ብልጽግና ፓርቲ - PROSPERIY
Open in Telegram
We provide Latest news and information about prosperity party and Ethiopian politics;We will ensure unity,peace and prosperity of the motherland Ethiopia!!! ስለ ብልጽግና ፓርቲ እና ኢትዮጵያ ወቅታዊ መረጃዎችን እናቀርባለን፤ የኢትዮጵያን አንድነት፣ ብልጽግናና ሰላም እናረጋግጣለን!!!!
Show more2 415
Subscribers
+524 hours
+97 days
+2630 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+20
in 0 channels
August '26
+58
in 0 channels
Get PRO
July '26
+43
in 0 channels
Get PRO
June '26
+41
in 0 channels
Get PRO
May '26
+40
in 0 channels
Get PRO
April '26
+43
in 0 channels
Get PRO
March '26
+13
in 0 channels
Get PRO
February '26
+24
in 0 channels
Get PRO
January '26
+36
in 0 channels
Get PRO
December '25
+23
in 0 channels
Get PRO
November '25
+63
in 0 channels
Get PRO
October '25
+39
in 0 channels
Get PRO
September '25
+55
in 0 channels
Get PRO
August '25
+43
in 0 channels
Get PRO
July '25
+39
in 0 channels
Get PRO
June '25
+38
in 0 channels
Get PRO
May '25
+51
in 0 channels
Get PRO
April '25
+45
in 0 channels
Get PRO
March '25
+45
in 0 channels
Get PRO
February '25
+73
in 0 channels
Get PRO
January '25
+78
in 0 channels
Get PRO
December '24
+106
in 0 channels
Get PRO
November '24
+123
in 0 channels
Get PRO
October '24
+164
in 0 channels
Get PRO
September '24
+105
in 0 channels
Get PRO
August '24
+88
in 0 channels
Get PRO
July '24
+76
in 0 channels
Get PRO
June '24
+52
in 0 channels
Get PRO
May '24
+59
in 0 channels
Get PRO
April '24
+61
in 0 channels
Get PRO
March '24
+59
in 0 channels
Get PRO
February '24
+79
in 0 channels
Get PRO
January '24
+152
in 0 channels
Get PRO
December '23
+175
in 0 channels
Get PRO
November '23
+69
in 0 channels
Get PRO
October '23
+59
in 0 channels
Get PRO
September '23
+45
in 0 channels
Get PRO
August '23
+40
in 0 channels
Get PRO
July '23
+62
in 0 channels
Get PRO
June '23
+81
in 0 channels
Get PRO
May '23
+59
in 0 channels
Get PRO
April '23
+43
in 0 channels
Get PRO
March '23
+32
in 0 channels
Get PRO
February '23
+45
in 0 channels
Get PRO
January '23
+185
in 0 channels
Get PRO
December '22
+41
in 0 channels
Get PRO
November '22
+64
in 0 channels
Get PRO
October '22
+33
in 0 channels
Get PRO
September '22
+34
in 0 channels
Get PRO
August '22
+43
in 0 channels
Get PRO
July '22
+35
in 0 channels
Get PRO
June '22
+73
in 0 channels
Get PRO
May '22
+41
in 0 channels
Get PRO
April '22
+25
in 0 channels
Get PRO
March '22
+66
in 0 channels
Get PRO
February '22
+20
in 0 channels
Get PRO
January '22
+22
in 0 channels
Get PRO
December '21
+19
in 0 channels
Get PRO
November '21
+30
in 0 channels
Get PRO
October '21
+55
in 0 channels
Get PRO
September '21
+20
in 0 channels
Get PRO
August '21
+28
in 0 channels
Get PRO
July '21
+39
in 0 channels
Get PRO
June '21
+136
in 0 channels
Get PRO
May '21
+101
in 0 channels
Get PRO
April '21
+140
in 0 channels
Get PRO
March '21
+98
in 0 channels
Get PRO
February '21
+994
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 08 September | +1 | |||
| 07 September | +6 | |||
| 06 September | +3 | |||
| 05 September | +2 | |||
| 04 September | +3 | |||
| 03 September | +1 | |||
| 02 September | +1 | |||
| 01 September | +3 |
Channel Posts
Repost from Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
የማንሠራራት ቀን
ከቃል ባለፈ በተጨባጭ ስኬት የቆመችው ኢትዮጵያ!
ትናንት “ኢትዮጵያ ተነሥታለች” ስንል ምኞት ሳይሆን ዛሬ በተጨባጭ ያረጋገጥነው እውነት ነው! ከታላቁ ሕዳሴ ግድብ ማማ እስከ ዘመናዊው የኮሪደር ልማት፣ ከቢሾፍቱ ሜጋ አውሮፕላን ማረፊያ እስከ ማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም ድረስ ሀገራዊ መነቃቃታችን በተግባር ተመስክሯል። ይህ ለውጥ በዜጎቻችን የኑሮ ደረጃ፣ በከተሞች መዘመንና የሥራ ዕድል ላይ እውነተኛ ብርሃን ከመሆኑም በላይ ለልጆቻችን የነገ ብሩህ ተስፋን የሚሰንቅ ታላቅ ርዕይ ነው። ከእንግዲህ ወደኋላ አንመለስም! በጀመርነው ታሪካዊ የማንሠራራት ጉዞ የልማት ኃይላችንን ይበልጥ በማፋጠን የኢትዮጵያን ትንሣኤ ወደ ዘላቂ ብልጽግና ከፍ እናደርጋለን።
#EthiopiaDelivers
| 2 | የእመርታ ቀን
አባቶቻችን የኢትዮጵያን ዳር ድንበር በደምና በአጥንታቸው አስከብረው ታላቅ ሀገር አውርሰውናል፤ ዛሬ ደግሞ እውነተኛ ሉዓላዊነትን እያረጋገጥን ያለነው ከልመናና ከጥገኝነት በተላቀቀው አዲሱና ታሪካዊው መንገዳችን ነው! በሚሊዮን በሚቆጠር ዶላር ስንዴ ከማስገባት ተነስተን ዛሬ የአፍሪካ ቀዳሚ ስንዴ አምራች በመሆን የሚሊዮን ዶላሮችን ወጪ ማስቀረት ችለናል። በ«ሌማት ትሩፋት» የምግብ ዋስትናን በተግባር እያረጋገጥን፣ በ«ኢትዮጵያ ታምርት» ንቅናቄም አዳዲስ ኢንዱስትሪዎችን በማስፋፋትና የሥራ ዕድል በመፍጠር ሉዓላዊነታችንን እያረጋገጥን እንገኛለን። ከዚህ ቀደም የማይደፈሩና አይነኬ ይባልላቸው የነበሩ ከባድ የማክሮ-ኢኮኖሚ ሪፎርም ውሳኔዎችን በቁርጠኝነት በመተግበር፤ የሀገራችንን ኢኮኖሚ በፅኑ መሠረት ላይ እየገነባን እንገኛለን። እነዚህ ሁሉ ታላላቅ ድሎች ኢትዮጵያ በሚያጋጥሟት ውስጣዊና ውጫዊ ፈተናዎች ሸብረክ ሳትል በፅናት መጓዝ መቻሏን የሚያረጋግጡ ህያው ምስክሮች ናቸው፤ ይህ የእመርታ ጉዟችን ለመጪው ዓመት የሰነቀው ተስፋ እጅግ ግዙፍ ነው!
#EthiopiaDelivers | 219 |
| 3 | #ኢትዮጵያ 🇪🇹 በአኒሜሽን ጥበብ፤
እጅግ ማራኪ ውበት፣ የማይደበዝዝ የታሪክ ትውፊት እና ድንቅ ብዝሃነት ያላት ምድር።
የሀገሬ ልጆች የኢትዮጵያን ድንቅ የብዝሃነት ውበት ትጎበኙ ዘንድ ጥሪዬን አቀርባለሁ! | 403 |
| 4 | በአዲስ አበባ መሐል የሚገኘው የወዳጅነት ፓርክ ባለፉት ስምንት ዓመታት በመደመር መንግሥት ከተገነቡት የመጀመሪያዎቹ ዘርፈ-ብዙ ጠቀሜታ ያላቸው የሕዝብ መገልገያ ቦታዎች አንዱ ነው።
ይህ ፓርክ ባለፉት አራት ዓመታት ብቻ ወደ አንድ ቢሊዮን ብር ገደማ ገቢ ያስገኘ ሲሆን፣ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የሥራ ዕድሎችንና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትን ፈጥሯል። ከሁሉም በላይ ደግሞ ከተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች የተውጣጡ ዜጎችና ጎብኝዎች የሚገናኙበት ሥፍራ መሆን ችሏል። ከቤተሰቦችና ሕፃናት፣ ከስፖርት ቡድኖችና ከሠርግ ተካፋዮች ጀምሮ እስከ ዲጂታል ይዘት ፈጣሪዎች፣ እንዲሁም የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገር ጎብኚዎች በቦታው ይገኙበታል። የወዳጅነት ፓርክ ከኢኮኖሚያዊ እሴቱ ባሻገር ለጤና፣ ለአካል ብቃት፣ ለመዝናኛና ለሕብረተሰብ ትስስር ትልቅ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል፤ ይህም በጥሩ ሁኔታ የታቀዱ የሕዝብ መገልገያ ሥፍራዎች ለአዲስ አበባ ከተማ አጠቃላይ የከተማነት ዕድገት አስተዋጽኦ እያበረከቱ ሰዎችን እንዴት ማገናኘት እንደሚችሉ ማረጋገጫ ነው።
ይህ ፓርክ በከተማዋ እንዲሁም በሌሎች ከተሞች ውስጥ እየተገነቡ ላሉ ተመሳሳይ የሕዝብ መገልገያ ሥፍራዎች ቀዳሚ ማሳያ ነው። እነዚህ አዳዲስ ቦታዎች እሴት የሚፈጥሩ፣ ዕድሎችን የሚያመቻቹ እና ከሁሉም በላይ ደግሞ የኢትዮጵያውያንን ባለቤትነትን የሚያረጋግጡ ማዕከላት ናቸው። | 756 |
| 5 | Turtii Oromiyaa Biroodkaastingi Neetwoork (OBN) waliin taasifame - Kutaa 2ffaa.
ከኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትዎርክ (OBN) ጋር የተደረገ ቆይታ - ክፍል 2 | 625 |
| 6 | የባህር ዳር ቆይታ | 581 |
| 7 | No text... | 455 |
| 8 | ዛሬ የባህር ዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አዲሱን ተርሚናል መርቀናል። ለኢትዮጵያ ቁልፍ የበረራ በሮች አንዱ ለሆነው ለዚህ አውሮፕላን ማረፊያ ትልቅ ምዕራፍ ነው። ይህ ፕሮጀክት ከዘመናዊ ተርሚናል በላይ ትርጉም አለው። ባህር ዳር በቅርብ ጊዜያት ካስተናገደቻቸው ፈተናዎች ማግስት፤ የዚህ ተርሚናል ግንባታ ተጠናቆ አገልግልት መጀመር የፅናት፣ የማገገም እና ቀጣይነት ያለው ኢንቨስትመንት ማረጋገጫ ነው።
አዲሱ ተርሚናል ሰፊ የአውሮፕላን ማቆሚያዎችን፣ የላቁ መሰረተ ልማቶችን፣ የተስተካከሉ መዳረሻ መንገዶችን እና ዘመናዊ መገልገያዎችን ያካተተ ነው። ይህም የአውሮፕላን ማረፊያውን የመቀበል አቅም በማሳደግ የአካባቢውን እያደገ የመጣ ፍላጎት የሚያሟላ ሲሆን፣ ለመንገደኞችም ምቹና ቀልጣፋ አገልግሎት ይሰጣል። ይህ አዲስ ተርሚናል ከተማዋን እያደሰ ካለው የከተማ ትራንስፎርሜሽን ጋር ተዳምሮ፤ ባህር ዳርን ለዓለም አቀፍ እና ለሀገር ውስጥ በረራዎች ሌላኛዋ ቁልፍ መዳረሻና ማዕከል ያደርጋታል። ባህር ዳርን የመሰለች ንቁ ከተማ የምታስገኘውን ኢኮኖሚያዊ ጥቅም ለማረጋገጥ የአካባቢው ማህበረሰብ ሰላሙን መጠበቁን እንደሚቀጥል ተስፋ አደርጋለሁ። | 543 |
| 9 | የባህር ዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አዲሱ ተርሚናል ምርቃት። | 301 |
| 10 | ውድ የኢትዮጵያ ወጣቶች፤
ይህ ክረምት በከንቱ እንዲያልፍ ሊፈቀድለት የማይገባ ትልቅ ዕድል ይዞ መጥቷል። የ5 ሚሊዮን ኮደርስ ኮርሶች በነጻ የሚገኙ ሲሆን፥ የሚሰጠው የምስክር ወረቀትም ዓለም አቀፍ ዕውቅና ያለው ነው።
5 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ቀድመው ወስነዋል፣ አሁን ደግሞ ተራው የእናንተ ነው!
🔗አሁኑኑ ይመዝገቡ፡ ethiocoders.et | 320 |
| 11 | የትናንትና በአንድ ጀምበር ከ800 ሚሊዮን በላይ ችግኞች፤ በ26 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ማሳካት ታሪካዊ ፅናት እና የጋራ ድል ነው! ምስጋና ለሁሉም። | 311 |
| 12 | በጋራ ተስፋን በመትከል የዛሬን የአንድ ጀምበር #አረንጓዴዐሻራ ግብ ለማሳካት ወደፊት ቀጥለናል። | 341 |
| 13 | No text... | 343 |
| 14 | ከአሚኮ ጋር የተደረገ ቆይታ - ክፍል ሁለት | 287 |
| 15 | ከአሚኮ ጋር የተደረገ ቆይታ - ክፍል አንድ | 335 |
| 16 | ከአዘርባጃን ሪፐብሊክ ብሔራዊ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ክብርት ሳሂባ ጋፋሮቫ ጋር ስትራቴጂካዊ አጋርነታችንን እና የጋራ እድገታችንን ይበልጥ በሚያሳድጉ ጉዳዮች ዙሪያ ፍሬያማና ውጤታማ ውይይት በስልክ አካሂደናል። | 425 |
| 17 | የኢትዮጵያውያን ክንድ ተባብሮ፣ በአንድ ጀምበር 800 ሚሊዮን ችግኞችን በመትከል ሌላ ታሪክ ለመስራት 5 ቀናት ብቻ ቀርተዋል! ውድ የሀገሬ ልጆች፤ በእነዚህ ቀናት አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ፣ በቁርጠኝነት እንድትነሱ እና በአንድነታችን የምናስመዘግበውን ድል እውን እንድናደርግ ጥሪዬን አቀርባለሁ።
በጋራ ተስፋን እንትከል! | 338 |
| 18 | ኢትዮጵያ በታማኝ የምክክር ተወካዮች፤ ለትውልድ የሚበጅ የሚዘልቅ ሀሳብ እንድታመነጭ፤ እያንዳንዱ የበኩሉን እንዲያደርግ፤ ፈጣሪ እንዲያግዛቹ ጸሎቴ ነው ። | 485 |
| 19 | የአውሮፓ ሕብረት የውጭ ጉዳይና የደህንነት ፖሊሲ ከፍተኛ ተወካይ የተከበሩ ካያ ካላስን ዛሬ ተቀብዬ ፍሬያማ ውይይት አድርገናል።
በአውሮፓ ሕብረት እና በአፍሪካ መካከል ያለውን ግንኙነት ማጠናከር ላይ የመከርን ሲሆን በጋራ ጥቅሞች እና ቅድሚያ በሚሰጣቸው ቁልፍ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ሃሳብ ተለዋውጠናል።
በተጨማሪም ትኩረት የሚሹና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ መሰረት ባደረገው ውይይታችን፤ ኢኮኖሚያዊ ትብብርን ይበልጥ ለማሳደግና ለማስፋፋት በሚያስችሉ መንገዶች ላይ መክረናል። | 366 |
| 20 | በዚህ ታሪካዊ ሀገራዊ ምክክር የማስጀመሪያ ሥነ-ሥርዓት ላይ ለመታደም በመታደሌ ታላቅ ኩራት ይሰማኛል።
በሚቀጥሉት ሳምንታት አራት ሺህ ተሳታፊዎችን በአንድ ጣሪያ ስር የሚያሰባስበው ይህ ታላቅ ጉባኤ፣ ኢትዮጵያ በገዛ እጇ አዲስ ታሪክ ለመጻፍ የሚያስችላትን “ብዕርና ብራና” ያገኘችበት ታሪካዊ አጋጣሚ ነው።
የኢትዮጵያ የፖለቲካ ጉዞ በኃይለ ቃል ጀምሮ በኃይለ እርምጃ የሚደመደምበትን አዙሪት ሰብረን በንግግርና በውይይት የምንተካበት ወቅት ላይ እንገኛለን። ለዚህ ታላቅ ጉዞ መሳካት ላበረከቱት አስተዋጽኦ ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ኮሚሽነሮች ያለኝን ታላቅ ምስጋና አቀርባለሁ።
በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎችን በማሳተፍ ከሥር ወደ ላይ በዘለቀው አጀንዳ የማሰባሰብ ሂደት ላይ የተመሰረተው ይህ ጉባኤ፣ በቀላሉ የማይደገም እና በኢትዮጵያ ዘመናዊ ታሪክ ውስጥ ግዙፍና ታላቅ ዓላማ ያለው ነው:: በዚህም ፈተናዎቻችንን ወደ መልካም አጋጣሚዎች በመቀየር ሰላማዊ የስልጣን ሽግግር ባህልን እናጸናለን::
በዛሬው ዕለት ለቀጣዩ ትውልድ የሚተርፍ መልካም ዘሮችን እንዘራለን፤ ከሚያፈራውም ፍሬ ልጆቻችን እንዲጠቀሙ እናደርጋለን:: በዚህ ምክክር ላይ ስንሳተፍ ከየሰፈራችን ወጥተን ለኢትዮጵያ ስንመክር፣ ለልጆቻችን ስንልና እነርሱን እያሰብን ስንወያይ ውጤቱ እጅግ ፍሬያማ ይሆናል። አብረን ተስፋን፣ ይቅርታን እና በጋራ መኖርን እንትከል፤ በሀገር ውስጥ በሚደረግ ውይይትና ይቅርታ ችግሮቻችንን በመፍታት ሀገራችንን ከውጭ ጣልቃ ገብነት እንጠብቅ። ተሳታፊዎች በሙሉ ለኢትዮጵያ መልካም፣ ለአፍሪካ አስተማሪ፣ ለመላው ኢትዮጵያውያን ደግሞ እውነተኛ እረፍትን የሚያመጣ ታሪካዊ ውጤት እንዲያስመዘግቡ ጥሪዬን አቀርባለሁ::
ኢትዮጵያ በልጆቿ ጥረት ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር! | 437 |
