cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Berbir Mereja / በርብር መረጃ

Welcome back to our channel, where we bring you the latest updates and news from around the world.

Show more
Advertising posts
5 847
Subscribers
+1324 hours
+257 days
+4630 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
ጌታቸው ረዳ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ያሳልፈው ውሳኔ "ትክክለኛ" እርምጃ ነው አሉ የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህ.ወ.ሓ.ት) የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባሉ ጌታቸው ረዳ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የዛሬው ውሳኔ ወደ ትክክለኛው አቅጣጫ የተደረገ አንድ እርምጃ ነው አሉ። አዲስ ማለዳ ከጌታቸው ረዳ ይፋዊ የኤክስ ገጽ እንደተመለከተችው፤ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ውሳኔ ይፋ የተደረገበትን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መግለጫ በማያያዝ "የሚኒስትሮች ምክር ቤት ውሳኔ ሰላምን ለማጠናከር ወደ ትክክለኛው አቅጣጫ አንድ እርምጃ የተራመደ ነው" በማለት ገልጸዋል። (አዲስ ማለዳ) አዳዲስ አለማቀፍ ሰበር ዜናዎችን ለማግኘት በነዚህ አማራጮች ይጠቀሙ 👇👇👇 👉👉Telegram :- https://t.me/berbirmereja 👉👉Facebook--› https://www.facebook.com/berbirmereja/ 👉👉YouTube: -, https://youtube.com/@BerbirMereja
5870Loading...
02
💥 #𝘽𝙍𝙀𝘼𝙆𝙄𝙉𝙂💥 የሩስያ ፌዴሬሽን ግዛቶች ከኔቶ በሚሰነዘሩ ጥቃቶች የሚመቱ ከሆነ... 📍ከሩሲያ ፌዴሬሽን ፣ 📍ከ ቻይና ህዝባዊ ሪፐብሊክ ፣ 📍ከሰሜን ኮሪያ ሪፐብሊክ ፣ 📍ከኢራን እና 📍ከቤላሩስ ሪፐብሊክ ወደ ኔቶ ግዛቶች በሚሰነዘሩት የአፀፋ ምላሾች በመላው ዓለም ላይ የኔትዎርክ ( የኢንተርኔት ግንኙነት ) መቋረጥ ሊከሰት እንደሚችል ከወዲሁ በመገንዘብ በዓለም ዙሪያ ያሉ ህዝቦች ሁሉ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንዲያደርጉ እናሳስባለን ❗️❗️ ቪያቼስላቭ ቮሎዲን የሩስያ ፌዴሬሽን ምክር ቤት ሊቀመንበር አዳዲስ አለማቀፍ ሰበር ዜናዎችን ለማግኘት በነዚህ አማራጮች ይጠቀሙ 👇👇👇 👉👉Telegram :- https://t.me/berbirmereja 👉👉Facebook--› https://www.facebook.com/berbirmereja/ 👉👉YouTube: -, https://youtube.com/@BerbirMereja
6134Loading...
03
#19_ዓመት ? የ14 ዓመቷን ልጅ የደፈረው እና ሕይወቷ እንዲያልፍ ያደረገው ግለሰብ በ19 ዓመት መቀጣቱ ተሰምቷል። ተከሳሹ አላዩ ሞገስ ደሳለኝ ይባላል። ጥር 29 ቀን 2015 ዓ / ም ከጠዋቱ በግምት 1፡30 ሲሆን በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 02 ሽሮ ሜዳ አዲስ ተስፋ ትምህርት ቤት አካባቢ የ14 ዓመት የሆነችውን የግል ተበዳይ የምትኖርበት መኖሪያ ቤት ይገባል። ከዛም በጥፊ በመምታት ፣ እንዳትጮህ በአፏ ውስጥ ጨርቅ በመጠቅጠቅ እና አንገቷን በሁለት እጁ አንቆ በመያዝ በኃይል የግብረ-ስጋ ግንኙነት ይፈጽምባታል። በአፏ ውስጥ #ጨርቅ_በመጠቅጠቁ እና አንገቷን በማነቁ ምክንያት ትንፋሽ አጥሯት ሕይወቷ ሊያልፍ ችሏል። ጉዳዩም በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት አራዳ ምድብ 11ኛ ወንጀል ችሎት ሲታይ ቆይቷል። የዐቃቤ ሕግ ማስረጃ ከተሰማ በኋላ ተከሳሹ ክሱን እንዲከላከል ብይን ተሰጥቶ የመከላከያ ምስክሮችን ያሰማ ቢሆንም የቀረበበትን ክስ ግን ሊከላከል አልቻለም። ፍ/ቤቱ በተከሳሽ ላይ የጥፋተኛነት ፍርድ በመስጠት " በ19 ዓመት ፅኑ እስራት እንዲቀጣ " ሲል ውሳኔ ሰጥቷል፡፡ ቲክቫህ ኢትዮጵያ መረጃውን ከፍትህ ሚኒስቴር ነው ያገኘው። አዳዲስ አለማቀፍ ሰበር ዜናዎችን ለማግኘት በነዚህ አማራጮች ይጠቀሙ 👇👇👇 👉👉Telegram :- https://t.me/berbirmereja 👉👉Facebook--› https://www.facebook.com/berbirmereja/ 👉👉YouTube: -, https://youtube.com/@BerbirMereja
7960Loading...
04
' 💥 #𝘽𝙍𝙀𝘼𝙆𝙄𝙉𝙂💥 /የአሜሪካን የጦር መሳሪያዎች በመጠቀም በሩሲያ ፌዴሬሽን ከተሞች ላይ የሚሰነዘሩት የመጀመርያዎቹ ጥቃቶች #በጥቂት_ሰዓታት ውስጥ ወይም #ቀናት ውስጥ ሊጀምሩ ይችላሉ/ ሲል ዘ ኒው ዮርክ ታይምስ የአሜሪካ ባለስልጣናትን ጠቅሶ ዘገበ !! አዳዲስ አለማቀፍ ሰበር ዜናዎችን ለማግኘት በነዚህ አማራጮች ይጠቀሙ 👇👇👇 👉👉Telegram :- https://t.me/berbirmereja 👉👉Facebook--› https://www.facebook.com/berbirmereja/ 👉👉YouTube: -, https://youtube.com/@BerbirMereja
7410Loading...
05
የቱርኩ ፕሬዝዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጉባዔ ላይ ባደረጉት ንግግር እስራኤል በጋዛ ሰርጥ ለፈፀመችው አሰቃቂ ግድያ እስላማዊው ዓለም ምላሽ እንዲሰጥ ጥሪ አቀረቡ ! አዳዲስ አለማቀፍ ሰበር ዜናዎችን ለማግኘት በነዚህ አማራጮች ይጠቀሙ 👇👇👇 👉👉Telegram :- https://t.me/berbirmereja 👉👉Facebook--› https://www.facebook.com/berbirmereja/ 👉👉YouTube: -, https://youtube.com/@BerbirMereja
7320Loading...
06
ህ.ወ.ሓ.ት በድጋሚ የፖለቲካ ፓርቲ እውቅና ሊያገኝ የሚችልበት አዋጅ እንዲጸድቅ ለፓርላማ ተላለፈ የትግራይ ሕዝባዊ ነጻነት ግንባር ት.ሕ.ነ.ግ/ህ.ወ.ሓ.ት በድጋሚ የፖለቲካ ፓርቲ ሆኖ እንዲሾም ሊፈቅድለት የሚችል ረቂቅ አዋጅ ከሚኒስትሮች ምክር ቤት ወደ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተመራ። የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 32ኛ መደበኛ ስብሰባ ‘የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነ-ምግባር አዋጅ’ እንዲሻሻል ወስኖ ለፓርላማው አስተላልፏል። አዲስ ማለዳ ከጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ ባገኘችው መረጃ እንደተገለጸው የቀደመው አዋጅ እንደ ህ.ወ.ሓ.ት ያሉ ከሕጋዊ እና ሰላማዊ የፖለቲካ እንቅስቃሴ ማዕቀፍ ውጪ የቆዩ የፖለቲካ ቡድኖች በሰላማዊ መንገድ ለመንቀሳቀስ ፍላጎት በሚያሳዩበት ጊዜ ሕጋዊ የፖለቲካ ፓርቲ አድርጎ ለመመዝገብ የማያስችል በመሆኑ አሁን “መልሶ” ሕጋዊ መሆን የሚችሉበት ስርዓት በተሻሻለው ረቂቅ አዋጅ ተካቷል። የዛሬው የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ከኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነ-ምግባር አዋጅ ማሻሻል በተጨማሪ፤ የንብረት ማስመለስ አዋጅ፣ በሕገ ወጥ መንገድ የተገኘን ገንዘብ ሕጋዊ አድርጎ ስለማቅረብና ሽብርተኝነትን በገንዘብ የመርዳት ወንጀልን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የቀረበ ረቂቅ አዋጅ እንዲሁም የነዳጅ ውጤቶችን የግብይት ሥርዓት ለመደንገግ የቀረበ አዋጅን በሙሉ ድምጽ በማጽደቅ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስተላልፈዋል። አዲስ ማለዳ አዳዲስ አለማቀፍ ሰበር ዜናዎችን ለማግኘት በነዚህ አማራጮች ይጠቀሙ 👇👇👇 👉👉Telegram :- https://t.me/berbirmereja 👉👉Facebook--› https://www.facebook.com/berbirmereja/ 👉👉YouTube: -, https://youtube.com/@BerbirMereja
6750Loading...
07
Media files
6740Loading...
08
ዶናልድ ትራምፕ በኒውዮርክ ፍርድ ቤት ጥፋተኛ ተባሉ ዶናልድ ትራምፕ በኒውዮርክ በቀረቡበት ታሪካዊ የወንጀል ችሎት በ34ቱም የቢዝነስ የክስ መዝገቦች በማጭበርበር ተከሰው ጥፋተኛ ሆነው ተገኝተዋል። የቀድሞ  የአሜሪካ ፕሬዝዳንት በወንጀል ሲፈረድባቸው በአሜሪካ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው። እ.ኤ.አ. ጁላይ 11 ላይ የቅጣት ውሳኔ ይጣልባቸዋል ተብሎ ይጠበቃል። የቀድሞ ፕሬዚዳንቱ እስራት ሊጠብቃቸው ይችላል ነገር ግን የህግ ባለሙያዎች እንደሚናገሩት ከእስር ይልቅ የገንዘብ መቀጮ ሊሆን ይችላል ሲሉ ይናገራሉ። ትራምፕ ፍርዱን "አሳፋሪ" በማለት ጉዳዩን ሲመሩ የነበሩትን ዳኛ ወቅሰዋል። በቀጣዩ ዓመት በህዳር ወር ምርጫ ጆ ባይደንን ለማሸነፍ የምረጡኝ ዘመቻ ላይ ለሚገኙት ትራምፕ ከፍተኛ ትኩሳት ይሆናል። ትራምፕ በፍርድ ቤት ጥፋተኛ ቢባሉም አሁንም በምርጫው መወዳደር ይችላሉ። ፍርድ ቤቱ ከትራምፕ ጋር የግብረ-ሥጋ ግንኙነት ነበራት የተባለችውን ስቶርሚ ዳንኤልን ጨምሮ 22 ምስክሮችን ለስድስት ሳምንታት ቃላቸውን ሰምቷል ።የኒውዮርክ ችሎት የቀድሞ ፕሬዚዳንቱ ከገጠሟቸው አራት የወንጀል ጉዳዮች መካከል አንዱ ነው። በዋሽንግተን ዲሲ የሚገኙት የፌደራል አቃቤ ህጎች ትራምፕ እ.ኤ.አ. ጃንዋሪ 6 2021 በካፒቶል አመፅ ማስነሳትን ጨምሮ በ2020 ያጋጠማቸውን የምርጫ ሽንፈት ለመቀልበስ በማሴር ከሰዋቸዋል። በጆርጂያ ግዛት ደግሞ ትራምፕ በ2020 ያጋጠማቸውን ጠባብ ሽንፈት ለመቀልበስ በማሴር በ18 መዝገቦች ክስ ተመስርቶባቸዋል። ትራምፕ በፍሎሪዳ የፌደራል ክስ የተመሰረተባቸው ደግሞ ከዋይት ሀውስ ከለቀቁ በኋላ ሚስጥራዊ ሰነዶችን በአግባቡ ባለመያዝ እና ሰነዶቹን ወደ ግል ቤታቸው በመውሰድ ተከሰዋል። በድጋሚ፣ ዩፍሎሪዳ ዳኛ ግን ከትራምፕ የህግ ቡድን የቀረበለትን አቤቱታ በማጤን ችሎቱ እንዲዘገይ አድርጓል። አዳዲስ አለማቀፍ ሰበር ዜናዎችን ለማግኘት በነዚህ አማራጮች ይጠቀሙ 👇👇👇 👉👉Telegram :- https://t.me/berbirmereja 👉👉Facebook--› https://www.facebook.com/berbirmereja/ 👉👉YouTube: -, https://youtube.com/@BerbirMereja
7350Loading...
09
Media files
6840Loading...
10
🔥 < በኔታንያሁ እና በጋላንት መካከል ግጭት ተፈጥሯል - ቤንያሚን ኔታንያሁ እና ዮአቭ ጋላንት ለብዙ ቀናት አልተነጋገሩም > ሲል ካን ኔትዎርክ የተባለው የእስራኤል የዜና ተቋም መረጃውን አውጥቷል። ካን ኔትዎርክ " ኔታንያሁ የጦር ሚኒስትሩን - 'የተወያየንባቸውን ሚስጢራዊ መረጃዎች አውጥቷል' በማለት ከሰዋቸዋል " ሲል ዘግቧል። አዳዲስ አለማቀፍ ሰበር ዜናዎችን ለማግኘት በነዚህ አማራጮች ይጠቀሙ 👇👇👇 👉👉Telegram :- https://t.me/berbirmereja 👉👉Facebook--› https://www.facebook.com/berbirmereja/ 👉👉YouTube: -, https://youtube.com/@BerbirMereja
9260Loading...
11
በአስር ዓመት ታዳጊ ልጅ ላይ የግብረ ሰዶም ወንጀል የፈፀመው ግለሰብ በእስራት ተቀጣ በቦረና ዞን ሚዮ ወረዳ ሲላላ ቀበሌ ውስጥ በ10 ዓመት ታዳጊ ልጅ ላይ የግብረ ሰዶም ድርጊት የፈፀመው ግለሰብ በእስራት መቀጣቱን የቦረና ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ። የቦረና ዞን ፖሊስ መምሪያ የወንጀል ምርመራ ክፍል ሀላፊ ም/ኢ ተሻለ ዴሲሳ ለብስራት ሬዲዮና ቴሌቪዥን እንደተናገሩት ተከሳሽ ሳራ ጉዮ የተባለው ግለሰብ ጥር 11 ቀን 2016 ዓ.ም የጥምቀት በዓልን  አክብሮ ደክሞት የተኛውን የ10 ዓመት ምሽቱ 3:00 ወደ መኝታው በመሄድ የግብረ ሰዶም ወንጀል እንደፈፀመበት ገልፀዋል። ተከሳሹ ድርጊቱን ከፈፀመ በኃላ በማግስቱ ህፃኑ ልጅ ለጤና እክል በመጋለጡ ወላጆቹ ወደ ጤና ጣቢያ ለህክምና እርዳታ ይዘውት ሲሄዱ የግብረ ሰዶም ድርጊት እንደተፈፀመበት በምርመራ ተረጋግጧል። ፖሊስ  በደረሰው ሪፖርት መሰረት የድርጊቱን ፈፃሚ ተከታትሎ በህግ  በቁጥጥር ስር አውሎታል።ፖሊስን በቁጥጥር ስር ያዋለውን ተከሳሽ ላይ በህክምና እና በሌሎች  የምርመራ ማስረጃዎች በማጣራት  ለአቃቢ ህግ ልኳል። አቃቢ ህግም በወንጀለኛ መቅጫ ህግ የማህበረሰቡን ወግ እና ባህል በተፃረረ መልኩ እጅግ ነውረኛ ተግባር በ10 ዓመቱ ታዳጊ መፈፀሙን በመጥቀስ ክስ መስርቷል። የተመሰረተውን ክስ ሲመለከት የነበረው የቦረና ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ግንቦት 19 ቀን 2016 ዓ.ም በዋለው ችሎት ተከሳሽ ሳራ ጉዮ በ11 ዓመት ፅኑ እስራት እንዲቀጣ መወሰኑን ም/ኢ ተሻለ ዴሲሳ ጨምረው ለብስራት ሬዲዮና ቴሌቪዥን ተናግረዋል። አዳዲስ አለማቀፍ ሰበር ዜናዎችን ለማግኘት በነዚህ አማራጮች ይጠቀሙ 👇👇👇 👉👉Telegram :- https://t.me/berbirmereja 👉👉Facebook--› https://www.facebook.com/berbirmereja/ 👉👉YouTube: -, https://youtube.com/@BerbirMereja
8890Loading...
12
Media files
7930Loading...
13
ዜጎች ከሀገር እንዳይወጡ የማገድ ስልጣንን ከፍርድ ቤት በተጨማሪ ለኢሚግሬሽን መስሪያ ቤት የሚያጋራ የአዋጅ ማሻሻያ ለፓርላማ መቅረቡ ተሰምቷል ኤርፖርት ላይ ከሀገር ትወጣለህ፣ አትወጣም ግርግር በቪድዮ ጭምር እየተቀረፀ እየወጣ ስለሆነ ኤርፖርት ሳይሄዱ በፊት "ከሀገር አትወጣም" የሚል ውሳኔን ቀድሞ ለዜጎች ለማሳወቅ የታሰበ እንደሆነ ያስታውቃል። በነባሩ ህግ መሰረት “ማንኛውም ሰው ከኢትዮጵያ እንዳይወጣ ሊታገድ የሚችለው በህግ መሰረት በፍርድ ቤት ሲታዘዝ ብቻ ነው” ይላል። ዛሬ ለፓርላማ የቀረበው የአዋጅ ማሻሻያ በነባሩ ህግ የተቀመጠውን የፍርድ ቤት “ብቸኛ ስልጣን” የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት መስሪያ ቤትን በዋና ዳይሬክተርነት ለሚመራ ኃላፊ በተጨማሪነት ያጋራ ሆኗል። Via ኢትዮጵያ ኢንሳይደር አዳዲስ አለማቀፍ ሰበር ዜናዎችን ለማግኘት በነዚህ አማራጮች ይጠቀሙ 👇👇👇 👉👉Telegram :- https://t.me/berbirmereja 👉👉Facebook--› https://www.facebook.com/berbirmereja/ 👉👉YouTube: -, https://youtube.com/@BerbirMereja
8820Loading...
14
#ኔቶ ምስራቃዊ እና መካከለኛው አውሮፓን ለመከላከል ከሚያስፈልገው የአየር መከላከያ አቅም 5% ብቻ ነው ያለው። ( ፋይናንሺያል ታይምስ ) ህትመቱ የዲፕሎማቲክ ምንጮችን በመጥቀስ እንደገለጸው በዚህ አካባቢ ያለው የብሪታንያ አቅም "ሙሉ በሙሉ በቂ አይደለም" ብሏል። አዳዲስ አለማቀፍ ሰበር ዜናዎችን ለማግኘት በነዚህ አማራጮች ይጠቀሙ 👇👇👇 👉👉Telegram :- https://t.me/berbirmereja 👉👉Facebook--› https://www.facebook.com/berbirmereja/ 👉👉YouTube: -, https://youtube.com/@BerbirMereja
9990Loading...
15
ሰሜን ኮሪያ ጥቅም ላይ የዋሉ የመጸዳጃ ቤት ወረቀቶችን ጨምሮ የተለያዩ ቆሻሻዎችን በ150 ፊኛዎች በማድረግ ወደ ደቡብ ኮሪያ ጣለች ሰሜን ኮሪያ ጥቅም ላይ የዋሉ የመጸዳጃ ቤት ወረቀቶችን ጨምሮ የተለያዩ ቆሻሻዎችን በ150 ፊኛዎች በማድረግ ወደ ደቡብ ኮሪያ መጣሏን የሀገሪቱ ባለስልጣናት ተናግረዋል። ሰሜንበኮሪያ የፕሮፓጋንዳ በራሪ ወረቀቶችንም በፊኛዎቹ አድርጋ ወደ ደቡብ ኮሪያ የላከች ሲሆን የሴዎል ባለስልጣናት ዜጎቻቸዉ ቤት ውስጥ እንዲቆዩ መክረዋል። የደቡብ ኮሪያ ጦር በዛሬዉ እለት ዜጎቹ ነጭ ፊኛዎችን እና የፕላስቲክ ከረጢቶች "ቆሻሻዎችን" የያዙ በመሆኑ እንዳይነኩ አስጠንቅቋል። ፊኛዎቹ በደቡብ ኮሪያ ከሚገኙት ዘጠኙ ግዛቶች በስምንቱ የተገኙ ሲሆን አሁን በሚመለከታቸው ባለስልጣናት እየተተነተኑ ነው ተብሏል። የዛሬዉ ክስተት ሰሜን ኮሪያ በደቡብ በሚገኙ የድንበር አከባቢዎች በተደጋጋሚ የሚበተኑትን በራሪ ወረቀቶች እና ሌሎች ቆሻሻዎች ላይ አፀፋ እወስዳለሁ ካለች ከቀናት በኋላ ያደረገችዉ ነው ተብሏል። የሰሜን ኮሪያ ምክትል የመከላከያ ሚኒስትር ኪም ካንግ ኢል በሰጡት መግለጫ "የቆሻሻ መጣያ እና የቆሻሻ ክምር ወደ ሰሜን ኮሪያ ድንበር በደቡብ ኮሪያ መጣሉን ተከትሎ በቅርቡ በድንበር አካባቢዎች እና በደቡብ ኮሪያ ክፍል ላይ ይበተናሉ ይህም እነሱን ለማስወገድ ምን ያህል ጥረት እንደሚያስፈልግ በቀጥታ ይመለከቱታል" እሁድ ለት ለመንግስት ሚዲያ ተናግረዉ ነበር። በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የተጋሩ ፎቶግራፎች የመጸዳጃ ቤት ወረቀቶችን ፣ ጥቁር አፈርን ፣ በራሪ ወረቀቶች እና ባትሪዎችን እና በቆሻሻ የተሞሉ ፊኛዎች ታይተዋል። ማክሰኞ በሴዎል ከተማ  በስተሰሜን እና በድንበር አካባቢ የሚኖሩ ነዋሪዎች ከክልላቸው ባለስልጣናት “ከቤት ውጭ ከሚደረጉ እንቅስቃሴዎች እንዲታቀቡ” የሚጠይቅ የጽሑፍ መልእክት ደረሷቸዋል ተብሏል። እንዲሁም "ያልታወቀ እና አጠራጣሪ ነገር" ካዩ በአቅራቢያው ወደሚገኝ ወታደራዊ ጣቢያ ወይም ፖሊስ ጣቢያ ሪፖርት እንዲያቀርቡ ተጠይቀዋል። የደቡብ ኮሪያው ዮንሃፕ የዜና ወኪል እንደዘገበው "ከወደቁት ፊኛዎች መካከል ጥቂቶቹ ከባድ ጠረን ነበራቸዉ ያለ ሲሆን የመጸዳጃ ቤት ቆሻሻዎች የሚመስሉ ናቸው" ብሏል። የደቡብ ኮሪያ ጦር በአንጻሩ ድርጊቱን "የዓለም አቀፍ ህግን በግልፅ መጣስ" ሲል አውግዟል። ሆኖም በዚህ ወር መጀመሪያ ላይ በደቡብ ኮሪያ የሚገኝ የመብት ተሟጋች ቡድን ፀረ ፒዮንግያንግ በራሪ ወረቀቶችን እና የኮሪያ ፖፕ ሙዚቃ እና የሙዚቃ ቪዲዮዎችን የያዙ 20 ፊኛዎችን ከድንበሩ ማዶ መላኩ ተነግሯል። ሰሜን እና ደቡብ ኮሪያ ከ1950ዎቹ የኮሪያ ጦርነት ጀምሮ ሁለቱም በፕሮፓጋንዳ ዘመቻቸው ፊኛዎችን ተጠቅመዋል።
9520Loading...
16
Media files
8720Loading...
17
የካርድ ኤሌክትሪክ አገልግሎት  ተጠቃሚዎች በየሱቁ  ካርድ መግዛት የሚችሉበት አሰራር ይፋ ሊሆን ነው የኢትዮጵያ  ኤሌክትሪክ አገልግሎት ባለፉት 10 ወራት ሚያዚያን ጨምሮ  76 አዳዲስ የገጠር  ከተሞች እና አካባቢዎች ላይ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል ።  የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት  የኮርፖሬት ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ መላኩ ታየ  በካርድ እያስሞሉ የሚጠቀሙ ደንበኞች አገልግሎት በተመለከተ ቴክኖሎጂውን ለማዘመን እየተሰራ እንደሚገኝ ገልጸዋል ። በተጨማሪም  አሁን ላይ በቴሌብር የሚከፍሉ ደንበኞች  የኤሌክትሪክ ካርድ በየሱፐር ማርኬቱ እና በየሱቁ በሞባይል ካርድ ይዘት ባለው መልኩ  የሚያገኙበት  አሰራር  እየተዘጋጀ እንደሚገኝ  እና አፈጻጸሙ  84 በመቶ እንደደረሰ ለብስራት ሬዲዮ እና ቴሌቪዥን ተናግረዋል። ባለፈው 10 ወራት ሶስት መቶ ሃያ ስምንት ሺህ  ሶስት መቶ ሁለት አዳዲስ ደንበኞችን ማፍራት ተችሏል ከእቅድ አንጻር 66.5 በመቶ ማሳካት የተቻለበት ዓመት መሆኑንም ገልዋል። በሌላ በኩል ወላይታ ሶዶ ፣ ሻሸመኔ ፣ ሀረር፣ ኮምቦልቻ፣ ጎንደር  ከተሞች ላይ የኔትወርክ ማሻሻያ እና የመልሶ ግንባታ ስራዎች ትኩረት ተሰጥቷቸው የተሰሩባቸው አካባቢዎችም  ናቸው ። የመንግስት ተቋማትን ጨምሮ በርካታ የአገልግሎቶት ሂሳባቸውን የማይከፍሉ ደንበኞች ፣ እንዲሁም የመስመር ብልሽት እና ማርጀት እንዲሁም የኤሌክትሪክ አገልግሎት  መስመሮች ስርቆት   በበጀት ዓመቱ የነበሩ ተግዳሮች መሆኑም ተነግሯል ። አዳዲስ አለማቀፍ ሰበር ዜናዎችን ለማግኘት በነዚህ አማራጮች ይጠቀሙ 👇👇👇 👉👉Telegram :- https://t.me/berbirmereja 👉👉Facebook--› https://www.facebook.com/berbirmereja/ 👉👉YouTube: -, https://youtube.com/@BerbirMereja
8891Loading...
18
Media files
8250Loading...
19
⚡️በመጨረሻም ብራዚል አምባሳደሯን ከእስራኤል አስወጥታለች ! " የብራዚሉ ፕሬዝዳንት ሉዊዝ ኢናሲዮ ሉላ ዳ ሲልቫ የአገሪቱን አምባሳደር ፌዴሪካ ሜየርን ከእስራኤል በይፋ አስወጥተዋቸዋል ፣ አምባሳደሩ በቀጣይ የዲፕሎማሲ ተግባራቶችን በቻርጅ ዲ ፋየርስ ያከናውናሉ " ሲል @TheGlob የተባለው የዜና ወኪል ዘግቧል። አዳዲስ አለማቀፍ ሰበር ዜናዎችን ለማግኘት በነዚህ አማራጮች ይጠቀሙ 👇👇👇 👉👉Telegram :- https://t.me/berbirmereja 👉👉Facebook--› https://www.facebook.com/berbirmereja/ 👉👉YouTube: -, https://youtube.com/@BerbirMereja
9090Loading...
20
ማክሮን { ኪይቭ በሩሲያ ፌዴሬሽን ሉዓላዊ ግዛት ውስጥ በሚገኙ ዒላማዎች ላይ የፈረንሳይ መሳሪያዎችን ተጠቅማ ጥቃት እንድትፈጽም ፈቃድ ተሰጥቷታል - ምክንያቱም እነዚህን መሰል ጥቃቶች በዩክሬን ላይ ይፈጽማሉና } ብለዋል። ፕሬዚዳንት ማክሮን በዩክሬን ስላሉት የፈረንሣይ ወታደራዊ አሰልጣኞች በተመለከተ አስተያየት ለመስጠት ፈቃደኛ ባይሆኑም - በሚቀጥለው ሳምንት በኪይቭ ከሚገኙ ባለስልጣናት ጋር ይህንን የተመለከተ ውይይት ለማድረግ ቃል ገብተዋል። አዳዲስ አለማቀፍ ሰበር ዜናዎችን ለማግኘት በነዚህ አማራጮች ይጠቀሙ 👇👇👇 👉👉Telegram :- https://t.me/berbirmereja 👉👉Facebook--› https://www.facebook.com/berbirmereja/ 👉👉YouTube: -, https://youtube.com/@BerbirMereja
9820Loading...
21
አሜሪካ ሰራሹ የፔንታጎን መመኪያ የሆነው የአምስተኛው ትውልድ ተዋጊ ጀት F-35B Tunder II - ከኒው ሜክሲኮ #አልቡከርኪ አየር ማረፊያ እንደተነሳ ተከስክሷል። የአደጋው መንስኤዎች እስካሁን አልታወቁም። አዳዲስ አለማቀፍ ሰበር ዜናዎችን ለማግኘት በነዚህ አማራጮች ይጠቀሙ 👇👇👇 👉👉Telegram :- https://t.me/berbirmereja 👉👉Facebook--› https://www.facebook.com/berbirmereja/ 👉👉YouTube: -, https://youtube.com/@BerbirMereja
1 2130Loading...
22
" የቤተ ክርስቲያን መከራ ከውጭ ብቻ አይደለም ከውስጥም እንጂ፤ ከባዕድ ብቻም አይደለም ከወዳጅም እንጂ ፤ የወዳጅ ፈታኝ እንደሚብስም ታውቆ ያደረ ነገር ነው " - ቅዱስነታቸው ግንቦት ወር ላይ የሚካሄደው ዓመታዊው የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ በዛሬው ዕለት ተጀመረ።   የጉባኤውን መጀመር አስመልክቶ ብፁዕ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት መልዕክት አስተላልፈዋል። ቅዱስነታቸው ፥ " ቤተ ክርስቲያን ከፈተና ተለይታ አታውቅም  " ሲሉ ገልጸዋል። ፈተናው ከተወሰነ አቅጣጫ ብቻ የሚመጣ ሳይሆን ከብዙ አቅጣጫ እንደሚከባትም አመልክተዋል። " የቤተ ክርስቲያን መከራ ከውጭ ብቻ አይደለም ከውስጥም እንጂ፤ ከባዕድ ብቻም አይደለም ከወዳጅም እንጂ " ያሉ ሲሆን " የወዳጅ ፈታኝ እንደሚብስም ታውቆ ያደረ ነገር ነው " ብለዋል።በአሁኑ ጊዜ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በከባድ ፈተና ውስጥ እያለፈች ትገኛለች ሲሉ ገልጸዋል። የውጭው ፈተና ባይቀርላትም ከሱ በላይ ግን በውስጧ የሚነሡ ፈተናዎች ተልእኮዋን በአግባቡ እንዳትወጣ ዕንቅፋት እንደሆኑ አሳውቀዋል። ቅዱስ ፓትርያርኩ ፥ " ከጥንት ጀምሮ የነበረ ፣ በእግዚአብሔር ቃል የተቃኘ፣ የጸሊአ ሢመትና የጸሊአ ንዋይ መንፈሳዊ ባህሏ ተዘንግቶአል፤ በምትኩ ፦ ° ፍቅረ ሢመትና ፍቅረ ንዋይ ነግሦአል፤ ° መለያየትና መነቃቀፍ እየሰፉ መጥተዋል፣ ° ሃይማኖታችንንና ባህላችንን የማይወክሉ ኃይለ ቃላት፣ ኃላፊነት በጐደለው አገላለጽ እየተሰነዘሩ በጎቻችንን አስበርግገዋል፤ ድርጊቶቹ በበጎቻችን ዘንድ የነበረንን #ተሰሚነትና #ተደማጭነት ሊቀንሱብን እየተንደረደሩ ነው " ብለዋል። " እነዚህና እነዚህ የመሳሰሉ ክሥተቶች በውስጥ ሥር በሰደዱ ቁጥር ጉዳትን እያስከተሉ ነው " ያሉት ቅዱስነታቸው " ሰዎች ከኦርቶዶክሳዊ ቀኖና እና ሥርዓት ባፈነገጠ መልኩ ራስን በራስ የመሾም አባዜ እየተለማመዱ ነው፤ እሽቅድምድሙም በዚህ ዙሪያ አይሎአል " ሲሉ ገልጸዋል። " የፈተናው መንሥኤ ውጫዊ ሳንካ ባይጠፋበትም የውስጣችን ሰዎች ለሱ ምቹ ሆነው መገኘታቸው አልቀረም፤ በመሆኑም ቤተ ክርስቲያናችን በዚህ ፈተና የማይናቅ ጉዳት እየደረሰባት ነው፤ ከሁሉ በላይ ደግሞ ሰላምዋና አንድነቷ ጥያቄ ላይ ወድቆአል " ሲሉም አሳውቀዋል። ቅዱስነታቸው፤ " በመልካም አስተዳደርና በቂም በቀል እያሳበቡ ቤተ ክርስቲያንን ለማዳከም ብሎም ለማፍረስ መሮጥ በማናቸውም መመዘኛ ሚዛን አይደፋም፤ ውሃም አያነሣም " ያሉ ሲሆን " ችግር ሲኖር በመወያየት በጥበብና በሕግ ማረም እንጂ የጋራ ችግርን ለተወሰነ አካል በመለጠፍና እሱን ብቻ ተጠያቂ በማድረግ ንጹህ መሆን አይቻልም " ብለዋል። ባለፉት ዓመታት አስከፊ የሆነ በደል መፈጸሙን የገለጹት ቅዱስነታቸው " አሁንም አልቆመም፤ ይሁን እንጂ በደል ዛሬ ብቻ የተጀመረ አድርገን አናስብ፤ ይብዛም ይነስ በደል ፊትም ነበረ፤ ዛሬም አለ፤ ነገም የተለየ ነገር ይኖራል ተብሎ አይታሰብም " ሲሉ ገልጸዋል። " በደልን በካሣና በዕርቅ በይቅርታና በምሕረት መዝጋት፣ ተመሳሳይ በደል እንዳይፈጸም አስተማማኝ የሆነ ተቅዋማዊ ሥርዓትን ማበጀት መልካም ፈሊጥ ይሆናል፤ በደልንና ጥፋትን ምክንያት አድርገን እስከ ዘለቄታው መለያየትን መምረጥ ግን ራስን በራስ መጉዳት ይሆናል " ሲሉም አስገንዝበዋል። ጉባኤውም በዚህ ዙሪያ በስፋትና በጥልቀት በመወያየት ሁሉንም ሊያስማማ በሚችል መልኩ ወደ ሰላምና ዕርቅ ሊያደርስ የሚችል ስራ መስራት ይኖርበታል ብለዋል። (የቅዱስነታቸው ሙሉ መልዕክት ከላይ ተያይዟል) አዳዲስ አለማቀፍ ሰበር ዜናዎችን ለማግኘት በነዚህ አማራጮች ይጠቀሙ 👇👇👇 👉👉Telegram :- https://t.me/berbirmereja 👉👉Facebook--› https://www.facebook.com/berbirmereja/ 👉👉YouTube: -, https://youtube.com/@BerbirMereja
1 2090Loading...
23
Media files
1 1870Loading...
24
⚡️ጀርመን እና ኢጣሊያ የዩክሬን ጦር በምዕራባውያን የጦር መሳሪያዎች በሩሲያ ፌዴሬሽን ሉዓላዊ ግዛት ውስጥ የሚያደርሰውን ጥቃት እንቃወማለን ሲሉ መግለጫ አወጡ። #ፖሊቲኮ አዳዲስ አለማቀፍ ሰበር ዜናዎችን ለማግኘት በነዚህ አማራጮች ይጠቀሙ 👇👇👇 👉👉Telegram :- https://t.me/berbirmereja 👉👉Facebook--› https://www.facebook.com/berbirmereja/ 👉👉YouTube: -, https://youtube.com/@BerbirMereja
1 1901Loading...
25
ከግንቦት 21 ጀምሮ ለ7 ቀናት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአዲስ አበባ የምክክር ምዕራፉን ይጀምራል። ከ2 ሺህ በላይ ሰዎችም ይሳተፋሉ ተብሎ ይጠበቃን። የስብሰባው ሥርዓቶች ምንድናቸው ? 1. ማንኛውም ተሳታፊ #በነጻነት ሀሳቡን የመግለጽ መብት አለው። ሆኖም ተሳታፊዎች ከጥላቻ፣ ከአዋራጅ እና ከተንኳሽ ንግግሮችመቆጠብ፤ 2. በምክክሩ ጊዜ መደማመጥን ከሚያውኩ፣ ሁከትን ከሚፈጥሩ እና መረጋጋትን ከሚነፍጉ ድርጊቶች እና ንግግሮች መቆጠብ፤ 3. በጽሁፍ፣ ምልክት ወይም ድምጽ የጎንዮሽ ንግግር አለማድረግ እና ከተሳታፊዎች የሚቀርበውን ሃሳብ በአክብሮትና በጥሞና ማዳመጥ፤ 4. እያንዳንዱ የምክክሩ ተሳታፊ የሚሰጠውን ሃሳብና የሚያበረክተውን አስተዋጽኦ ማክበር፣ በቅንነትና በታጋሽነት ማዳመጥ ፤ 5. ሌላው ተሳታፊ ያቀረበውን ሃሳብ የመደገፍ ወይም የመቃወም ሁኔታ ሲኖር የሌሎች ተሳታፊዎችን መብት በሚያከብር መልኩ ማቅረብ፣ 6. ተሳታፊው እድል ተሰጥቶት ሃሳቡን በመግለጽ ሂደት ላይ እያለ በማንኛውም ሁኔታ ያለማቋረጥ፤ 7. የሰውን ክብር ከሚነኩ ነቀፌታዎች ፣ ዘለፋዎች ፣ ስብዕናን ከሚነኩ ንግግሮችና ድርጊቶች መቆጠብ፤ 8. ሰዎች በሚያቀርቡት ሃሳብ እንዲሁም አስተሳሰብ ባይስማሙ እንኳ ሃሳባቸውን እና አስተሳሰባቸውን ማክበር፤ 9. የሚሰጠውን ሀሳብ በቅን ልቦና ላይ የተመሠረተ ሆኖ ከውይይቱ  አጀንዳ ጋር አግባብነት ያለው አጭር፣ ግልጽ ያልተደጋገመ እና የተፈቀደውን ጊዜ ባከበረ መልኩ መግለጽ፤ 10. በሂደቱ ላይ ግልጽ ያልሆኑ ጉዳዮች ሲያጋጥሙ ማብራሪያ እንዲሰጥ መጠየቅ ናቸው፡፡ አዳዲስ አለማቀፍ ሰበር ዜናዎችን ለማግኘት በነዚህ አማራጮች ይጠቀሙ 👇👇👇 👉👉Telegram :- https://t.me/berbirmereja 👉👉Facebook--› https://www.facebook.com/berbirmereja/ 👉👉YouTube: -, https://youtube.com/@BerbirMereja
1 0970Loading...
26
Media files
9990Loading...
27
" በሚያዚያ ወር አጋማሽ የኢራን የሚሳይል ጥቃት በእስራኤል ላይ ከመድረሱ በፊት #ኔታንያሁ በኒውክለር መጠለያ ውስጥ ተደብቀው ራሳቸውን ለማትረፍ ጥረት አድርገዋል '' የእስራኤል ቲቪ ቻናል 12 ቻናል 12 = የኢራን የሚሳይል ጥቃት ከመፈጸሙ በፊት ኔታንያሁ በቁድስ በሚገኘው የአሜሪካዊው ቢሊየነር መኖሪያ ቤት ውስጥ ከመሬት በታች እስከ 20 ሜትር ጥልቀት ባለውና ለኒውክለር ጥቃት መጠለያነት በተገነባው መደበቂያ ውስጥ ተደብቀው ጥቃቱ ማብቃቱ እስከታወጀበት ድረስ በዚያው ቆይተዋል - ብሏል። አዳዲስ አለማቀፍ ሰበር ዜናዎችን ለማግኘት በነዚህ አማራጮች ይጠቀሙ 👇👇👇 👉👉Telegram :- https://t.me/berbirmereja 👉👉Facebook--› https://www.facebook.com/berbirmereja/ 👉👉YouTube: -, https://youtube.com/@BerbirMereja
1 1291Loading...
28
በአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች ከ130 በላይ ንጹሃን ሰዎች መገደላቸውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን(ኢሰመኮ) ዛሬ ባወጣው ሪፖርት ገለጸ። ኢሰመኮ እንደገለጸው የትጥቅ ግጭት ባለባቸው በአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች እንዳሁም ከግጭት አውድ ውጭ በሌሎች የሀገሪቱ አካባቢዎች የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ተባብሰዋል። መረጃዎችን እና ማስረጃዎችን ለመሰበሰብ የተለያዩ አካላትን ማነጋገሩን የገለጸው ኢሰመኮ "ከሕግ ውጭ ግድያ፣ የሲቪል ሰዎች ሞት፣ የአካል ጉዳት፣ የንብረት ውድመትና ዘረፋ፣ የዘፈቀደ፣ የጅምላና የተራዘመ እስራትና የተፋጠነ ፍትሕ እጦት፣ አስገድዶ መሰወር፣ እገታ፣ እና የሀገር ውስጥ መፈናቀል" እጅግ አሳሳቢ ከሚባሉት የሰብከዊ ጥሰቶች ውስጥ ቀዳሚዎቹ ናቸው ብሏል። በዚህ ሪፖርት ያካተታቸው የሰብአዊ መብት ጥሰቶች እጅግ አሳሳቢ የሆኑትን እና በምርመራ የደረሰባቸውን ብቻ ነው መሆኑን የገለጸው ኢሰመኮ በተለያዩ ምክንያቶች የዘገዩ ጉዳዮች መኖራቸውን ጠቅሷል። ኢሰመኮ በአማራ ክልል ከየካቲት 15፣2016 እስከ ግንቦት 4፣2016 ዓ.ም በኦሮሚያ ክልል ደግሞ ከታህሳስ 15፣2016 ዓ.ም እስከ ሚያዝያ 8፣2016ዓ.ም ተፈጽመዋል ያላቸውን የግድያ እና የዝርፊያ ወንጀሎችን ዘርዝሯል። ኢሰመኮ እንደገለጸው በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ በአማራ ክልል የተለያዩ ዞኖች በተፈጸሙ ጥቃቶች 28 ሰዎች ሲገደሉ በኦሮሚያ ክልል ደግሞ 103 ንጹሃን ሰዎች ተገድለዋል። የተጠቀሱት ድግግሞች ቢለያይም፣ በንጹሃን ላይ የሰብአዊ መብት ጥሰት በማድረስ የፌደራል "መንግሰት የጸጥታ ኃይሎች፣ "ሸኔ" እና "የአማረ ታጣቂዎች መሳተፋቸውን ገልጿል። ኢሰመኮ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ በሶማሌ፣ በሲዳማ፣ በአፋራ በማዕከላዊ ክልሎች የሰብአዊ መብት ጥሰቶች የሰብአዊ አስፊ የሚባሉ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች እየተፈጸሙ መሆናቸውን በዚህ ሪፖርቱ ጠቅሷል። አዳዲስ አለማቀፍ ሰበር ዜናዎችን ለማግኘት በነዚህ አማራጮች ይጠቀሙ 👇👇👇 👉👉Telegram :- https://t.me/berbirmereja 👉👉Facebook--› https://www.facebook.com/berbirmereja/ 👉👉YouTube: -, https://youtube.com/@BerbirMereja
1 1340Loading...
29
Media files
1 0910Loading...
ጌታቸው ረዳ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ያሳልፈው ውሳኔ "ትክክለኛ" እርምጃ ነው አሉ የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህ.ወ.ሓ.ት) የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባሉ ጌታቸው ረዳ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የዛሬው ውሳኔ ወደ ትክክለኛው አቅጣጫ የተደረገ አንድ እርምጃ ነው አሉ። አዲስ ማለዳ ከጌታቸው ረዳ ይፋዊ የኤክስ ገጽ እንደተመለከተችው፤ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ውሳኔ ይፋ የተደረገበትን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መግለጫ በማያያዝ "የሚኒስትሮች ምክር ቤት ውሳኔ ሰላምን ለማጠናከር ወደ ትክክለኛው አቅጣጫ አንድ እርምጃ የተራመደ ነው" በማለት ገልጸዋል። (አዲስ ማለዳ) አዳዲስ አለማቀፍ ሰበር ዜናዎችን ለማግኘት በነዚህ አማራጮች ይጠቀሙ 👇👇👇 👉👉Telegram :- https://t.me/berbirmereja 👉👉Facebook--› https://www.facebook.com/berbirmereja/ 👉👉YouTube: -, https://youtube.com/@BerbirMereja
Show all...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
💥 #𝘽𝙍𝙀𝘼𝙆𝙄𝙉𝙂💥 የሩስያ ፌዴሬሽን ግዛቶች ከኔቶ በሚሰነዘሩ ጥቃቶች የሚመቱ ከሆነ... 📍ከሩሲያ ፌዴሬሽን ፣ 📍ከ ቻይና ህዝባዊ ሪፐብሊክ ፣ 📍ከሰሜን ኮሪያ ሪፐብሊክ ፣ 📍ከኢራን እና 📍ከቤላሩስ ሪፐብሊክ ወደ ኔቶ ግዛቶች በሚሰነዘሩት የአፀፋ ምላሾች በመላው ዓለም ላይ የኔትዎርክ ( የኢንተርኔት ግንኙነት ) መቋረጥ ሊከሰት እንደሚችል ከወዲሁ በመገንዘብ በዓለም ዙሪያ ያሉ ህዝቦች ሁሉ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንዲያደርጉ እናሳስባለን ❗️❗️ ቪያቼስላቭ ቮሎዲን የሩስያ ፌዴሬሽን ምክር ቤት ሊቀመንበር አዳዲስ አለማቀፍ ሰበር ዜናዎችን ለማግኘት በነዚህ አማራጮች ይጠቀሙ 👇👇👇 👉👉Telegram :- https://t.me/berbirmereja 👉👉Facebook--› https://www.facebook.com/berbirmereja/ 👉👉YouTube: -, https://youtube.com/@BerbirMereja
Show all...
😁 3
Photo unavailableShow in Telegram
#19_ዓመት ? የ14 ዓመቷን ልጅ የደፈረው እና ሕይወቷ እንዲያልፍ ያደረገው ግለሰብ በ19 ዓመት መቀጣቱ ተሰምቷል። ተከሳሹ አላዩ ሞገስ ደሳለኝ ይባላል። ጥር 29 ቀን 2015 ዓ / ም ከጠዋቱ በግምት 1፡30 ሲሆን በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 02 ሽሮ ሜዳ አዲስ ተስፋ ትምህርት ቤት አካባቢ የ14 ዓመት የሆነችውን የግል ተበዳይ የምትኖርበት መኖሪያ ቤት ይገባል። ከዛም በጥፊ በመምታት ፣ እንዳትጮህ በአፏ ውስጥ ጨርቅ በመጠቅጠቅ እና አንገቷን በሁለት እጁ አንቆ በመያዝ በኃይል የግብረ-ስጋ ግንኙነት ይፈጽምባታል። በአፏ ውስጥ #ጨርቅ_በመጠቅጠቁ እና አንገቷን በማነቁ ምክንያት ትንፋሽ አጥሯት ሕይወቷ ሊያልፍ ችሏል። ጉዳዩም በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት አራዳ ምድብ 11ኛ ወንጀል ችሎት ሲታይ ቆይቷል። የዐቃቤ ሕግ ማስረጃ ከተሰማ በኋላ ተከሳሹ ክሱን እንዲከላከል ብይን ተሰጥቶ የመከላከያ ምስክሮችን ያሰማ ቢሆንም የቀረበበትን ክስ ግን ሊከላከል አልቻለም። ፍ/ቤቱ በተከሳሽ ላይ የጥፋተኛነት ፍርድ በመስጠት " በ19 ዓመት ፅኑ እስራት እንዲቀጣ " ሲል ውሳኔ ሰጥቷል፡፡ ቲክቫህ ኢትዮጵያ መረጃውን ከፍትህ ሚኒስቴር ነው ያገኘው። አዳዲስ አለማቀፍ ሰበር ዜናዎችን ለማግኘት በነዚህ አማራጮች ይጠቀሙ 👇👇👇 👉👉Telegram :- https://t.me/berbirmereja 👉👉Facebook--› https://www.facebook.com/berbirmereja/ 👉👉YouTube: -, https://youtube.com/@BerbirMereja
Show all...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
' 💥 #𝘽𝙍𝙀𝘼𝙆𝙄𝙉𝙂💥 /የአሜሪካን የጦር መሳሪያዎች በመጠቀም በሩሲያ ፌዴሬሽን ከተሞች ላይ የሚሰነዘሩት የመጀመርያዎቹ ጥቃቶች #በጥቂት_ሰዓታት ውስጥ ወይም #ቀናት ውስጥ ሊጀምሩ ይችላሉ/ ሲል ዘ ኒው ዮርክ ታይምስ የአሜሪካ ባለስልጣናትን ጠቅሶ ዘገበ !! አዳዲስ አለማቀፍ ሰበር ዜናዎችን ለማግኘት በነዚህ አማራጮች ይጠቀሙ 👇👇👇 👉👉Telegram :- https://t.me/berbirmereja 👉👉Facebook--› https://www.facebook.com/berbirmereja/ 👉👉YouTube: -, https://youtube.com/@BerbirMereja
Show all...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
የቱርኩ ፕሬዝዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጉባዔ ላይ ባደረጉት ንግግር እስራኤል በጋዛ ሰርጥ ለፈፀመችው አሰቃቂ ግድያ እስላማዊው ዓለም ምላሽ እንዲሰጥ ጥሪ አቀረቡ ! አዳዲስ አለማቀፍ ሰበር ዜናዎችን ለማግኘት በነዚህ አማራጮች ይጠቀሙ 👇👇👇 👉👉Telegram :- https://t.me/berbirmereja 👉👉Facebook--› https://www.facebook.com/berbirmereja/ 👉👉YouTube: -, https://youtube.com/@BerbirMereja
Show all...
👍 2 1
ህ.ወ.ሓ.ት በድጋሚ የፖለቲካ ፓርቲ እውቅና ሊያገኝ የሚችልበት አዋጅ እንዲጸድቅ ለፓርላማ ተላለፈ የትግራይ ሕዝባዊ ነጻነት ግንባር ት.ሕ.ነ.ግ/ህ.ወ.ሓ.ት በድጋሚ የፖለቲካ ፓርቲ ሆኖ እንዲሾም ሊፈቅድለት የሚችል ረቂቅ አዋጅ ከሚኒስትሮች ምክር ቤት ወደ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተመራ። የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 32ኛ መደበኛ ስብሰባ ‘የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነ-ምግባር አዋጅ’ እንዲሻሻል ወስኖ ለፓርላማው አስተላልፏል። አዲስ ማለዳ ከጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ ባገኘችው መረጃ እንደተገለጸው የቀደመው አዋጅ እንደ ህ.ወ.ሓ.ት ያሉ ከሕጋዊ እና ሰላማዊ የፖለቲካ እንቅስቃሴ ማዕቀፍ ውጪ የቆዩ የፖለቲካ ቡድኖች በሰላማዊ መንገድ ለመንቀሳቀስ ፍላጎት በሚያሳዩበት ጊዜ ሕጋዊ የፖለቲካ ፓርቲ አድርጎ ለመመዝገብ የማያስችል በመሆኑ አሁን “መልሶ” ሕጋዊ መሆን የሚችሉበት ስርዓት በተሻሻለው ረቂቅ አዋጅ ተካቷል። የዛሬው የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ከኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነ-ምግባር አዋጅ ማሻሻል በተጨማሪ፤ የንብረት ማስመለስ አዋጅ፣ በሕገ ወጥ መንገድ የተገኘን ገንዘብ ሕጋዊ አድርጎ ስለማቅረብና ሽብርተኝነትን በገንዘብ የመርዳት ወንጀልን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የቀረበ ረቂቅ አዋጅ እንዲሁም የነዳጅ ውጤቶችን የግብይት ሥርዓት ለመደንገግ የቀረበ አዋጅን በሙሉ ድምጽ በማጽደቅ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስተላልፈዋል። አዲስ ማለዳ አዳዲስ አለማቀፍ ሰበር ዜናዎችን ለማግኘት በነዚህ አማራጮች ይጠቀሙ 👇👇👇 👉👉Telegram :- https://t.me/berbirmereja 👉👉Facebook--› https://www.facebook.com/berbirmereja/ 👉👉YouTube: -, https://youtube.com/@BerbirMereja
Show all...
Berbir Mereja / በርብር መረጃ

Welcome back to our channel, where we bring you the latest updates and news from around the world.

👍 1 1
ዶናልድ ትራምፕ በኒውዮርክ ፍርድ ቤት ጥፋተኛ ተባሉ ዶናልድ ትራምፕ በኒውዮርክ በቀረቡበት ታሪካዊ የወንጀል ችሎት በ34ቱም የቢዝነስ የክስ መዝገቦች በማጭበርበር ተከሰው ጥፋተኛ ሆነው ተገኝተዋል። የቀድሞ  የአሜሪካ ፕሬዝዳንት በወንጀል ሲፈረድባቸው በአሜሪካ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው። እ.ኤ.አ. ጁላይ 11 ላይ የቅጣት ውሳኔ ይጣልባቸዋል ተብሎ ይጠበቃል። የቀድሞ ፕሬዚዳንቱ እስራት ሊጠብቃቸው ይችላል ነገር ግን የህግ ባለሙያዎች እንደሚናገሩት ከእስር ይልቅ የገንዘብ መቀጮ ሊሆን ይችላል ሲሉ ይናገራሉ። ትራምፕ ፍርዱን "አሳፋሪ" በማለት ጉዳዩን ሲመሩ የነበሩትን ዳኛ ወቅሰዋል። በቀጣዩ ዓመት በህዳር ወር ምርጫ ጆ ባይደንን ለማሸነፍ የምረጡኝ ዘመቻ ላይ ለሚገኙት ትራምፕ ከፍተኛ ትኩሳት ይሆናል። ትራምፕ በፍርድ ቤት ጥፋተኛ ቢባሉም አሁንም በምርጫው መወዳደር ይችላሉ። ፍርድ ቤቱ ከትራምፕ ጋር የግብረ-ሥጋ ግንኙነት ነበራት የተባለችውን ስቶርሚ ዳንኤልን ጨምሮ 22 ምስክሮችን ለስድስት ሳምንታት ቃላቸውን ሰምቷል ።የኒውዮርክ ችሎት የቀድሞ ፕሬዚዳንቱ ከገጠሟቸው አራት የወንጀል ጉዳዮች መካከል አንዱ ነው። በዋሽንግተን ዲሲ የሚገኙት የፌደራል አቃቤ ህጎች ትራምፕ እ.ኤ.አ. ጃንዋሪ 6 2021 በካፒቶል አመፅ ማስነሳትን ጨምሮ በ2020 ያጋጠማቸውን የምርጫ ሽንፈት ለመቀልበስ በማሴር ከሰዋቸዋል። በጆርጂያ ግዛት ደግሞ ትራምፕ በ2020 ያጋጠማቸውን ጠባብ ሽንፈት ለመቀልበስ በማሴር በ18 መዝገቦች ክስ ተመስርቶባቸዋል። ትራምፕ በፍሎሪዳ የፌደራል ክስ የተመሰረተባቸው ደግሞ ከዋይት ሀውስ ከለቀቁ በኋላ ሚስጥራዊ ሰነዶችን በአግባቡ ባለመያዝ እና ሰነዶቹን ወደ ግል ቤታቸው በመውሰድ ተከሰዋል። በድጋሚ፣ ዩፍሎሪዳ ዳኛ ግን ከትራምፕ የህግ ቡድን የቀረበለትን አቤቱታ በማጤን ችሎቱ እንዲዘገይ አድርጓል። አዳዲስ አለማቀፍ ሰበር ዜናዎችን ለማግኘት በነዚህ አማራጮች ይጠቀሙ 👇👇👇 👉👉Telegram :- https://t.me/berbirmereja 👉👉Facebook--› https://www.facebook.com/berbirmereja/ 👉👉YouTube: -, https://youtube.com/@BerbirMereja
Show all...
Berbir Mereja / በርብር መረጃ

Welcome back to our channel, where we bring you the latest updates and news from around the world.

👍 2 1😍 1

👍 4🍌 1