cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል። ለማንኛዉም አስተያየት @wizhasher @wiz_hasher Group 👉 @Man_United_ethio_fans_Group {ስልክ ቁጥር} 0912983847 0919337648

نمایش بیشتر
Advertising posts
276 436مشترکین
+11024 ساعت
+1 4497 روز
+10 80830 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ጆሰን ዊልኮክስ ዩናይትድን መቀላቀሉን ተከትሎ አሁን ክለባችን የዳን አሽወርዝን ጉዳይ ከፍጻሜ ለማድረስ በቀጣይ ጠንክሮ የሚሰራ ይሆናል። [Fabrizio Romano]
نمایش همه...
👍 1🔥 1💯 1
👍 1👌 1🏆 1💔 1
ማንችስተርን ይመርጣል! ዚዳን ከባየር ሙኒክ አሰልጣኘነት ይለቅ የክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ መሆኑን ይፈልጋል ሲል ታማኙ የፈረንሳይ ሚዲያ ሌኪፕ አስነብቧል!
نمایش همه...
1🔥 1🥰 1💔 1
ካሴሜሮ ሰለ ሲቲ እና ማድሪድ ጨዋታ! " ለማድሪድ በጣም ደሰተኛ ነኝ እዛ ጥሩ ጓደኞቹ አሉኝ ነገሩ እዚህ አሉኝ "
نمایش همه...
ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ቻናል በበጎ አድራጎት ስራዎች መታለች! ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ቻናል በቀጣይ ነሀሴ ከሶስት ወራት ቡኃላ በመላው ኢትዮጵያ በተመረጡ 15 ከተሞች የደም ልገሳ ፕሮግራም ለማዘጋጀት ዝግጅት መጀመሯን ስንገልፅ በደስታ ነው። ይህ ፕሮግራም ስኬታማ እንደሆን የተለያዩ ስራዎች በመሰራት ላይ መሆናችንን ተከተሎ በተመረጡ ቦታዎች የምትኖሩ የክለባችን ደጋፊዎች ከናንተ ከፍተኛ ስራ የሚጠበቅ መሆኑን እንገልፃለን። የተመረጡት ከተሞች ፥ አዲስ አበባ ፣ አዳማ ፣ ጂማ ፣ ሻሸመኔ ፣ ደሴ ፣ ባህርዳር ፣ ጎንደር ፣ ደብረ ብርሀን ፣ መቀሌ ፣ ድሬድዋ ፣ ሀረር ፣ ሀዋሳ ፣ አርባ ምንጭ ፣ ቡታጅራ እና ጂጂጋ ናቸው። በነዚህ በጠቀስናቸው ከተሞች እና አጎራባች ከተሞች ወረዳዎች የምትገኙ ውድ የቻናላችን ተከታታዮች ለማስተባበር እና የተለያዩ ስራዎች ለመስራት ከቻናላችን ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት በመፈጠር አብረውን ከሚሰሩ አጋር አካላቶች ጋር አብሮ ለመስራት እና የሚሰጠውን ሀላፊነት በተገቢው መንገድ ለመወጣት በጎ ፍቃደኛ የሆነ ተከታታዮቻችን በውስጥ መስመር እንድታናግሩን በአክብሮት እንገልፃለን። ይህ ዝግጅት ስኬታማ እንዲሆን የቻናሏችን ቤተሰቦች የክለባችን ደጋፊዎች አጋርነት አስፈላጊ መሆኑን በመረዳት አጋርነታችሁን እንድታሳዪን ስንል በአክብሮት እንጠይቃለን። የመጀመሪያ ዙር ደም ልገሳ በፍቅር በሰላም በአብሮነት ያስተሳሰረን የማንችስተር ዩናይትድ ዘጋቢ በመሆን በኢትዮጵያ ግዙፍ ቻናል የሆነው ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ቻናል ነው። ከዚህ በተጨማሪ መጨመር ያለበት ከተማ ካለ እና ሌሎችንም ማንኛውንም አስተያየት አድርሱን @wizhasher @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
نمایش همه...
የሳንቾ ነገር አሁንም አይፈታም! ኤሪክ ቴንሀግ ሰለሳንቾ ወደፊት አሁን እያሳየ ከላው ድንቅ አቋም በኋላ የተለወጠ ነገር ካለ ሲጠየቅ! ምንም ነገር የለም! እኛ ሳንቾ ምን ያክል አስደናቂ ተጫዋቾች እንደሆነ እናቃል ይሄ ጉዳይ ሰለ እዚ ነገር አይደለም የተለየ ነገር ነወ! ኤሪክ የዲስፕሊን አሰልጣኝ 🫡 @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans
نمایش همه...
👍 17💔 8😁 3 2🎉 2👏 1🤯 1👌 1💯 1😴 1😎 1
የሳንቾ ነገር አሁንም አይፈታም! ኤሪክ ቴንሀግ ሰለሳንቾ ወደፊት አሁን እያሳየ ከላው ድንቅ አቋም በኋላ የተለወጠ ነገር ካለ ሲጠየቅ! ምንም ነገር የለም! እኛ ሳንቾ ምን ያክል አስደናቂ ተጫዋቾች እንደሆነ እናቃል ይሄ ጉዳይ ሰለ እዚ ነገር አይደለም የተለየ ነገር ነወ! ኤሪክ የዲስፕሊን አሰልጣኝ
نمایش همه...
አለቃ ኤሪክ ቴን ሀግ ስለ ካስሜሮ ፦ "ባለፈው የውድድር ዘመን እኔ ይህንን ቡድን ስረከብ "6" ቁጥር ተጫዋች አስፈልጎን ነበር። በዚያን ጊዜም ካስሜሮ አስደናቂ ግልጋሎት ሰጥቶናል ፤ በጎሎ ደረጃም ያን ያህል ጎሎችን አስቆጥሮ የሚያውቅ አይመስለኝም ፣ እንደ ተከላካይ አማካይ ስንመለከተው ለቡድኑ በጣም አስፈላጊ ተጫዋች ነበር።" "በዚህ የውድድር ዘመን ግን በእግርኳስ ህይወቱ አጋጥሞት በማያውቅ መጥፎ ጉዳት ሲቸገር ቆይቷል። ነገር ግን በእግርኳስ ህይወቱ በየሄደበት ሁሉ ማሸነፍን የለመደ ተጫዋች ነው ፤ ከዚህም በኃላ አቋሙን እንደሚያሻሽል ከፍተኛ እምነት አለኝ ፤ እሱ ተጋዳይ ተጫዋች ነው ለዚህም ነው ትልልቅ ዋንጫዎችን ያሸነፈው።" ሲሉ ተናግረዋል። @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans
نمایش همه...
ዚዳን ኢንግሊዘኛ ቋንቋ መውሰድ ጀምሯል! በቅርብ ወራት ውስጥ ዚነዲን ያዚድ ዚዳን የእንግሊዘኛ ቋንቋ መማር እንደጀመረ እየተዘገበ ይገኛል ይህም በሀገረ ኢንግላንድ የመሰራት ፍላጎቱን ይገልፃል [ Academyscoop ]
نمایش همه...
🥰 1👏 1👌 1🏆 1
ዚዳን አሁን ላይ ወደ አስልጣኝነት ስራው መመለስ የሚፈልግ ሲሆን የክለባችን ማንችስተር ዩናይትድም ነገርን በአትኩሮት እየተመለከተ ይገኛል ኤሪክ የሚሰናበት ከሆነ ዚዳን እንዲመጣ ፍላጎት አላቹ?
نمایش همه...
👍 1 1👌 1😨 1