en
Feedback
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

Open in Telegram

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል። ለማንኛውም አስተያየት @Wiz_Hasher ለስልክ አስተያየት 0919337648

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

Channel ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ (@man_united_ethio_fan) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 435 239 subscribers, ranking 47 in the Sports category and 8 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 435 239 subscribers.

According to the latest data from 08 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 5 496 over the last 30 days and by 367 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 7.86%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 8.89% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 34 218 views. Within the first day, a publication typically gains 38 692 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 637.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል። ለማንኛውም አስተያየት @Wiz_Hasher ለስልክ አስተያየት 0919337648

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 09 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Sports category.

435 239
Subscribers
+36724 hours
-1 2637 days
+5 49630 days
Posts Archive
"በሻምፒዮንስ ሊግ ለመጫወት ጓጉቻለሁ። ለየት ያሉ ክለቦች አሉ ፤ በተመሣሣይ ለየት ያለ ፈተና ነው።" ኤምቤሞ ሙሉ መግለጫውን ከደቂቃዎች በኋላ ይጠብቁ!!
"በሻምፒዮንስ ሊግ ለመጫወት ጓጉቻለሁ። ለየት ያሉ ክለቦች አሉ ፤ በተመሣሣይ ለየት ያለ ፈተና ነው።" ኤምቤሞ ሙሉ መግለጫውን ከደቂቃዎች በኋላ ይጠብቁ!!

ሾው ስለምን ከልምምድ ውጪ ተደረገ? ሾው ለነገው የሳባ ጨዋታ ከልምምድ ውጪ በመደረጉ በብዙዎች ዘንድ በጉዳት ታሪኩ ሳቢያ ይሆን የሚል ስጋትን ፈጥሯል። ሆኖም ታማኝ ምንጮች እንደገለጹት ከሆነ ሾው ሶ
ሾው ስለምን ከልምምድ ውጪ ተደረገ? ሾው ለነገው የሳባ ጨዋታ ከልምምድ ውጪ በመደረጉ በብዙዎች ዘንድ በጉዳት ታሪኩ ሳቢያ ይሆን የሚል ስጋትን ፈጥሯል። ሆኖም ታማኝ ምንጮች እንደገለጹት ከሆነ ሾው ሶስቱንም የሊግ ጨዋታዎች ቋሚ ሆኖ እንደመጀመሩ በቂ እረፍት እንዲያገኝና እንዲያገግም በማቀድ ከልምምድ ውጪ ተደርጓል። በመሆኑም አማስ ከቡድኑ ጋር ልምምድ ማድረጉ ሲነገር ለነገው ጨዋታም በግራ መስመሩ ዳሎ ወይም ማዝራዊ በቋሚነት እንደሚጀምሩ ተመላክቷል። ዘገባው የሳሙኤል ሉከርስት ነው። @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan

“ የ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ የኮንትራት ጉዳይ ! “ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ጤንነቱ ተጠብቆ ጥሩ የውድድር ዘመን የሚያሳልፍ ከሆነ በማንቸስተር ዩናይትድ አዲስ የረጅም ጊዜ ኮንትራት ሊቀርብለት ይችላል ሲል TE
“ የ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ የኮንትራት ጉዳይ ! “ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ጤንነቱ ተጠብቆ ጥሩ የውድድር ዘመን የሚያሳልፍ ከሆነ በማንቸስተር ዩናይትድ አዲስ የረጅም ጊዜ ኮንትራት ሊቀርብለት ይችላል ሲል TEAMtalk ዘግቧል። @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan

ተጫዋቾቻችን በዛሬው ልምምድ ላይ 📸 ሌሎች ልምምድ ላይ የተገኙ ጥራት ያላቸውን ፎቶዎች ለማግኘት ወደ ፎቶ ቻናላችን ጎራ ይበሉ!! 🔗 https://t.me/+a-edoKPjwMc1Zjk0 🔗 https
ተጫዋቾቻችን በዛሬው ልምምድ ላይ 📸 ሌሎች ልምምድ ላይ የተገኙ ጥራት ያላቸውን ፎቶዎች ለማግኘት ወደ ፎቶ ቻናላችን ጎራ ይበሉ!! 🔗 https://t.me/+a-edoKPjwMc1Zjk0 🔗 https://t.me/+a-edoKPjwMc1Zjk0

1️⃣2️⃣3️⃣በዛሬ ምሽት የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች መሸለም ይፈልጋሉ 6️⃣ 📌 ​በዛሬ ምሽት ተጠባቂ የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች ላይ 1xbet ታላቅ የቦነስ ጎርፍ ይዞላችሁ መጥቷል 🔥❗️ ​📌
1️⃣2️⃣3️⃣በዛሬ ምሽት የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች መሸለም ይፈልጋሉ 6️⃣ 📌 ​በዛሬ ምሽት ተጠባቂ የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች ላይ 1xbet ታላቅ የቦነስ ጎርፍ ይዞላችሁ መጥቷል 🔥❗️ ​📌 1xbetን ለምን ይመርጣሉ6️⃣ ​💰 እስከ 1000 የሚደርስ እጅግ ከፍተኛ ቦነስ ያገኛሉ ❗️ ​📌 በኛ ሊንክ ለሚመዘገቡ ለአዲስ ተመዝጋቢዎች ከቦነስ በተጨማሪ ልዩ የመወራረጃ ሽልማቶች ​⚡️ ፈጣን እና አስተማማኝ የገንዘብ ገቢ (ዲፖዚት) እና ወጪ (Withdraw) በላቀ ሁኔታ ያገኛሉ ❗️ ​⏰ በየቀኑ የሚታደሱ አዳዲስ የጨዋታ ስጦታዎች እና ከፍተኛ ኦዶች ያገኙበታል በትንሽ ገንዘብ ትልቅ ሀብት የሚያፈሩበት ጊዜ አሁን ነው ይፍጠኑ 💪 አሁኑኑ ይመዝገቡ ጊዜ አያባክኑ መመዝገቢያ ሊንክ ➡️ https://tinyurl.com/2tcx3pfp ፕሮሞት ኮድ ➡️ UnitedFans1x 🚨 ​ማሳሰቢያ ዩናይትዳዊያን 💰 ቦነሱን ለማግኘት ከላይ ባለው ሊንክ እና ፕሮሞት ኮድ ተመዝግባቹ የመጀመሪያ ዲፖዚት ማድረጋቹን አትርሱ 💪

“ዩናይትድን ለመግጠም ጓጉተናል” የሳባህ ክንፍ መስመር ተጫዋች ጆይ-ላንስ ሚኬልስ ሃትሪክ ካስቆጠረ በኋላ ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ጨዋታ፦ “ጨዋታው እስኪደርስ መጠበቅ አልቻልኩም። ሁሉም ይህን ጨዋታ
ዩናይትድን ለመግጠም ጓጉተናል የሳባህ ክንፍ መስመር ተጫዋች ጆይ-ላንስ ሚኬልስ ሃትሪክ ካስቆጠረ በኋላ ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ጨዋታ፦ “ጨዋታው እስኪደርስ መጠበቅ አልቻልኩም። ሁሉም ይህን ጨዋታ እየጠበቀ ነው፤ በቻምፒየንስ ሊጉ በመሳተፋችንም ደስተኞች ነን።" “በዚህ ደረጃ መጫወት እንደሚገባን ማሳየት አለብን። ከባድ ጨዋታ ይሆናል፤ እኛ ግን የራሳችንን እግር ኳስ ለመጫወትና ከጨዋታው ነጥብ ይዘን ለመውጣት እንሞክራለን።” @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan

ራሽፎርድ በአዲስ የፀጉር ስታይል
ራሽፎርድ በአዲስ የፀጉር ስታይል

“ማንችስተር ዩናይትድ እና ቶተንሃም የክለብ ብሩጁን አጥቂ ኒኮሎ ትሬሶልዲን ለማስፈረም በፉክክር ላይ መሆናቸው ተነግሯል።!! የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች የሆኑት ማንቸስተር ዩናይትድ እና ቶተንሃ
ማንስተር ዩናይትድ እና ቶተንሃም የክለብ ብሩጁን አጥቂ ኒኮሎ ትሬሶልዲን ለማስፈረም በፉክክር ላይ መሆናቸው ተነግሯል።!! የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች የሆኑት ማንቸስተር ዩናይትድ እና ቶተንሃም የክለብ ብሩጁን የፊት መስመር አጥቂ ኒኮሎ ትሬሶልዲን በክረምቱ የዝውውር መስኮት ለማስፈረም በሚደረገው ፉክክር ውስጥ እጃቸውን ማስገባታቸው ተዘግቧል። የሁለቱም ቡድኖች ተጫዋች መልማዮች የ 22 ዓመቱን ወጣት አጥቂ ሜዳ ላይ የሚያሳየውን ድንቅ ብቃት በአካል ተገኝተው ከተመለከቱ በኋላ በክህሎቱ እጅግ መደመማቸው ተመላክቷል። በመሆኑም ሁለቱ ክለቦች ተጫዋቹን ወደ እንግሊዝ ለማምጣት ንቁ እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ እንደሚገኙ እና የልጁ አቋምም የብዙ ክለቦችን ቀልብ መሳቡ ተነግሯል። -ዘገባዉ የ TEAMtalk ነዉ @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan

“ዩናይትድን ለመግጠም ጓጉተናል” የሳባህ ክንፍ መስመር ተጫዋች ጆይ-ላንስ ሚኬልስ ሃትሪክ ካስቆጠረ በኋላ ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ጨዋታ፦ “ጨዋታው እስኪደርስ መጠበቅ አልቻልኩም። ሁሉም ይህን ጨዋታ
ዩናይትድን ለመግጠም ጓጉተናል የሳባህ ክንፍ መስመር ተጫዋች ጆይ-ላንስ ሚኬልስ ሃትሪክ ካስቆጠረ በኋላ ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ጨዋታ፦ “ጨዋታው እስኪደርስ መጠበቅ አልቻልኩም። ሁሉም ይህን ጨዋታ እየጠበቀ ነው፤ በቻምፒየንስ ሊጉ በመሳተፋችንም ደስተኞች ነን።" “አሁን በዚህ ደረጃ መጫወት እንደሚገባን ማሳየት አለብን። ከባድ ጨዋታ ይሆናል፤ እኛ ግን የራሳችንን እግር ኳስ ለመጫወትና ከጨዋታው ነጥብ ይዘን ለመውጣት እንሞክራለን።” @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan

የማንችስተር ዩናይትድ ስካውቶች ማክሰኞ በተደረገው የፖርቶ እና ማንችስተር ሲቲ የቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ላይ ተገኝተው እንደነበር ተዘግቧል። [Scouts Attending]
የማንችስተር ዩናይትድ ስካውቶች ማክሰኞ በተደረገው የፖርቶ እና ማንችስተር ሲቲ የቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ላይ ተገኝተው እንደነበር ተዘግቧል። [Scouts Attending]

በዛሬው እለት ልምምድ ያደረጉ የማንቸስተር ዩናይትድ ስብስብ፡ ​ግብ ጠባቂዎች፡ ላመንስ፣ ዳርሎው፣ ሚ፣ ሆኖር ​ተከላካዮች፡ ዳሎት፣ ማዝራዊ፣ ማጓየር፣ ዮሮ፣ ሄቨን፣ ማርቲኔዝ፣ አማስ ​አማካዮች፡ ሳን
በዛሬው እለት ልምምድ ያደረጉ የማንቸስተር ዩናይትድ ስብስብ፡ ​ግብ ጠባቂዎች፡ ላመንስ፣ ዳርሎው፣ ሚ፣ ሆኖር ​ተከላካዮች፡ ዳሎት፣ ማዝራዊ፣ ማጓየር፣ ዮሮ፣ ሄቨን፣ ማርቲኔዝ፣ አማስ ​አማካዮች፡ ሳንቶስ፣ ማውንት፣ ቴሌማንስ፣ ማይኖ፣ ፈርናንዴዝ፣ ትዌይትስ ​አጥቂዎች፡ ዶርጉ፣ ኩኛ፣ ራሽፎርድ፣ እምቡሙ፣ ዚርክዚ፣ ሌሲ፣ ሴስኮ [MEN] @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan

#ተጨማሪ ከሉክ ሾው ባለፈ ማታያስ ደሊትም በካሪንግተን የልምምድ ማዕከል ያልታየው ለእርሱም ቀኑ የተመደበለት የእረፍት ቀን ስለነበር ነው። የአካዳሚ ፍሬዎቹ ጄጄ ገብሬል ፣ ጂም ቲዋይቲስ እና ሺያ ሌ
#ተጨማሪ ከሉክ ሾው ባለፈ ማታያስ ደሊትም በካሪንግተን የልምምድ ማዕከል ያልታየው ለእርሱም ቀኑ የተመደበለት የእረፍት ቀን ስለነበር ነው። የአካዳሚ ፍሬዎቹ ጄጄ ገብሬል ፣ ጂም ቲዋይቲስ እና ሺያ ሌሲም እንዳልነበሩ ተገልጿል። [Sistoney67] @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans

በተጨማሪም ሌሲና ጋብሬል በዛሬው ልምምድ ላይ ያልተሳተፉ ሲሆን ዴሊትም ዛሬ የእረፍት ቀኑ እንዲሆን ስለተደረገ በልምምዱ ላይ አልተገኘም። [Simon Stone] @man_united_ethio_fan @m
በተጨማሪም ሌሲና ጋብሬል በዛሬው ልምምድ ላይ ያልተሳተፉ ሲሆን ዴሊትም ዛሬ የእረፍት ቀኑ እንዲሆን ስለተደረገ በልምምዱ ላይ አልተገኘም። [Simon Stone] @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan

#UPDATE ሉክ ሾው አስቀድሞ በተመደበለት የእረፍት ቀን ላይ ይገኛል። [ ሳሙኤል ለክሀርስት ] @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
#UPDATE ሉክ ሾው አስቀድሞ በተመደበለት የእረፍት ቀን ላይ ይገኛል። [ ሳሙኤል ለክሀርስት ] @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan

ማንችስተር ዩናይትድ በታሪኩ ከአዘርባጃን ክለብ ጋር ሲጫወት ይህ የመጀመሪያው ጊዜ ይሆናል።
ማንችስተር ዩናይትድ በታሪኩ ከአዘርባጃን ክለብ ጋር ሲጫወት ይህ የመጀመሪያው ጊዜ ይሆናል።

ሰበር !! ሉክ ሾው በዛሬው እለት በካሪንግተን በተደረገው ልምምድ አልተገኘም
ሰበር !! ሉክ ሾው በዛሬው እለት በካሪንግተን በተደረገው ልምምድ አልተገኘም

Repost from Blue Bet Official
ብሉ ቤት ላይ ከ200 ብር ጀምሮ ዲፓዚት ሲያደርጉ ለበዓል በግ መግዣ 20,000 ብር በሚያሸልመው ዕጣው ወስጥ ይገባሉ😎💰 ደጋግመው ዲፓዚት ሲያደርጉ የማሸነፍ ዕድልዎን ያሰፉሉ። ዕጣው ሐሙስ ዻጉሜ
ብሉ ቤት ላይ ከ200 ብር ጀምሮ ዲፓዚት ሲያደርጉ ለበዓል በግ መግዣ 20,000 ብር በሚያሸልመው ዕጣው ወስጥ ይገባሉ😎💰 ደጋግመው ዲፓዚት ሲያደርጉ የማሸነፍ ዕድልዎን ያሰፉሉ። ዕጣው ሐሙስ ዻጉሜ 5 ይወጣል። 🌐 ዌብሳይቱን ለመጠቀም VPN ይጠቀሙ🌐 5️⃣አሁኑኑ ብሉ ቤትን ተቀላቀሉ https://bluebet.net/signup/?promoter_code=TB7530941

Repost from Betna
😁💲💲የ500,000ብር ዕድለኛ 200ብር ዲፖዚት ስላደረጋችሁ ብቻ 💲💲 ❗️❗️❗️አስደሳች : ቀላል : ተወዳጅ ✈️Betna.bet 💬Telegram
😁💲💲የ500,000ብር ዕድለኛ 200ብር ዲፖዚት ስላደረጋችሁ ብቻ 💲💲 ❗️❗️❗️አስደሳች : ቀላል :  ተወዳጅ ✈️Betna.bet       💬Telegram