የሰለምቴዎች ቻናል
Відкрити в Telegram
وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?
Показати більше3 943
Підписники
+324 години
+77 днів
+3730 день
Архів дописів
3 943
🎙 የቁርአን ተፍሲር(ትርጉም) በመሰማት መቅራት ለምትፈልጉ የወጣ ማስታወቂያ
ጥቂት ተማሪ ብቻ ነው ምንፈልገው
የአላህን ቃል መልክቱን ተረድተው በተግባር መኖር ይፈልጋሉ?
እንግዲያውስ ተልቂን የቁርአን ማዕከል ዘመናዊ የቴክኖሎጂ አማራጮችን እና የቅርብ ክትትልን ያቀናጀው ልዩ የኦንላይን የተፍሲር አካዳሚያችን ለአዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ጀምሯል። ትምህርቱ በከፍተኛ ጥራት እና በተደራጀ መልኩ የሚሰጥ ሲሆን መካከለኛ ላይ የመሰልቸት ስሜት እንዳይኖር ልዩ የማጥኛ ዘዴዎችን አካትቷል።
📲በቀጥታ ስርጭት (Google Meet): ትምህርቱ በGoogle Meet በቀጥታ የሚሰጥ ሲሆን የቀጥታ ስርጭቱ ያመለጣቸው ወይም ደግመው ማዳመጥ ለሚፈልጉ የትምህርቱ ሙሉ የተቀረጸ ድምፅ (Record) በየቀኑ ይላካል።
✅የ"መሰማት" እና "መደመጥ" ሥርዓት፦ የቂርአት ቀናት በሳምንት 6 ቀን ሲሆን አንድ ቀን ኡስታዙ ሲቀሩ በማግስቱ ደግሞ የተማሩትን ለኡስታዝ የሚያሰሙበት (የሚደመጡበት) ልዩ የክትትል ሥርዓት ነው
📚 ልዩ የፒዲኤፍ (PDF) ማጠቃለያ፦ እያንዳንዱ ክፍለ ጊዜ የራሱ ማብራሪያ፣ የወጡ ከበድ ያሉ ቃላት ፍቺ እና አንቀጾቹ የወረዱበትን ምክንያት (አስባቡን-ኑዙል) የያዘ ዝግጁ PDF አለው።
📝 ፈተና እና ምዘና፦ ተማሪዎች በየሳምንቱ አጫጭር የቤት ሥራዎች (Assignments) የሚሰጡ ሲሆን በየወሩ ደግሞ በጽሑፍ እና በቃል የማጠቃለያ ፈተና ተፈትነው የራሳቸው ውጤት ይያዝላቸዋል።
👥 የጥናት እና የክለሳ ግሩፕ፦ ከተለመደው የትምህርት ሰዓት ውጭ፣ ተማሪዎች እርስ በእርስ አብረው የሚያጠኑበት እና ያልገባቸውን ጥያቄ በፈለጉት ሰዓት የሚጠይቁበት ራሱን የቻለ የክለሳ ግሩፕ ተዘጋጅቷል።
የትምህርት ሰዓት አማራጮች (በሁለት ፈረቃ)፦
ምቾትዎትን ጠብቀው እንዲማሩ ሁለት የሰዓት አማራጮችን አዘጋጅተናል። የመረጡትን መምረጥ ይችላሉ፦
የጠዋት ፈረቃ፦ ከጠዋቱ 12:00 — 1:00 ሰዓት
የማታ ፈረቃ፦ ከምሽቱ 3:30 — 4:30 ሰዓት
ማሳሰቢያ፦ ለ1ሰአት ነው ትምህርቱ ሚሰጠው በየክፍለ ጊዜው መጨረሻ ላይ ለ10 ደቂቃ ያልገባዎትን በቀጥታ መምህሩን የመጠየቅና የመማር ዕድል አለዎት።
ለመመዝገብ እና ቦታ ለመያዝ፦
ቦታው ውስን ስለሆነ አሁኑኑ ይመዝገቡ!
👉 @Quran7688
📲በዋትሳፕ እና በኢሞ ለመመዝገብ
0921693433
0936522220
3 943
Repost from የነቢያት መንገድ | طريق الأنبياء
እስካካሁን ያአነስ ቻናል ላይ ለምን አልገባችሁም?
https://t.me/Anas_Apologetics
በሉ ግቡ
3 943
🔴 🔽ክህሎቶን ያሳድጉ — ሕይወቶን ይለውጡ❗️
በሥራ ዓለምም ሆነ በግል ሕይወት ስኬታማ ለመሆን የቋንቋ እና የኮምፒውተር እውቀት ወሳኝ ናቸው።
ሊንጎራ የቋንቋ እና የኮምፒውተር ማሰልጠኛ ተቋም 💘 ምርጥ አማራጮችን ይዞልዎ ቀርቧል ❗️
✈️🌟 1️⃣. የእንግሊዘኛ ቋንቋ ስልጠና ፦
በራስ መተማመንን ለመጨመር፣ የሥራ ዕድሎችን ለማስፋት እና ማራኪ የንግግር ብቃት ለማዳበር።
🤟👍 🔢. የአረብኛ ቋንቋ ስልጠና ፦
ሰፊ የንግድ ግንኙነቶችን ለመፍጠር እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ተፈላጊ ለመሆን።
👨💻👨💻 3⃣. የኮምፒውተር ክህሎት ስልጠና ፦
አሁን ባለንበት ዘመን የኮምፒውተር እውቀት ምርጫ ሳይሆን ግዴታ ነው።
የትኛውም የ ኮምፒተር ክህሎት የሚጠይቁ ስራዎችን በብቃት ለመሥራት እና በዲጂታሉ ዓለም ተወዳዳሪ ለመሆን።
✔️ አሁኑኑ ይወስኑ! ቦታዎች ሳይሞሉ ዛሬውኑ ይመዝገቡ። ምርጥ ኢንቨስትመንት በራስ ላይ የሚደረግ ኢንቨስትመንት ነው!
📞 ለበለጠ መረጃ እና ምዝገባ
✉️የቴሌግራም አድራሻዎቻችንን በመጫን ያነጋግሩን፦
👉 @LingoraH
👉 @ling_ora
ሊንጎራ የቋንቋ እና የኮምፒውተር ማሰልጠኛ ተቋም
3 943
وَتَوَكَّلْ عَلَى اللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِاللَّهِ وَكِيلًا
በአላህም ላይ ተመካ፡፡ መመኪያም በአላህ በቃ፡፡
الأحزاب 33:3📖
3 943
የትላንትናውን ሽንፈት ለመቀልበስ ታላቁ መምህር ተመለሱ ኢምራን ጃቢር ሳላህ ተሰብስበው ገብተዋል
ገባ ገባ በሉ 👇
https://youtube.com/live/fgr0ORj_eUU?si=Y28gdo8A_RIB63id
3 943
Repost from ᒍᕱᕼ ᕱცᎥᏒ® ⭕️ ☬
የጃቢርን ዩቱብ 10 k አስገቡት
አሰላም ዋለይኩም ወረህመቱላህ
በዚህ ቻናል ላይ ማለትም 👉🏽“ጃ ዐቢር “ በሚል ስም ባለው የዩቲብ ቻናል ላየረ የተለያዩ የንፅፅር ቪዲዮችን በሰፋት ታገኛላቹ ( ገብታቹ ዋኙ )
እና ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ በተጨማሪ ሰብስክራይብም ያስደርጉ
ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን በቀጥታ ወደቻናሉ መግባት ይችላሉ 👇🏽
https://youtube.com/@jah_abir?si=xQX-9i0dtiCWvpW1
3 943
ቻናላችንን ጆይን ያድርጉ
ጠቃሚ ይዘት ያላቸውን የ ቋንቋ ትምህርቶችን ያገኙበታል :: ለሚወዱት ሁሉ ያጋሩ
https://t.me/lingoraa
3 943
በዛሬው እለት በዱዓ ልንረሳቸው ከማይገባ ሰዎች መካከል። ፍልስፍናዊያን ወንድሞቻችንን ነው።🤲
አደራ አላህ የማናችንን ዱዓ ሰምቶ ከዛ መከራ እና ችግር እንዲያወጣቸው አናቅም በደንብ ዱዓ አድርጉላቸውም
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
