cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል። ለማንኛዉም አስተያየት @wizhasher @wiz_hasher Group 👉 @Man_United_ethio_fans_Group {ስልክ ቁጥር} 0912983847 0919337648

Mostrar más
Advertising posts
280 173Suscriptores
+624 hours
+2 4327 days
+11 13230 days

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ማንችስተር ዩናይትድ ከዚህ በኃላ በፕሪሚየር ሊጉ የቀሩትን 4 ጨዋታዎች በአሸናፊነት ቢወጣ እንኳ የውድድር ዘመኑን 66 ነጥብ ይዞ የሚያጠናቅቅ ሲሆን ፤ ይህም ካለፈው የውድድር ዘመን በ9 ነጥብ ያነሰ ይሆናል። ባሳለፍነው የውድድር ዘመን ክለባችን በፕሪሚየር ሊጉ 75 ነጥብ ይዞ ማጠናቀቁም የሚታወስ ነው። @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
Mostrar todo...
👍 138💔 79🤯 6🎉 6🔥 5😁 5 4🙏 1
#Loanwatch አሁን እየተደረገ ባለው የስፔን ላሊጋ ጨዋታ በውሰት በስፔኑ ክለብ ግራናዳ እያሳለፈ የሚገኘው የክለባችን ተጫዋቾች ፋኩንዶ ፔልስትሪ ግራናዳን መሪ የምታደርግ ግብ አስቆጥሯል።
Mostrar todo...
170👍 38🔥 6
ሁዋን ማታ በአንድ ወቅት በሄሊኮፕተር ወደ ካሪንግተን በዚህ ሁኔታ ነበር የገባው! ማታ ካስቆጠራቸው ጎሎች የትኛዋ ጎል ለናንተ ምርጧ ነች? @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
Mostrar todo...
417👍 59❤‍🔥 17😎 13😁 5👏 1😈 1
ሁዋን ማታ በማንችስተር ዩናይትድ ቤት: • 285 ጨዋታዎች • 51 ጎሎች • 43 አሲስት Happy birthday el mago 🇪🇸 🪄 @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
Mostrar todo...
👍 401 96🔥 8🎉 6😈 4
ኤሪክ ቴን ሀግ :- "ቡድኑን ማስተዳድረው እኔ ነኝ እና በጨዋታው ለውጥ ማድረግ ፈልጌ ነባር ስለዚህ ብዙ ጊዜ ጫና ሲኖር እድል የሚፈጥረውን ማክቶሚናይን ወደ ቡድኑ አስገብቻለው።"
Mostrar todo...
😁 201👍 74 10💔 10😎 9🔥 5🤔 4👌 2
🗣 || ኤሪክ ቴን ሀግ ስለ ወጣት ተጨዋቾች:- "ወጣት ተጫዋቾች አሉን ልክ እንደ ጋርናቾ ፣ ሆይሉን እና ማይኖ እናም የመጀመሪያ አመታቸው ላይ ናቸው ሁኔታውን መላመድ አለባቸው ጊዜ ሊወስድባቸው ይችላል ፣ "እኔ ታጋሽ ሰው አይደለውም  ግን በዚህ ጉዳይ ላይ ታጋሽ መሆን አለብኝ ጥሩ ቡድን እየገነባን ነው እና ልምድ እንፈልጋለን"
Mostrar todo...
👍 206😁 32 17
አንቶኒ በትዊተር ገጱ፡ "ቤተሰቤን ማንችስተር ዩናይትድን እና እግር ኳስን በጣም እወዳለሁ።"
Mostrar todo...
230👍 32😁 12👏 8😍 3😨 2
መልካም ልደት ለጁሀን ማታ Legend👏
Mostrar todo...
👏 408🎉 82 35👍 24👌 5😁 4
ዶርትመንዶች ሳንቾን ለማቆየት በክረምቱ  ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር ድርድር ያደርጋሉ ተብሏል ፣ ድርድሩ ቀላል አይሆንም ግን ቢጫ ሰርጓጆቹ ይሞክራሉ። Fabrzio Romano
Mostrar todo...
👍 229👌 16🥰 11😁 6💔 5 4
#ዕለቱን በታሪክ ከሊዝበን ፖርቹጋል ተነስቶ ወደ ትያትር እፍ ድሪምስ በመኮብለል ታላቅ ታሪክ የሰራው ብላቴና ዝቅ ብሎ የመስራት ተምሳሌት ያይበገሬነት መምህር የፈርጉሰን ተወዳጁ ልጃቸው በቀዩ ማልያ ከቀዝቃዛዋ ማንቸስተር እስከሩሲያ በመዝመት ለአለቃው ታላቅ ጀብድን የፈጸመ ቀዩ ጀነራል የማዴራው ፈርጥ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ዶሳንቶስ አቪዬሮ ዩናይትድን በመልቀቅ ወደ ማድሪድ ያቀናው እነሆ ከዛሬ 15 አመታት በፊት ነበር።
Mostrar todo...
324👍 38😍 12💔 10😁 5👏 3