en
Feedback
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

Open in Telegram

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል። ለማንኛውም አስተያየት @Wiz_Hasher ለስልክ አስተያየት 0919337648

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

Channel ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ (@man_united_ethio_fan) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 435 277 subscribers, ranking 47 in the Sports category and 8 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 435 277 subscribers.

According to the latest data from 07 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 5 421 over the last 30 days and by -193 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 7.86%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 9.21% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 34 166 views. Within the first day, a publication typically gains 40 058 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 622.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል። ለማንኛውም አስተያየት @Wiz_Hasher ለስልክ አስተያየት 0919337648

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 08 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Sports category.

435 277
Subscribers
-19324 hours
-1 3847 days
+5 42130 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+1 449
in 10 channels
August '26
+12 567
in 24 channels
Get PRO
July '26
+5 236
in 16 channels
Get PRO
June '26
+7 574
in 39 channels
Get PRO
May '26
+9 560
in 67 channels
Get PRO
April '26
+5 908
in 48 channels
Get PRO
March '26
+5 445
in 49 channels
Get PRO
February '26
+7 554
in 76 channels
Get PRO
January '26
+10 573
in 76 channels
Get PRO
December '25
+6 898
in 88 channels
Get PRO
November '25
+7 714
in 62 channels
Get PRO
October '25
+8 802
in 37 channels
Get PRO
September '25
+9 889
in 32 channels
Get PRO
August '25
+10 212
in 31 channels
Get PRO
July '25
+11 321
in 25 channels
Get PRO
June '25
+11 968
in 18 channels
Get PRO
May '25
+8 867
in 33 channels
Get PRO
April '25
+10 700
in 20 channels
Get PRO
March '25
+7 495
in 26 channels
Get PRO
February '25
+6 707
in 16 channels
Get PRO
January '25
+11 628
in 29 channels
Get PRO
December '24
+14 909
in 49 channels
Get PRO
November '24
+17 979
in 135 channels
Get PRO
October '24
+25 140
in 30 channels
Get PRO
September '24
+14 736
in 22 channels
Get PRO
August '24
+27 725
in 26 channels
Get PRO
July '24
+17 275
in 23 channels
Get PRO
June '24
+15 307
in 91 channels
Get PRO
May '24
+17 748
in 27 channels
Get PRO
April '24
+14 610
in 102 channels
Get PRO
March '24
+12 276
in 38 channels
Get PRO
February '24
+11 773
in 7 channels
Get PRO
January '24
+10 717
in 20 channels
Get PRO
December '23
+14 343
in 85 channels
Get PRO
November '23
+11 232
in 24 channels
Get PRO
October '23
+18 843
in 34 channels
Get PRO
September '23
+27 225
in 0 channels
Get PRO
August '23
+3 679
in 0 channels
Get PRO
July '23
+2 549
in 0 channels
Get PRO
June '23
+3 698
in 0 channels
Get PRO
May '23
+4 214
in 0 channels
Get PRO
April '23
+5 297
in 0 channels
Get PRO
March '23
+3 607
in 0 channels
Get PRO
February '23
+3 528
in 0 channels
Get PRO
January '23
+8 185
in 0 channels
Get PRO
December '22
+3 493
in 0 channels
Get PRO
November '22
+3 127
in 0 channels
Get PRO
October '22
+4 552
in 0 channels
Get PRO
September '22
+5 024
in 0 channels
Get PRO
August '22
+5 242
in 0 channels
Get PRO
July '22
+3 994
in 0 channels
Get PRO
June '22
+2 698
in 0 channels
Get PRO
May '22
+16 748
in 0 channels
Get PRO
April '22
+6 153
in 0 channels
Get PRO
March '22
+2 291
in 0 channels
Get PRO
February '22
+468
in 0 channels
Get PRO
January '22
+1 010
in 0 channels
Get PRO
December '21
+749
in 0 channels
Get PRO
November '21
+3 471
in 0 channels
Get PRO
October '21
+4 786
in 0 channels
Get PRO
September '21
+6 513
in 0 channels
Get PRO
August '21
+5 709
in 0 channels
Get PRO
July '21
+5 200
in 0 channels
Get PRO
June '21
+3 120
in 0 channels
Get PRO
May '21
+4 775
in 0 channels
Get PRO
April '21
+4 521
in 0 channels
Get PRO
March '21
+6 118
in 0 channels
Get PRO
February '21
+4 742
in 0 channels
Get PRO
January '21
+5 223
in 0 channels
Get PRO
December '20
+187 177
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
08 September+457
07 September+171
06 September+118
05 September+11
04 September+103
03 September+90
02 September+69
01 September+430
Channel Posts
እጅጉን እርዳታችሁ ያስፈልገናል !! የቲክቶክ ገፃችን ለጊዜው ምክንያቱ ባልታወቀ ምክንያት ሻዶባን ውስጥ ገብቷል !! በዚህ ሳቢያ የምሰራቸው ቪዲዮች እንደ ቀድሞ የደረሷቹ ከመሆኑም ባሻገር አካውንታች
እጅጉን እርዳታችሁ ያስፈልገናል !! የቲክቶክ ገፃችን ለጊዜው ምክንያቱ ባልታወቀ ምክንያት ሻዶባን ውስጥ ገብቷል !! በዚህ ሳቢያ የምሰራቸው ቪዲዮች እንደ ቀድሞ የደረሷቹ ከመሆኑም ባሻገር አካውንታችን አደጋ ውስጥ ገብቷል !! ስለዚህም ሁላችሁም በተከታዩ ሊንክ ወደ ቲክ ቶክ በማምራት ቪዲዮውን 20 ጊዜ ኮፒ ሊንክ እያደርጋችሁ ትብብራችሁን እንድታሳዩን እንጠይቃለን !! የዩናይትድ እና ዩናይትዳውያን ስኬት የሚያስደስታችሁ እናንተው ዩናይትዳውያን ናችሁ እና ከ እኛው ውጪ ለእኛው ማንም ስለሌለ ትብብራችሁ ተፈላጊ ነው !! አካውንታችንን ታደጉልን ስንል አሁንም ደግመን ጥያቄ እናቀርባለን !! ጠይቀን ነስታችሁን አታውቁም እና ስለምታደርጉልን ሁሉ አሁንም ቀድመን ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን !! 🫶 👉https://vt.tiktok.com/ZSqkSHFse/ 👉https://vt.tiktok.com/ZSqkSHFse/

2
ፎስተር + ፓርትነርስ የማን ዩናይትድን አዲሱን ስታዲየም ዲዛይን ይመራል !! የማንችስተር ዩናይትድ አዲሱን ስታዲየም ለመንደፍ Foster + Partners በይፋ መመረጡ ተዘግቧል ። አዲሱ ስታዲየም+1
ፎስተር + ፓርትነርስ የማን ዩናይትድን አዲሱን ስታዲየም ዲዛይን ይመራል !! የማንችስተር ዩናይትድ አዲሱን ስታዲየም ለመንደፍ Foster + Partners በይፋ መመረጡ ተዘግቧል ። አዲሱ ስታዲየም ወደ 100,000 ደጋፊዎች የሚይዝ ሲሆን የፕሮጀክቱ ወጪም ወደ £2 ቢሊዮን ይገመታል ። ፕሮጀክቱ በሰር ጂም ራትክሊፍ ራዕይ መሰረት የሚገነባ ሲሆን፣ አዲሱ ስታዲየም “የሰሜኑ ዌምብሌይ” ተብሎ እየተጠራ ነው ። አሁን ትኩረቱ ከFoster + Partners ጋር ወደ ዝርዝር የስታዲየም ዲዛይን ሂደት ማለፍ ላይ ይሆናል ። ኩባንያው ከ2024 ጀምሮ የኦልድትራፎርድ ስታዲየም ዲስትሪክት ማስተር ፕላን ላይ ከክለቡ ጋር ሲሰራ መቆየቱም ተገልጿል ። [ Chris Wheeler & Nath Salt ] @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
11 599
3
#UPDATE አማድ ዲያሎ ከፊፋ እረፍት በኋላ ሊመለስ ይችላል !! አማድ ዲያሎ በካሪንግተን በሳር ላይ የሚደረግ ልምምድ እስካሁን አልጀመረም ። ስለዚህ ከመጪው የፊፋ አለም አቀፍ እረፍት በኋላ እንደ
#UPDATE አማድ ዲያሎ ከፊፋ እረፍት በኋላ ሊመለስ ይችላል !! አማድ ዲያሎ በካሪንግተን በሳር ላይ የሚደረግ ልምምድ እስካሁን አልጀመረም ። ስለዚህ ከመጪው የፊፋ አለም አቀፍ እረፍት በኋላ እንደሚመለስ ይጠበቃል ። ሆኖም አማድ ከዚያ በፊት ለፉልሃም ጨዋታ ብቁ የመሆን ትንሽ እድል አለው ። [ Chris Wheeler & Nath Salt Daily Mail ] @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
12 772
4
የዚህ ውድድር ዓመት የባሎንዶር እጩዎች እነዚህ ናቸው !! በእናንተ አስተያየት ብሩኖ ስንተኛ ደረጃን ያገኛል ? እንዲሁም ማን ያሸንፋል ? @man_united_ethio_fan @man_united_eth
የዚህ ውድድር ዓመት የባሎንዶር እጩዎች እነዚህ ናቸው !! በእናንተ አስተያየት ብሩኖ ስንተኛ ደረጃን ያገኛል ? እንዲሁም ማን ያሸንፋል ? @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
22 412
5
በአንድ ወቅት ሰር አሌክስ ፈርጉሰን ስለ ማንችስተር ዩናይትድ፦ "ማንችስተር ዩናይትድ ማለት ታሪክ ኩራት እና የማይሸነፍ መንፈስ ነው የዩናይትድን ማሊያ ስትለብስ የምትጠብቀው አንድ ነገር ብቻ ነው እ
በአንድ ወቅት ሰር አሌክስ ፈርጉሰን ስለ ማንችስተር ዩናይትድ፦ "ማንችስተር ዩናይትድ ማለት ታሪክ  ኩራት እና የማይሸነፍ መንፈስ ነው የዩናይትድን ማሊያ ስትለብስ የምትጠብቀው አንድ ነገር ብቻ ነው እሱም ማሸነፍን።” @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
21 801
6
ካፕቴን ብሩኖ ፈርናንዴዝ በ2026 ፦ ◍ የ PFA የተጫዋቾች የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ◍ የፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመኑ ምርጥ ተጫዋች ◍ የፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመኑ ምርጥ የጨዋታ ፈጣሪ ◍ ለታላቁ
ካፕቴን ብሩኖ ፈርናንዴዝ በ2026 ፦ ◍ የ PFA የተጫዋቾች የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ◍ የፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመኑ ምርጥ ተጫዋች ◍ የፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመኑ ምርጥ የጨዋታ ፈጣሪ ◍ ለታላቁ የግል ሽልማት ባሎንዶር ታጨ BALLER !! 🪄⚽ @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
20 652
7
ብሩኖ ለባሎንዶር እጩ ሆኗል ! ​ታላቁ የግል ሽልማት መድረክ ባሎንዶር የመጨረሻ 30 እጩዎችን ይፋ እያደረገ ይገኛል። በዚህም መሰረት የክለባችን አምበል ብሩኖ ፈርንዴዝ ​በእጩዎች ውስጥ መካተት ችሏ
ብሩኖ ለባሎንዶር እጩ ሆኗል ! ​ታላቁ የግል ሽልማት መድረክ ባሎንዶር የመጨረሻ 30 እጩዎችን ይፋ እያደረገ ይገኛል። በዚህም መሰረት የክለባችን አምበል ብሩኖ ፈርንዴዝ ​በእጩዎች ውስጥ መካተት ችሏል። ብሩኖ ፈርናንዴዝ ለባሎንዶር በእጩነት ሲቀርብ ከ2021 በኃላ የአሁኑ ለሁለተኛ ጊዜ ነው። ከ2022 በኃላ ተግባራዊ እንደተደረገው ተጫዋቾች የሚመዘኑት በካላንደር አመቱ ሳይሆን በውድድር ዘመኑ ማለትም በ2025/26 ባሳዩት አቋም መሰረት ይሆናል። የባሎንዶር ሽልማት ስነ ስርዓት በእንግሊዝ ዋና ከተማ ለንደን October 26 እንደሚካሄድ ተገልጿል። @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
23 038
8
ብሩኖ ፈርናንዴስ ከ2026 ባሎን ዶር 30 እጩዎች መካከል ተካቷል ! ብዙ ነገር በተቀያየረበት ዩናይትድ ውስጥ አንድ ነገር ግን ለዓመታት አልተቀየረም የብሩኖ ፈርናንዴስ ኃላፊነት መውሰዱ። ቡድኑ በጥ
ብሩኖ ፈርናንዴስ ከ2026 ባሎን ዶር 30 እጩዎች መካከል ተካቷል ! ብዙ ነገር በተቀያየረበት ዩናይትድ ውስጥ አንድ ነገር ግን ለዓመታት አልተቀየረም የብሩኖ ፈርናንዴስ ኃላፊነት መውሰዱ። ቡድኑ በጥሩ ጊዜ ሲሆንም ሆነ በከባድ ጊዜ፣ ብሩኖ ኳስ እድል ከመፍጠር፣ ጎል ከማስቆጠር እና ቡድኑን ከመምራት ወደኋላ አላለም። አሁን ደግሞ የማንችስተር ዩናይትድ ካፒቴን ስሙን ከ2026 የባሎን ዶር 30 እጩዎች መካከል አስቀምጧል። Our captain.
21 409
9
ማላርድ ለ2026 ባሎን ዶር ታጭታለች እጩ 19፦ ሜልቪን ማላርድ — ማንችስተር ዩናይትድ / ቼልሲ ማላርድ ባለፈው የውድድር ዘመን በዩናይትድ ያሳየችው ብቃት ለዓለማችን ትልቁ የግል ሽልማት እጩ እንድ
ማላርድ ለ2026 ባሎን ዶር ታጭታለች እጩ 19፦ ሜልቪን ማላርድ — ማንችስተር ዩናይትድ / ቼልሲ ማላርድ ባለፈው የውድድር ዘመን በዩናይትድ ያሳየችው ብቃት ለዓለማችን ትልቁ የግል ሽልማት እጩ እንድትሆን አድርጓታል። በተለይም ዩናይትድ በቻምፒየንስ ሊግ እስከ ሩብ ፍፃሜ ባደረገው ጉዞ 4 ጎሎችን በማስቆጠር ጠቃሚ ሚና ነበራት። በክረምቱ ወደ ቼልሲ ብታመራም፣ ይህ የባሎን ዶር እጩነት በዩናይትድ ማሊያ ያሳለፈችውን ጥሩ የ2025/26 የውድድር ዘመንም የሚያንፀባርቅ ነው። @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
21 411
10
የዩናይትድ ሽንፈት ከእንግዲህ ማንንም አያስገርምም !! የቀድሞው የክሪስታል ፓላስ ባለቤት እና የTalkSport የእግር ኳስ ተንታኝ ሳይመን ጆርዳን እንዲህ ብለዋል ፡ "ማንችስተር ዩናይትድ ሲሸነፍ+1
የዩናይትድ ሽንፈት ከእንግዲህ ማንንም አያስገርምም !! የቀድሞው የክሪስታል ፓላስ ባለቤት እና የTalkSport የእግር ኳስ ተንታኝ ሳይመን ጆርዳን እንዲህ ብለዋል ፡ "ማንችስተር ዩናይትድ ሲሸነፍ አሁን ማንም አያስገርመውም ። ለዋንጫ ተፎካካሪ ባልሆኑበት ጊዜ ማንም አይደነግጥም ወይም ግድ አይሰጠውም ። ሰዎች አሁን ማንችስተር ሲቲ እና አርሰናል የበለጠ ይስቧቸዋል፤ የእነሱንም ዜና ይከታተላሉ። ማንችስተር ዩናይትድ እንደ ድሮው አዝናኝ እና የዜናዎች ዋና ርዕስ አይደለም ።" @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
20 796
11
❗️❗️❗️❗️❗️ 🛞🛞💰💰 የጳጉሜ ቦነስ እንደቀጠለ ነው! በጉጉት የምንጠብቀውሻምፒዮንስ ሊግ ተመልሷል! ታች ባለው ሊንክ ቀድመው ለተቀላቀሉን 500 ሰዎች የ50 ብር ቦነስ ያገኛሉ!💰💰🛞🛞
❗️❗️❗️❗️❗️ 🛞🛞💰💰 የጳጉሜ ቦነስ እንደቀጠለ ነው! በጉጉት የምንጠብቀውሻምፒዮንስ ሊግ ተመልሷል! ታች ባለው ሊንክ ቀድመው ለተቀላቀሉን 500 ሰዎች የ50 ብር ቦነስ ያገኛሉ!💰💰🛞🛞 🔝በቡና ቤት ጨዋታዎች እየተዝናኑ ገቢዎን ያሳድጉ 🔝 ⬇️ ተመዝግበው ጨዋታውን ይቀላቀሉ ⬇️ 🔗 https://t.me/Buna_betbot?start=agent_391815349
19 930
12
⚽️🤩ሻምፒዮንስ ሊግ ተመልሷሷልልልል 🔥🏆 💵 በቤትና ሚሊየኖችን የምታፍሱበት ሰዓቱ አሁን ነው 💵 🚨 ፍጠኑ 🚨 ❗️❗️❗️ አስደሳች : ቀላል : ተወዳጅ ✈️Betna.bet 💬Telegram
⚽️🤩ሻምፒዮንስ ሊግ ተመልሷሷልልልል 🔥🏆 💵 በቤትና ሚሊየኖችን የምታፍሱበት ሰዓቱ አሁን ነው 💵 🚨 ፍጠኑ 🚨 ❗️❗️❗️ አስደሳች : ቀላል :  ተወዳጅ ✈️Betna.bet       💬Telegram
18 006
13
በክለባችን የሚፈልገው ሊዊስ ሆል ከኒውካስል ጋር አዲስ ውል ይፈርማል ሲል ቤን ጃኮብስ ዘግቧል ። @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
በክለባችን የሚፈልገው ሊዊስ ሆል ከኒውካስል ጋር አዲስ ውል ይፈርማል ሲል ቤን ጃኮብስ ዘግቧል ። @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
24 786
14
የዴ ሊይት የመጨረሻ ጨዋታ? ኔዘርላንዳዊው የኋላ መስመር ተከላካይ ማቲያስ ዴ ሊይት ለመጨረሻ ጊዜ የማንችስተር ዩናይትድ ቋሚ አሰላለፍ ውስጥ የተካተተው ከክሪስታል ፓላስ ጋር በነበረው ጨዋታ ነበር ።
የዴ ሊይት የመጨረሻ ጨዋታ? ኔዘርላንዳዊው የኋላ መስመር ተከላካይ ማቲያስ ዴ ሊይት ለመጨረሻ ጊዜ የማንችስተር ዩናይትድ ቋሚ አሰላለፍ ውስጥ የተካተተው ከክሪስታል ፓላስ ጋር በነበረው ጨዋታ ነበር ። ከዚያ ጊዜ ጀምሮ ከሜዳ ከራቀ 282 ቀን፣ 9 ወር ከ9 ቀን ሆኖታል ። የዩናይትድ ደጋፊዎች የዴ ሊይትን ወደ ሜዳ መመለስ በጉጉት ይጠብቃሉ !! @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
26 838
15
ብዙ ጊዜ የተጋጣሚን የሁዋላ ክፍል የሚፈትሸው ክለባችን !! ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በዚህ የውድድር አመት በፕሪሚየር ሊጉ ብዙ ሙከራዎችን በማድረግ የሚስተካከለው ክለብ የለም ቀያይ ሰይጣኖቹ በ
ብዙ ጊዜ የተጋጣሚን የሁዋላ ክፍል የሚፈትሸው ክለባችን !! ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በዚህ የውድድር አመት በፕሪሚየር ሊጉ ብዙ ሙከራዎችን በማድረግ የሚስተካከለው ክለብ የለም ቀያይ ሰይጣኖቹ በውድድር አመቱ 68 ሙኩራዎችን ማድረግ ችለዋል ሆኖም የነዚህ ሙከራዎች ጥራታቸው የወረደ መሆኑን የ XG መመዘኛው ያሳያል እነዚህ ሙከራዎች በአማካይ የXG ንፃሬያቸው 0.11 ብቻ ነው
25 951
16
ማትያስ ዴ ሊይት ወደ ጨዋታ መቼ ይመለሳል ? ማቲያስ ዴ ሊይት በዚህ ወር ከሚካሄደው የኢንተርናሽናል ዕረፍት በኋላ ወደ ጨዋታ ሊመለስ እንደሚችል ተገልጿል ። ማንችስተር ዩናይትድ በተጫዋቹ የመመለስ
ማትያስ ዴ ሊይት ወደ ጨዋታ መቼ ይመለሳል ? ማቲያስ ዴ ሊይት በዚህ ወር ከሚካሄደው የኢንተርናሽናል ዕረፍት በኋላ ወደ ጨዋታ ሊመለስ እንደሚችል ተገልጿል ። ማንችስተር ዩናይትድ በተጫዋቹ የመመለስ ሂደት ተደስቷል ። በተጨማሪም ዴ ሊይት በተሃድሶው ላይ በትክክለኛው አቅጣጫ እየተጓዘ እንደሆነ ያምናል ። መረጃው [ የግሪም ቤይሊ ] ነው !! @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
25 166
17
🔥 ጨዋታዎች ከኮከብ ጌምስ! 🔥 ⚽ ምርጥ ጨዋታዎች በኮከብ ጌምስ ይጫወቱ! 💰 በምርጥ ዕድሎች ይወራረዱ፣ ትልቅ ያሸንፉ! 🏆 👉 Kokebgames.com 📲 @Kokebgames_bot 🔥 ኮከብ
🔥 ጨዋታዎች ከኮከብ ጌምስ! 🔥 ⚽ ምርጥ ጨዋታዎች በኮከብ ጌምስ ይጫወቱ! 💰 በምርጥ ዕድሎች ይወራረዱ፣ ትልቅ ያሸንፉ! 🏆 👉 Kokebgames.com 📲 @Kokebgames_bot 🔥 ኮከብ ጌምስ — የአሸናፊዎች ምርጫ!
21 571
18
💵 በቤትና ለምታደርገው እያንዳንዱ ዲፖዚት ተጨማሪ 350ብር 💵 ❗️❗️❗️ አስደሳች : ቀላል : ተወዳጅ ✈️Betna.bet 💬Telegram
💵  በቤትና ለምታደርገው እያንዳንዱ ዲፖዚት ተጨማሪ 350ብር 💵 ❗️❗️❗️ አስደሳች : ቀላል :  ተወዳጅ ✈️Betna.bet       💬Telegram
19 099
19
ብሉ ቤት ላይ ከ200 ብር ጀምሮ ዲፓዚት ሲያደርጉ ለበዓል በግ መግዣ 20,000 ብር በሚያሸልመው ዕጣው ወስጥ ይገባሉ😎💰 ደጋግመው ዲፓዚት ሲያደርጉ የማሸነፍ ዕድልዎን ያሰፉሉ። ዕጣው ሐሙስ ዻጉሜ
ብሉ ቤት ላይ ከ200 ብር ጀምሮ ዲፓዚት ሲያደርጉ ለበዓል በግ መግዣ 20,000 ብር በሚያሸልመው ዕጣው ወስጥ ይገባሉ😎💰 ደጋግመው ዲፓዚት ሲያደርጉ የማሸነፍ ዕድልዎን ያሰፉሉ። ዕጣው ሐሙስ ዻጉሜ 5 ይወጣል። 🌐 ዌብሳይቱን ለመጠቀም VPN ይጠቀሙ🌐 5️⃣አሁኑኑ ብሉ ቤትን ተቀላቀሉ https://bluebet.net/signup/?promoter_code=TB7530941
5 296
20
በፕሪሚየር ሊጉ የመጀመሪያዎቹ 3 ሳምንታት በአጥቂ ክፍል በጣም ንቁ የነበሩ ተጫዋቾች !! ደረጃው የተመሰረተው በማጥቃት ላይ በተደረጉ ሹቶች፣ በተፈጠሩ የግብ ዕድሎች እና ወደ ሹት በሚመሩ የጨዋታ እ
በፕሪሚየር ሊጉ የመጀመሪያዎቹ 3 ሳምንታት በአጥቂ ክፍል በጣም ንቁ የነበሩ ተጫዋቾች !! ደረጃው የተመሰረተው በማጥቃት ላይ በተደረጉ ሹቶች፣ በተፈጠሩ የግብ ዕድሎች እና ወደ ሹት በሚመሩ የጨዋታ እርምጃዎች ላይ ነው ። ብሩኖ ፈርናንዴዝ ከሁሉም በከፍተኛ ልዩነት በ1ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል ። ከ2ኛው ተጫዋች ጋር ያለው ልዩነትም ከፍተኛ ነው ። እንደሚጠበቀውም፣ የማንችስተር ዩናይትድ ካፒቴን ብሩኖ ፈርናንዴዝ እስካሁን በሊጉ በአጥቂ ክፍል በጣም ንቁ ተጫዋች ሆኖ ተመዝግቧል ። ሌሎች የክለባችን ተጫዋቾችም ተካትተዋል !! [ ኦፕታ ] @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
22 818