cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል። ለማንኛዉም አስተያየት @wizhasher @wiz_hasher Group 👉 @Man_United_ethio_fans_Group {ስልክ ቁጥር} 0912983847 0919337648

Ko'proq ko'rsatish
Efiopiya7Амхара8Sport77
Advertising posts
280 382Obunachilar
+624 soatlar
+2 4327 kunlar
+11 13230 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Обуначиларнинг ўсиш даражаси

Ma'lumot yuklanmoqda...

መልካም አዳር ቤተሰብ 🔥 መልካም ህማማት ይሁንላችሁ !
Hammasini ko'rsatish...
148🙏 19👏 14😁 7👍 6🏆 6🫡 5😍 1💔 1
📆 ጁአን ማታ በክለባችን ቤት የነበረዉ መረጃ :- 🏟 285 ጨዋታዎች ⚽ 51 ጎሎች 🅰️ 43 አሲስቶች 🏆 1 የእንግሊዝ ሊግ ዋንጫ 🏆 1 የአውሮፓ ሊግ 🏆 1 የእንግሊዝ ኤፍኤ ዋንጫ 🏆 1 የእንግሊዝ የበጎ አድራጎት ዋንጫ
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
ማንቸስተር ዩናይትድ የባርሴሎናውን ተከላካይ ሮናልድ አራሆን ማስፈረም ይፈልጋሉ። በዚህ ክረምት ለአራሆ ጥሩ ጥያቄ ከቀረበ ባርሴሎና እሱን መሸጥ ይፈልጋል ። እስከ ዛሬ በዚህ ተጫዋች እና በክለቡ መካከል ምንም አይነት ድርድር የለም። ጥያቄዎች ነበሩ ነገር ግን ምንም ዓይነት ከባድ ውይይት የለም። [ Relevo ]
Hammasini ko'rsatish...
👍 168 26😁 15💔 8🤔 4🙏 3
የክለባችን የሴቶች ቡድን ሌስተር ሲቲን 1-0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችለዋል።
Hammasini ko'rsatish...
136👍 32😁 17🤔 4
ስኮትላንድ ማክቶሚኔ በበርንሌው ጨዋታ ጉዳት ያሴተናገደ ሲሆን አሁን ላይኔ የዚህን ጉዳት ሁኔታ ለማወቅ በነገው እለት ምርመራውን ያካሂዳል። ነገር ግን ምንጮች እንደገለፁት ከሆነ ጉዳቱ ከበድ ያለ ሳይሆን አይቀርም።
Hammasini ko'rsatish...
👍 95😢 32😁 9 5
እንኳን ደስ አላችሁ ! ሁሉንም ያመለጧችሁን የብስራት ስፖርት የመንሱር አብዱልቀኒ እና የአላዛር አስገዶምን ፕሮግራሞች በድምፅ የሚያገኙበት ቻናል መጣላችሁ https://t.me/+xp9C2nEOnMo1YTg0
Hammasini ko'rsatish...
👍 3
JOIN
✳️• መንሱር አብዱልቀኒ •✳️ ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከስር 🔰JOIN🔰 በማለት መንሱሬን መከታተል ትችላላቹ ❗️
Hammasini ko'rsatish...
👍 8
📰Mensur📰
JOIN
❓የማን ደጋፊ ኖት❓
Hammasini ko'rsatish...
3🏆 3🤗 2👍 1
ማንችስተር ዩናይትድ
ሊቨርፑል
ማንችስተር ሲቲ
አርሰናል
ቶተነሀም
ቼልሲ
አስቶንቪላ
ማድሪድ
ባርሳ
PSG
ሌሎች ክለቦች
ሰር አሌክስ ፈርጉሰን በአንድ ወቅት የተናገሩት:- "ከምታሸንፍበት ጨዋታ ይልቅ በምትሸነፍበት ጨዋታ ትልቅ ትምህርት ትወስዳለህ" @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
Hammasini ko'rsatish...
👍 600 67😁 44🔥 11💔 8
🗣 || የክለባችን የአጥቂ መስመር ተጫዋች አንቶኒ “ሶኒክ የልጄ የሎሬንዞ ተወዳጅ ካርቱን ነው እና በጣም ነው ሚወደው እሱ እያደገ እና በህይወቴ ውስጥ የማይታመን ትንሹ እየሆነ ነው በተጨማሪም ስለ ልጃችን ላቪን መምጣት በጣም ጓጉተናል በጣም በማከብረው እና በምወደው የማንችስተር ዩናይትድ ማሊያ የተሻለ ስራዬን እንድሰራ ስለሚያበረታቱኝ ምስጋናዬን ልገልጽላቸው ይህ ቅፅበት አስፈልጎኝ ነበር። @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
Hammasini ko'rsatish...
👍 471 86😁 24🔥 10🎉 7🙏 3😱 1