cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል። ለማንኛዉም አስተያየት @wizhasher @wiz_hasher Group 👉 @Man_United_ethio_fans_Group {ስልክ ቁጥር} 0912983847 0919337648

Show more
Advertising posts
280 942Subscribers
+56624 hours
+2 7207 days
+11 57730 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViewsSharesViews dynamics
01
Wallpaper ይፈልጋሉ እንግዲያውስ አሁኑኑ ይቀላቀሉ 😍
5 7282Loading...
02
ዛሬ የተሰሙ ትኩስ ትኩስ የዝውውር መረጃዎች አሰልቺ ባልሆነ መልኩ አቅርበናል Join የሚለውን በማንካት ብቻ ያንብቡ!
5 4130Loading...
03
✳️• መንሱር አብዱልቀኒ •✳️ ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከስር 🔰JOIN🔰 በማለት መንሱሬን መከታተል ትችላላቹ ❗️
6 5570Loading...
04
Media files
16 9137Loading...
05
በነፃ እንደሚለቁ ይጠበቃል! ከአንቶኒ ማርሺያለ በተጫማሪም በኦሌ ጊዜ የመሰለፍ እድል ይሰጠው የነበረው ብራደን ዊሊያም እና የአለም ዋንጫ አሸናፊው ራፋኤል ቫራን በመጪው የክረምት የዝውውር መስኮት በነፃ ከክለባችን ጋር እንደሚለያዩ ይጠበቃል 🌟 በዘንድሮ የክረምት የዝወውር መስኮት ክለባችን ብዙ ስራ እንደሚሰራ ከአሁኑ መገመት ይቻላል
6 8320Loading...
06
☑️Do you want animation🎉 wallpapers ❓
6 7390Loading...
07
📸 || ማርከስ ራሽፎርድ ዛሬ ከአንድ የክለባችን ደጋፊ ጋር!
22 0911Loading...
08
INEOS ከኤፌ ካፑ የፍፃሜ ጨዋታ በፊት በኤሪክ ቴንሃግ የወደፊት እጣ ፋንታ ላይ ምንም አይነት ውሳኔ አይሰጡም። [Sami Mokbel] @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
1810Loading...
09
😁 ሆድ ያባውን ፕሮፋይል ያወጣዋል ይባል የለ #ለፕሮፋይል የሚሆኑ ምርጥ ምርጥ ፎቶዎችን  ለማግኘት ይቀላቀሉን 💛💛💛😍💛💛💛👇
5 6571Loading...
10
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊጉ TOP 6 የታላቆቹ ክለቦች የTELEGRAM ቻናል ተከፈተ! ❓የማን ደጋፊ ኖት የሚደግፉት ክለብ መረጃ ለማግኘት መርጠው ይቀላቀላሉ ✔️👇👇👇👇 ይጫኑ
5 8540Loading...
11
Media files
23 6002Loading...
12
Media files
22 9190Loading...
13
✳️• መንሱር አብዱልቀኒ •✳️ ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከስር 🔰JOIN🔰 በማለት መንሱሬን መከታተል ትችላላቹ ❗️
5 6940Loading...
14
የሪያል ማድሪድ ደጋፊዎች ብቻ ፔጁን ተቀላቀሉ !
6 3080Loading...
15
አንቶኒ ሳንቶስ:- "ሁልጊዜ ክርስቲያኖ ሮናልዶን እመለከት ነበር እና ዩናይትድ እያለ በክንፍ ቦታ ላይ ብዙ ጊዜ ተጫውቷል" "ሊዮኔል ሜሲን በጣም እወደዋለው እና ኔይማርንም እንደዛው፣ ሁል ጊዜ የምከተላቸው ሶስት ተጫዋቾች ናቸው።"
22 3492Loading...
16
ልጆቻችን ድል ማድረግ ችለዋል! የክለባችን ከ21 አመት በታች ተጫዋቾች የሳውዛምፕተን አቻቸውን ገጥመው 6-3 በሆነ ውጤት ድል ማድረግ ችለዋል። በጨዋታውም ላይ የወደፊት ተስፈኛው አጥቂያችን ኢታን ዌትሊ እና ኢታን ዊሊያምስ ሁለት ግብ ማስቆጠር ሲችሉ የተቀሩትን ግቦች ሳም ማተር እና ቻርሊ ማክኔል ማስቆጠር ችለዋል። @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
24 4631Loading...
17
የክለባችን ተጫዋች አንቶኒ ፦ "የኤፌ ካፕ የፍፃሜ ጨዋታ አለብን እናም ዋንጫውን ማሸነፍ እንፈልጋለን። ነገር ግን ይህንን ለማድረግ ደረጃ በደረጃ መሻሻል ይኖርብናል ፤ አሁን 5 ቀሪ ጨዋታዎች አሉን እናም በተቻለ መጠን ከጨዋታ ጨዋታ እራሳችንን አሻሽለን በጥሩ ሁኔታ ለፍፃሜዉ ጨዋታ መዘጋጀትና ፣ ዋንጫውንም ስለማሸነፍ ማሰብ አለብን።" ሲል ተናግሯል። @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
24 9264Loading...
18
የ Who Scored የሳምንቱ የሊጉ ምረጡ ቡድን !
24 6064Loading...
19
❤️🙏
23 6934Loading...
20
📍ቢቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ📍 🤝ብዙ ዓመት ልምድ ባላቸው ቀማሪዎች የተከፈተ ብችኛ ታማኝ ቻናል ነው🫵 ከኛጋ በመሆን ከሳምንት እስከ ሳምንት አሸናፊ ይሁኑ ትርፋማ ይሁኑ🥰 ከንግግር በላይ ስራችን አይተው👀 ይመስክሩ👣   👇የዛሬ ጨዋታ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን JOIN ያድርጉ 👇 https://t.me/+eKvSSXoucJRkMDBk https://t.me/+eKvSSXoucJRkMDBk https://t.me/+eKvSSXoucJRkMDBk
23 0850Loading...
21
የሚመጡ ጥያቄዎችን ያዳምጣሉ! ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ለአሮን ዋን ቢሳካ የሚመጡ ጥያቄዎችን በክረምቱ የዝወውር መስኮት ይቀበላል
22 2743Loading...
22
ሁለት ተከላካይ በክረምት የዝውውር መስኮት! ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በመጪው የክረመት የዝወውር መስኮት ሁለተ ተከላካዮችን ያስፈርማል!
22 3953Loading...
23
በ300 ጨዋታዎች ብዙ ነጥብ መሰብሰብ የቻሉ የሊጉ አሰልጣኞች ዝርዝር ! በዚህ ዝርዝር ውስጥ የቀድሞ የክለባችን አሰልጣኝ የሆነ ሰር አሌክስ ፈርጉሰን መካተት ችሏል 4ተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል ።
25 0925Loading...
24
በዚህ ሊንክ https://bit.ly/3w2sRNf  ወደ ፈታ ቤት ይቀላቀሉ 👉እስከ ሚያዚያ 30 ብቻ የሚቆይ በለጠ መረጃ ፎሎው ያርጉን 👇👇 Telegram Facebook Instagram TikTok
25 1031Loading...
25
የሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ !
25 83414Loading...
26
ሳንቾ በክለቡ እንዲቆይ ይፈልጋል ! ሳንቾ በቦርሲያ ዶርትሙንድ እንዲቆይ ይፈልጋል ክለቡም በተጫዋቹ እንቅስቃሴ አሁን ላይ ደስተኛ ነው... የቀድሞ ክለቡ ተጫዋቹን በክርምቱ የዝውውር መስኮት ለማስፈረም ከክለባችን ጋር ድርድር እንደሚጀምሩ ፋብ ዘግቧል ።
26 8003Loading...
27
#SIZE_40_41_42_43 👉 NIKE AIR LOUIS VIUTTON 👉 💯% Original ✅ ዋጋ 2500 ብቻ ምስሉ ላይ የምትመለከቷቸውን አሪፍ እና ቀለል ያሉ ጫማዎች በ ሚገራርም ዋጋ ማግኘት ከፈለጋቹ ይህ ቻናል ለናንተ ነው ገራሚ ገራሚ ጫማዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ይዞላቹ ቀርቧል ገብታቹ መመልከት ትችላላቹ 😉 ✅ አድራሻ ድሬደዋ 👉 ለማንኛውም ጥያቄና ሀሳብ👉👉📩 https://t.me/+S2a9xXfFNdPl5RGR
26 3352Loading...
28
እንዴት አደራችሁ ዩናይትዳውያን ❤
26 5181Loading...
29
10 ብር አሲዘው እስከ 100,000 ማሸነፍ ህልም ቢመስልም በፈታ ህልሞን ይኑሩት። በዚ ሊንክ https://bit.ly/3w2sRNf  ይቀላቀሉ። Telegram https://t.me/fetabetting Facebook https://www.facebook.com/OfficalFetabet/ Instagram https://www.instagram.com/fetabetbot/# TikTok https://www.tiktok.com/@feta_bot
11 9021Loading...
30
ኤሪክ ቴን ሀግ በመጀመሪያ አመቱ በተለይም ከአለም ዋንጫ በኋላ ድንቅ ጊዜን በክለባችን አሳልፎ ነበር በአውሮፓ 5 ሊጎችም እንደ እሱ ብዙ ጨዋታዎች ያሸነፈ አሰልጣኝ አልነበረም በወቅጡ ከጥሩ ጨዋታ ጋር አድርጎታል! በዘንድሮ የውድድር አመት ላስመዘገበው መጥፎ ውጤት ትልቁ ችግር ምንድነው ብለው ያስባሉ?
27 83310Loading...
31
ሾው ከማርሺያል በላይ በጎዳት ብዙ ጨዋታዎች አለፈውታል! ከ2020/21 የውድድር አመት ጀመሮ የክለባችን የግራ መስመር ተከላካይ ሉክ ሾው 68 ጨዋታዎች በጉዳት ምክንያት ያለፈው ሲሆን ይህም ማርሺያል በጉዳት ካለፈው 65 ጨዋታዎች ይበልጣል! ሁለቱም ያለፋቸው የጨዋታ ብዛት 🤯
27 3884Loading...
32
ሪከርዱ አሁንም በቫንደርሳር እጅ ነው! የክለባችን እንዲሁም የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ምርጡ ግብ ተጣባቂ ቫንደርሳር በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ታሪክ ከምዳው ዉጪ በተከታታይ 7 ጨዋታ መረቡን ሳያስደፍ የውጣ አሁንም ብቸኛው ግብ ጠባቂ ነው እንደሚታወቀ የአርሴናሉ ግብ ጠባቂ ራያ ትናንት በሰሜን ለንደን ደርቢ ጎል ሳይቆጠርበት ቢወጣ ኖሮ የቫንደርሳርን ሪከርድ ይጋራ ነበር ነገር ግን ያ ሊሳካ አልቻለም!
27 2109Loading...
33
እንደምን አደራቹ ዩናይትዳዊያን ❤️🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
26 9323Loading...
34
መልካም አዳር ቤተሰብ 🔥 መልካም ህማማት ይሁንላችሁ !
28 6171Loading...
35
📆 ጁአን ማታ በክለባችን ቤት የነበረዉ መረጃ :- 🏟 285 ጨዋታዎች ⚽ 51 ጎሎች 🅰️ 43 አሲስቶች 🏆 1 የእንግሊዝ ሊግ ዋንጫ 🏆 1 የአውሮፓ ሊግ 🏆 1 የእንግሊዝ ኤፍኤ ዋንጫ 🏆 1 የእንግሊዝ የበጎ አድራጎት ዋንጫ
3020Loading...
36
ማንቸስተር ዩናይትድ የባርሴሎናውን ተከላካይ ሮናልድ አራሆን ማስፈረም ይፈልጋሉ። በዚህ ክረምት ለአራሆ ጥሩ ጥያቄ ከቀረበ ባርሴሎና እሱን መሸጥ ይፈልጋል ። እስከ ዛሬ በዚህ ተጫዋች እና በክለቡ መካከል ምንም አይነት ድርድር የለም። ጥያቄዎች ነበሩ ነገር ግን ምንም ዓይነት ከባድ ውይይት የለም። [ Relevo ]
30 1216Loading...
37
የክለባችን የሴቶች ቡድን ሌስተር ሲቲን 1-0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችለዋል።
30 2082Loading...
38
ስኮትላንድ ማክቶሚኔ በበርንሌው ጨዋታ ጉዳት ያሴተናገደ ሲሆን አሁን ላይኔ የዚህን ጉዳት ሁኔታ ለማወቅ በነገው እለት ምርመራውን ያካሂዳል። ነገር ግን ምንጮች እንደገለፁት ከሆነ ጉዳቱ ከበድ ያለ ሳይሆን አይቀርም።
30 5592Loading...
Wallpaper ይፈልጋሉ እንግዲያውስ አሁኑኑ ይቀላቀሉ 😍
Show all...
👍 7 2
JOIN
ዛሬ የተሰሙ ትኩስ ትኩስ የዝውውር መረጃዎች አሰልቺ ባልሆነ መልኩ አቅርበናል Join የሚለውን በማንካት ብቻ ያንብቡ!
Show all...
👍 4
JOIN
TRANSFER
READ MORE
✳️• መንሱር አብዱልቀኒ •✳️ ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከስር 🔰JOIN🔰 በማለት መንሱሬን መከታተል ትችላላቹ ❗️
Show all...
👍 7💔 2
📻 ብስራት ስፖርት 📻
መንሱር አብዱልቀኒ
🟢 የዛሬ ፕሮግራም 🟢
👏 257👍 94 10👌 6
በነፃ እንደሚለቁ ይጠበቃል! ከአንቶኒ ማርሺያለ በተጫማሪም በኦሌ ጊዜ የመሰለፍ እድል ይሰጠው የነበረው ብራደን ዊሊያም እና የአለም ዋንጫ አሸናፊው ራፋኤል ቫራን በመጪው የክረምት የዝውውር መስኮት በነፃ ከክለባችን ጋር እንደሚለያዩ ይጠበቃል 🌟 በዘንድሮ የክረምት የዝወውር መስኮት ክለባችን ብዙ ስራ እንደሚሰራ ከአሁኑ መገመት ይቻላል
Show all...
👍 83 17😢 4
Repost from N/a
☑️Do you want animation🎉 wallpapers ❓
Show all...
👍 8 3
👍 Yes
👊 Join
📸 || ማርከስ ራሽፎርድ ዛሬ ከአንድ የክለባችን ደጋፊ ጋር!
Show all...
👍 333 78👏 15💔 12🙏 6🔥 1🤯 1🏆 1
INEOS ከኤፌ ካፑ የፍፃሜ ጨዋታ በፊት በኤሪክ ቴንሃግ የወደፊት እጣ ፋንታ ላይ ምንም አይነት ውሳኔ አይሰጡም። [Sami Mokbel] @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
Show all...
Repost from N/a
😁 ሆድ ያባውን ፕሮፋይል ያወጣዋል ይባል የለ #ለፕሮፋይል የሚሆኑ ምርጥ ምርጥ ፎቶዎችን  ለማግኘት ይቀላቀሉን 💛💛💛😍💛💛💛👇
Show all...
👍 3😁 3
🌇 PROFILE PICTURES 🌄
💛 JOIN 💛
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊጉ TOP 6 የታላቆቹ ክለቦች የTELEGRAM ቻናል ተከፈተ! ❓የማን ደጋፊ ኖት የሚደግፉት ክለብ መረጃ ለማግኘት መርጠው ይቀላቀላሉ ✔️👇👇👇👇 ይጫኑ
Show all...
👍 2
አርሰናል
ማን ዩናይትድ
ቼልሲ
ሊቨርፑል
ማን ሲቲ
ቶተንሀም