ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅 👈

𝕖𝕕𝕦𝕔𝕒𝕥𝕚𝕠𝕟 ️️️𝕗𝕠𝕣 𝕒𝕝𝕝 📚

𝕖𝕕𝕦𝕔𝕒𝕥𝕚𝕠𝕟 ️️️𝕗𝕠𝕣 𝕒𝕝𝕝 📚

前往频道在 Telegram

እንኳን ወደ ⒶⓀ 𝕖𝕕𝕦𝕔𝕒𝕥𝕚𝕠𝕟 በሰላም መጡ! 👋 ​ለትምህርት ማህበረሰቡ እና ለተማሪዎች የተዘጋጀ ልዩ ቻናል! 📚 ጠቃሚ መጻሕፍትና ማስታወሻዎች ❓ የፈተናና የክለሳ ጥያቄዎች 📱 ትምህርታዊ አፕሊኬሽኖችና ቻናሎች ​ሁሉንም በአንድ ቦታ በቀላሉ ያግኙ! አሁኑኑ ይቀላቀሉን 👇 ⒶⓀ 𝕖𝕕𝕦𝕔𝕒𝕥𝕚𝕠𝕟

显示更多
4 301
订阅者
+424 小时
+247 天
+7930 天
吸引订阅者
10月 '26
十月 '26
+45
在0个频道中
九月 '26
+146
在3个频道中
Get PRO
八月 '26
+105
在2个频道中
Get PRO
七月 '26
+93
在4个频道中
Get PRO
六月 '26
+143
在7个频道中
Get PRO
五月 '26
+149
在8个频道中
Get PRO
四月 '26
+70
在2个频道中
Get PRO
三月 '26
+129
在7个频道中
Get PRO
二月 '26
+104
在2个频道中
Get PRO
一月 '26
+113
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+136
在4个频道中
Get PRO
十一月 '25
+287
在9个频道中
Get PRO
十月 '25
+423
在6个频道中
Get PRO
九月 '25
+140
在5个频道中
Get PRO
八月 '25
+56
在4个频道中
Get PRO
七月 '25
+39
在3个频道中
Get PRO
六月 '25
+40
在1个频道中
Get PRO
五月 '25
+127
在6个频道中
Get PRO
四月 '25
+72
在6个频道中
Get PRO
三月 '25
+85
在5个频道中
Get PRO
二月 '25
+61
在7个频道中
Get PRO
一月 '25
+151
在10个频道中
Get PRO
十二月 '24
+139
在5个频道中
Get PRO
十一月 '24
+120
在6个频道中
Get PRO
十月 '24
+196
在6个频道中
Get PRO
九月 '24
+192
在12个频道中
Get PRO
八月 '24
+133
在5个频道中
Get PRO
七月 '24
+220
在12个频道中
Get PRO
六月 '24
+241
在24个频道中
Get PRO
五月 '24
+274
在13个频道中
Get PRO
四月 '24
+271
在18个频道中
Get PRO
三月 '24
+220
在18个频道中
Get PRO
二月 '24
+134
在15个频道中
Get PRO
一月 '24
+371
在16个频道中
Get PRO
十二月 '23
+232
在15个频道中
Get PRO
十一月 '23
+58
在7个频道中
Get PRO
十月 '23
+80
在8个频道中
Get PRO
九月 '23
+97
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+50
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+79
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+86
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+89
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+111
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+141
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+101
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+93
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+226
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+193
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+249
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+510
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+111
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+14
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+15
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+17
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+28
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+19
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+15
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+34
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+47
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+50
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+184
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+80
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+75
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+264
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
09 十月+4
08 十月+7
07 十月+4
06 十月+8
05 十月+6
04 十月+5
03 十月+3
02 十月+1
01 十月+7
频道帖子
Best Mathematics Notes about -circle -triangle -solid figures -coordinate geometry
+8
Best Mathematics Notes about -circle -triangle -solid figures -coordinate geometry

2
+4
ETHIOPIAN UNIVERSITY ENTRANCE EXAMINATION (EUEE)2005-2010 Physics Exam with Answer...
736
3
+4
#Best Short note physics G-12
611
4
+6
#best Short note economics G-12
567
5
📚Biology Best Short Note 💡Grade :- 11(Unit 1) 🔥For Entrance Preparation
476
6
+1
500 English questions 😍😍 100% useful for entrance examination
471
7
+2
📚Biology Work Book for Grade 12 with some of the answer 🤔ከ2004-2011 ድረስ ያሉትን የማትሪክ ጥያቄዎች በክፍል እና በምእራፍ ከፋፍሎ የተቀመጠ 👌ለማጥናት ይመቻል
604
8
🌼✨ 🌼✨ እንኳን ለመስቀል (ደመራ) በዓል በሰላም እና በጤና አደረሰዎት! 🌿🙏 በዓሉ ለትምህርት ማህበረሰባችን የዕውቀት፣ የስኬት እና የብሩህ ተስፋ ዓመት እንዲሆንልን ከልብ እንመኛለን። 🌟
🌼✨ 🌼✨ እንኳን ለመስቀል (ደመራ) በዓል በሰላም እና በጤና አደረሰዎት! 🌿🙏 በዓሉ ለትምህርት ማህበረሰባችን የዕውቀት፣ የስኬት እና የብሩህ ተስፋ ዓመት እንዲሆንልን ከልብ እንመኛለን። 🌟 ለተከበራችሁ የትምህርት ማህበረሰብ፦ 👨‍🎓 ለተማሪዎቻችን፡ አዲሱ የትምህርት ዘመን የድል፣ የትጋት እና የብሩህ አዕምሮ ማበብያ ይሁንልዎ! ባለፈው ዓመት ያስመዘገባችሁትን ውጤት በማሻሻል አዳዲስ ከፍታዎችን ለመድረስ ቁርጠኛ የሚሆኑበት የበረከት ዓመት እንመኛለን። 📚🎯 👩‍🏫 ለተከበራችሁ መምህራኖቻችን፡ ትውልድን በዕውቀት፣ በምግባርና በሞራል በመቅረጽ ረገድ የምትከፍሉት መስዋዕትነት ክብር የሚሰጠው ነው። በዓሉ የሰላም እና የጥንካሬ ጊዜ ይሁንልዎ! 💡🎖 👨‍👩‍👧 ለወላጆች እና ለትምህርት ባለድርሻ አካላት፡- ልጆቻችንን ለሀገር ግንባታ በማብቃት ሂደት አብረውን ለቆሙት ሁሉ ምስጋናችን የላቀ ነው! 🤝🏛 ✨ ይህ በዓል ... 🕊 የሰላም ❤️ የፍቅር 🩺 የጤና 🎯 የስኬት ዓመት ይሁንልን! 🌻✨መልካም በዓል! መልካም የትምህርት ዘመን! 🌻✨
679
9
+3
📚 English reference books
1 028
10
Modern English Grammar (Rayevska).pdf
1
11
#ምደባ የትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን የዩኒቨርሲቲ ምደባ ማጠናቀቁን አስታወቀ። ምደባው የተማሪዎችን ውጤትና ምርጫ፣+1
#ምደባ የትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን የዩኒቨርሲቲ ምደባ ማጠናቀቁን አስታወቀ። ምደባው የተማሪዎችን ውጤትና ምርጫ፣ የዩኒቨርሲቲዎችን የቅበላ አቅም፣ የክልል፣ የወረዳ፣ የዞን እና የትምህርት ቤት ስርጭት እንዲሁም የፆታ ሚዛን ታሳቢ በማድረግ መከናወኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል። በተጨማሪም ከ600 ነጥብ 500 እና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡ ተማሪዎች በመጀመሪያ ምርጫቸው መመደባቸውን አስታውቋል። ተማሪዎች የምደባ ውጤታቸውን በተዘጋጀው የኦንላይን ሥርዓት https://student.ethernet.edu.et/view-placement ማየት ይችላሉ ብሏል። ቅሬታ ያላቸው ምደባው ይፋ ከሆነበት ቀን ጀምሮ በ5 ቀናት ውስጥ በኦንላይን  ፦ https://student.ethernet.edu.et/complaints ብቻ ቅሬታ ማቅረብ እንደሚችሉ ተገልጿል።
1 026
12
ሰላም ለሁላችሁም ውድ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች! 🎓✨ ገና ጥናት ያልጀመራችሁም ሆነ የጀመራችሁ አሁን ድንቅ ለውጥ ማምጣት የምትችሉበት ወርቃማ ዕድል በእጃችሁ ላይ አለ። 🚀 በዚህ የ 1 ወር የፈጣን የጥናት ፕሮግራም(natural & social science) አጭር ጊዜን በአግባቡ በመጠቀም አስደናቂ ውጤት ማስመዝገብ የሚችሉበትን መንገድ አመቻችተናል! 💡📚 ምን እንሰጣችኋለን? ✅ የተዋቀረ የ1 ወር የንባብ መርሐ-ግብር 📅 (ሰዓቱን በአግባቡ የሚመጥን) ✅ አጭር ማጠቃለያዎች እና ማቴሪያሎች 📖 (ለፈተና የሚመቹ ዋና ዋና ነጥቦች) ✅ የቀድሞ የፈተና ጥያቄዎች (Model & Entrance Exams) 📝 📌 አሁን የሚጠበቅብዎት ትኩረቱን ሰብስቦ መጀመር ብቻ ነው። ቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል የሚያስፈልጓችሁን ጥናት ነክ መጻሕፍት እና መርሐ-ግብሮች ሙሉውን በነፃ ያግኙ! 👇🔥 ✍ ጊዜን በአግባቡ ተጠቅሞ ታሪክ ለመሥራት ዝግጁ ነዎት? አብረን እንለወጥ! 💪🎯
1 050
13
+1
final amharic grade 9 sb.pdf
4 696
14
+1
Afaan Oromoo kit.Bar. kutaa 10ffaa 1ffaa.pdf
3 541
15
+9
✅የ12ኛ ክፍል መጽሀፍ
4 931
16
+9
✅የ11ኛ ክፍል መጽሀፍ
3 155
17
+9
✅የ10ኛ ክፍል መጽሀፍ
2 999
18
+9
✅የ9ኛ ክፍል መጽሀፍ
3 068
19
እንኳን ለ2019 አዲስ የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ! 🎒📚✨ ​የእረፍት ጊዜያችሁ በሰላም እንዳለፈ ተስፋ እናደርጋለን። 😌 ✅ ​ነገ የሚጀምረው አዲስ የትምህርት ዘመን ለሁላችንም የዕውቀት
እንኳን ለ2019 አዲስ የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ! 🎒📚✨ ​የእረፍት ጊዜያችሁ በሰላም እንዳለፈ ተስፋ እናደርጋለን። 😌 ✅ ​ነገ የሚጀምረው አዲስ የትምህርት ዘመን ለሁላችንም የዕውቀት 🧠፣ የስኬት 🏆 እና የበረከት 🤲 ዓመት እንዲሆንልን እንመኛለን። 🔖​ አዳዲስ ዓላማዎችን ሰንቀን፣ በትጋት እና በከፍተኛ ተነሳሽነት ወደ ትምህርት ገበታችን የምንመለስበት ይህ ዓመት የብሩህ ተስፋችን ✨ ማሳያ ይሁን። 🙏​ ለተማሪዎች 🎓፣ ለወላጆች 👨‍👩‍👧‍👦 እና ለመምህራን 🧑‍🏫 ሁሉ የተሳካ እና ውጤታማ የትምህርት ዘመን ይሁንልን! 🚀 🌟 ​መልካም የትምህርት ዘመን! 🌟 ​🎓🎉 WELLCOME BACK TO SCHOOL! 🎉🎓
930
20
ተራዝሟል! በ2018 ዓ.ም የ2ኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች፣ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና የትምህርት መስክ ምርጫ ማድረጊያ ጊዜ እ
ተራዝሟል! በ2018 ዓ.ም የ2ኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች፣ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና የትምህርት መስክ ምርጫ ማድረጊያ ጊዜ እስከ መስከረም 05/2019 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። ስለሆነም በተለያዩ ምክንያቶች እስካሁን ምርጫችሁን ያላስገባችሁ ተማሪዎች በተራዘመው የጊዜ ገደብ ውስጥ https://student.ethernet.edu.et  ላይ በመግባትና የፋይዳ መለያ ቁጥራችሁን በመጠቀም ምርጫችሁን እንድታጠናቅቁ አሳስቧል።
2 481