cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Berbir Mereja / በርብር መረጃ

Welcome back to our channel, where we bring you the latest updates and news from around the world.

Show more
Advertising posts
5 797Subscribers
+324 hours
+27 days
+7630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Show all...
እጅግ ሰበር መርዶ ተሰማ፤የኔቶ ጦር ተቀበረ፤የሩሲያ ጦር ግዙፉን ተቋም በእሳት አጋየዉ ፤የኢራን የሞት መልዕክተኛ ሰማይ ላይ ተሰቀለ

🙏🙏የበርብር መረጃ ቋሚ ቤተሰብ ለመሆን በዚህ ይመዝገቡ 👇👇👇 Join this channel to get access to perks:

https://www.youtube.com/channel/UC5lroQmOP-cugWFbFnlZpnw/join

You can also stay updated with all the latest news on Social media:-🧨🧨—👇👇👇 🎸🎸🎸 Like us on YouTube:- @BerbirMereja 🎸🎸🎸Like us on Facebook:

https://www.facebook.com/berbirmereja/

🎸🎸🎸Like us on Telegram:

https://t.me/berbirmereja

#ethiopianews #berbirmereja #ethiopia #በርብርመረጃ #huludaily #alemneh_wasse #russia #russiaukrainewar #ukraine #ሩሲያ #ዩክሬን #israelhamasconflict #israelpalestinewar #ethiopian #ethiopianmusic #ethiopianews #ethiopiannews #ethiopianmovie #ethiopiantiktok #ethiopianentertainment #ethiopianbroadcastingcorporation #ethiopia_today #ethiopianeducation #ethiopiaaffiliatemarketing #ethiopiaairline #ethiopiaartist #ethiopiabound #ethiopiabreakingnews #ethiopiaburkina #ethiopiacomedy #ethiopiadailynews #ethio_nikat_media_ethiopia #ethiopiafood #ethiopiafunnytiktak #garagegymcompetition #ethiopiahabasha #ethiopiainmusic #ethiopial #ethiopiamusic #ethiopiamovie #ethiopiantvshow #ethiopiaorthodoxmezmur #ethiopiaorthodoxtewahdochurch #ethiopiaorthodox #ethiopiaoromomusic #ethiopiaprograms #ethiopiapremierleague #ethiopiaprevails #ethiopiapoletics #ethiopiatiktok #ethiopiatoday #ethiopiavsmalawi #ethiopiavssierraleone #ethiopiawedding #ethiopiaye #ethiopiayoutuber #ethiopia #abelbirhanu #ethioforum #habeshamusic #amharicfilm #ebstv #ebsdrama #amharicdrama #9negnawshi #ashruka #tigraytv #seifuonebs #shukshukta #derenews #gmntvethiopia #betochdrama #soderetv #salonterek #soderenews #menaddis #donkeytube #aradadailynews #ethiopianmusic #ethiopianfood #amharicmovies2023 #amharicmusic #fanatv #etvnews #amharicnews #ethiopianairline #ethiopianmovie2023 #ethiopiavlog #addisababa #anchormediaethiopia #addismusicethiopia2023 #ethiopiaconflict #ethiopianmusic #ethiopianews #ethiopiannews #ethiopianmovie #ethiopiantiktok #ethiopianbroadcastingcorporation #ethiopianentertainment #ethiopianeducation #ethiopiantvshow #ethiopianairlines #ethiopianartist #ethiopiananimation #ethiopianashida #ethiopianasheed #ethiopianamharicmusic #ethiopianbeauty #ethiopianbiology #ethiopianbroadcastingservice #ethiopiancomedy #ethiopianchurch #ethiopianculture #ethiopianclassicalmusic #ethiopiancalendar #ethiopianchristian #ethiopiancityfans #ethiopiancreatorsfana #ethiopiancouples #ethiopiancanadianvlog #ethiopiandefenceforce #ethiopianewmusic #ethiopianews24 #ethiopianewstoday #ethiopianewmusic2023 #ethiopianewstodayinamharic #ethiopianewfilm #ethiopianfunnyvideos #ethiopianewfilm #ethiopianfoodrecipe #ethiopiangospel #ethiopianhistory #ethiopianidol #ethiopianhair #ethiopianhiphop #fmbsketch #ethiopianlanguage #ethiopiannewsdaily #ethiopiannewsinamharic #ethiopiannationalexam #ethiopianoromomusic #ethiopianprotestantmezmur #ethiopianpassport #ethiopianprank #ethiopianprotestant #ethiopiannewmusicvideo #ethiopianshorts #ethiopiantraditionalfooddorowat #ethiopiantraditionalmusic #ethiopiantiktoklive #ethiopiantiktokvideos #ethiopiantik_tok #ethioanimation #ethiopianuniversity #ethiopianwedding #ethiopianweeding #ethiopianwomen #ethiopianyoutubeshow #ethiopianyoutuber #ethiopianmotivationalspeaker #ethiopiannewyear #ethiopianorthodoxtewahedochurch #ethiopianpoltics #ethiopianuniversity #ethiopia_today #ethiopiabreakingnews #garagegymcompetition #fetadailynews_derenews_balehagerunews #amharicmusicvideo #amharicfairytales #amharicmovieforkids #amharicmusicmp3 #amharicsong #amharicstories #amhariccollection #amharicdawa #amhariccomedy #amharicmezmur #amharicpodcast #ethiopianorthodoxtewahido_amharicsermon #amharictiktok #amharicworship #amharictutorial #the_best_hazaragi_drama

#Update የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ። የ2016 የትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆኗል። የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ ሐምሌ 5 ለማህበራዊ ሳይንስ ፤ ከሐምሌ  9 እስከ ሐምሌ 11/2016 ዓ/ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በበይነ መረብ (Online) እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በወረቀት ይሰጣል። በወረቀት ላይ የሚፈተኑ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ከሰኔ 30 እስከ ሐምሌ 01/2016 ዓ/ም እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ከሐምሌ 6 እስከ 7/2016 ዓ/ም ወደ ዩኒቨርስቲ የሚገቡ ይሆናል።  መረጃው የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ነው። አዳዲስ አለማቀፍ ሰበር ዜናዎችን ለማግኘት በነዚህ አማራጮች ይጠቀሙ 👇👇👇 👉👉Telegram :- https://t.me/berbirmereja 👉👉Facebook--› https://www.facebook.com/berbirmereja/ 👉👉YouTube: -, https://youtube.com/@BerbirMereja
Show all...
📍 ወደ ፍትሃዊው ዓለም የሚወስደው መንገድ በሰኔ ወር መጀመሪያ ላይ ሊጀምር ይችላል ! 📍 ለመጀመሪያው የሰላም ጉባኤ የመክፈቻ ስነ ስርዓት በዝግጅት ላይ ነን ! 📍 ለኔቶ ስብሰባም እየተዘጋጀን ነው - ህብረቱ በራሱ ጥንካሬ መተማመን አለበት እንጂ መፍራት የለበትም ! 📍 ዩክሬን ለኅብረቱ አባልነት መጋበዝ አለባት ! ዘለንስኪ ኮሜዲያንና የዩክሬን ፕሬዚዳንት አዳዲስ አለማቀፍ ሰበር ዜናዎችን ለማግኘት በነዚህ አማራጮች ይጠቀሙ 👇👇👇 👉👉Telegram :- https://t.me/berbirmereja 👉👉Facebook--› https://www.facebook.com/berbirmereja/ 👉👉YouTube: -, https://youtube.com/@BerbirMereja
Show all...
😁 2
#EU #Visa የአውሮፓ ህብረት ም/ቤት የኢትዮጵያውያን ዜጎች ቪዛ አሰጣጥ ላይ ጊዜያዊ ገደብ ጣለ። የአውሮፓ ህብረት ም/ቤት በኅብረቱ አባል ሀገራት ውስጥ ለኢትዮጵያውያን ዜጎች ቪዛ አሰጣጥ ላይ ገደብ ማስቀመጡን ባወጣው መግለጫ አሳውቋል። ከዚህ በኋላ ኢትዮጵያውያን ቪዛ አመልካቾች ቪዛ ሲፈልጉ ፦ - አስፈላጊ ሰነዶችን እንዲያቀርቡ እና በአውሮፓ ህብረት ህግ የተቀመጠውን መደበኛ መስፈርቶች እንዲያሟሉ እንደሚገደዱ፤ - አባል ሀገራት ከአሁን በኋላ ከ2 ጊዜ በላይ ወደ ህብረቱ አባል ሀገራት ለመግባት የሚያስችለውን ቪዛ ለኢትዮጵያውያን መስጠት እንደማይችሉ ፤ - የዲፕሎማቲክ ወይም የሰርቪስ ፓስፖርት የያዙ ኢትዮጵያውያን ቪዛ ሲፈልጉ መደበኛ የቪዛ ክፍያ ለመክፈል እንደሚገደዱ ተነግሯል። በተጨማሪ መደበኛ ቪዛ ለማግኘት የሚጠበቀው የ15 ቀን ጊዜ ወደ 45 ቀን ተቀይሯል። ይህ ውሳኔ የተወሰነው የአውሮፓ ህብረት ም/ቤት ባደረገው ግምገማ መሰረት ኢትዮጵያ በህገ-ወጥ መንገድ በአውሮፓ ህብረት ሀገራት የሚቆዩትን ዜጎቿን በማስመለስ ረገድ የምታደርገው ጥረት በቂ ባለመሆኑ ነው ተብሏል። ገደቡ እንከመቼ እንደሚቆይ የተባለ ነገር የለም። አዳዲስ አለማቀፍ ሰበር ዜናዎችን ለማግኘት በነዚህ አማራጮች ይጠቀሙ 👇👇👇 👉👉Telegram :- https://t.me/berbirmereja 👉👉Facebook--› https://www.facebook.com/berbirmereja/ 👉👉YouTube: -, https://youtube.com/@BerbirMereja
Show all...
Berbir Mereja / በርብር መረጃ

Welcome back to our channel, where we bring you the latest updates and news from around the world.

በኢትዮጵያ 46 በመቶ የሚሆነው የህብረተሰብ ክፍል የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚ እንዳልሆነ ተነገረ 👉 ከግማሽ በመቶ በላይ የሚሆነው የህብረተሰብ ክፍል በጨለማ ውስጥ ይኖራል በሁሉም የኢትዮጵያ አካባቢዎች የኤሌክትሪክ አገልግሎትን ተደራሽ ለማድረግ የተለያዮ ስራዎች ቢከናወኑም እንደ ሀገር 46 በመቶ የሚሆነው የህብረተሰብ ክፍል የአሌክትሪክ አገልግሎት አያገኝም ሲል የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል።በአገልግሎቱ የኮርፖሬት ኮሚኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ መላኩ ታዬ ለብስራት ሬዲዮና ቴሌቪዥን እንደገለፁት ቀደም ባሉት ጊዜያት ከ6 በመቶ ያልበለጡ ዜጎች ብቻ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚ ነበሩ። አገልግሎቱ ከልማት አጋር ድርጅቶች በሚያገኘው ድጋፍ እንዲሁም በመንግስት አማካኝነት በሚመደብ በጀት የኤሌክትሪክ አገልግሎትን ተደራሽ ለማድረግ ባደረገው ጥረት በርካታ ለውጦች መኖራቸውን ገልፀው ከ8 ሺህ በላይ የሚሆኑ የኢትዮጵያ የገጠር ዋና ዋና ከተሞች በአሁኑ ወቅት የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ መሆን ችለዋል።ባለፋት ዘጠኝ ወራት ውስጥም ከዚህ በፊት የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ያልነበሩትን 66 አዳዲስ የገጠር መንደሮችን እና ከተሞችን የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማድረግ ተችሏል ሲሉ የተናገሩት አቶ መላኩ ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ የኤሌክትሪክ አገልግሎትን እንዲያገኝ ከማድረግ አንፃር ግን ውስንነቶች መኖራቸውን ጠቅሰዋል። ከተሞች እያደጉ በመጡ ቁጥር የሚፈልጉት የሀይል መጠን በዛው ልክ የሚጨምር በመሆኑ ይህንን ከግምት ውስጥ በማስገባት በዋና ዋና የኢትዮጵያ ከተሞች ላይ የኤሌክትሪክ አገልግሎትን የማስፋፋት ስራዎችን ለማከናወን ታቅዷል ። አዳዲስ አለማቀፍ ሰበር ዜናዎችን ለማግኘት በነዚህ አማራጮች ይጠቀሙ 👇👇👇 👉👉Telegram :- https://t.me/berbirmereja 👉👉Facebook--› https://www.facebook.com/berbirmereja/ 👉👉YouTube: -, https://youtube.com/@BerbirMereja
Show all...
Berbir Mereja / በርብር መረጃ

Welcome back to our channel, where we bring you the latest updates and news from around the world.

👍 1
በአዲስ አበባ በዛሬዉ እለት ባጋጠመ የጎርፍ አደጋ የአራት ሰዎች ህይወት አልፏል በዛሬው ዕለት ሚያዚያ 21 ቀን 2016 ዓ.ም ንጋት ላይ በቦሌ ክ/ከተማ በወረዳ 11 ወረገኑ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ የጣለዉን ዝናብ ተከትሎ በተከሰተ የጎርፍ አደጋ የአራት ሰዎች ህይወት ማለፉን የአዲስ አበባ የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታዉቋል። የከተማ አስተዳደሩ ማስተር ፕላናቸዉን ያልተከተሉ የወንዝ ዳርቻ ግንባታዎች ህብረተሰቡን ለጎርፍ አደጋ እንደሚያጋልጡ በጥናት በመለየት ይህንን የአደጋ ስጋትና ተጋላጭነት በመሠረታዊነት የሚፈታ ፕላኑን የጠበቀ ዘላቂ የመፍትሄ ስራዎችን እያከናወነ እንደሚገኝ አስታዉቋል፡፡ የከተማ አስተዳደሩ በደረሰው በዚህ ድንገተኛ አደጋ ምክንያት ህይወታቸውን ላጡ ወገኖቻችን የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ገልጿል::በመሆኑም ተመሳሳይ አደጋዎች እንዳያጋጥሙ ህብረተሰቡ ከከተማ አስተዳደሩና ከእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የሚተላለፉ የጥንቃቄ መልእክቶችን ተግባራዊ እንዲያደርግ አሳስቧል:: ለእሳትና ለሌሎች ድንገተኛ አደጋዎች እንዲሁም ለአንቡላንስ አገልግሎት በ939 ህብረተሰቡ ፈጥኖ እንዲያሳዉቅ ጥሪ ቀርቧል፡፡ አዳዲስ አለማቀፍ ሰበር ዜናዎችን ለማግኘት በነዚህ አማራጮች ይጠቀሙ 👇👇👇 👉👉Telegram :- https://t.me/berbirmereja 👉👉Facebook--› https://www.facebook.com/berbirmereja/ 👉👉YouTube: -, https://youtube.com/@BerbirMereja
Show all...
👍 4
የጣና ገዳማትን በዮኔስኮ አለም አቀፍ ቅርስነት ለማስመዝገብ ጥረቶች እየተደረጉ ይገኛሉ ተባለ የጣና ገዳማት በዩኔስኮ አለም አቀፍ ቅርስነት መዝገብ ውስጥ እንዲሰፍሩ ለማድረግ የተለያዩ ስራዎች እየተሰሩ ይገኛሉ ሲል የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታውቋል። የቢሮው የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ አቶ አበበ እምቢአለ ለብስራት ሬድዮና ቴሌቪዥን አንደተናገሩት ቢሮው በክልሉ የሚገኙ የመስህብ ሀብቶችን በማልማትና በማስተዋወቅ የባህልና ቱሪዝም ኢንዱስትሪውን በማሳደግ የክልሉን ህዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየሰራ ይገኛል። በአሁኑ ወቅት የጣና ገዳማት ባህረ ደሴትና ረግረግ መሬቶች በዮኔስኮ አለም አቀፍ ቅርስነት መዝገብ እንዲመዘገቡ ለማድረግ ጥረቶች እየተደረጉ መሆናቸውን አስረድተዋል።ለዚህም የሚረዳ አለም አቀፍ ቅርስ መምረጫ ሰነድ እና የቅርስ አስተዳደር እቅድ ዝግጅት ስራዎችን ቢሮው ከኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን እንዲሁም ከአንድ የሆቴልና ቱሪዝም አማካሪ ድርጅት ጋር በመተባበር እያከናወነ ይገኛል ሲሉ አቶ አበበ ጨምረው ለብስራት ሬድዮና ቴሌቪዥን ተናግረዋል። ከጉዳዮ ጋር በተያያዘ የጣና ሀይቅ ደሴት ገዳማትና አዋሳኝ ባህር ሸሽ መልክአ ምድር ባህላዊና ተፈጥሮአዊ ቅርሶች ስር የተከለሉ ስፍራዎችን ሊያመለክት የሚያስችል ረቂቅ ደንብ እየተዘጋጀ እንደሚገኝ ከቢሮው ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። አዳዲስ አለማቀፍ ሰበር ዜናዎችን ለማግኘት በነዚህ አማራጮች ይጠቀሙ 👇👇👇 👉👉Telegram :- https://t.me/berbirmereja 👉👉Facebook--› https://www.facebook.com/berbirmereja/ 👉👉YouTube: -, https://youtube.com/@BerbirMereja
Show all...
👍 1
የስፔን መከላከያ ሚኒስቴር ፓትርዮት የአየር መከላከያ ሚሳይሎችን እና ሊዮፓርድ ታንኮችን ወደ ዩክሬን መላኩን ዛሬ በሰጠው መግለጫ አረጋገጠ። ከዚሁ ጋር በተያያዘ... የኖርዌይ መንግስት ሊዮፓርድ 2A4 የተባሉት ታንኮችን ለመጠገን የሚውል 13 ሚሊዮን ዶላር ፣ ስምንት የተጠገኑ ሊዮፓርድ 2A4 ታንኮችን እና ተጨማሪ የድጋፍ ተሽከርካሪዎችን ወደ ኪይቭ ማስተላለፉን የአገሪቱ የመከላከያ ሚኒስትር አሪልድ ግራም አስታወቁ ! አዳዲስ አለማቀፍ ሰበር ዜናዎችን ለማግኘት በነዚህ አማራጮች ይጠቀሙ 👇👇👇 👉👉Telegram :- https://t.me/berbirmereja 👉👉Facebook--› https://www.facebook.com/berbirmereja/ 👉👉YouTube: -, https://youtube.com/@BerbirMereja
Show all...
የዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ለጠቅላይ ሚኒስትር ኔታንያሁ እና ለእስራኤል ከፍተኛ ባለስልጣናት በጋዛ ጦርነት ምክንያት የእስር ማዘዣ ሊያወጣ ይችላል ሲል ዘ ታይምስ ምንጮቹን ጠቅሶ ዘግቧል። ▪️እንደ ጋዜጣው ከሆነ ከናታንያሁ በተጨማሪ በመከላከያ ሚኒስትሩ ዮአቭ ጋላንት ፣ በመከላከያ ሰራዊቱ ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም እና በደህንነት ባለስልጣናት ላይ የእስር ማዘዣው ሊወጣ ይችላል። ▪️ይህም በቀጣዩ ሳምንት መጀመሪያ ላይ እውን ሊሆን እንደሚችል ህትመቱ አስነብቧል። ▪️ኔታንያሁ በበኩላቸው ማንኛውም ዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት የሚያሳልፈው ውሳኔ የእስራኤልን ድርጊት እንደማይጎዳ ነገር ግን “አደገኛ ቅድመ ሁኔታን ይፈጥራል” ብለዋል። ለጠቅላላ ግንዛቤ @እስራኤል የ #ICC አባል አይደለችም። አዳዲስ አለማቀፍ ሰበር ዜናዎችን ለማግኘት በነዚህ አማራጮች ይጠቀሙ 👇👇👇 👉👉Telegram :- https://t.me/berbirmereja 👉👉Facebook--› https://www.facebook.com/berbirmereja/ 👉👉YouTube: -, https://youtube.com/@BerbirMereja
Show all...
👍 6 1🍌 1