ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

የሰለምቴዎች ቻናል

የሰለምቴዎች ቻናል

Открыть в Telegram

وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?

Больше
3 973
Подписчики
-324 часа
+27 дней
+530 дней
Архив постов
ስለ ዋገምት ታውቃላችሁ?

ዛሬ 20/በላይ ተማሪዎች. በትጅዊድ እና በቁርአን ተፍሲር ጨረዋል አላህ ይጨምርላችሁ ምስጋና ለሃያሉ ጌታ አላህ የተገባው ይሁን ዛሬም የረህማ መድረሳ ስራውን ትጋቱን አጠናክሮ ቀጥሎል። በነዚህ መድረ
+9
ዛሬ 20/በላይ ተማሪዎች.  በትጅዊድ እና በቁርአን ተፍሲር  ጨረዋል አላህ ይጨምርላችሁ  ምስጋና ለሃያሉ ጌታ አላህ የተገባው ይሁን ዛሬም  የረህማ  መድረሳ ስራውን ትጋቱን አጠናክሮ ቀጥሎል። በነዚህ መድረሳዎች ውስጥ ስታስተምሩም ስትማሩም የነበራችሁ. አስተማሪዎች ሁሉ አላህ መልካም ስራችሁን ይውደድላችሁ  የኔ ጀግኖች ተማሪዎችም አላህ ያበርታችሁ ያጠንክራችሁ ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ከዚህ በላይ እንጠብቃለን الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات، وبفضله تتنزل الخيرات والبركات، وبتوفيقه تتحقق المقاصد والغايات، وأزكى صلواتِ الله وتسليماتِه على المبعوث رحمة للعالمين، نبيِّ الرحمة وإمامِ الهدى سيدنا محمدٍ وآله وصحبه أجمعين. 5ተኛ የተጅዊድ ትምህርት ምዝገባ ነን! አሁኑኑ ይመዝገቡ +251901500147 @rahma_medresa

ልጆችዬ ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ

🎓🎊​ የታላቅ የምርቃት ፕሮግራም ! 🎓🎊​ ​ራህማ የቁርአን ማዕከል ላለፉት 2️⃣ ወራት ሲሰጥ የቆየውን የ3⃣ኛ ዙር የተጅዊድ ትምህርት በከፍተኛ ውጤት ላጠናቀቁ ተማሪዎቹ እና ለተፍሲር ተማሪዎ
🎓🎊​ የታላቅ የምርቃት ፕሮግራም ! 🎓🎊​ ​ራህማ የቁርአን ማዕከል ላለፉት 2️⃣ ወራት ሲሰጥ የቆየውን የ3⃣ኛ ዙር የተጅዊድ ትምህርት በከፍተኛ ውጤት ላጠናቀቁ ተማሪዎቹ እና ለተፍሲር ተማሪዎች 1ወር ማጠቃለያ የምርቃት ፕሮግራም አዘጋጅቷል። ​በዕለቱ ከእኛ ጋር በመሆን የተማሪዎቻችንን ስኬት አብረን እንድናከብር በታላቅ አክብሮት ተጋብዘዋል! ​📂በዕለቱ የሚቀርቡ ፕሮግራሞች፦ ​📖 የቁርኣን ቲላዋ 📝በተማሪዎች የሚቀርቡ የተጅዊድ ትምህርቶች 📝በተማሪዎች የሚቀርቡ የተፍሲር ትምህርቶች 📝 በተማሪዎች የሚቀርብ ውይይት 📝 የሰሃባ ታሪክ 📝 ግጥም 🎁የተማሪዎች የሽልማት ስነስርአት ​ እንዲሁም የሚያነቃቁ አስተማሪ ዳዕዋ📚 ( 🎙በእህት ዘህራ ሙስጠፋ ) ​ ​በዕለቱ ከራህማ መድረሳ ተማሪዎች ጋር አስደሳች እና ምርጥ ጊዜ እናሳልፋለን! ሁላችሁም እንድትገኙ በክብር ተጋብዛችኋል✨ ​🗓  ቀን፦ የፊታችን እሁድ 🕑ሰዓት፦ ማታ 3️⃣: 7️⃣ (በኢትዮ አቆጣጠር) 📍 ቦታ፦ በቴሌግራም ✅ ግሩፓችን https://t.me/rahma_quran_medresa ​ራህማ የቁርአን ማዕከል — ከቁርኣን ጋር ህይወታችንን እናድስ!

ልጆችዬ ነገ ሐሙስ ነው የቻላችሁ ጹሙ

ልጆችዬ ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ

Jamawww 5 ቀን ብቻ ቀርቶታል ለመጽሐፋችን ምርቃት! 🔥
Jamawww 5 ቀን ብቻ ቀርቶታል ለመጽሐፋችን ምርቃት! 🔥

ልጆችዬነገ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ

Repost from Abu Hayder Aliy
አስቸኳይ የሕክምና ሪፖርት ቀን:- ኦገስት 24, 2026 እ.ኤ.አ. የታካሚዋ ስም:- ሀናን አህመድ የሕክምና ቦታ:- መካ ሆስፒታል የጤና ሁኔታ እና የምርመራ ዝርዝር: የቀድሞ ህክምና ዓይነት:- ታካሚዋ ቀደም ሲል ሶስት (3) የቀዶ ሕክምናዎችን አድርጋለች። አሁን ያለችበት ሁኔታ:- የቀዶ ሕክምናው ቦታ በጣም አሳሳቢ፣ ተነካኪ እና በከፍተኛ ደረጃ አስቸጋሪ (አስጊ) ሁኔታ ላይ ይገኛል። አደጋው:- የቀዶ ሕክምናውን ቦታ ለመነካካት፣ ለመክፈት ወይም ፈሳሽ ለመጭመቅ/ለማፍሰስ የሚደረግ ማንኛውም ሙከራ ቀጥተኛ አደጋ የሚያስከትል እና በህይወቷ ላይ እውነተኛ ስጋት የሚፈጥር ነው። የሕክምና ማስታወሻዎች:- በቀዶ ሕክምናው ቦታ ላይ የደም እና የነጭ ደም (መግል) ስብስብ አለ፤ በመሆኑም አሁን ባለው ሁኔታ ቦታውን መነካካት ወይም የቀዶ ሕክምና ጣልቃ ገብነት ማድረግ እጅግ አደገኛ በመሆኑ ሁሉም ሰው እንዳይነካው ይሰጋል። ኑ እህታትን እነተባበራ በዚህመም ምክንያት ምንም ነገር እንዳሰሪ ስለተባለች ወደ ሀገር መግባት ትፈልጋለች ህግ ውጥ ናት! ለዚህም ወደ ሀገር ለመግባት ወረቀት ያስፈልጋታ የአየር ትኬት ያስፈልጋታል 9,000 (ዘጠኝ ሺ) ርያል እዳ አለባት ከዚህ በፊት በነበራት ሶስት ጊዜ ኦፕሬሽን 25,000 ርያል አውጥታለች በዚህም ምክንያት እዳ ገባች ፡ይሄ ሁሉ መነሻው ደም ማነስ ነው በሁለት ወር ውስጥ ነው ሁሉም ነገር የተቀያየረው። ሌላ አማራጭ ስለሌ ብቻ ነው። "ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው፣ ያንን መልካም ስራ እንደሰራው ሰው አይነት ምንዳ (አጅር) አለው።" አካውት እህታችንን ለመርዳት ንግድ ባንክ፡- 1000586128977 አሚናት ጡሃ ዑመር https://t.me/abuhaider_aliyy https://t.me/abuhaider_aliyy

አሁኑኑ ይመዝገቡ +251901500147 @rahma_medresa

ልጆችዬ ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ

https://t.me/abdurehimgragn ጀግና ኡስታዛችን ኡስታዝ ዓ/ረሂም ድሬደዋ ላይ ካሉ አንጋፋ ኡስታዞች መካከል በወጣትነቱ በእውቀቱ ብዙ ርቀት የሄደ ትልቅ ኡስታዝ ነው አላህ ይጠብቀው።ብዙ
https://t.me/abdurehimgragn ጀግና ኡስታዛችን ኡስታዝ ዓ/ረሂም ድሬደዋ ላይ ካሉ አንጋፋ ኡስታዞች መካከል በወጣትነቱ በእውቀቱ ብዙ ርቀት የሄደ ትልቅ ኡስታዝ ነው አላህ ይጠብቀው።ብዙ ትማሩበታላችሁ join በሉ በቅርቡ ደግሞ ወደ ቲክቶክ ላይ አመጣዋለው ኢንሻ አላህ! ፊቅህ፣ዐቂዳ፣ሙስጠላህ....

✨ቁርአንን በተጅዊድ በነፃ መማር ይፈልጋሉ?✨ ✨እስካሁን ቁርአንን በተጅዊድ ማንበብ አይችሉም?✨                       ✨እንዲያውስ ይህ ለናንተ ነው! የቁርአን ንባብዎን ከአነባበብ ስህተት ማረም እና ውብ በሆነ አቀራረብ መቅራት ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ በትክክለኛው ቦታ ላይ ኖት! 📖 ለጀማሪዎች እና ለሁሉም በሚመች መልኩ የተጅዊድ ትምህርቶችን በነፃ እያስተማርን እንገኛለን። አሁኑኑ በመግባት የንባብ ችሎታዎን ያሳድጉ! 🎯 አሁኑኑ ቻናላችንን በመቀላቀል የዚህ በረከታማ ጉዞ አካል ይሁኑ! ቁርአን የህይወት መመሪያችንን አስተካክለን ሀቁን ጠብቀን እናንብብ። 🔗 የዩቲዩብ ቻናላችን ሊንክ፦ Https://www.youtube.com/@%E1%8A%A0%E1%89%B5-%E1%89%B0%E1%88%85%E1%88%B2%E1%8A%95 ሼር (Share) በማድረግ ለሌሎችም አዳርሱ! 🤝

ልጆችዬ የዩቲ ቻናል ነው ሁላችሁም ግቡ https://t.me/Yutifacethetruth
ልጆችዬ የዩቲ ቻናል ነው ሁላችሁም ግቡ https://t.me/Yutifacethetruth

ልጆችዬ ይሄን ቻናል 10 እሺ እንሙላ እንጅ https://t.me/pk_talaku