cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል። ለማንኛዉም አስተያየት @wizhasher @wiz_hasher Group 👉 @Man_United_ethio_fans_Group {ስልክ ቁጥር} 0912983847 0919337648

Більше
Ефіопія7Амхарська8Спорт77
Рекламні дописи
280 938Підписники
+56624 години
+2 7207 днів
+11 57730 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ኤሪክ ቴን ሃግ በዚህ ሳምንት ከጄሰን ዊልኮክስ ጋር ስለ ቡድኑ ሁኔታ እና ስላጋጠሙት ተግዳሮቶች ለማውራት ቀጠሮ ተይዞለታል ። [BBC SPORTS]
Показати все...
የክለባችን ሰዎች ብሩኖ ፈርናንዴዝ ወይንም ደግሞ አንድሬ ኦናና እንዲሁም ዲያጎ ዳሎትን መሸጥ ከፈለጉ ትልቅ የዝውውር ሂሳብ ይጠይቃሉ... በክለባችን ቤት በዚህ ጊዜ አይነኬ ተጫዋች ተብለው የተጠቀመጡት ሶስት ተጫዋቾች ናቸው ኮቢ ፣ ጋርናቾ እና ሆይሉንድ ። [BBC] @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
Показати все...
የ SOFA SCORE የሳምንቱ ምርጥ ቡድን ውስጥ ብሩኖ ፈርናንዴዝ መካተት ችሏል ።
Показати все...
️ ጋርናቾ በ ኢንስታግራም ገፁ ፦ “ ይህ ወቅት ለሁላችንም አስቸጋሪ ነው። የወቅቱ በጣም አስፈላጊው ጊዜ ደግሞ እየመጣ ነው እና አንድ መሆን አለብን እስከ መጨረሻው ።
Показати все...
📸 || ስኮት ማክቱሚናይ የደረሰበት ጉዳት ቀላል እንደሆነ እና ወደ ሜዳም ቶሎ እንደሚመለስ በእንስታግራም ገፁ ይፋ አድርጓል። @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
Показати все...
👏 26💔 6👍 3🙏 3😁 1
እንዴት አደራችሁ ዩናይትዳውያን !
Показати все...
👍 19 4😁 1
በዚህ ሊንክ https://bit.ly/3w2sRNf  ወደ ፈታ ቤት ይቀላቀሉ 👉እስከ ሚያዚያ 30 ብቻ የሚቆይ በለጠ መረጃ ፎሎው ያርጉን 👇👇 Telegram Facebook Instagram TikTok
Показати все...
👍 1
Wallpaper ይፈልጋሉ እንግዲያውስ አሁኑኑ ይቀላቀሉ 😍
Показати все...
👍 7 2
JOIN
ዛሬ የተሰሙ ትኩስ ትኩስ የዝውውር መረጃዎች አሰልቺ ባልሆነ መልኩ አቅርበናል Join የሚለውን በማንካት ብቻ ያንብቡ!
Показати все...
👍 4
JOIN
TRANSFER
READ MORE
✳️• መንሱር አብዱልቀኒ •✳️ ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከስር 🔰JOIN🔰 በማለት መንሱሬን መከታተል ትችላላቹ ❗️
Показати все...
👍 7💔 2
📻 ብስራት ስፖርት 📻
መንሱር አብዱልቀኒ
🟢 የዛሬ ፕሮግራም 🟢