ኢብኑ ተይሚያህ የሱናው አንበሳ
Open in Telegram
"አላህ እንዳንተ አይነት መፍጠሩን ቀጥሏል ብዬ አላስብም ነበር፡፡" ኢብኑ ደቂቀል ዒድ "ኢብኑ ተይሚያ ሸይኹል ኢስላም ካልሆነ እና ማን ሊሆን ነው?!" ኢብኑል ሐሪሪ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር [ሀፊዘሁሏሂ] የተጻፈ መጽሐፍ፡፡
Show more1 108
Subscribers
+424 hours
+77 days
+2330 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+23
in 1 channels
August '26
+53
in 1 channels
Get PRO
July '26
+46
in 1 channels
Get PRO
June '26
+46
in 0 channels
Get PRO
May '26
+67
in 2 channels
Get PRO
April '26
+38
in 1 channels
Get PRO
March '26
+18
in 1 channels
Get PRO
February '26
+27
in 0 channels
Get PRO
January '26
+29
in 0 channels
Get PRO
December '25
+23
in 0 channels
Get PRO
November '25
+24
in 0 channels
Get PRO
October '25
+26
in 1 channels
Get PRO
September '25
+30
in 1 channels
Get PRO
August '25
+35
in 0 channels
Get PRO
July '25
+39
in 1 channels
Get PRO
June '25
+44
in 1 channels
Get PRO
May '25
+63
in 0 channels
Get PRO
April '25
+21
in 0 channels
Get PRO
March '25
+33
in 1 channels
Get PRO
February '25
+29
in 1 channels
Get PRO
January '25
+56
in 0 channels
Get PRO
December '24
+66
in 1 channels
Get PRO
November '24
+69
in 1 channels
Get PRO
October '24
+104
in 2 channels
Get PRO
September '24
+48
in 1 channels
Get PRO
August '24
+55
in 2 channels
Get PRO
July '24
+13
in 1 channels
Get PRO
June '24
+9
in 1 channels
Get PRO
May '24
+26
in 1 channels
Get PRO
April '24
+10
in 1 channels
Get PRO
March '24
+14
in 2 channels
Get PRO
February '24
+3
in 0 channels
Get PRO
January '24
+9
in 0 channels
Get PRO
December '23
+5
in 0 channels
Get PRO
November '23
+13
in 1 channels
Get PRO
October '23
+12
in 0 channels
Get PRO
September '23
+7
in 0 channels
Get PRO
August '23
+13
in 0 channels
Get PRO
July '23
+17
in 0 channels
Get PRO
June '23
+15
in 0 channels
Get PRO
May '23
+20
in 0 channels
Get PRO
April '23
+28
in 0 channels
Get PRO
March '23
+11
in 0 channels
Get PRO
February '23
+13
in 0 channels
Get PRO
January '23
+14
in 0 channels
Get PRO
December '22
+15
in 0 channels
Get PRO
November '22
+12
in 0 channels
Get PRO
October '220
in 0 channels
Get PRO
September '22
+8
in 0 channels
Get PRO
August '22
+8
in 0 channels
Get PRO
July '220
in 0 channels
Get PRO
June '220
in 0 channels
Get PRO
May '220
in 0 channels
Get PRO
April '220
in 0 channels
Get PRO
March '220
in 0 channels
Get PRO
February '220
in 0 channels
Get PRO
January '220
in 0 channels
Get PRO
December '210
in 0 channels
Get PRO
November '210
in 0 channels
Get PRO
October '210
in 0 channels
Get PRO
September '210
in 0 channels
Get PRO
August '210
in 0 channels
Get PRO
July '210
in 0 channels
Get PRO
June '21
+2
in 0 channels
Get PRO
May '21
+13
in 0 channels
Get PRO
April '21
+14
in 0 channels
Get PRO
March '21
+15
in 0 channels
Get PRO
February '21
+17
in 0 channels
Get PRO
January '21
+20
in 0 channels
Get PRO
December '20
+944
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 10 September | +3 | |||
| 09 September | +4 | |||
| 08 September | 0 | |||
| 07 September | +2 | |||
| 06 September | +1 | |||
| 05 September | +2 | |||
| 04 September | +1 | |||
| 03 September | +4 | |||
| 02 September | +4 | |||
| 01 September | +2 |
Channel Posts
Repost from Sαlαh Responds ࿈
🎙ወንድም አቡበከር '🤎'
📖 ይህ ወንድማችን ሞቷል፣ አላህ ይርሀመው። ቲላዋውን በማሰራጨት፣ ስንቁን እናብዛለት🌼.
☑️Sαlαh Responds😘
| 2 | 📚 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር)
مختصر الداء والدواء
-ክፍል 24-
🎙በ ወንድም አቡ ሱፍያን
t.me/Sle_qelbachn1 | 30 |
| 3 | ሰይድ ቁጥብ ማለት ይሄ ነው ??
👉 ከ 10 አመት በፊት የተደረገ
🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ሓቲም)
https://t.me/UstazKedirAhmed/10695 | 45 |
| 4 | 📚 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር)
مختصر الداء والدواء
-ክፍል 23-
🎙በ ወንድም አቡ ሱፍያን
t.me/Sle_qelbachn1 | 76 |
| 5 | ኡስታዝ በቤተሰብ ህክምና ጉዳይ ሆስፒታል በመገኘቱ ምክንያት የዛሬው የቀጥታ ስርጭት (Live) ፕሮግራማችን የማይተላለፍ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን።
ለተፈጠረው መስተጓጎል ዐዎፍ በሉን! | 51 |
| 6 | 📢 ልዩ የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም!
❝ሰይድ ቁጥብ ማን ነው? ለተሳሳቱ ውዳሴዎችና ማደናገሪያዎች የሚሰጥ ምላሽ❞
🎙 አቅራቢ፦ ኢብኑ ሙነወር
🗓 ቀን፦ ነገ ማክሰኞ
⏰ ሰዓት፦ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ
◇ የቀጥታ ስርጭት አድራሻ👇
t.me/IbnuMunewor
t.me/IbnuMunewor | 75 |
| 7 | ከዑለማዎች ማእድ
~
ኢብኑ ሐዝም ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፡-
“ሊቀበሉኝ ይገባል በሚል መስፈርት (ሰዎችን) አትምከር፡፡ ሊቀበሉኝ ይገባል በሚል መስፈርት አትሸምግል፡፡ ውለታን መስፈርት አድርገህ (አስበህ) ስጦታ አትስጥ፡፡ ይልቅ በጎ ለመስራት ስትል ይሁን፣ በምክር፣ በሽምግልና እና መልካም በመዋል ያለብህን አደራ በመወጣት መልክ፡፡” [ረሳኢሉ ኢብኒ ሐዝም፡ 1/361]
ምንኛ ያማረ ጥበብ ነው?!
አዎ አገባብህን አሳምር፡፡ በመልካም ስራህ ለራስህ ተሻጋሪ ነገር በልብህ አትቋጥር፡፡
1. “ሊቀበሉኝ ይገባል በሚል መስፈርት (ሰዎችን) አትምከር፡፡” ያለበለዚያ እመክራለሁ ብለህ ገብተህ ይበልጥ ነገር ታበላሻለህ፡፡ አንተ ያለብህ ሀላፊነት ማድረስ ነው፡፡ አንተ ለምክር የቀረብክበት ጉዳይ ለተመካሪው ተሳስቶ ወይም ልክ ሆኖ ላይዋጥለት ይችላል፡፡ “ምክርህን” ያልተቀበለን ሁሉ “ምክር አይሰማም” የሚል ቅፅል አትለጥፍለት፡፡ ምክርህን ያልተቀበለን ሁሉ አርቆ ማሰብ ያቃተው አድርገህ የምትስል ከሆነ ግን አትጠራጠር የከፋ ጥፋት ላይ ነህ፡፡ አንድም ለራስህ የተጋነነ እይታ ያለህ ነህ፡፡ አለያም ለሌሎች ንቀት ያረገዝክ ነህ፡፡ አለያ ደግሞ በከፋ መልኩ ሁለቱንም የሰበሰብክ ነህ!!
2. “ሊቀበሉኝ ይገባል በሚል መስፈርት አትሸምግል፡፡” አንተን ስላልተቀበለ ብቻ አንድ ሰው ሽማግሌ ይንቃል ወይም ግትር ነው ለማለት በቂ ምክንያት አይደለም፡፡ እንዲህ አይነት ሂሳብ የምትሰራ ከሆነክ ቀድሞ ነገር ለሽምግልና ብቁ አይደለህም፡፡ ልትሸመግል ከምትሞክርበት ጉዳይ ይልቅ የራስህ ማንነት የሚያሳስብህ አጉል ግብዝ ነህና፡፡
3. “ውለታን መስፈርት አድርገህ (አስበህ) ስጦታ አትስጥ፡፡” ይሄማ አይን ያወጣ ንግድ እኮ ነው!! ዒባዳ ካሰብክ አላህን ብቻ አስበህ ስጥ፡፡ ወንድሙን በመርዳት ላይ ያለ ሰው የአላህ እርዳታ አብሮት አለና፡፡
©IbnuMunewor
👉https://t.me/IbnTaymiyyahrahimahullah
👉https://t.me/Twehid12 | 75 |
| 8 | No text... | 68 |
| 9 | 📚 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር)
مختصر الداء والدواء
-ክፍል 22-
🎙በ ወንድም አቡ ሱፍያን
t.me/Sle_qelbachn1 | 68 |
| 10 | ኡስታዝ [ኢብኑሙነወር]
ለዛሬ አልተመቸውም ላይቭ ለመግባት።
https://t.me/abujemila25 | 87 |
| 11 | "በሰሞኑ የሰይዪድ ቁጥብ ጉዳይ ከተመቸኝ ዛሬ ከመግሪብ በኋላ በድምፅ ለመግባት አስቤያለሁ" ብዬ ነበር። አሁን ላይ ስላልቻልኩኝ ከቻልኩ ምሽት 3:00 ላይ በቴሌግራም ቻናሌ ( https://t.me/IbnuMunewor ) በቀጥታ (live) ለማቅረብ እሞክራለሁ ኢንሻ አላህ። | 57 |
| 12 | አስቸኳይ የሕክምና ሪፖርት
ቀን: ኦገስት 24, 2026 እ.ኤ.አ.
የታካሚዋ ስም: ሀናን አህመድ
የሕክምና ቦታ: መካ ሆስፒታል
የጤና ሁኔታ እና የምርመራ ዝርዝር:
የቀድሞ ህክምና ዓይነት: ታካሚዋ ቀደም ሲል ሶስት (3) የቀዶ ሕክምናዎችን አድርጋለች።
አሁን ያለችበት ሁኔታ: የቀዶ ሕክምናው ቦታ በጣም አሳሳቢ፣ ተነካኪ እና በከፍተኛ ደረጃ አስቸጋሪ (አስጊ) ሁኔታ ላይ ይገኛል።
አደጋው: የቀዶ ሕክምናውን ቦታ ለመነካካት፣ ለመክፈት ወይም ፈሳሽ ለመጭመቅ/ለማፍሰስ የሚደረግ ማንኛውም ሙከራ ቀጥተኛ አደጋ የሚያስከትል እና በህይወቷ ላይ እውነተኛ ስጋት የሚፈጥር ነው።
የሕክምና ማስታወሻዎች: በቀዶ ሕክምናው ቦታ ላይ የደም እና የነጭ ደም (መግል) ስብስብ አለ፤ በመሆኑም አሁን ባለው ሁኔታ ቦታውን መነካካት ወይም የቀዶ ሕክምና ጣልቃ ገብነት ማድረግ እጅግ አደገኛ በመሆኑ ሁሉም ሰው እንዳይነካው ይሰጋል።
ኑ እህታትን እነተባበራ በዚህመም ምክንያት ምንም ነገር እንዳሰሪ ስለተባለች ወደ ሀገር መግባት ትፈልጋለች ህግ ውጥ ናት ፡
ለዚህም ወደ ሀገር ለመግባት
ወረቀት ያስፈልጋታ
የአየር ትኬት ያስፈልጋታል
9.000ሺርያል እዳ አለባት
ከዚህ በፊት በነበራት ሶስትጊዜ ኦፕሬሽን 25.000ርያል አውጥታለች በዚህም ምክንያት እዳ፡ገባች ፡ይሄ ሁሉ መነሻው ደም ማነስ ፡ነው በሁለት ወር ውስጥ ነው ሁሉም ነገር የተቀያየረው ፡ ሌላ አማራጭ ስለሌ ብቻ ነው ፡
"ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው፣ ያንን መልካም ስራ እንደሰራው ሰው አይነት ምንዳ (አጅር) አለው።"
አካውት እህታችንን ለመርዳት
ንግድ ባንክ፡1000586128977
አሚነት ጡሃ ዑመር
https://t.me/+pT5OceZcGRU3ZDNk | 54 |
| 13 | *የዱንያ ነገር!!*
~~~
ዐልይ ኢብኑል ሀይሠም እንዲህ ይላሉ:–
"አምሳያ ያላየሁለት የዘመን መገለባበጥ፣ የጊዜ መለዋወጥ አይቻለሁ።
★ የአልፈድል ኢብኑ ረቢዕ ንብረት በአንድ ሺህ ግመል ተጭኖ አይቻለሁ። ሌላ ጊዜ ግን ጠቅላላ ንብረቱ አንዲት ዘንቢል ውስጥ ሆና ተደብቄ አይቻለሁ። በውስጧ መድሃኒቶቹ ተጨምረው።
★ አልሐሰን ኢብኑ ሰህልን ደግሞ ጠቅላላ ንብረቱ አንዲት ዘንቢል ውስጥ ሆና ተመልክቻለሁ። ከዚያ ግን ንብረቱ በአንድ ሺ ግመል ላይ ተጭኖ አይቼዋለሁ።"
||
ዱንያ እንዲህ ነች። መርጋት የማታውቅ ወላዋይ!!
♣ ሃያላን ይዋረዳሉ። ደካሞች ይነግሳሉ።
♣ ሀብታሞች ጎዳና ላይ ይወድቃሉ። ምንዱባን በሰማይ ጠቀስ ህንፃ ይንፈላሰሳሉ።
♣ ሳር ቅጠሉን የተፀየፈው ጨፍጫፊ አረመኔ አለም ጠባው ከአይጥ ጎሬ ሲያደፍጥ ታየዋለህ። የትላንቱ ተሳዳጅ ተራውን ሲያሳድድ ትመለከታለህ።
® ይሄው ነች ዱንያ!! ብልጭ ብላ ድርግም፣ ቦግ ብላ እልም የምትል። ሁሌ ሳቅ የለም! ሁሌ ድል የለም።
|
♣ በድር ላይ ለያዥ ለገናዥ ያስቸገሩ፣ ጥጋብ ያስከራቸው ቁረይሾች፣ 70 መኳንንቶቻቸው ትላንት ሲያሳድዷቸው በነበሩ ሶሐቦች ሰይፍ ተበልተው፣ ሌላ 70 ደግሞ በምርኮ አስረክበው የሐዘን ማቅ ለብሰዋል። መካ በዋይታ ተንጣለች።
|
♣ ኡሑድ ሌላ ቀን ነው። ሌላ ተራ!! አጋሪዎች የፈነደቁበት፣ እነ ሐምዛን፣ እነ ሙስዐብን ጨምሮ ከ70 በላይ ታላላቅ ጀግኖች ወድቀው ሌላ 70 የቆሰሉበት፣ አሳዝኝ ክስተት እውን የሆነበት ቀን። ሶሐቦች አካላቸው በስለት፣ ልባቸው በሐዘን ቢቆስል ጊዜ አላህ እንዲህ ሲል አሳሰባቸው: –
(إِنْ يَمْسَسْكُمْ قَرْحٌ فَقَدْ مَسَّ الْقَوْمَ قَرْحٌ مِثْلُهُ ۚ وَتِلْكَ الْأَيَّامُ نُدَاوِلُهَا بَيْنَ النَّاسَ)
"ቁስል ቢያገኛችሁ ሰዎቹንም መሰሉ ቁስል አግኝቷቸዋል፡፡ እናም እነዚህን ቀናት በሰዎች መካከል (በመልካምና በሌላ) እናቀያይራቸዋለን፡፡" [ኣሉ ዒምራን: 140]
|||
ዱንያ አመሏ ነው። ዛሬም እንዲሁ ናት።
ግን ማነው የሚማረው? ግን ማነው የሚመረምረው? ግን ማነው የዱንያን ከንቱነት ተገንዝቦ ለዘላለም ቤቱ ከልብ የሚጨነቀው?
እስከ መቼ ነው የምናንቀላፋው?
እስከ መቼ ነው የምንዘናጋው?
እስከ መቼ ነው በከንቱ የምንባዝነው?
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን!!
ኢላሂ ልብ ስጠን!!
©IbnuMunewor
👉https://t.me/IbnTaymiyyahrahimahullah
👉https://t.me/Twehid12 | 95 |
| 14 | No text... | 76 |
| 15 | 📚 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር)
مختصر الداء والدواء
-ክፍል 21-
🎙በ ወንድም አቡ ሱፍያን
t.me/Sle_qelbachn1 | 74 |
| 16 | ====== ወገኔ ሆይ! አሕመድን መሆን ቢያቅትህ አቡል ሀይሠምን መሆን አያቅትህ!! =====
የኢማሙ አሕመድ ልጅ የሆኑት ዐብደላህ እንዲህ ይላሉ:–
አባቴን ብዙ ጊዜ "አላህ ሆይ! አቡል ሀይሠምን ማረው" ሲሉ እሰማቸው ነበር። "አባቴ ሆይ! አቡል ሀይሠም ማነው?" ስላቸው እንዲህ አሉኝ:– "አንድ ከዘላኖች የሆነ ሰው ነው። ፊቱን አላየሁትም። ከተገረፍኩበት ቀን ቀድሞ በነበረው ሌሊት በጠባብ ጨለማ ክፍል ውስጥ አስገቡኝ። የሆነ ሰው በእጁ ነረተኝና "አህመድ ኢብኑ ሐንበል ነህ አንተ?" አለኝ።
"አዎ" አልኩት።
"ታውቀኛለህ?" አለኝ።
"አይ" አልኩት።
"እኔ ሌባው፣ አስካሪ መጠጥ ጠጪው፣ ሽፍታው አቡል ሀይሠም ነኝ። በተለያየ ጊዜ 18,000 አለንጋ እንደተገረፍኩ ከአሚረል ሙእሚኒን መዝገብ ላይ ተመዝግቧል። እኔ በሸይጧን መንገድ ላይ ሆኜ ይህን ሁሉ ችያለሁ። ስለዚህ አሕመድ አንተ በአላህ መንገድ ላይ ነህና ታገስ!!" አለኝ።
·
አስረውኝ ግርፋቱ በተጀመረ ጊዜ አለንጋው ጀርባየ ላይ ባረፈ ቁጥር የአቡል ሀይሠምን ንግግር እያስታወስኩ ለራሴ "አሕመድ ሆይ! በአላህ መንገድ ላይ ታገስ!" እለው ነበር።
★ (አሕመድ) ኢብን ሐንበል መሆን ካልቻልክ አቡል ሀይሠምን ሁን!!
★ ጥፋት ላይ የሰመጥክ ብትሆን እንኳን ሐቅን ውደድ!!
★ ወንጀል ላይ የተነከርክ ብትሆን እንኳን ለጌታቸው ታዛዥ የሆኑትን ውደድ!!
★ ሸይጧን የፈለገ ካንተ ቢያገኝ ለአላህ ሁን!!
[መናቂቡል ኢማም አሕመድ: 450–451]
[አስሶፍዋ: 1/485]
ከዐረብኛ የተመለሰ
=
©IbnuMunewor
👉https://t.me/IbnTaymiyyahrahimahullah
👉https://t.me/Twehid12 | 108 |
| 17 | https://t.me/merkezabumussa1?videochat=ef8edee7a2de72bdbb | 178 |
| 18 | መራመድ እንዲኖር የሚያግዝ ምንኛ አዲስ አይነት ዳዒያ ያስፈልገናል?! በዚህን ጊዜ የአለምን ልቦና የሚቆጣጠር ልዩ ቀለም ይነግሳል፡፡ እሱም የምስራቁን፣… ሙዚቃ የሚተካ ኢስላማዊ ሙዚቃ ነው!!” [አልኢኽዋን አልሙስሊሙን፡ ቁ. 5]
እነዚህ ጥፋቶች፣ እነዚህ የሞራል ዝቅጠቶች የነ ኢብኑ ባዝ፣ የነ ፈውዛን አይደሉም፡፡ የነ ቀርዷዊ፣ የነ ቲልሚሳኒ እንጂ፡፡ ይሄ ሙዚቃን “ኢስላማዊ” የሚል ቅጥያ እየለጠፉ የማጥመቅ ዘመቻ የሰለፊያ ጥሪ አይደለም፡፡ የኢኽዋን ቆሻሻ ስራ እንጂ፡፡ ነብዩ ﷺ እንዲህ ይላሉ፡-
1. “በእርግጥም ከህዝቦቼ ውስጥ ዝሙትን፣ ሐርን፣ አስካሪ መጠጦችን እና የዘፈን መሳሪያዎችን የሚፈቅዱ ሰዎች ይመጣሉ፡፡” [ቡኻሪ፡ 5590] እነማን ሆኑ?!
2. “በህዝቦቼ ላይ የምፈራው አጥማሚ የሆኑ መሪዎችን ነው፡፡” [ሶሒሑል ጃሚዕ፡ 1773]
(ኢብኑ ሙነወር፣ ሐምሌ 4/2009)
👉https://t.me/IbnTaymiyyahrahimahullah
👉https://t.me/Twehid12 | 114 |
| 19 | የኢኽዋን ምሽጎችን ማንኮታኮት
(ተከታታይ፣ ክፍል ስድስት)
~
ኢኽዋን እና ሙዚቃ
የላቀው ጌታ አላህ እንዲህ ይላል፡-
(وَكَذَٰلِكَ نُفَصِّلُ الْآيَاتِ وَلِتَسْتَبِينَ سَبِيلُ الْمُجْرِمِينَ) [اﻷنعام: 55]
“እንደዚሁም (እውነቱ እንዲገለፅና) የወንጀለኞችም መንገድ ትብራራ ዘንድ አንቀፆችን እንገልፃለን፡፡ [አልአንዓም፡ 55]
ሰሞኑን ከሳዑዲ ጋር በተያያዘ ኢኽዋኖች መወራጨት እንዳበዙ እያየን ነው፡፡ የሚያነሱት ማምታቻ በተጋለጠባቸው ቁጥር ወደሌላ እየዘለሉ ይበልጥ ማንነታቸውን ለተሸወዱ ተከታዮቻቸው እያጋለጡ ነው፡፡ ይሄው ደግሞ አንዱ የሆነ አርቲስት በሪያድ የሙዚቃ ኮንሰርት ሊያዘጋጅ ነው ሲል ሳዑዲን ለማብጠልጠል ለጥፏል፡፡ በመጀመሪያ ወሬው እውነት ይሁን አይሁን አላውቅም፡፡ ከኢኽዋን ሰፈር ውሸት ቀርቶ ሺርክም ብርቅ አይደለም፡፡ እውነት ከሆነም እንዲህ አይነት ነገሮች በተደጋጋሚ ከታሰቡ በኋላ ሲዘጉ እንደነበር አስታውሳለሁ፡፡ በተረፈ ሙዚቃ በማንም ቢዘጋጅ ሸሪዐዊ መሰረት የሌለው ፀያፍ ምግባር ነው፡፡ ስለዚህ እውነት ከሆነ በምንም መልኩ ጥፋቱን አንደግፍም፡፡
ግን ኢኽዋን ሰፈር ሙዚቃ ይህን ያክል ባደባባይ ለማብጠልል የሚበቃ ወንጀል ነው ወይ? ኧረ እባካችሁ አንድ አይና ባፈር አይጫወትም!! እስኪ በሃገራችን ለሙዚቃ ሽንጡን ገትሮ የሚሟገተው ሐሰን ታጁ አይደለምን? ይህን ያክል ዘመቻ ከፍታችሁበታልን?! መድረክስ ዘግታችሁበታል? ሙዚቃው ቀርቶ ባደባባይ ወደ ሺርክ እየተጣራ እሱን ከማስተዋወቅ፣ መድረክ ከመስጠት ተመልሳችኋል?! ቢያንስ ሰልፋችሁን ሲቃወማችሁ ያሳያችሁትን ቅሬታ ያክል እንኳን ተቀይማችሁታል?! የለም፡፡ ይህ ሁሉ የሚሆነው የኢኽዋን ቡድናዊ ገመድ ስለሚያስተሳስራችሁ ብቻ ነው፡፡ ግን ይሄ የተንሸዋረረ እይታችሁ መቼ ይሆን የሚታረቀው? ሰዎችን በተክፊ.ርነት ትወነጅላላችሁ፡፡ የሰይድ ቁጥብን የተክፊር አካሄድ ግን አትነቅፉም፡፡ ከሺዐ ጋር አያይዛችሁ ትወነጅላላችሁ፡፡ ከግማሽ ክ/ዘመን በላይ ከሺዐ ጋር እጅና ጓንት ሆኖ እየሰራ ያለውን ኢኽዋንን ግን ዝም ትላላችሁ፡፡ የዐረብ መሪዎችን ሰው ሰራሽ ህግ ዘረጉ ብላችሁ ታከፍ.ራላችሁ፡፡ እራሳችሁ ግን በሰው ሰራሽ ህግ ትጓዛላችሁ፡፡ ስለ ዑለማእ ክብር ትጮሃላችሁ፡፡ የሱንና ዑለማዎችን ግን ማብጠልጠል ግፋ ሲልም ማክፈር ቀዳሚ ስራችሁ ነው፡፡ አሁን ደግሞ ጭራሽ በሙዚቃ መጣችሁ! በዚህ ዘመን ሙዚቃን እየፈቀዱ ህዝብን ወደ ስነ ምግባር ዝቅጠት እየገፉ ያሉት ኢኽዋኖች እንጂ ማናቸውና?! ጥቂት ምሳሌዎችን ልጥቀስ፡-
1. ቀርዷዊ፡- ሙዚቃን በመፍቀድ በሰፊው የሚታወቅ ነው፡፡ ለምሳሌ እንዲህ ይላል፡-
“ነፍሶች ዘና ከሚሉበት፣ ልቦች ከሚመቱበት፣ ጆሮዎች ከሚረኩበት ዝንባሌዎች ውስጥ አንዱ ዘፈን ነው፡፡ ብልግናና ለወንጀል ማነሳሳትን እስካላካተተ ድረስ ኢስላም ፈቅዶታል፡፡ ስሜት ቀስቃሽ ያልሆኑ የሙዚቃ መሳሪያዎች ቢያጅቡትም ችግር የለውም፡፡” [አልሐላል ወልሐራም፡ 218+] “ዘፈን በራሱ ከሙዚቃ መሳሪያ ጋርም ሆነ ያለሙዚቃ መሳሪያ ሐራም አይደለም፡፡” [ሰይዪደቲ፡ ቁ. 678] በራሱም ሙዚቃ ያደምጥ ነበር፡፡ “እውነት ለመናገር ዘፈን ለመስማት ቢዚ ነኝ” ካለ በኋላ የሚያዳምጣቸውን ሙዚቀኞች ከ 14 ዘፈኖቻቸው ጋር ዘርዝሯል፡፡ ቢዚ ስለሆነ የሚያዳምጠው እነዚህን የመሰሉ “ጥቂት” ዘፈኖችን ብቻ ነው፡፡ ቢዚ ባይሆንስ? “ከአዲሱ ትውልድ ማንን እንደማዳምጥ አትጠይቀኝ፡፡ ምክንያቱም እኔ ከቀድሞው ትውልድ ነኝ፡፡ እናም የቀድሞዎቹ አቀንቃኞች ከአዲሶቹ ይልቅ ይበልጥ ለነፍሴ የቀረቡ እንደሆኑ ይሰማኛል” ይላል፡፡ [አርራያህ መፅሔት፡ ቁ. 5970]
2. ዑመር አትቲልሚሳኒ (3ኛው የኢኽዋን ሙርሺድ ነው)፡- እየከፈለ የፈረንጅ ዳንስ ተምሯል፡- “በዒማዱዲን ሳሎን ውስጥ የፈረንጅ ዳንስ ተምሬያለሁ፡፡ አንድ ዳንስ ለመማር ክፍያው ሶስት ፓውንድ ነበር፡፡ ደን ሲት፣ ፎክስ ትሮት፣ ሻርሊስቶን፣ ታንጎ የተባሉ የዳንስ አይነቶችን ተምሬያለሁ፡፡ በጊታር መጫወትም ተምሬያለሁ፡፡” [ዚክሪያት ላ ሙዘኪራት፡ 48]
ሲኒማ ለማየት ብሎ የጁሙዐ ሶላት ይተው ነበር፡፡ “ጠበቃ ሆኜ እሰራ በነበረበት ወቅት አንዳንድ የሲኒማ ፊልሞችን ለማየት ጁሙዐ ቀን እወጣ ነበር፡፡ ከሲኒማ ቤቱ አንድ ጥግ ላይ ዙህርና ዐስር ሶላቶችን በአንድ ሰብስቤ፣ አሳጥሬ ለመስገድ የእረፍት ሰዓቱን እጠቀም ነበር፡፡” [ዚክሪያት፡ 13]
እነዚህ ናቸው እንግዲህ ኺላፋን ሊመልሱ የሚሰሩት፡፡ ምናልባት ቶብቶ ከሆነስ እንዳይሉ “በህይወቴ ውስጥ ከኢኽዋንም ይሁን ከሌላ አንዳንድ ጠርዘኞችን የማያስደስቱ ነገሮች ይገኛሉ፡፡ ለምሳሌ የፈረንጅ ዳንስና ሙዚቃን ይመስል፡፡ በህይወቴ የትኛውም ሃይማኖት የማያዘው ከሆነው ማጠባበቅ ርቄ ፈታ ማለትን መውደዴም እንዲሁ - በተለይም ደግሞ ነብያችን ‘ገርና ልዝብ ነው፡፡ ማንም አያጠብቀውም የሚረታው ቢሆን እንጂ’ ሲሉ የገለፁት ኢስላማችን፡፡” [ዚክሪያት፡ 3]
ይቀጥላል፡- “አንዳንድ ጠርዘኞች ‘አላህ የሸፈነልህን ሸፍን’ ሊሉ ይችላሉ፡፡ በኔ ላይ ይሄ ንግግር አይሰራም፡፡ ምክንያቱም ይሄ ንግግር አላህን የሚያስቆጣ ነገር ለፈፀመ ሰው የሚባል ነው፡፡ እኔ ሆን ብዬ አላህን ላስቆጣ እንደሞከርኩ አላስብም፡፡ እኔ ከአላህ መልእክተኛ ﷺ ጋር ነው የምጓዘው፡፡ እሳቸው ደግሞ ሁለት ምርጫዎች ሲቀርቡላቸው ወንጀል እስካልሆነ ድረስ ቀላሉን ነበር የሚመርጡት፡፡ ስለዚህ መከፋትም ሆነ መቃወም አይገባም፡፡” [ዚክሪያት፡ 78]
3. ሰዕድ አልከታቲኒ (በግብፅ የኢኽዋን የፖለቲካ ክንፍ ሒዝቡል ሑርያ ወልዐዳላ ዋና ፀሐፊ የነበረ)፡-
“ፓርቲው በሃገሪቱ ስልጣን ላይ ቢደርስ በመኖሪያ ቤቶችና በሆቴሎች አስካሪ መጠጥን አይከለክልም፡፡ የብልግና ድረ ገፆችን አይዘጋም፡፡ ሸሪዐዊ ቅጣቶችን አይተገብርም፡፡ በባህር ዳርቻዎች የሚጎበኙ ቱሪስቶች ጉዳይ ጣልቃ አይገባም፡፡” “አስካሪ መጠጥ መጠጣት እንደ መኖሪያ ቤቶች ባሉ የግል ቦታዎች እስከሆነ ድረስ ከግለሰባዊ መብቶች ውስጥ ይቆጠራል፡፡ ሆቴሎችም ከግል ቦታዎች ነው የሚቆጠሩት፡፡ ለሙስሊሞች በግለሰብ ነፃነት ውስጥ ወይም በግል ህይወት ውስጥ ጣልቃ መግባት አይፈቀድም” ይላል፡፡ [አልአህራም፡ ዲሴምበር 10/2011]
በርግጥ ይህን የሚሉት ህዝቡ ገና አልተዘጋጀም በሚል ነው፡፡ ግን እነሱ እራሳቸው ዝግጁ ናቸው ወይ? ሙስሊሞችን ከሺርክ ለማውጣት በቂ ጥረት የማያደርጉ፣ “ኢስላማዊ” ሙዚቃ እያሉ ወደ ስነ ምግባር ዝቅጠት የሚጣሩ፣ ሶሻሊዝምን የሚሰብኩ፣ ሶሐቦችን የሚሳደቡ፣ የሱንና ዑለማዎችን የሚያብጠለጥሉ፣ በትንሽ በትልቁ ከህዝብ እስከመሪ የሚያከፍሩ፣… አይደሉምን? በመሪዎች ደረጃ ባደባባይ መደነሱንስ ምን አመጣው?! ደግሞስ ህዝቡ ገና ነው በሚል ሸሪዐን ለመተግበር የሚያመካኙ ከሆነ ለምን ሌሎች መሪዎችን ያከፍራሉ?
“ኢስላማዊ ሙዚቃ”
ኢኽዋኖች በርካታ እንግዳ ነገሮችን “ኢስላማዊ” የሚል ታፔላ እየለጠፉላቸው ሊያሰልሟቸው ሲውተረተሩ ማየት የተለመደ ነው፡፡ ከነዚህ ውስጥ አንዱ ሙዚቃ ነው፡፡ “አልኢኽዋን አልሙስሊሙን” የተሰኘው ጋዜጣቸው “ኢስላማዊ ሙዚቃ” በሚል ርእስ ስር እንዲህ ይላል፡- “ሲምፎኒያ፡ እንደ ቤትሆቨን፣ ሾርፕ፣ ሞዛርት፣ ቻይኮቪስኪ፣ ያሉ የሙዚቃ ዝነኞች የደረሱበት ከፍተኛው የሙዚቃ ስልት ነው፡፡ … የግብፅ የሲምፎኒያ ክበብም በክርስቲያን ወጣቶች ማህበር እየታገዘ ከ30 በላይ ሙዚቀኞችን አቅፏል፡፡ ክበቡ በአሜሪካ የኒቨርሲቲ ዘፈኑን አቅርቧል፡፡ ይሄ ነገር ምንኛ የሚያስፈልገን ነው?! በሙዚቃው አለም ባለድል የሚሆንና አለም አቀፍ | 98 |
| 20 | No text... | 78 |
