cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

MANCHESTER UNITED

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል። ለማንኛዉም አስተያየት @wizhasher @wiz_hasher Group 👉 @Man_United_ethio_fans_Group {ስልክ ቁጥር} 0912983847 0919337648

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
306 427
المشتركون
-10424 ساعات
+9137 أيام
+8 23430 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
ከያሲን ቲቪ የሚበልጠው CRICFY APP Version 3.8 ሆኖ መጣ በትንሽ ኮኔክሽን የሚሠራ ምርጥ app ለiphone ስልክ እና ለpc የሚሆነ #Link አግኝተናል አፑን በዲሽ እና ቴክኖሎጂ ቻናላችን ለቀነዋል  ይመልከቱ 👇👇 https://t.me/+AOo4MkcmsxE1NjE8 https://t.me/+AOo4MkcmsxE1NjE8
إظهار الكل...
👍 11 2👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ማንችስተር ዩናይትድ ለክለቡ ሴቶች ቡድን እንዲሆን በማሰብ የሴንት ጆርጅን የልምምድ ማዕከል የሚጠቀም ይሆናል ። የወንዶቹ ቡድን ደግሞ የካሪንግተን እድሳ እስኪጠናቀቅ የሴቶቹን ዋናውን ልምምድ ማዕከል ይጠቀማል። [ Charlotte harpur ]
إظهار الكل...
👍 167 9😁 2
Photo unavailableShow in Telegram
በህይወትህ ለማንም መናገር የሌለብህ 5 ነገሮች፦ 1.ድክመትህን 2.የፍቅር ህይወትህን 3.የቤተሰብህን ችግር 4.ህልምህን እና ግብህን 5.ገቢህን የኢትዮ ሚሊየነርስ አባል ይሁኑ ለወንዶች የተከፈተ ቻናል ነው ። 🔥💪👇
إظهار الكل...
👍 104🫡 8😁 7 5👏 5
JOIN
Photo unavailableShow in Telegram
ማንችስተር ዩናይትድ የመክፈቻ ጨዋታውን ከፉልሀም ጋር የሚያደርግ ይሆናል ። እናም በመክፈቻው ጨዋታ ለክለባችን ማን የመጀመሪያውን ግብ የሚያስቆጥር ይመስላችሁዋል ?
إظهار الكل...
👍 256😁 59 13😴 4🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ፉልሀም ስኮት ማክቶሚናይን ለማስፈረም የሚደረገውን ፉክክር እየመራ ይገኛል። ሳውዝአምፕተን እና ዌስትሀም የተጫዋቾቹ ሌላኛው ፈላጊዎች ናቸው። [ Michael Plant ]
إظهار الكل...
216👍 46💔 10👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
የክለባችን  ማንችስተር ዩናይትድ ባለቤት የሆነው አቭራም ግሌዘር የNWSL አንጄል ሲቲን ቡድን ድርሻን ለመግዛት ያደረጉት ጥረት አልተሳካም። [ Dan Sheldon ]
إظهار الكل...
😁 220👍 33👌 7💔 3 2🎉 2
Photo unavailableShow in Telegram
ራስሙስ ሆይሉንድ 😃
إظهار الكل...
😁 439😍 43👍 27 12👌 1👀 1
Photo unavailableShow in Telegram
ማንችስተር ዩናይትድ የሰራተኛ ቅነሳ ያከናውናል ! ክለባችን ማንችስተር አዲሱ ውድድር ዘመን ከመጀመሩ በፊት የተለያዩ ነገሮችን መለወጥ ይፈልጋል። ከነዚህም መካከል ዋነኛው ነገር በክለቡ የነበሩ ሰራተኞችን የሚቀንስ ይሆናል ተብሏል። [ Adam Crafton ]
إظهار الكل...
👍 175😁 8😢 8💔 4 2🤯 1
Photo unavailableShow in Telegram
ኢቫን ቶኒ ስለ ኮቢ ማይኖ :- "ሁሉም ሰው የእርሱን ብቃት ያውቃል ለክለቡ ትልቅ ሚና ተጫውቷል በሜዳ ላይ ጥሩ ብቃት አለው ቡድኑን ብቻውን መቆጣጠር ይችላል።"
إظهار الكل...
👍 303 35💯 23🤯 5
Photo unavailableShow in Telegram
ማንችስተር ዩናይትድ ሰርጂዮ ሬግሎን ለማስፈረም እንቅስቃሴ ላይ ይገኛል። በውሰት ውል ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድን ያገለግል የነበረው ሰርጂዮ ሬግሎን በድጋሜ ወደ ክለባችን ሊመለስ እንደሚችል ተነግሯል። ማንችስተር ዩናይትድ የተጫዋቹን የዝውውር ሂሳብ በተመለከተ ክለቡን ያናግሯል ተብሎ ይጠበቃል። [ Sport Witness ]
إظهار الكل...
👍 796🙏 104😁 58 37🤔 16🤯 9😢 8🍓 5💔 2😴 1
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.