ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
📈 Analytical overview of Telegram channel ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
Channel ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀 (@tdarna_islam) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 35 538 subscribers, ranking 1 817 in the Religion & Spirituality category and 987 in the Ethiopia region.
📊 Audience metrics and dynamics
Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 35 538 subscribers.
According to the latest data from 07 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -226 over the last 30 days and by -21 over the last 24 hours, overall reach remains high.
- Verification status: Not verified
- Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 22.76%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 10.50% reactions from the total number of subscribers.
- Post reach: On average, each post receives 8 092 views. Within the first day, a publication typically gains 3 732 views.
- Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 107.
📝 Description and content policy
The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ @daewaselefiyabot”
Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 08 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.
Data loading in progress...
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 08 September | 0 | |||
| 07 September | 0 | |||
| 06 September | +2 | |||
| 05 September | +1 | |||
| 04 September | +1 | |||
| 03 September | 0 | |||
| 02 September | 0 | |||
| 01 September | 0 |
| 2 | ለተወሰነ ግዚያት አልያም እስከመጨረሻው
ቻናሉ ላይ post ላይደረግ ይችላል ከሚዲያ አለም መውጣቱ የተሻለ መስሎ ስለታየኝ ሁላችሁም በዱዓ አስታውሱኝ
ምንአልባት አድሚናቶች የሚያስቀጥሉት
ከሆነ አሳውቃችኋለሁ ካልሆነ ትዳር እና ኢስላም ቻናል ይዘጋል
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته | 1 424 |
| 3 | ተረዱት | 3 186 |
| 4 | «ኢብኑ ሙነወር»
አንተ ስለ ኢኽዋን ታስጠነቅቃለህ፡
ራቋቸው ብለህ ታስተምረናለህ፡
መረጃ ላይ ሆነህ መልስ ትሰጣለህ፡
መንጋው ከኢኽዋን ጋር እያለ ያማሀል፡
ጩኸታቸው ሁሉ ላንተ ይሰማሀል!?
እንገረማለን እኛ በዚህ መሀል፡
በጉጉት በስስት እንጠብቅሀለን፡
ያለ ድንበር ማለፍ አወ እንወድሀለን፡
በአካል ቀርቤ እጂግ ስለማውቅህ፡
ንግግሬ አንድ ነው አሏህ ይጠብቅህ፡
በስሜት ቢሰክሩም ሐቅን በመታወር፡
ደጋግመው ቢጮሁም ሳምንታትና ወር፡
ሐቅ ላይ እስካለ ጀግና ነው ሙነወር፡
.....ኸላስ....
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
"በሰሞኑ የሰይዪድ ቁጥብ ጉዳይ ከተመቸኝ ዛሬ ከመግሪብ በኋላ በድምፅ ለመግባት አስቤያለሁ" ብዬ ነበር። አሁን ላይ ስላልቻልኩኝ ከቻልኩ ምሽት 3:00 ላይ በቴሌግራም ቻናሌ ( https://t.me/IbnuMunewor ) በቀጥታ (live) ለማቅረብ እሞክራለሁ ኢንሻ አላህ። | 1 569 |
| 5 | ኢብኑ ሙነወር
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor | 1 298 |
| 6 | ዝሙት ፍቅርን ይጨምራል የማል ትውልድ
ዝሙት እነደ ቀላል የሚያይ ትውልድ
ዝሙት የአላህ ቁጣ መሆኑን የረሳ ትውልድ
ዝሙት አለመስራት የፋራ ሰው መገለጫ የሚመስለው ትውልድ
ከተቃራኒ ፆታ ዝሙት አልፎ ስለ የተመሳሳይ ፆታ የሚሰብክ ትውልድ
አጥፊዎች ትውልድ የሚያበላሹት አካላት የሚያከብር እና እንደ አርዐያ የሚያይ ትውልድ
አላህ ወደ ሀቅ ይመልሰን
እንጂ መጨረሻችን ያስፈራል | 4 228 |
| 7 | ምናልባት የሴት ልጅ ግርዛት ጎጂ ባህል
አይደለም የሚያስብል ትውልድ ነው ያለው | 473 |
| 8 | No text... | 2 |
| 9 | 🎉🎉ልዩ የሰርግ ጥሪ🎉🎉
~
በአሏህ ፈቃድ በቅርቡ የሰርግ ስነስርዓቴ ላይ እንድትገኙልኝ ስጋብዛችሁ በደስታ ነው።
🗒ቀን: ባታውቁትም ግድ የለም።
🗓ሰዓት: አይመለከታችሁም።
አድራሻ: አያገባችሁም።
እቤት ቆዩ ባትመጡ ይሻላል¡
አረብኮ አይቀልድ | 4 587 |
| 10 | 👁👁👁👁አስደሳች ዜና
የአወሊያ የጤና ማዕከል መቀመጫውን ዩናይትድ ኪንግደም ካደረገው የአል - በስር ኢንተርናሽናል ፍውንዴሽን ጋር በመተባበር ነፃ የሆነ የአይን ሞራ ገፋፋ ህክምና ከ መስከረም 4 እስከ 7/ 2019 አ.ል ይሰጣል።
👉በመሆኑም ከጳግሜ አንድ ጀምሮ ዊንጌት ተሻግሬ በሚገኘው የአወሊያ ጤና ጣብያ መጥተው መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን ስንገልፃላችሁ በታላቅ ደስታ ነው።
👉ለበለጠ መረጃ
+251911599329
+251912410372
👉ይደውሉ
እባክዎ መረጃውን share ያድርጉ
Telegram
@cataract2026 | 4 327 |
| 11 | በአካል የማትተዋወቁ በሶሻል ሚድያ ብቻ
ተዋውቃችሁ የተጋባችሁ ተጋብታችሁም
በአካል ያልተገናኛችሁ አብራችሁ ኑራችሁ ስለ
ጥሩነቱ ሳታውቁ.!
ምኑን አይታችሁ ነው እደት አውቃችሁ ነው
ውደሳችሁ ልክ ያለፈ ፖስታችሁ ሁሉ ቅጡ የጠፋው
ልፈለጥልህ፣ ልቆረጥልህ፣ ልነጠፍልህ፣ ዋይ
ምድነው ጭራሺ ብላችሁ ብላችሁ
የአባታችሁን ስም ቀይራችሁ በስምህ ልጠራ
ማለት ጀመራችሁ በጣም ቆይታችኋል
ተው ግን ይሄ እፍ ያለ ፍቅር የሚያስለፈልፍ
በየ ሶሻል ሚድያ የሚያስፖስት ፍቅር እፍ ያለ ጠብ ከጀርባው ሊያመጣ ይችላል በልክ
አድርጉት | 4 832 |
| 12 | ልክ ኮሜንት በተከፈተበት ቻናል ወይም ግሩፕ
ክክክክክ
ብላችሁ የጅብ ሳቅ የምትኮምቱ ሴቶች በጣታችሁ ነው ወይስ በጥርሳቹ የምትፅፉት
ክክክክክ እኮ አያስቅም ክ ፊደል ናታ ብዙ ግዜ ስለተፃፈ ሳቅ አይሆንም ።
ሳቅ አይፃፍም | 5 277 |
| 13 | እኛ እኮ ሚስቶቻችን ላይ እንደ ህፃን የምንሆነው
አብዛኞቹ ሴቶች ለእናትነት ያልበሰሉ በእድሜ ብቻ ያረጁ ስለሆኑ
ልጅ ከመምጣቱ በፊት ለልጆቻችን በማሰብ
እያለማመድናችሁ ነው እናንተ ግን አታውቁም
ወንድ ልጅ እንደ ህፃን ነው ብላችሁ ታወራላችሁ 😁
ልጅ ኖሮት እንደ ልጅ የሚጨማለቅ ባል የለም እስክትወልጂ ድረስ ብቻ ነው 🙌 | 5 094 |
| 14 | ለባልሺ.........
ሚስት ብቻ ሳይሆን እንደ እናቱ መሆን
ባለብሺ ቦታወች ላይ እንደናቱ ሁኝለት
እናቱ በክንዶቿ አንተርሳ ፀጉሮቹን
እንደምትደባብስለት አንችም እደዛ አድርጊለት..👌
ወንድ ልጅ ሚስት ብቻ ሳይሆን እንደ እናቱ
እድትሆኝለት ይፈልጋል
አንዳንዴዬ እንዴ ህፃን፣ ጩጨ ያደርጋቸዋል ልክ ህፃን ልጅ እንክብካቤ እደሚፈልገው ሁሉ ባልም እደዛ ይፈልጋል ደምኮ እንዴ ህፃን ሲሆኑ ፀባያቸው ደስ ማለታቸው¡👌 | 5 027 |
| 15 | አባትሺ ሰው ትሆኛለሺ እኔንም ትረጅኛለሺ አንችም ትለወጫለሺ ብሎ በሬ ሽጦ ልኮሺ | 4 707 |
| 16 | الْحَاقَّةُ
(ሱረቱ አል ሐቃህ - 1)
እውነትን አረጋጋጪቱ (ትንሣኤ)፡፡
مَا الْحَاقَّةُ
(ሱረቱ አል ሐቃህ - 2)
አረጋጋጪቱም (እርሷ) ምንድን ናት!
وَمَا أَدْرَاكَ مَا الْحَاقَّةُ
(ሱረቱ አል ሐቃህ - 3)
አረጋጋጪቱም ምን እንደኾነች ምን አሳወቀህ?
كَذَّبَتْ ثَمُودُ وَعَادٌ بِالْقَارِعَةِ
(ሱረቱ አል ሐቃህ - 4)
ሰሙድና ዓድ በቆርቋሪይቱ (ትንሣኤ) አስተባበሉ፡፡
فَأَمَّا ثَمُودُ فَأُهْلِكُوا بِالطَّاغِيَةِ
(ሱረቱ አል ሐቃህ - 5)
ሠሙድማ ወሰን በሌላት ጩኸት ተጠፋ፤ (ተወደሙ)፡፡ | 5 013 |
| 17 | ብልጥ ሴት ካለች አላማ ያላት፣
በጅልባብ ፈክታ ኢማን የሞላት፣
ስነ-ምግባሯን የወደድክላት፣
ወደኀላ አትበል አፈፍ አድርጋት፤
ታማኝ አፍቃሪ ባሏም ሁንላት፡፡ | 4 740 |
| 18 | እኔን ከወደዱ ከአንገት
ልጄን ከወደዱ ከአንጀት
ትላለች እናት.....!!
እናት አምሳያ የሌላት
ሰወች ሁሉ ሲቀያየርብህ
እናትህ ግን አትቀየርም ትክክለኛ ውደታ እና ፍቅር የእናት ብቻ ነው። | 4 957 |
| 19 | አሰላሞለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱወህ እንደት ናችሁ የጀማአ
ይች በፎቶ የምታያት እህታችን በቅርብ ነው ከኩትራት የጠፉችው የመጣችው በዘመድ ነው ማለትም አረቦወቾን የሚቃቸው ሰው ነው ሰራተኛ አምጣልን ብለውት ያመጣት አሁን እሶ ስትጠፉ እሱን ይዘውታል ምን አልባት ጓደኛ አታሎት ከሆነ የጠፉይው ትመለስ አፈላልገህ ንገራት ብለውታል እስካሁን እንደጠፉይ አልተበለቀይም ትመለስ ካልተመለሰይ ወደሀገሮ ያለኛ ፍቃድ መሳፈር እንዳትችል ሰርቃናለይ ብለን እንበልቃለን አንተም ያወጣነው ወጭ ትከፍለናለን ተብሎ ተይዞል የምታቆት ካላችሁ ለሶም ሆላ ወደሀገሮ ለመግባት ከምትቸገል ያመጣትንም ሰው ችግር ላይ ከምትጠል እንድትመለስ ብትነግሯት | 5 118 |
| 20 | .
የወደዳችሁትን ፣ የፈለጋችሁትን ባሌ ቢሆን ብላችሁ የተመኛችሁትን
እና የተቀደረላችሁ ባል አላህ ይወፍቃችሁ.!
ትዳር ከሚወዱት ሰው ጋር ደስ ይላል!!
እዛ ጥግ ላይ አሚን አትሉም?
| 4 842 |
