cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ቅድሚያ ለተውሂድ

የተለያዩ ድናዊ እወቀቶ በሱና ኡስታዞች የሚለቀቅበት ቻናል ⬇⬇ https://t.me/SeadiUmuabdurahman

Show more
Advertising posts
264
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-1730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

👌 አደብ፣ስነስርዐት፣ሀያዕ፣ ከሌላት የሱና ተከታይ ነኝ ብላ መመጎቷ ብቻ በቂ አይደለምና ይቺን አይነት ሴት አግብተህ ከመዛግ ተጠንቀቅ!!!!! በግልባጭም ለሴቶች!!!
Show all...
አዲስ ሙሀደራ ❞ ⌳⌳⌳⌳⌳⌳⌳⌳ ⇙ مَتَىٰ نَصْرُ اللَّهِ...?? ⇘የአላህ እርዳታ መቼ ነዉ ...?? 🎙በአቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓ t.me/abu_reyyis_arreyyis/8644 t.me/abu_reyyis_arreyyis/8644
Show all...
Show comments
⏠⏠⏠⏠ ❝ የጁሙዓ ኹጥባ ❞ ⏡⏡⏡⏡ 📌نعمة الأمن......!! 📍ርእስ፦ የሰላም ፀጋ....!! «ኮ/ቻ አንሷር መስጂድ» [يوم الجمعة/٢٨/ ربيع الأول/١٤٤٥] 🎙በአቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም t.me/abu_reyyis_arreyyis/8632 t.me/abu_reyyis_arreyyis/8632
Show all...
Show comments
በንፅፅር ዘርፍ ለተሰማሩ ዱዓት ማስታወሻ መስከረም 19/2016 በኦንላይን የቀረበ Ibnu Munewor = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
Show all...
❝አንገብጋቢ ምክሮች ለሙስሊሟ ሴት❞ ⚊⚋⚊⚋⚊⚋⚊⚋⚊⚋⚊ «ኮ/ቻ  አንሷር መስጅድ ለሴቶች የተሰጠ ትምህርት» 🎙በአቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም ⭝⭝⭝⭝⭝⭝⭝⭝⭝⭝⭝⭝⭝⭝⭝ t.me/abu_reyyis_arreyyis/8600 t.me/abu_reyyis_arreyyis/8600
Show all...
Show comments
➩«ኒቂቡን ልበሽው ታምሪያለሽ» 👉ለሁሉም እህቶቼ ይድረስልኝ‼️ 🔊በኑረዲን አል አረቢ http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi
Show all...
01:30
Video unavailableShow in Telegram
እህቴ ባልሺን አክብሪ !! ➣ከባልሽጋ አትመላለሺ !! ባልሽ ማለት አባትሽ እናትሽ ወንድምሽ ሁለነገርሽ እንደማለትነው። ባልሽ ማለት ያንችን ምንነት በቅርቡ የሚያውቅ እስከሆነ ድረስ !! ይበልጥ ቦታ መስጠት አለብሽ የባል ሀቅ ከእናት አባት እንደሚበልጥ ስንቶቻችንነን የምናውቀው!? ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል የሚል የወደቀ ትርክት እንዳይሸወድሽ  እህቴ ጥሩ ባል አላህ ከወፈቀሽ  በደምብ አድርገሽ ተንከባከቢው ሀቁን ጠብቂለት ትዛዙን አክብሪ ታማኝ ሁኒለት!! ምን አልባት ሊቆጣ ይችላል ሰምቶ ባልሰማ እለፊ ባል ሁለየ ቢስቅልሽ  የሚቆጣብሺም ግዜ አለ ይሄ አግባብም ነው  ለተእዲብ እና አደራ እልሻለሁ ኡኽታየ!! ጡባ ሊል ጉረባእ የሰለፍዮች መድረሳ በሀበሻ ቻናል https://t.me/tubaliligurebae https://t.me/tubaliligurebae قال ابن تيمية رحمه الله: ولا يحل لأحد أن يتكلم في الدين بلا علم، ولا يعين من تكلم فيه
Show all...
{ክፍል 06} አጭር መልስ በአህባሾች ላይ የአሏህን ስም እና ባህሪ በማንሸዋረር ለተጠመዱ አህባሾች አጠር ያለች መልስ خاصة لمن حاور الأستاذ عبد الملك حفظه الله 🎙በኡስታዝ ኸድር ቢን አህመድ (አል-ኬሚሴ) ''ሀፊዘሁሏህ'' t.me/UstazKedirAhmed t.me/UstazKedirAhmed
Show all...
05:27
Video unavailableShow in Telegram