en
Feedback
የሰለምቴዎች ቻናል

የሰለምቴዎች ቻናል

Open in Telegram

وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?

Show more
3 969
Subscribers
-324 hours
No data7 days
+1830 days
Posts Archive
ልጆችዬነገ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ

Repost from Abu Hayder Aliy
አስቸኳይ የሕክምና ሪፖርት ቀን:- ኦገስት 24, 2026 እ.ኤ.አ. የታካሚዋ ስም:- ሀናን አህመድ የሕክምና ቦታ:- መካ ሆስፒታል የጤና ሁኔታ እና የምርመራ ዝርዝር: የቀድሞ ህክምና ዓይነት:- ታካሚዋ ቀደም ሲል ሶስት (3) የቀዶ ሕክምናዎችን አድርጋለች። አሁን ያለችበት ሁኔታ:- የቀዶ ሕክምናው ቦታ በጣም አሳሳቢ፣ ተነካኪ እና በከፍተኛ ደረጃ አስቸጋሪ (አስጊ) ሁኔታ ላይ ይገኛል። አደጋው:- የቀዶ ሕክምናውን ቦታ ለመነካካት፣ ለመክፈት ወይም ፈሳሽ ለመጭመቅ/ለማፍሰስ የሚደረግ ማንኛውም ሙከራ ቀጥተኛ አደጋ የሚያስከትል እና በህይወቷ ላይ እውነተኛ ስጋት የሚፈጥር ነው። የሕክምና ማስታወሻዎች:- በቀዶ ሕክምናው ቦታ ላይ የደም እና የነጭ ደም (መግል) ስብስብ አለ፤ በመሆኑም አሁን ባለው ሁኔታ ቦታውን መነካካት ወይም የቀዶ ሕክምና ጣልቃ ገብነት ማድረግ እጅግ አደገኛ በመሆኑ ሁሉም ሰው እንዳይነካው ይሰጋል። ኑ እህታትን እነተባበራ በዚህመም ምክንያት ምንም ነገር እንዳሰሪ ስለተባለች ወደ ሀገር መግባት ትፈልጋለች ህግ ውጥ ናት! ለዚህም ወደ ሀገር ለመግባት ወረቀት ያስፈልጋታ የአየር ትኬት ያስፈልጋታል 9,000 (ዘጠኝ ሺ) ርያል እዳ አለባት ከዚህ በፊት በነበራት ሶስት ጊዜ ኦፕሬሽን 25,000 ርያል አውጥታለች በዚህም ምክንያት እዳ ገባች ፡ይሄ ሁሉ መነሻው ደም ማነስ ነው በሁለት ወር ውስጥ ነው ሁሉም ነገር የተቀያየረው። ሌላ አማራጭ ስለሌ ብቻ ነው። "ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው፣ ያንን መልካም ስራ እንደሰራው ሰው አይነት ምንዳ (አጅር) አለው።" አካውት እህታችንን ለመርዳት ንግድ ባንክ፡- 1000586128977 አሚናት ጡሃ ዑመር https://t.me/abuhaider_aliyy https://t.me/abuhaider_aliyy

አሁኑኑ ይመዝገቡ +251901500147 @rahma_medresa

ልጆችዬ ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ

https://t.me/abdurehimgragn ጀግና ኡስታዛችን ኡስታዝ ዓ/ረሂም ድሬደዋ ላይ ካሉ አንጋፋ ኡስታዞች መካከል በወጣትነቱ በእውቀቱ ብዙ ርቀት የሄደ ትልቅ ኡስታዝ ነው አላህ ይጠብቀው።ብዙ
https://t.me/abdurehimgragn ጀግና ኡስታዛችን ኡስታዝ ዓ/ረሂም ድሬደዋ ላይ ካሉ አንጋፋ ኡስታዞች መካከል በወጣትነቱ በእውቀቱ ብዙ ርቀት የሄደ ትልቅ ኡስታዝ ነው አላህ ይጠብቀው።ብዙ ትማሩበታላችሁ join በሉ በቅርቡ ደግሞ ወደ ቲክቶክ ላይ አመጣዋለው ኢንሻ አላህ! ፊቅህ፣ዐቂዳ፣ሙስጠላህ....

✨ቁርአንን በተጅዊድ በነፃ መማር ይፈልጋሉ?✨ ✨እስካሁን ቁርአንን በተጅዊድ ማንበብ አይችሉም?✨                       ✨እንዲያውስ ይህ ለናንተ ነው! የቁርአን ንባብዎን ከአነባበብ ስህተት ማረም እና ውብ በሆነ አቀራረብ መቅራት ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ በትክክለኛው ቦታ ላይ ኖት! 📖 ለጀማሪዎች እና ለሁሉም በሚመች መልኩ የተጅዊድ ትምህርቶችን በነፃ እያስተማርን እንገኛለን። አሁኑኑ በመግባት የንባብ ችሎታዎን ያሳድጉ! 🎯 አሁኑኑ ቻናላችንን በመቀላቀል የዚህ በረከታማ ጉዞ አካል ይሁኑ! ቁርአን የህይወት መመሪያችንን አስተካክለን ሀቁን ጠብቀን እናንብብ። 🔗 የዩቲዩብ ቻናላችን ሊንክ፦ Https://www.youtube.com/@%E1%8A%A0%E1%89%B5-%E1%89%B0%E1%88%85%E1%88%B2%E1%8A%95 ሼር (Share) በማድረግ ለሌሎችም አዳርሱ! 🤝

ልጆችዬ የዩቲ ቻናል ነው ሁላችሁም ግቡ https://t.me/Yutifacethetruth
ልጆችዬ የዩቲ ቻናል ነው ሁላችሁም ግቡ https://t.me/Yutifacethetruth

ልጆችዬ ይሄን ቻናል 10 እሺ እንሙላ እንጅ https://t.me/pk_talaku

ልጆችዬ ነገ ሐሙስ ነው የቻላችሁ ጹሙ

ጀምሯል ግቡ ልጆች🏠 ቴሌ ግራም ✈️ https://t.me/path_of_the_prophets ቲክቶክ 🎵 https://vt.tiktok.com/ZSVxrkXKF/
ጀምሯል ግቡ ልጆች🏠 ቴሌ ግራም ✈️ https://t.me/path_of_the_prophets ቲክቶክ 🎵 https://vt.tiktok.com/ZSVxrkXKF/

✅​​ማንም እንዳይቀር 🔊 ነገ ማክሰኞ ምሽት 3 ስአት ቴሌ ግራም ✈️ https://t.me/path_of_the_prophets ቲክቶክ 🎵 https://vt.tiktok.com/ZSVxrkXKF/

ከላይ የምትመለከቷት ልጅ ሀያት ሻዲ ሙሀመድ ትባላለች የሁለት አመት ህፃን ስትሆን ዛሬ ማለትም 07/12/2018 ከምትኖርበት ፉሪ በተለመምዶ 3F ተብሎ በሚጠራ ስፍራ የቤት ሰራተኛ ይዛብን ጠፍታለች
+1
ከላይ የምትመለከቷት ልጅ ሀያት ሻዲ ሙሀመድ ትባላለች የሁለት አመት ህፃን ስትሆን ዛሬ ማለትም 07/12/2018 ከምትኖርበት  ፉሪ  በተለመምዶ 3F ተብሎ በሚጠራ ስፍራ የቤት ሰራተኛ ይዛብን ጠፍታለች ። ያያቹ ወይም ያለችበትን የሚያውቅ በታች በተቀመጡት ስልኮች በመደወል እንድታሳውቁን ስንል በአላህ ስም እንጠይቃለን። ፈላጊ ቤተሰቦቿ 🙏 0975336525 0904236818 0995333628