watch?v=V_wfxFoGSMghttps://www.youtube.com/watch?v=V_wfxFoGSMg
1 030
3
አሳዛኝ ዜና! የአርበኛ ዝናቡ ልንገረው ቤተሰቦች መኖሪያ ቤት በፈረስ ቤት ከተማ ተቃጠለ! የአማራ ህዝብን በመጨፍጨፍ፣ ሀብትና ንብረቱን ማውደም የዘወትር መገለጫው የሆነውና ተስፋ የቆረጠው የአገዛዙ ቅጥረኛ ሰራዊት፣ የአርበኛ ዝናቡ ልንገረው ወላጆችን መኖሪያ ቤት በፈረስ ቤት ከተማ ማቃጠሉ ታውቋል። በራሱ ህዝብ ላይ ታንክ፣መድፍና አየር ኃይል አሰማርቶ ንፁሃንን የሚጨፈጭፈው፣ የምስራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ፣ መሀመድ ተሰማ ለምዕራብ ጎጃም ዞን ዋና አስተዳዳሪ እድሚያለም ለሚባል ቅጥረኛ ግለሰብ በሰጠው ትዕዛዝ መሰረት መኖሪያ ቤቱ መቃጠሉን ከመረጃ ምንጮቻችን ለማወቅ ተችሏል። በቃጠሎው የደጋ ዳሞት ወረዳ፣ የአገዛዙ ቅጥረኛ ካድሬዎችና የሚሊሻ አባላት እንደተሳተፉ የዓይን እማኞች ገልጸዋል። በቤቱ ውስጥ ይገኙ የነበሩ ቁሳቁሶችን ጨምሮ ሌሎች ጠቃሚ ንብረቶች በእሳቱ መውደማቸው ታውቋል። በፈረስ ቤት ከተማ፣ ቀበሌ 02 ይገኝ የነበረው ይህ መኖሪያ ቤት፣ የአርበኛው ወላጆች ኑሯቸውን መስርተው፣ማኀበራዊ ህይዎታቸውን ይመሩበት እንደነበረ ተገልጿል። ላለፉት 3 አመታት በተለያዩ የአማራ ቀጠናዎች ከፋኖ ጋራ ፊት ለፊት ተዋግቶ ማሸንፍ ያልቻለው አገዛዙ፣ የበቀል ዱላውን የሚያሳርፈው ንጹሃን ዜጎችን በመገድልና ሀብት ንብረታቸውን በማውደም እንደሆነ ይታወቃል። በአርበኛ ዝናቡ ልንገረው ወላጆች ቤት የደረሰው ቃጠሎ የዚህ አንድ አካል ነው። ከውጊያ ቀጠና ውጭ የሚገኙ የሰላማዊ ዜጎችን ሀብትና ንብረት ማውደም፣ በዓለም አቀፉ የጄኔቫ የጦር ስምምነት( Geneva War Convention) መሰረት በጦር ወንጀልነት ሊያስጠይቅ የሚችል መሆኑንን በጉዳዩ ዙሪያ ያነጋገርናቸው የህግ ባለሙያዎች ገልጸዋል። ቃጠሎውን አስመልክቶ፣ ፈረስ ቤት ከተማን ጨምሮ በተለያዩ አካባቢዎች በስልክና በአካል ያነጋገርናቸው ሰላማዊ ዘጌጎች ድርጊቱን በጥብቅ አውግዘውታል። አንድ አገር እመራለሁ ከሚል አካል ፍፁም የማይጠበቅ "ወራዳ ተግባር" ሲሉ ኮንነው፣ አገዛዙ ምን ያህል የመንግስትነት ቁመናው እንዳጣና ተስፋ እንደቆረጠ ማሳያ ነው ሲሉ ጨምረው ገልጸዋል። አገዛዙ በጎንደር፣ በወሎ፣ በሸዋና በጎጃም ላለፉት 3 ዓመታት የተለያዩ የፋኖ ቤተሰቦችን ሀብት ንብረት ሲያወድሙ እንደቆዩ ይታወቃል። ምንጭ፦በአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ! የመረብ ሚዲያ ቴሌግራም ገፅን ይቀላቀሉ👉 https://t.me/MerebMedia24 https://t.me/MerebMedia24 https://t.me/MerebMedia24
1 672
4
+3
没有文字...
1 615
5
#ውሳኟ ከተማ ተያዘች/ 78 ጦር አለቀ! #19 ክላሽ ተገኘ/ ሆስፒታሉ በቁስለኛ ሞላ! #5 ከተሞች በቁጥጥር ስር ዋሉ! https://www.youtube.com/watch?v=V_wfxFoGSMghttps://www.youtube.com/watch?v=V_wfxFoGSMg
2 127
6
ሰበር!....ዛሬም ተደገመ! በአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 74ኛ ክ/ጦር ስር የአረንዛው ጎንቻ ሬጅመንት አርበኞች በግንደወይን ከተማ አቅራቢያ ትግዳር እና እነሴ ቆል ተብለው በሚጠሩ አከባቢዎች
ሰበር!....ዛሬም ተደገመ! በአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 74ኛ ክ/ጦር ስር የአረንዛው ጎንቻ ሬጅመንት አርበኞች በግንደወይን ከተማ አቅራቢያ ትግዳር እና እነሴ ቆል ተብለው በሚጠሩ አከባቢዎች ላይ ሰፍሮ የነበረውን የጠላት ብልፅግና ወታደራዊ ኃይል ሙሉ ለመሉ በመደምሰስ አኩሪ ገድል መፈፀማቸው ድርጅቱ በሕዝብ ግንኙነት መምሪያው በኩል አስታውቋል። በዝርዝር እንመለስበታለን። መረበኞች ነን መረጃ አጥማጆች! የመረብ ሚዲያ ቴሌግራም ገፅን ይቀላቀሉ👉 https://t.me/MerebMedia24 https://t.me/MerebMedia24 https://t.me/MerebMedia24
4 633
7
#70 ጦር ሲያልቅ 79 ክላሽ ተያዘ! #ከተማዋን ሰንጥቀው ገቡ/አዛዡ ተመታ! #አዲስ ዲሽቃና ብሬይ ተይዟል! https://youtu.be/nzjVo20Uw1k?si=wJeqGuVoElagQqij
4 584
8
የብልፅግናው አገዛዝ በገዳማትና በአብያተክርስቲያና ላይ እየፈፀመ ያለውን የድሮን ጥቃትና በጥቃቱ እየተገደሉ ያሉ ንፁኋኖችን ተከትሎ ከባድ ውግዘት ከየአቅጣጫው እየተሰነዘረበት ይገኛል። የዓለም አብያተ
የብልፅግናው አገዛዝ በገዳማትና በአብያተክርስቲያና ላይ እየፈፀመ ያለውን የድሮን ጥቃትና በጥቃቱ እየተገደሉ ያሉ ንፁኋኖችን ተከትሎ ከባድ ውግዘት ከየአቅጣጫው እየተሰነዘረበት ይገኛል። የዓለም አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል በአማራ ክልል በሲቪሎችና በአምልኮ ቦታዎች ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶች "እጅግ የሚረብሹና ፈጽሞ ተቀባይነት የሌላቸው ናቸው" ሲል በጽኑ አውግዞ፡ በጥቃቶቹ ላይ አስቸኳይና ገለልተኛ ምርመራ እንዲደረግ ጥሪ አቅርቧል። ሙሉ መረጃውን ተመልከቱ👉https://www.youtube.com/watch?v=FlrMZiFurLM
4 295
9
በእነብሴ ሳር ምድር ወረዳ ሰኞ ገበያ ንዑስ ወረዳ እና ዲቦ ከተማ ተከማችቶ በነበረ የአገዛዙ ኃይል ላይ በተከፈተ ድንገተኛ ጥቃት የሻለቃ አዛዦችና የፖሊስ ኃላፊዎችን ጨምሮ ከ70 በላይ የአገዛዙ ወታ+1
በእነብሴ ሳር ምድር ወረዳ ሰኞ ገበያ ንዑስ ወረዳ እና ዲቦ ከተማ ተከማችቶ በነበረ የአገዛዙ ኃይል ላይ በተከፈተ ድንገተኛ ጥቃት የሻለቃ አዛዦችና የፖሊስ ኃላፊዎችን ጨምሮ ከ70 በላይ የአገዛዙ ወታደሮች መደምሰሳቸው ታወቀ! በተጋድሎው አንድ አይሱዙ FSR መኪና ከነሙሉ ሎጀስቲክስ፣ አንድ ዶሽቃ፣ ሁለት ብሬን፣ 79 ክላሽንኮቭና አምስት መገናኛ ራዲዮዎች በፋኖ ቁጥጥር ስር ውለዋል። ሙሉ መረጃውን ተመልከቱ👉https://youtu.be/nzjVo20Uw1k?si=wJeqGuVoElagQqij
4 080
10
#70 ጦር ሲያልቅ 79 ክላሽ ተያዘ! #ከተማዋን ሰንጥቀው ገቡ/አዛዡ ተመታ! #አዲስ ዲሽቃና ብሬይ ተይዟል! https://youtu.be/nzjVo20Uw1k?si=wJeqGuVoElagQqij
3 979
11
ቴወድሮስ እዝ 201ኛ ኮር፣ 74 ኛ ክፍለ ጦር ዓባይ ሸለቆ ሻለቃ አስደናቂ ጀብዱ ፈፅማለች። ዛሬ በቀን 22/11/2018 ዓ.ም ንጋት11:00 ሰዓት አካባቢ የአባይ ሸለቆ ተርቦች ሻለቃ መሪውን ከሙሉ ሀይሉ ጋር በመደምሰስ ዲሽቃ፣ ብሬንና በርካታ የነፍስ ወከፍ መሳሪያ በመማረክ እጅግ ድንቅ ስራ ሰርተዋል። በዚህ የአፋብን የወረዳው ጊዜያዊ መንግስት የፀጥታ ሀይልም ጭምር በተሳተፈበት ድንቅ ኦፕሬሽን በእነብሴ ሳር ምድር ወረዳ ሰኞ ገበያ ንዑስ ወረዳ እና ዲቦ ንዑስ ወረዳ ዲቦ ከተማ ተከማችቶ በነበረው የሚሊሻና አድማ በትን እንዲሁም ፖሊስ ላይ የሸለቆው አዳኞች ባልጠበቀው መልኩ ድንገተኛ ጥቃት በመፈፀም ሙትና ቁስለኛ አድርገውታል። በዚህም ሻለቃ መሪውን ጨምሮ 61አድማ ብተና ኃይል፣ 08 ፖሊሶች ሲገደሉ 50 አለቃ ታደሰ የተባለ የሚሊሻ ሀላፊን ጨምሮ በርካታ ሚሊሻ ወደ ላይኛው ተሸኝቷል። 08 ሚሊሻም ቆስሎ ሆስፒታል ገብቷል። 👉 በኦፕሬሽኑ የተገኙ ምርኮዎች:- 1) አንድ ዲሽቃ 2) ሁለት ብሬን 3) 79 ክላሽ 4) 05 መገናኛ ሬዲዮ 5) 02 የድሽቃ ሸንሸል 6) 05 ሳጥን የዲሽቃ ተተኳሽ 7) በርካታ የብሬንና የክላሽ 8) አንድ FSR መኪና ሙሉ ሎጀስቲክ እንደጫነ 👉 ከተገደሉት መካከል:- • ኢ/ር አስናቀ የፖሊስ ፅ/ቤት ኃላፊ፣ • ኢ/ር ወርቁ ------አድማ ብተና ሻለቃ አዛዥ፣ • ነጋሽ-----ድሽቃ ተኳሽ • ጀማል ኡመር ----አድማ ብተና ጋንታ መሪ • ኢንስፔክተር ውዱ -------የፖሊስ አመራር • ኢንስፔክተር ማሞ ----የፖሊስ አመራር ይገኙበታል። ምንጭ፦ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ! የመረብ ሚዲያ ቴሌግራም ገፅን ይቀላቀሉ👉 https://t.me/MerebMedia24 https://t.me/MerebMedia24 https://t.me/MerebMedia24
4 167
12
+3
没有文字...
3 994
13
የብልፅግናው አገዛዝ በገዳማትና በአብያተክርስቲያና ላይ እየፈፀመ ያለውን የድሮን ጥቃትና በጥቃቱ እየተገደሉ ያሉ ንፁኋኖችን ተከትሎ ከባድ ውግዘት ከየአቅጣጫው እየተሰነዘረበት ይገኛል። የዓለም አብያተ
የብልፅግናው አገዛዝ በገዳማትና በአብያተክርስቲያና ላይ እየፈፀመ ያለውን የድሮን ጥቃትና በጥቃቱ እየተገደሉ ያሉ ንፁኋኖችን ተከትሎ ከባድ ውግዘት ከየአቅጣጫው እየተሰነዘረበት ይገኛል። የዓለም አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል በአማራ ክልል በሲቪሎችና በአምልኮ ቦታዎች ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶች "እጅግ የሚረብሹና ፈጽሞ ተቀባይነት የሌላቸው ናቸው" ሲል በጽኑ አውግዞ፡ በጥቃቶቹ ላይ አስቸኳይና ገለልተኛ ምርመራ እንዲደረግ ጥሪ አቅርቧል። ሙሉ መረጃውን ተመልከቱ👉https://www.youtube.com/watch?v=FlrMZiFurLM
1
14
በአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 74ኛ ክ/ጦር በመርጡለ ማርያም ሰኞ ገበያ ከድም ሰሳ አምልጠው መረዋ በረሃ የገቡ 14 የ ጠላ ት ሰራዊት አባላትን በአባይ ሸለቆ ሻለቃ ገቢ አድርጓቸዋል። ተጨማሪ
በአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 74ኛ ክ/ጦር በመርጡለ ማርያም ሰኞ ገበያ ከድም ሰሳ አምልጠው መረዋ በረሃ የገቡ 14 የ ጠላ ት ሰራዊት አባላትን በአባይ ሸለቆ ሻለቃ ገቢ አድርጓቸዋል። ተጨማሪ 13 ክላሽ እና 1 ብሬን ተማርኮ ገቢ ሁኗል። ሙሉ መረጃውን ተመልከቱ👉https://www.youtube.com/watch?v=FlrMZiFurLM
3 922
15
#ሰበር-ዲሽቃ እና ብሬን ተያዘ! #ፖሊስ ጣቢያው ተሰበረ/ታላቅ ድል! #ሙሉ ጦሩ አለቀ/ አዛዦቹ እጅ ሰጡ! https://www.youtube.com/watch?v=FlrMZiFurLM
3 877
16
በብልፅግና መከላከያ ሠራዊት ተቋም ውስጥ በታችኛው እርከን አመራርነት ደረጃ ላይ የነበሩ ሁለት የጦር መኮንኖች መገናኛ ራዲዮዎችንና ጥቁር ክላሽንኮቭ መሣሪያዎችን እንደያዙ ፋኖን መቀላቀላቸው ታወቀ።
በብልፅግና መከላከያ ሠራዊት ተቋም ውስጥ በታችኛው እርከን አመራርነት ደረጃ ላይ የነበሩ ሁለት የጦር መኮንኖች መገናኛ ራዲዮዎችንና ጥቁር ክላሽንኮቭ መሣሪያዎችን እንደያዙ ፋኖን መቀላቀላቸው ታወቀ። የብልፅግናው አገዛዝ ጀምበር እንዳዘቀዘቀችበት የተረዱና ይሄው አገዛዝ በሕዝብ ላይ የሚፈፅመውን ግፍና በደል የተቃዎሙ ወታደሮች ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ከስምሪት ቀጠናቸው በመጥፋት ወደ ፋኖ መጉረፋቸውን ቀጥለዋል። ሙሉ መረጃውን ተመልከቱ👉https://www.youtube.com/watch?v=FlrMZiFurLM
3 796
17
በጎጃም ቀጠና አባይ ሸለቆ አከባቢ በብልፅግና አገዛዝ ጦር ላይ በተከፈተ ድንገተኛና ፈጣን ማጥቃት በርካታ የሠራዊቱ አባላት መደምሰሳቸው ታወቀ። የቴዎድሮስ ዕዝ አርበኞች፡ የጠላት ጦር የተሰነዘረበትን
በጎጃም ቀጠና አባይ ሸለቆ አከባቢ በብልፅግና አገዛዝ ጦር ላይ በተከፈተ ድንገተኛና ፈጣን ማጥቃት በርካታ የሠራዊቱ አባላት መደምሰሳቸው ታወቀ። የቴዎድሮስ ዕዝ አርበኞች፡ የጠላት ጦር የተሰነዘረበትን ጥቃት እንዳይመክት ፈጣን ማጥቃት በመክፈት እንዲሁም ጠላት እንዳይሸሽ ደግሞ ዙሪያ ገባውን አስቀድሞ በመቆለፍ በወሰዱት በዚህ እርምጃ፡ አንድ ዶሽቃ ከነ ሙሉ ተተኳሽ ሳጥኑ፣ ብሬንና በርካታ የነፍስ ወከፍ መሣሪያዎችን ከነተተኳሾቻቸው እጅ ከፈንጅ ማርከው መታጠቃቸው ተሰምቷል። ሙሉ መረጃውን ተመልከቱ👉https://www.youtube.com/watch?v=FlrMZiFurLM
3 688
18
በደብረ ታቦር ከተማ ቴዎድሮስ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 08 ፖሊስ ጣቢያ ላይ በተካሄደ ልዩ ኦፕሬሽን በጣቢያው የነበሩ የአገዛዙ ወታደሮች ሙሉ በሙሉ ሲደመሰሱ፡ ንፁኋንን የሚያሰቃዩበት የቶርቸርና ሌሎች ቁሳ
በደብረ ታቦር ከተማ ቴዎድሮስ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 08 ፖሊስ ጣቢያ ላይ በተካሄደ ልዩ ኦፕሬሽን በጣቢያው የነበሩ የአገዛዙ ወታደሮች ሙሉ በሙሉ ሲደመሰሱ፡ ንፁኋንን የሚያሰቃዩበት የቶርቸርና ሌሎች ቁሳቁሶች መውደማቸው ታወቀ። አጥቢያ ለሊቱን ከተማዋን ጥሰው የገቡት አርበኞቹ፡ ፖሊስ ጣቢያውን በመቆጣጠር ነው በርካታ ወታደሮችን ደምስሰው በርካታ የጦር መሣሪያዎችን ማርከው መታጠቅ የቻሉት። ሙሉ መረጃውን ተመልከቱ👉https://www.youtube.com/watch?v=FlrMZiFurLM
3 811
19
#ሰበር-ዲሽቃ እና ብሬን ተያዘ! #ፖሊስ ጣቢያው ተሰበረ/ታላቅ ድል! #ሙሉ ጦሩ አለቀ/ አዛዦቹ እጅ ሰጡ! https://www.youtube.com/watch?v=FlrMZiFurLM
3 945
20
የጠላት ካምፕና ምሽግ ልክ እንደገል የተሰበረበት የሱልዳው ትንቅንቅ! በዋግኽምራ ሰቆጣ ድሃና ወረዳ ስር በሱልዳ አከባቢ የሚገኘው እጅግ ግዙፍ የተባለው የጠላት ካምፕና ምሽግ በፋኖ ክንድ ድርምስምሱ
የጠላት ካምፕና ምሽግ ልክ እንደገል የተሰበረበት የሱልዳው ትንቅንቅ! በዋግኽምራ ሰቆጣ ድሃና ወረዳ ስር በሱልዳ አከባቢ የሚገኘው እጅግ ግዙፍ የተባለው የጠላት ካምፕና ምሽግ በፋኖ ክንድ ድርምስምሱ ወጥቶ አከባቢው በወገን ኃይል ቁጥጥር ስር ውሏል። በዋግኽምራ ሰቆጣ ድሃና ወረዳ አርቢት እና ሱልዳ በተባሉ አከባቢዎች በሚገኝ የጠላት ካምፕ ላይ ከባድ እርምጃ ተወስዶ በርካታ ወታደሮች መደምሰሳቸውን ጣቢያችን መረብ ሚዲያ በትናንቱ ዜና እወጃው መዘገቡ ይታወቃል። አርበኞቹ ጠላት የተከማቸበትን ምሽግና ካምፕ  በማጥናትና ጠላት እንዳይሸሽና እንዳያመልጥ መተላለፊያ አቅጣጫዎችን ቀድመው በመቆለፍ ነው እርምጃውን የወሰዱት። ሙሉ መረጃውን በዚህ ተመልከቱ👉https://youtu.be/BiLNTO1zWMg?si=L7KzcMkn1Ib96NU4
4 018