en
Feedback
ጣፋጭ ኢስላማዊ ትዳር

ጣፋጭ ኢስላማዊ ትዳር

Open in Telegram

ጣፋጭ ትዳር በኢስላም ምን እንደሆነ የሚያዩበት በትዳር ውስጥ ሊፈጠሩ የሚችሉ ችግሮችን የሚፈቱበት ቻናል ነው። {//==========፨♣♣፨========//}

Show more
1 318
Subscribers
-124 hours
-57 days
-1630 days
Posts Archive
ከፊሉ ልጅ የለኝም ብሎ ያለቅሳል። ሌላውን ልጁ ያስለቅሰዋል። ከፊሉ እህት ወንድም የለኝም ብሎ ይከፋዋል። ሌላው በእህት በወንድሞቹ ውስጡ ቆስሏል። ዱንያ አጃዒቧ አያልቅም። ግማሹ በመከራ፣ ሌላው በጥ
ከፊሉ ልጅ የለኝም ብሎ ያለቅሳል። ሌላውን ልጁ ያስለቅሰዋል። ከፊሉ እህት ወንድም የለኝም ብሎ ይከፋዋል። ሌላው በእህት በወንድሞቹ ውስጡ ቆስሏል። ዱንያ አጃዒቧ አያልቅም። ግማሹ በመከራ፣ ሌላው በጥጋብ ያለቅሳል። "እናቱ የሞተችበትና፣ ገበያ የሄደችበት እኩል ያለቅሳል" በሚለው አገርኛ ብሂል ውስጥ ህመም አለ። መከራ ሁሉ አንድ አይደለም። ከባሰም በላይ ብዙ የባሰ እንዳለ በማስተዋል "አልሐምዱ ሊላህ" እንበል። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

​✨ አዲስ የደርስ ማስታወቂያ በውርስ ሕግጋት (ፈራኢድ) ዘርፍ! ✨ ​📚 ኪታብ፦ الكتاب الثالث: "منظومة القلائد البرهانية" (መንዙመቱል ቀላኢዲል ቡርሐኒያህ) ​🎙 የደርሱ አቅራቢ፦ አቡ ሒዛም አብዱረህማን ሰዒድ ​📅 የደርሱ ቀናት፦ ዘወትር ከእሁድ እስከ ማክሰኞ ⏰ ሰዓት፦ ከመግሪብ ሶላት በኋላ ​📍 የደርሱ ቦታ፦ አፋር — ሎጊያ ከተማ — በተቅዋ መስጂድ ​📥 የኪታቡን ፒዲኤፍ (PDF) ለማግኘት፦ 👉 https://t.me/durusuabihizam/3715 ​🔗 ደርሱን በመመዝገብ መከታተልና የሙከራ ፈተናዎችን ለመውሰድ በዚህ ቅፅ ይመዝገቡ፦ 👉 https://forms.gle/QF8JthYQU9R1384X7 ​🤖 የምዝገባ ሂደቱ ካስቸገራችሁ በውስጥ መስመር ይጻፉልን፦ 👉 @forwebsiteguidancebot ​📡 ደርሱ በቀጥታ የሚተላለፍበት የቴሌግራም ቻናል፦ 👉 https://t.me/durusuabihizam ​ለብዙ ወንድሞችና እህቶች ተደራሽ እናድርገዉ። ባረከሏሁ ፊኩም!

🔺ኢኽዋንና የመርከዙ ሰዎች ያሉበት ፈሳድ በታላቁ ሸይኽ 🎙ሸይኽ ሙሀመድ ዘይን https://t.me/Multeka_Selefiyin

السلام عليكم የቻናሌ ቤተሰቦች ለልጅ ዘከርያ የመታከሚያ የ100 challenge ብንጀምር ምን ትላላችሁ? 1,000*100=100,000 ይሆናል እኮ እስቲ ሃሳባችሁን አሳውቁኝ 👉 @hu2805

#ህፃን ዛኪር ሙባሪክ #ለትምህርት እንደወጣ አልተመለሰም" የአፋልጉን ማስታወቂያ ህፃን ዛኪር ሙባሪክ በወረባቦ ወረዳ ቢስቲማ ከተማ ልዩ ፉራ አካባቢ ተወልዶ ያደረገ ሲሆን በዛሬው እለት ወደ ሚአ አጠ
#ህፃን ዛኪር ሙባሪክ #ለትምህርት እንደወጣ አልተመለሰም" የአፋልጉን ማስታወቂያ ህፃን ዛኪር ሙባሪክ በወረባቦ ወረዳ ቢስቲማ ከተማ ልዩ ፉራ አካባቢ ተወልዶ ያደረገ ሲሆን በዛሬው እለት ወደ ሚአ አጠቃላይ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እንደሄደ አልተመለሰም እባካችሁ ህፃን ዛኪርን ያያችሁ ጠቁሙን ይላሉ ወላጅ አባት ሙባሪክ ሀሰን ህፃን ዛኪር የ6 አመት ልጅ ሲሆን ጧት ወደ ትምህርት ቤት ሲሄድ የለበሰው ልብስ እጅጌው ቀይና ጥቁር መስመር ያለው ጥቁር ጃኬት እና ጥቁር ቱታ ሱሪ ነው። ህፃን ዛኪር ሙባሪክን ያያችሁ ወይም ያለበትን የምታውቁ በ 0914624588 ወይም በ0910443435 ደውላችሁ እንድታሳውቁን በፈጣሪ ስም እንጠይቃለን ወላጅ አባት ሙባሪክ ሀሰን

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته. የእርዳታ ጥሪ = ዘከሪያ ሸምሰዲን ይባላል። በበሽታ እየተሰቃየ ያለ የ8 ዓመት ህፃን ነው። ወደ ውጭ ሄዶ እንዲታከም ቢወሰንም ወጪው ከቤተሰብ አቅ
+2
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته. የእርዳታ ጥሪ = ዘከሪያ ሸምሰዲን ይባላል። በበሽታ እየተሰቃየ ያለ የ8 ዓመት ህፃን ነው። ወደ ውጭ ሄዶ እንዲታከም ቢወሰንም ወጪው ከቤተሰብ አቅም በላይ በመሆኑ እስካሁን አልተቻለም። እባካችሁን አጅራችሁን ከአላህ በማሰብ በምትችሉት አግዙት። የወላጅ አባቱ አካውንት ቁጥር ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር :-1000380970582             ሸምሰዲን አብዱ ስልክ ቁጥር : +251926328897 ሼር በማድረግ የበኩላችሁን ተወጡ።

አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ይህቺ ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቷት እህታችን ሱመያ ካሚል ትባላለች። የምትኖረው አዳማ ወንጂ ገፈርሳ በሚባል ከተማ ሲሆን አሁን ላይ ሸገር ሲቲ አንፎ ጉዲና
አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ይህቺ ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቷት እህታችን ሱመያ ካሚል ትባላለች። የምትኖረው አዳማ ወንጂ ገፈርሳ በሚባል ከተማ ሲሆን አሁን ላይ ሸገር ሲቲ አንፎ ጉዲና (አንፎ ድልድይ) አከባቢ ቁርአን ከምትቀራበት መድረሳ ትላንት ሰኞ ሱብሂ ላይ ከ ጊቢ ከወጣች እስካሁን አልተመለሰችም።  እናም እናት አባት በጣም በጭቀት ላይ ናቸው እና ያያችኋት ወይንም ካገኛችኋት ከታች በምናስቀምጠው ስልክ ደውላችሁ እንድታሳውቁን በአላህ ስም እንለምናቹሀለን። ለተባበረን ወረታውን እንከፍላለን ስልክ 0910414128 ካሚል አህመድ          0913703357 ስንታየሁ አየለ

አስቸኳይ የፍለጋ ጥሪ፡ ህፃን ሙባረክ ሰይድ እንድሪስ 🙏 በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12፣ ልዩ ቦታው መብራት ሀይል ተብሎ ከሚጠራው አካባቢ የጠፋው ህፃን ሙባረክ ሰይድ እንድሪስ ይባላል። *
+3
አስቸኳይ የፍለጋ ጥሪ፡ ህፃን ሙባረክ ሰይድ እንድሪስ 🙏 በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12፣ ልዩ ቦታው መብራት ሀይል ተብሎ ከሚጠራው አካባቢ የጠፋው ህፃን ሙባረክ ሰይድ እንድሪስ ይባላል። * የጠፋበት ቀን 23/06/2018 ዓ.ም. * የጠፋበት ሰዓት ከቀኑ 11፡00 ሰዓት አካባቢ * እድሜ 6 ዓመት * መለያ፡ መልኩ ቀይ ሆኖ በጠፋበት ወቅት ጥቁር ቲሸርት እና ነጭ ሱሪ ለብሶ ነበር። ይህ መረጃ ለብዙ ሰው እንዲደርስ በማድረግ የህፃኑን ህይወት ለመታደግ ተባበሩን። የእርስዎ አንድ "ሼር" ትልቅ ትርጉም አለው። ህፃኑን ያያችሁ ወይም ያለበትን የምታውቁ በነዚህ ስልኮች በአስቸኳይ ደውሉልን፦ * 0921635499 * 0912714945 * 0912268653 "ለመልካም ስራ ረፍዶ አያውቅም!" Via ቤተሰብ

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ውድ አህለል ኸይሮች ዛሬም ልናስቸግራቹ መተናል አሏህ ከችግር ይጠብቃቹ በበሽታ ከመሰቃየትም አሏህ ይጠብቃቹ። በመቀጠል እናቱን የሚወድ ይህ ቪድዮ አይቶ እንዳያልፍ ይቺ እናታችን በተለያዩ በበሽታ አይነት የተሰቃየች ነው ህመምዋ ስቃይዋ ደብቃ የኖረች ዛሬ ግን በልጇ ስትፈተን ልጄን ከአሏህ በታች ከእናንተ ውጪ ማንም የላትም ልጄን አሳክሙልኝ ያለችን ነው ውድ ቤተሰቦቻችን በተቻለን ያክል እናታችንን እንርዳት አቅም ያለን በብር አቅም የሌለን በዱአ እናስታውሳት ከዚህ በፊት ይህ አሳውቀን የነበረ ቢሆንም በድጋሚ ለህክምና የተጠየቀቹ ብር ከአቅሟ በላይ ነው እናታችን ለመርዳት አካውንት 1000382737818 አወል ጀማል የበለጠ መረጃ👇 0910614310 አወል ጀማል

ይህ ደሞ በዚህ ወር ትልቅ ዕድል ነው! ~ • ይህ በቪዲዮው ላይ የምትመለከቱት «ሰላም መስጂድ» ይባላል። ስሙን እንደሚመስለው ሰላም ስንሰግድበት፣ ዱዓ ስናደርግበትና ኪታብ ስንማርበት የነበረ፣ ለሰፈሩም ብቸኛ የነበረ መስጂዳችን ነው። ነገር ግን በቅርቡ በነበረው የኮሪደር ልማት ምክንያት ያ የለመድነውና ያደግንበት መስጂዳችን ፈርሶ መንግስት በሰጠን በዚህ አዲስ ቦታ ላይ ከዜሮ ለመጀመር ተገደናል። አሁን ያለንበት የተከበረው የረመዳን ወር ላይ ነን። አባቶቻችን፣ እናቶቻችን፣ እህት ወንድሞቻችን ፀሀይ እየነደደባቸው፣ ብርድና ንፋስ እየተፈራረቀባቸው ሜዳ ላይ እንዳይሰግዱ በማሰብ፣ ቀን ከሌሊት ጥረንና ታግለን በ አላህ እገዛ መስጂዳችንን እዚህ አድርሰነዋል። አሁን ግን አቅማችን ተሟጧል፣ ጉልበታችንም የናንተን እገዛ ይፈልጋል። የቀረን አንድ የመጨረሻ ምዕራፍ ብቻ ነው፤ እሱም ጣሪያው ነው!አሁን ላይ አጣዳፊ ሆኖ የጎደለን 130 የጣሪያ ቆርቆሮ (የአዳማ ቆርቆሮ) ብቻ ነው። የአንዱ ቆርቆሮ ዋጋ 6,200 ብር ሲሆን፣ በአጠቃላይ ክፍተቱን ለመሙላት 806,000 ብር ያስፈልገናል። የቻላችሁትን ያህል በማገዝ በዚህ በማይቋረጠው ምንዳ ተካፋይ እንድትሆኑ በጌታችን ስም እንማፀናችኋለን። የመስጂዱ የባንክ አካውንቶች፦ 🏦 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE) ፡ 1000207412078 🏦 አቢሲኒያ ባንክ ፡ 249213314 (የባንኩ ስም፦ ሰላም መስጂድ) ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰኝ በዚህ የቴሌግራም አድራሻ በውስጥ መስመር ላኩልኝማ ዱዓ እናስድርግላችሁ!፦ 👉 @AbuSufyan65 @AbuSufyan65

Repost from Irshad Wave
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ ለታላቁ ወር ለረመዳን የተዘጋጁ ታላላቅ መስተንግዶዎች በእነዚህ የቴሌግራም ቻናሎች በአላህ ፍቃድ ያገኛሉ። ኢንሻ አላህ!!!
የፈጠነ Join በማለት ይቀላቀሉ። እንዲሁም ለሌሎችም ሼር በማድረግ ይጋብዙ።
ረመዳንን ብቻ የተመለከቱ ሶሂህ ሐዲሶች በየ ቀኑ ጠዋት ላይ።
በዚህ👇
https://t.me/Amharic_Hadith በተለያዩ ታዋቂ የዓለም አቀፍ ቃሪዕዎች የተዘጋጀ ሙሉ 30 ጁዝ ቁርዓን።
በዚህ👇
https://t.me/Full_Quran_Collection በተወዳጁ ቃሪዕ ኸሊፋህ (Khalifah At-Tonaejy) ብቻ የተዘጋጀ ሙሉ 30 ጁዝ ቁርዓን።
በዚህ👇
https://t.me/Tillawatul_Quran የተለያዩ ረመዳንን የሚመለከቱ የፅሁፍ እና የድምፅ ትምህርቶችን።
በዚህ👇
https://t.me/Tawhid_And_Sunah ረመዳንን የተመለከቱ እና ሌሎችንም የጁምዓ ኹጥባዎች።
በዚህ👇
https://t.me/Khutbawoch ሁላችሁም ሼር አድርጉት ባረከላሁ ፊኩም። ✍ أَبُو عَبدَاللَّه حَفِظَهُ اللَّه
ከኢርሻድ ዌቭ እና ፕሮሞሽን
t.me/Irshad_Wave t.me/Irshad_Wave

አደራ ይነበብልን‼️‼️ 👉ለመላዉ የሱና ወንድምና እህቶች የተላለፈ አስቸኳይ መልእክት‼️‼️ በደቡብ ወሎ ዞን በአምባሰል ወረዳ በ 05 ቀበሌ  ጨፌ ላይ የሚገኙ የሱና ወንድሞቻችን ለብዙ አመታት በመስጂድ እጦት እየተሰቃዩ ይገኛሉ‼️ ከዚህ ቀደም አንድ ትልቅ አዛዉንት አባት ሞተዉ ዉሀቢያ ስለሆነ አንቀብርም የቀበረም ከእድር ወይም ከቅሬ ይባረራል በመባሉ ሬሳዉ ተጋድሞ የሚቀብረዉ ሲያጣ የወንድሞቻችን ልብ ክፉኛ ተሰብሮ የነበረ ቢሆንም ከሀይቅ፣ ከዉጫሌና ከአጎራባች አካባቢዎች  ወንድሞች መጥተዉ በርካታ ጀመአ በተገኘበት ሊቀበር ችሏል። ጨፌ ላይ ከዚህም የከፋ ብዙ ብዙ ግፍ እንዳለ የአይን ምስክሮች ነን‼️ በዚህም መሰረት የጨፌ ወንድሞቻችን ከ3 አመታት በላይ ቤት ተከራይተዉ እየሰገዱም እየቀሩም ይገኛሉ‼️ አሁን ላይ ግን የቤት ኪራይ መክፈሉም እያዳገታቸዉ ስለሆነና ቋሚ የራሳቸዉ የሆነ መስጂድ መገንባት የግድ ስለሆነባቸዉ ከቦታ ግዢ ጀምሮ: ለመስጂዱ ግንባታ የሚዉል ገንዘብ ለማሰባሰብ ሙስሊም ወንድምና እህቶቻችን አግዙን አሏህ ያግዛችሗል በማለት ወደ ሚዲያ ብቅ ብለዋል‼️ ለጊዜዉ ግንባታዉ የማይቻል ወይም ጊዜ የሚፈጅ ከሆነ ቢያንስ ቦታዉን ብቻ ግዙልንና የራሳችን የሆነ ቦታ ካገኘን በሸራም ጋርደን ቢሆን እንሰግዳለን በማለት ተማፅነዋል‼️ 📌በመሆኑም የወንድሞቻችን ስቃይና ችግር የእኛም ችግር ነዉና ከ10 ብር ጀምሮ በገንዘብም፤ በሀሳብም፤ ፅሁፉን ሼር በማድረግም፤ አህለል ኸይሮችን በማስተባበርም እንተባባራቸዉ ዘንድ ጥሪ እናደርጋለን‼️‼️ ⚡️ኢንሻአሏህ እኛ እያለን ወንድሞቻችን ኪራይ ቤት ዉስጥ ረመዷንን አያሳልፉም‼️ 👉የቻናል ባለቤቶች በየቻናላችሁ ሼር በማድረግ ትብብር አድርጉላቸዉ‼️‼️ ♨️ለዚሁ አላማ ብቻ የሚዉል ✍በሸይኽ ሙሀመድ ነጂብ ጀማል ✍በወንድም ሙርሰል/አንሷር ሰይድ ሀሰን ✍በወንድም አወል ተሾመ ኢብራሂም ፈራሚነት በጨፌ አቅሷ መስጂድ ስም የተከፈቱ የባንክ አካዉንቶች 1 ♦️ሂጅራ ባንክ  👉1009061860001 2 ♦️ንግድ ባንክ  👉1000741733866 3 ♦️ዘምዘም ባንክ 👉0075749220101 📌ለዚሁ አላማ ብቻ የተከፈተ የቴሌግራም ግሩፕ t.me/Yechefemesjidginbata

348_የጀሙዓ_ኹጥባ_የሸዕባን_ዒባዳና_የረመዷን_ዝግጅት.mp36.67 MB

ሑዘይፋ ኢብኑል የማን መስጂድ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ: 1000680622543 አቢሲንያ ባንክ: 115183818 አዋሽ ባንክ: 01437999853200 ሒጅራ ባንክ: 1000034780001 ዘምዘም ባንክ: 0054754710301 ዳሸን ባንክ: 2959082956711 +251 911 678 186

Repost from Yusuf App™
「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」 ┌┄┈┈⟢ │❏ ሒስኑል ሙስሊም └─────────────╯     ┌🎙የደርሱ አቅራቢ:- ├────⟢ │🎧 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር └───────────── ┌⧿⧿⛉ ├✓22 ኦድዮዎችን የያዘ ├✓184MB ብቻ ├╶╶╶ ├⎙አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ │ይጠቀሙ! │ ┝ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ │ተቋዳሽ ይሁኑ! └─────────── ┌╼──────────── ┢⎘  ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን ┃ ┡🖇http://t.me/Yusuf_App1 └╼────────────╯

የፅናት ተራራ የኛው ሰው! የሀበሻው ፍሬ! ቢላል ኢብኑ ረባህ! በሳቸው ጀምረናል!

ኢላሂ… 🎙በ ወንድም አቡ ሱፍያን ( ከ ሁለት አመት በፊት የተቀረፀ) t.me/Sle_qelbachn1 t.me/Sle_qelbachn1

🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት 📚 ተይሲሩል ከሪሚ ረሕማን (ተፍሲሩ ሰዕዲይ) - ክፍል 211 سورة هود من الآية ١١٤ 🎙በሸይኽ ሙሐመድዘይን ኣደም ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ የላይቩ ሊንክ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream

📣ሙስሊም ሴት ተማሪ ነሽ? መልስሽ "አዎ!" ከሆነ ይህ መልዕክት ላንቺ ነው‼️ ©🗣️EMFS Circle|የኢትዮጵያ ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ስብስብ🗣️ 🔈ላለፉት 2 አመታት የኡማው መሰረት የሆነችው
📣ሙስሊም ሴት ተማሪ ነሽ? መልስሽ "አዎ!" ከሆነ ይህ መልዕክት ላንቺ ነው‼️ ©🗣️EMFS Circle|የኢትዮጵያ ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ስብስብ🗣️ 🔈ላለፉት 2 አመታት የኡማው መሰረት የሆነችውን እንስት ለማብቃት ዘርፈ ብዙ ስራዎችን በኦንላይን ስንሰራ የቆየን ሲሆን ለ2018 መርሐግብራችን የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትና የሀይስኩል ተማሪ የሆነችን እንስት የስብስባችን አካል ለማድረግ ምዝገባ መጀመራችንን ስናበስርሽ በታላቅ ደስታ ነው!! 🚨ለዚህ አመት የተያዙልሽን 10 ምርጥ ኪታቦችን እናስተዋውቅሽ❗️ ➖1️⃣ هكذا تكون الأمهات ➖2️⃣ مختصر الداء والدواء ➖3️⃣ سابغات ➖4️⃣ الوسائل المفيدة للحياة السعيدة ➖5️⃣ التكوين العقدي لشخصية المسلم ➖6️⃣ الوصية الصغرى ➖7️⃣ أسوار العفاف: قبس من سورة النور ➖8️⃣منهج القرآن في بناء شخصية الفتاة المسلمة ➖9️⃣ منظومة سلم الوصول إلى علم الأصول ➖0️⃣1️⃣ الأرجوزة الميئية في ذكر حال أشرف البرية 🛡ትምህርቱ➖ 🆓ክፍያ የለውም 🚩በሳምንት ሁለት ቀን ከምሽቱ 3:00-4:00 በቴሌግራም ላይቭ ቻት ይተላለፋል❗️ 🚩አቴንዳንስ፣አሳይመንት፣ፈተና እና ሰርተፍኬት አለው
✔️ይህን ስብስብ በመቀላቀልሽ ሌላ ምን ታተርፊያለሽ? 📌በዲን የምትተሳሰሪያቸውን ውድ እህቶች 📌የእውቀት አድማስሽን የምታሰፊበት የመፅሀፍ ንባብ📚 book shelf🔖 📌ቲላዋሽን የሚያስውብልሽ የቁርአን ትምህርት 📌በተለያየ ርዕሰ ጉዳዮች ወርሃዊ ተጋባዥ እንግዶችና ሌሎች ነገሮች ይጠብቁሻል! ➡️ምን ቀረ⁉️ምዝገባ ብቻ‼️
🔍ለምዝገባ ይህንን Google form ተጠቀሚ https://forms.gle/Mvz5kco7Bm4GURT4A ⛔️ምዝገባ ለ 15 ቀናት ብቻ የሚቆይ ሲሆን ነባር እህቶችንም ይመለከታል❗️ ©ከሐኒፍ እስላማዊ ድርጅት ጋር በመተባበር