የሰለምቴዎች ቻናል
Kanalga Telegram’da o‘tish
وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?
Ko'proq ko'rsatish3 969
Obunachilar
-324 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kun
+1830 kun
Postlar arxiv
3 968
Repost from Abu Hayder Aliy
አስቸኳይ የሕክምና ሪፖርት
ቀን:- ኦገስት 24, 2026 እ.ኤ.አ.
የታካሚዋ ስም:- ሀናን አህመድ
የሕክምና ቦታ:- መካ ሆስፒታል
የጤና ሁኔታ እና የምርመራ ዝርዝር:
የቀድሞ ህክምና ዓይነት:- ታካሚዋ ቀደም ሲል ሶስት (3) የቀዶ ሕክምናዎችን አድርጋለች።
አሁን ያለችበት ሁኔታ:- የቀዶ ሕክምናው ቦታ በጣም አሳሳቢ፣ ተነካኪ እና በከፍተኛ ደረጃ አስቸጋሪ (አስጊ) ሁኔታ ላይ ይገኛል።
አደጋው:- የቀዶ ሕክምናውን ቦታ ለመነካካት፣ ለመክፈት ወይም ፈሳሽ ለመጭመቅ/ለማፍሰስ የሚደረግ ማንኛውም ሙከራ ቀጥተኛ አደጋ የሚያስከትል እና በህይወቷ ላይ እውነተኛ ስጋት የሚፈጥር ነው።
የሕክምና ማስታወሻዎች:- በቀዶ ሕክምናው ቦታ ላይ የደም እና የነጭ ደም (መግል) ስብስብ አለ፤ በመሆኑም አሁን ባለው ሁኔታ ቦታውን መነካካት ወይም የቀዶ ሕክምና ጣልቃ ገብነት ማድረግ እጅግ አደገኛ በመሆኑ ሁሉም ሰው እንዳይነካው ይሰጋል።
ኑ እህታትን እነተባበራ በዚህመም ምክንያት ምንም ነገር እንዳሰሪ ስለተባለች ወደ ሀገር መግባት ትፈልጋለች ህግ ውጥ ናት!
ለዚህም ወደ ሀገር ለመግባት
ወረቀት ያስፈልጋታ
የአየር ትኬት ያስፈልጋታል
9,000 (ዘጠኝ ሺ) ርያል እዳ አለባት
ከዚህ በፊት በነበራት ሶስት ጊዜ ኦፕሬሽን 25,000 ርያል አውጥታለች በዚህም ምክንያት እዳ ገባች ፡ይሄ ሁሉ መነሻው ደም ማነስ ነው በሁለት ወር ውስጥ ነው ሁሉም ነገር የተቀያየረው።
ሌላ አማራጭ ስለሌ ብቻ ነው።
"ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው፣ ያንን መልካም ስራ እንደሰራው ሰው አይነት ምንዳ (አጅር) አለው።"
አካውት እህታችንን ለመርዳት
ንግድ ባንክ፡- 1000586128977
አሚናት ጡሃ ዑመር
https://t.me/abuhaider_aliyy
https://t.me/abuhaider_aliyy
3 968
Repost from SadatKemal Abu Meryem
አሰላሙአለይኩም ወንድም እና እህቶቼ የ 140 ሓዲሶች ኪታብ ሙሉ ቂርኣት ከነ ፒዲኤፉ ከሚከተለው አስፈንጣሪ (ሊንክ) ማግኘት ይችላሉ፡፡ ከክፍል 1-17
https://t.me/Kitaboch/1802
https://t.me/Kitaboch/1803
https://t.me/Kitaboch/1804
https://t.me/Kitaboch/1805
https://t.me/Kitaboch/1806
https://t.me/Kitaboch/1807
https://t.me/Kitaboch/1808
https://t.me/Kitaboch/1809
https://t.me/Kitaboch/1810
https://t.me/Kitaboch/1811
https://t.me/Kitaboch/1812
https://t.me/Kitaboch/1813
https://t.me/Kitaboch/1814
https://t.me/Kitaboch/1815
https://t.me/Kitaboch/1816
https://t.me/Kitaboch/1817
https://t.me/Kitaboch/1818
https://t.me/Kitaboch/1819
3 968
https://t.me/abdurehimgragn
ጀግና ኡስታዛችን ኡስታዝ ዓ/ረሂም ድሬደዋ ላይ ካሉ አንጋፋ ኡስታዞች መካከል በወጣትነቱ በእውቀቱ ብዙ ርቀት የሄደ ትልቅ ኡስታዝ ነው አላህ ይጠብቀው።ብዙ ትማሩበታላችሁ join በሉ በቅርቡ ደግሞ ወደ ቲክቶክ ላይ አመጣዋለው ኢንሻ አላህ!
ፊቅህ፣ዐቂዳ፣ሙስጠላህ....
3 968
✨ቁርአንን በተጅዊድ በነፃ መማር ይፈልጋሉ?✨
✨እስካሁን ቁርአንን በተጅዊድ ማንበብ አይችሉም?✨
✨እንዲያውስ ይህ ለናንተ ነው!
የቁርአን ንባብዎን ከአነባበብ ስህተት ማረም እና ውብ በሆነ አቀራረብ መቅራት ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ በትክክለኛው ቦታ ላይ ኖት!
📖 ለጀማሪዎች እና ለሁሉም በሚመች መልኩ የተጅዊድ ትምህርቶችን በነፃ እያስተማርን እንገኛለን። አሁኑኑ በመግባት የንባብ ችሎታዎን ያሳድጉ!
🎯 አሁኑኑ ቻናላችንን በመቀላቀል የዚህ በረከታማ ጉዞ አካል ይሁኑ!
ቁርአን የህይወት መመሪያችንን አስተካክለን ሀቁን ጠብቀን እናንብብ።
🔗 የዩቲዩብ ቻናላችን ሊንክ፦
Https://www.youtube.com/@%E1%8A%A0%E1%89%B5-%E1%89%B0%E1%88%85%E1%88%B2%E1%8A%95
ሼር (Share) በማድረግ ለሌሎችም አዳርሱ! 🤝
3 968
Repost from የነቢያት መንገድ | طريق الأنبياء
ጀምሯል ግቡ ልጆች🏠
ቴሌ ግራም ✈️
https://t.me/path_of_the_prophets
ቲክቶክ 🎵
https://vt.tiktok.com/ZSVxrkXKF/
3 968
✅ማንም እንዳይቀር 🔊
ነገ ማክሰኞ ምሽት 3 ስአት⏱
ቴሌ ግራም ✈️
https://t.me/path_of_the_prophets
ቲክቶክ 🎵
https://vt.tiktok.com/ZSVxrkXKF/
3 968
Repost from 𝑖𝑏𝑟𝑎ℎ𝑖𝑚 islamic Apologetics
+1
ከላይ የምትመለከቷት ልጅ ሀያት ሻዲ ሙሀመድ ትባላለች የሁለት አመት ህፃን ስትሆን
ዛሬ ማለትም 07/12/2018 ከምትኖርበት ፉሪ በተለመምዶ 3F ተብሎ በሚጠራ ስፍራ የቤት ሰራተኛ ይዛብን ጠፍታለች ። ያያቹ ወይም ያለችበትን የሚያውቅ በታች በተቀመጡት ስልኮች በመደወል እንድታሳውቁን ስንል በአላህ ስም እንጠይቃለን።
ፈላጊ ቤተሰቦቿ 🙏
0975336525
0904236818
0995333628
