የሰለምቴዎች ቻናል
رفتن به کانال در Telegram
وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?
نمایش بیشتر3 973
مشترکین
-324 ساعت
+27 روز
+530 روز
آرشیو پست ها
3 974
+9
ዛሬ 20/በላይ ተማሪዎች. በትጅዊድ እና በቁርአን ተፍሲር ጨረዋል አላህ ይጨምርላችሁ
ምስጋና ለሃያሉ ጌታ አላህ የተገባው ይሁን ዛሬም የረህማ መድረሳ ስራውን ትጋቱን አጠናክሮ ቀጥሎል።
በነዚህ መድረሳዎች ውስጥ ስታስተምሩም ስትማሩም የነበራችሁ. አስተማሪዎች ሁሉ አላህ መልካም ስራችሁን ይውደድላችሁ የኔ ጀግኖች
ተማሪዎችም አላህ ያበርታችሁ ያጠንክራችሁ ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ከዚህ በላይ እንጠብቃለን
الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات، وبفضله تتنزل الخيرات والبركات، وبتوفيقه تتحقق المقاصد والغايات، وأزكى صلواتِ الله وتسليماتِه على المبعوث رحمة للعالمين، نبيِّ الرحمة وإمامِ الهدى سيدنا محمدٍ وآله وصحبه أجمعين.
5ተኛ የተጅዊድ ትምህርት ምዝገባ ነን! አሁኑኑ ይመዝገቡ +251901500147
@rahma_medresa
3 974
🎓🎊 የታላቅ የምርቃት ፕሮግራም ! 🎓🎊
ራህማ የቁርአን ማዕከል ላለፉት 2️⃣ ወራት ሲሰጥ የቆየውን የ3⃣ኛ ዙር የተጅዊድ ትምህርት በከፍተኛ ውጤት ላጠናቀቁ ተማሪዎቹ እና ለተፍሲር ተማሪዎች 1ወር ማጠቃለያ የምርቃት ፕሮግራም አዘጋጅቷል።
በዕለቱ ከእኛ ጋር በመሆን የተማሪዎቻችንን ስኬት አብረን እንድናከብር በታላቅ አክብሮት ተጋብዘዋል!
📂በዕለቱ የሚቀርቡ ፕሮግራሞች፦
📖 የቁርኣን ቲላዋ
📝በተማሪዎች የሚቀርቡ የተጅዊድ ትምህርቶች
📝በተማሪዎች የሚቀርቡ የተፍሲር ትምህርቶች
📝 በተማሪዎች የሚቀርብ ውይይት
📝 የሰሃባ ታሪክ
📝 ግጥም
🎁የተማሪዎች የሽልማት ስነስርአት
እንዲሁም የሚያነቃቁ አስተማሪ ዳዕዋ📚
( 🎙በእህት ዘህራ ሙስጠፋ )
በዕለቱ ከራህማ መድረሳ ተማሪዎች ጋር አስደሳች እና ምርጥ ጊዜ እናሳልፋለን! ሁላችሁም እንድትገኙ በክብር ተጋብዛችኋል✨
🗓 ቀን፦ የፊታችን እሁድ
🕑ሰዓት፦ ማታ 3️⃣: 7️⃣ (በኢትዮ አቆጣጠር)
📍 ቦታ፦ በቴሌግራም ✅ ግሩፓችን
https://t.me/rahma_quran_medresa
ራህማ የቁርአን ማዕከል
— ከቁርኣን ጋር ህይወታችንን እናድስ!
3 974
Repost from Abu Hayder Aliy
አስቸኳይ የሕክምና ሪፖርት
ቀን:- ኦገስት 24, 2026 እ.ኤ.አ.
የታካሚዋ ስም:- ሀናን አህመድ
የሕክምና ቦታ:- መካ ሆስፒታል
የጤና ሁኔታ እና የምርመራ ዝርዝር:
የቀድሞ ህክምና ዓይነት:- ታካሚዋ ቀደም ሲል ሶስት (3) የቀዶ ሕክምናዎችን አድርጋለች።
አሁን ያለችበት ሁኔታ:- የቀዶ ሕክምናው ቦታ በጣም አሳሳቢ፣ ተነካኪ እና በከፍተኛ ደረጃ አስቸጋሪ (አስጊ) ሁኔታ ላይ ይገኛል።
አደጋው:- የቀዶ ሕክምናውን ቦታ ለመነካካት፣ ለመክፈት ወይም ፈሳሽ ለመጭመቅ/ለማፍሰስ የሚደረግ ማንኛውም ሙከራ ቀጥተኛ አደጋ የሚያስከትል እና በህይወቷ ላይ እውነተኛ ስጋት የሚፈጥር ነው።
የሕክምና ማስታወሻዎች:- በቀዶ ሕክምናው ቦታ ላይ የደም እና የነጭ ደም (መግል) ስብስብ አለ፤ በመሆኑም አሁን ባለው ሁኔታ ቦታውን መነካካት ወይም የቀዶ ሕክምና ጣልቃ ገብነት ማድረግ እጅግ አደገኛ በመሆኑ ሁሉም ሰው እንዳይነካው ይሰጋል።
ኑ እህታትን እነተባበራ በዚህመም ምክንያት ምንም ነገር እንዳሰሪ ስለተባለች ወደ ሀገር መግባት ትፈልጋለች ህግ ውጥ ናት!
ለዚህም ወደ ሀገር ለመግባት
ወረቀት ያስፈልጋታ
የአየር ትኬት ያስፈልጋታል
9,000 (ዘጠኝ ሺ) ርያል እዳ አለባት
ከዚህ በፊት በነበራት ሶስት ጊዜ ኦፕሬሽን 25,000 ርያል አውጥታለች በዚህም ምክንያት እዳ ገባች ፡ይሄ ሁሉ መነሻው ደም ማነስ ነው በሁለት ወር ውስጥ ነው ሁሉም ነገር የተቀያየረው።
ሌላ አማራጭ ስለሌ ብቻ ነው።
"ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው፣ ያንን መልካም ስራ እንደሰራው ሰው አይነት ምንዳ (አጅር) አለው።"
አካውት እህታችንን ለመርዳት
ንግድ ባንክ፡- 1000586128977
አሚናት ጡሃ ዑመር
https://t.me/abuhaider_aliyy
https://t.me/abuhaider_aliyy
3 974
Repost from SadatKemal Abu Meryem
አሰላሙአለይኩም ወንድም እና እህቶቼ የ 140 ሓዲሶች ኪታብ ሙሉ ቂርኣት ከነ ፒዲኤፉ ከሚከተለው አስፈንጣሪ (ሊንክ) ማግኘት ይችላሉ፡፡ ከክፍል 1-17
https://t.me/Kitaboch/1802
https://t.me/Kitaboch/1803
https://t.me/Kitaboch/1804
https://t.me/Kitaboch/1805
https://t.me/Kitaboch/1806
https://t.me/Kitaboch/1807
https://t.me/Kitaboch/1808
https://t.me/Kitaboch/1809
https://t.me/Kitaboch/1810
https://t.me/Kitaboch/1811
https://t.me/Kitaboch/1812
https://t.me/Kitaboch/1813
https://t.me/Kitaboch/1814
https://t.me/Kitaboch/1815
https://t.me/Kitaboch/1816
https://t.me/Kitaboch/1817
https://t.me/Kitaboch/1818
https://t.me/Kitaboch/1819
3 974
https://t.me/abdurehimgragn
ጀግና ኡስታዛችን ኡስታዝ ዓ/ረሂም ድሬደዋ ላይ ካሉ አንጋፋ ኡስታዞች መካከል በወጣትነቱ በእውቀቱ ብዙ ርቀት የሄደ ትልቅ ኡስታዝ ነው አላህ ይጠብቀው።ብዙ ትማሩበታላችሁ join በሉ በቅርቡ ደግሞ ወደ ቲክቶክ ላይ አመጣዋለው ኢንሻ አላህ!
ፊቅህ፣ዐቂዳ፣ሙስጠላህ....
3 974
✨ቁርአንን በተጅዊድ በነፃ መማር ይፈልጋሉ?✨
✨እስካሁን ቁርአንን በተጅዊድ ማንበብ አይችሉም?✨
✨እንዲያውስ ይህ ለናንተ ነው!
የቁርአን ንባብዎን ከአነባበብ ስህተት ማረም እና ውብ በሆነ አቀራረብ መቅራት ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ በትክክለኛው ቦታ ላይ ኖት!
📖 ለጀማሪዎች እና ለሁሉም በሚመች መልኩ የተጅዊድ ትምህርቶችን በነፃ እያስተማርን እንገኛለን። አሁኑኑ በመግባት የንባብ ችሎታዎን ያሳድጉ!
🎯 አሁኑኑ ቻናላችንን በመቀላቀል የዚህ በረከታማ ጉዞ አካል ይሁኑ!
ቁርአን የህይወት መመሪያችንን አስተካክለን ሀቁን ጠብቀን እናንብብ።
🔗 የዩቲዩብ ቻናላችን ሊንክ፦
Https://www.youtube.com/@%E1%8A%A0%E1%89%B5-%E1%89%B0%E1%88%85%E1%88%B2%E1%8A%95
ሼር (Share) በማድረግ ለሌሎችም አዳርሱ! 🤝
