ch
Feedback
شـبـاب السـلــفـــيـــيــن

شـبـاب السـلــفـــيـــيــن

前往频道在 Telegram

👉«ሰለፍያ ቀጥተኛ የሀቅ መንገድ ብሎም አይነኬ ፅኑ ተራራ ነው።» ለአስተያዬትና እርማት

显示更多

📈 Telegram 频道 شـبـاب السـلــفـــيـــيــن 的分析概览

频道 شـبـاب السـلــفـــيـــيــن (@nuredinal_arebi) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 28 839 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 2 489,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 177

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 28 839 名订阅者。

根据 22 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -296,过去 24 小时变化为 -23,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 13.91%。内容发布后 24 小时内通常能获得 7.74% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 4 011 次浏览,首日通常累积 2 234 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 39

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
👉«ሰለፍያ ቀጥተኛ የሀቅ መንገድ ብሎም አይነኬ ፅኑ ተራራ ነው።» ለአስተያዬትና እርማት

凭借高频更新(最新数据采集于 23 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

28 839
订阅者
-2324 小时
-897
-29630

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
七月 '26
七月 '26
+55
在71个频道中
六月 '26
+157
在150个频道中
Get PRO
五月 '26
+56
在121个频道中
Get PRO
四月 '26
+74
在99个频道中
Get PRO
三月 '26
+251
在142个频道中
Get PRO
二月 '26
+941
在158个频道中
Get PRO
一月 '26
+233
在79个频道中
Get PRO
十二月 '25
+186
在76个频道中
Get PRO
十一月 '25
+276
在127个频道中
Get PRO
十月 '25
+518
在154个频道中
Get PRO
九月 '25
+162
在128个频道中
Get PRO
八月 '25
+177
在126个频道中
Get PRO
七月 '25
+538
在139个频道中
Get PRO
六月 '25
+130
在110个频道中
Get PRO
五月 '25
+343
在112个频道中
Get PRO
四月 '25
+201
在98个频道中
Get PRO
三月 '25
+554
在131个频道中
Get PRO
二月 '25
+591
在148个频道中
Get PRO
一月 '25
+979
在139个频道中
Get PRO
十二月 '24
+872
在121个频道中
Get PRO
十一月 '24
+854
在141个频道中
Get PRO
十月 '24
+1 264
在164个频道中
Get PRO
九月 '24
+1 187
在113个频道中
Get PRO
八月 '24
+574
在112个频道中
Get PRO
七月 '24
+1 337
在118个频道中
Get PRO
六月 '24
+707
在33个频道中
Get PRO
五月 '24
+153
在61个频道中
Get PRO
四月 '24
+409
在99个频道中
Get PRO
三月 '24
+376
在70个频道中
Get PRO
二月 '24
+177
在54个频道中
Get PRO
一月 '24
+98
在47个频道中
Get PRO
十二月 '23
+131
在57个频道中
Get PRO
十一月 '23
+365
在79个频道中
Get PRO
十月 '23
+300
在73个频道中
Get PRO
九月 '23
+73
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+32
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+149
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+476
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+420
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+354
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+174
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+119
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+191
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+595
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+482
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+471
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+561
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+388
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+373
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+398
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+1 096
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+739
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+1 546
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+388
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+481
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+11
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+48
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+185
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+1 251
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+731
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+833
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+979
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+512
在0个频道中
Get PRO
四月 '21
+266
在0个频道中
Get PRO
三月 '21
+697
在0个频道中
Get PRO
二月 '21
+693
在0个频道中
Get PRO
一月 '21
+969
在0个频道中
Get PRO
十二月 '20
+13 885
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
23 七月0
22 七月0
21 七月0
20 七月0
19 七月0
18 七月+6
17 七月0
16 七月+2
15 七月+6
14 七月0
13 七月0
12 七月0
11 七月0
10 七月0
09 七月+1
08 七月0
07 七月+1
06 七月+3
05 七月+19
04 七月0
03 七月0
02 七月+17
01 七月0
频道帖子
➛የስደት እህቶቻችንን በጂምላ ለምትወርፉ ባለጌ ወንዶች «የስደቴ እህቴን አትንኳት» -------------------- በቅርብ የሚያውቅሽ ነው ስላንች እሚያወራው፡ አንችን ያገባሽ ወንድ ያስታውቃል ስራው፡ በሀላል ጎዳና ...ታድሏል አንችን ያገባ፡ ውብ እንቁ በረከት ከውብ ቤቱ ገባ፡ የተመሳቀለው ህይወቱ ደመቀ፡ አንችን ያገባ ሰው ችግሩ ለቀቀ፡ .....አይዞሽ እሽ...⁉️ ያች ስደተኛ ታሳዝነኛለች፡ የተውሒድ የሱና እህቴስ አይደለች፡ ምንም ኸይር ነገር አብዝታ ብትሰራም፡ መጥፎ ነገሯ እንጂ መልካሟ አይወራም፡ ሁሌ ተወቃሽ ነች፤ ስሟ የሚጠፋ የእድለ ቢስ አምሳል፡ ሌላው ነገር ቀርቶ፤ የፊቷ ገፅታ ግድግዳፐላይ ቢሳል፡ የስደተኛ ስም፤ ትንሽ ሳይሰነብት ግድግዳው ይፈርሳል፡ ወላሒ ታሳዝነኛለች፤ ማንም እየመጣ አዋርዷት ይሔዳል፡ እሷም ልቧ ጂል ነው፤ ለመጣው ለሔደው ሁሌ ይሸወዳል፡ ግን ደግሞ እሚገርመኝ፤ ለወዳጅ ለጠላት ገንዘቧ ይቀዳል‼️ ...ታሳዝነኛለች.... ያችን ስደተኛ፤ እኔ ባለሁበት አታንሷት በክፉ፡ እንደ ወንድ ሁኑ፤ በየሚዲያው ላይ ሴት ልጅ አትልከፉ፡ ህዝቧን የምትደጉም በሚገርም ፅናት፡ ለእምነቷ አሳቢ ሩህሩህ እንደ እናት፡ ሁሉን የምትረዳ ስደተኛ ሴት ናት፡ መልካም ውለታዋ ተነግሮ ባያልቅም፡ ምንም ቦታ ባትሰጥ ለዋልጌ ጥርቅም፡ ዝሆን አይረብሽም የትንኞች አቅም፡ እሷን አይዘልፋትም ቅጠል ጫት የሚቅም፡ ጀግና ነች የኔ እህት ይህንን አታውቅም⁉️ ..... ለእህትህ ደጀን ሁን ወርደህ አታዋርደን፡ የአይጥ ሞራል ይዘህ አትውጣ ወደ አደን፡ ስደተኛ አትንካ አትመንጥር ያን ውብ ደን፡ ሙስሊም እህትህን ለጠላት አትስጣት፡ በውስጥ ምከራት ተቆጥተህ ቅጣት፡ በጂምላ አትፈርጅ አትቀስር የግፍ ጣት፡ አትፈርጅ በጂምላ ስደተኛ ብለህ፡ ስደት የምትወጣ አንተም እህት አለህ፡ እርግጥ ነው ሁኔታው አያስተማምንም፡ ግን እናት ያለው ወንድ በሴት አይጨክንም፡ ......ስደተኛ ማለት....!! በመከራ መሀል ደብዝዞ መወደድ፡ ናፍቆት ተቋቁሞ ዘመናት መሰደድ፡ በልክ መሸፈን በልክ መገኘት፡ በልክ ጮሌነት በልክ መሞኘት፡ ወደቀች ስትባል የምትሔድ ተነስታ፡ ለቤተሰብ ስትል የኖረች በቸስታ፡ አቤት ስትችልበት ሰላም መፍጠር ደስታ! በልክ ማወደስ በልክ መፎገር፡ የተቸገረ ህዝብ ዋልታ ግሩም ማገር፡ መስመር ያልዘለለ ጨዋታና ነገር፡ በስደተኛ ሴት ስንቱ ተደመመ፡ ስንቱ ተጀምሮ ስንቱ ተፈፀመ፡ ስደት ላይ ያለች ሴት ሁሉን ትችላለች፡ እኔ እወዳታለሁ ልዩ እህቴ አይደለች፡ በልክ መቀበል በልክ መሸኘት፡ እኩል ሕብርና እኩል ብቸኝነት፡ የስደቷ ቆንጆ ይሔነው ሴትነት፡ ህይወቷን ብትገፋም እንዲሁ እንደዘበት፡ መልካም ነገር መስራት አቤት ስትችልበት! ኑሮና ቀለምሽ ወይነ-ደጋ መንደር፡ ኸይር በመፈፀም የለም ላንች ወደር፡ ለሰው አታሳዪ ካንድ ስምሽ በቀር። የጀግኖች ምኞት ነው ካንች ጋር መዋቀር፡ ሳይሽቀረቀሩ ሳይሉ ወጣ ወረድ፡ እንደት ያሳዝናል በሁሉም ላይ መፍረድ፡ ይገርማል ግን እኮ ደብዝዞ መወደድ! ካገሯ ባትወጣ ምናል ባትሰደድ፡ ....የስደት እህቴ...‼️ ያችን ስደተኛ አትናገሩብኝ፡ ከፍዬ እማልችለው ውለታዋ አለብኝ፡ የተውሒድ ፀዳል ነች የሱና ምልክት፡ መስጂድ የምትሰራ ዘወትር ሳትታክት፡ ልክ እንደ ስራዋ ስሟም ባይበረክት፡ በመልካምነቷ እሷ ነች ምልክት፡ ...ስደተኛዋ ሆይ..‼️ ሴትነት ውበትሽን ስደት ቢያከስመውም፡ ደፍሮ አንችን የሚተች ህሌና የለውም፡ አወ ቁንጂናሽን ሲትር እንጂ አያውቀውም፡ አልተገኘሽም ስታሽካኪበት በየ በዓሉ፡ እንዲህም ሆነሽ~ታምሪያለሽ አሉ! እህቴ.. ሳትሽቀረቀሪ ሳትይ ክርትት ሰደድ፡ ምን አይነት ፀጋ ነው በፍቅር ማስገደደ፡ ማነው ያስተማረሽ?ደብዝዞ መወደድ! ህይወት ግድ ሆኖ አወ ተሰደሻል፡ ካንች አልፈሽ ለህዝብሽ ታሪክን ሰርተሻል፡ አንችን የሚያዋርድ እሱ ይቆሽሻል፡ መልካም ነገር መስራት አቤት ስትችይበት፡ ታዲያ ያንች ስደት ምን እንከን አለበት⁉️ ሴት ልጅ ስታጠፋ የወንድ ልጅ አቋም፡ በድብቅ ገስፆ ነው እንጂ እሚቋቋም፡ በየሚዲያው ላይ እህቱን አይዘልፍም፡ ወንድ የመሆን ክብሩን ድንበሩን አያልፍም፡ ሙስሊም የሆነ ወንድ ሴት አይሳደብም፡ ያውም በአደባባይ ለወቀሳ አይቀርብም፡ ሀገር ወገን የምትዳብስ፤ ቤተሰቧን በማገልገል፡ በስደት ላይ የምትባዝን፤ ተሰባብራ ልክ እንደ ገል፡ 🛑ስደተኛዋ ሆይ‼️ ምን እንኳን በስምሽ ነጋደው ቢበዛም፡ በብዙ ቅጥል ስም ኸይርሽ ቢጠነዛም፡ አልረሳውም እኔ አዜምልሻለሁ፡ ህያው ምስክር ነኝ ስላንች እፅፋለሁ፡ ማንም መቸገሩን በጆሮሽ ከሰማሽ፡ ያለሽን መለገስ ይህ ነበር አላማሽ፡ ታዲያ ማነው ዛሬ አንችን ደፍሮ እሚያማሽ⁉️ ለትዳር አትሆኝም የሚልሽ አልጫ፡ መሀይም ነው እሱ አታስገቢው ምርጫ፡ ያንች አይነት ኒቃቢስት አትቀርብም ለቅርጫ፡ ....አወ... የአረብ ሀገር ሴት ያች ቆንጆ ልባም፡ ያንተ አይነቱን ገልቱ ፈፅሞ አታገባም፡ በጫት የናወዘ በሽርክ የጨቀዬ፡ ከተውሒዷ ንግስት ከሱና ልጅ ቀዬ፡ ምንም በጥላቻ ቢወጣላትም ስም፡ እሷ ውርደታም ጋር አትልከሰከስም፡ ...ስለዚህ....‼️ ያችን ግሩም ሻማ በውሸት አትንኳት፡ እሷ ጀግና ሴት ነች በማንም አትለኳት፡ እዝነት ከሌላችሁ ከሚዲያው ጥፉ፡ ወንድ ልጅ ሳትሆኑ የሴት ስም አታጥፉ፡ የላይክ መቁጠሪያ መጠቀሚያ አታርጓት፡ ከቻላችሁ በውስጥ ምከሩ አረጋጓት፡ በጠላት መካከል ቅስሟን አትስበሯት፡ በውስጥ ተቆጡ በልኩ ንገሯት፡ 🛑...ይገባኛል...‼️ ሁሉም ስደተኛ መልካም ነው አላልኩም፡ እኔ ኸይረኛ እንጂ አላመሰገንኩም፡ ግን ደግሞ በሐቋ ውሸት አትስበኳት፡ ያችን ስደተኛ እህቴን አትንኳት፡ ...በኑረዲን አል-ዓረብ t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi

2
没有文字...
663
3
+1
没有文字...
784
4
ራሳቸውን ወደ ሱና በሚያስጠጉ አካላት ላይ በሰፊው ከሚታዩ ነውረኛ ተግባራት ውስጥ አንዱ ሰዎችን በተመለሱበት ጉዳይ መክሰስ ነው። አንድ ሰው ከሆነ የተሳሳተ አቋም ወይም ጥፋት ከተመለሰ ያንን ጉዳይ #እያወቀ ሆነ ብሎ በሱ ላይ የሚለጥፍ ሰው 1ኛ፦ ዋሾ ነው። 2ኛ፦ ውሸትን የደዕዋው መንገድ አድርጎ የያዘ መጥፎ ሰው ነው። 3ኛ፦ ዓላማው ዲን ሳይሆን ቂም ማወራረድና ብሸሸቅ ነው። ይሄ ነገር የሰውየውን መመለስ #ሳናውቅ ሊገጥመን ይችላል። መመለሱን ካወቅን በኋላ በተመለሰበት ጉዳይ መወንጀል ግን ያለ ወንጀሉ ሰውን መክሰስ ነው። ቡድናዊ ሽኩቻ ላይ ያነጣጠሩ "ረዶች" በብዛት ይሄ ችግር ጎልቶ ይታይባቸዋል። ሰውን በተመለሰበት ጥፋት መክሰስ ባልፈፀመው ጥፋት እንደ መክሰስ ነው። ከፍ ያለው አላህ እንዲህ ይላል:- { وَٱلَّذِینَ یُؤۡذُونَ ٱلۡمُؤۡمِنِینَ وَٱلۡمُؤۡمِنَـٰتِ بِغَیۡرِ مَا ٱكۡتَسَبُوا۟ فَقَدِ ٱحۡتَمَلُوا۟ بُهۡتَـٰنࣰا وَإِثۡمࣰا مُّبِینࣰا } "እነዚያንም ምእምናንንና ምእምናነትን ባልሰሩት ነገር (በመዝለፍ) የሚያሰቃዩ ዕብለትንና ግልጽ ኃጢአትን በእርግጥ ተሸከሙ፡፡" [አልአሕዛብ: 58] ነብያችንም ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ من قال في مؤمنٍ ما ليس فيه أسكنه اللهُ رَدْغَةَ الخَبالِ حتّى يخرُجَ ممّا قال "በአማኝ ላይ የሌለበትን የተናገረ ሰው አላህ የጥፋት ማጥ ውስጥ ያኖረዋል፣ ከተናገረው ነገር እስከሚወጣ ድረስ።" [ሶሒሑ ተርጊብ: 2845] = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
1 318
5
没有文字...
2 319
6
ጓደኛዬ አጥቶ ከማየው አግኝቶ ይርሳኝ t.me/nuredinal_arebi
ጓደኛዬ አጥቶ ከማየው አግኝቶ ይርሳኝ t.me/nuredinal_arebi
2 169
7
没有文字...
2 161
8
➛እናንተ አሁን በዚህች ቅፅበት ሰላም ናችሁ⁉️ ‼️...ደህና......‼️ የምትኖረው ህይወት እንደምን ነው ዱንያህ፡ የምትጠራበት አማን ነው ወይ ኩንያህ፡ የህይወት ዑደቱ ተቀያይሯልና፡ ሰላምህ እንደት ነው አማነው ወይ ጤና!! እንዴት አደርክ⁉️ (ደህና!) እንዴት ዋልክ⁉️    (ደህና!) እንዴት አመሸህ⁉️    ( ደህና!)፤ ደህና ሚለው ቃሌን     ስር ጥልቀቱን ሳውቀው፡ የውስጤን በውስጤ በፈገግታ ስላቅ ወደ ታች ሳምቀው፡ በሁሌ ሰላምታ፤      ጠየቁኝ አጥብቀው!! ጥርሴ ፈገግ ሲል የማይከፋኝ ወጣት እየመሰልኳቸው፡ ታድለህ ይሉኛል ሳቄ ከውጭ ያዩ ውስጤ ያልገባቸው‼️ እህህህህህ! ውስጤ ደመና አዝሎ እያጉረመረመ፡ ከላይ በፈገግታ እየተገረመ፡ አልሀምዱ ሊላሒ ብዙ አመት ከረመ፡ ....ብቻ....‼️ የጥያቄ መዓት ምን ቢዘንብ በዝቶ፡ እልፍ ሀሳብ ውስጤ ላይ ጎልቶ ተወዝቶ፡ ሰላምታው ቢበዛ . አንድም ላይሰጥ ተስፋ፡ (አሁን ግን ደህና ነህ?)     የሚል እንዴት ይጥፋ!??? t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi
2 231
9
🛑ሰባቱ የወንጀለኞች መቅጫ የእሳት በሮች‼️ ❶➛ጀሒም ❷➛ሰዒር. ❸➛ጀሂም ❹➛ሰቀር ➎➛ለዟ ➏➛ሁጧማህ ❼➛ሐዊያ ናቸው። 🛑ተውበት በሌለው ወንጀላችን ከየትኛው እንገባ ይሆን⁉️ አሏህ በተውበት መል
🛑ሰባቱ የወንጀለኞች መቅጫ የእሳት በሮች‼️ ❶➛ጀሒም ❷➛ሰዒር. ❸➛ጀሂም ❹➛ሰቀር ➎➛ለዟ ➏➛ሁጧማህ ❼➛ሐዊያ ናቸው። 🛑ተውበት በሌለው ወንጀላችን ከየትኛው እንገባ ይሆን⁉️ አሏህ በተውበት መልሶ በእዝነቱ ከእሳት ይጠብቀን አሚን። t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi
2 366
10
﴿وجَزاهم بِما صَبَرُوا جَنَّةً وحَرِيرًا﴾
2 414
11
🏷 በዳዕዋ ላይ መድከም!
2 559
12
«ወደ ነገህ ተራመድ» "ብዙዎቻችን የምንኖረው በትናንትናችን ጥላ ስር ነው። 🌑 ያሳለፍነው መከራ፣ የገጠመን ውድቀት፣ ወይም የሰራነው ስህተት እንደ ሰንሰለት አስሮ ይዞናል። ⛓️ ......በየቀኑ ያንን አሮጌ ታሪክ በልባችን እያሰብን፣ እየተፀፀትን፣ እና እራሳችንን እየወቀስን ...እናጫውታለን። .....​ነገር ግን፣ አንድ ነገር ልንገራችሁ፤ ትናንት የሞተ ቀን ነው። ❌ የዛሬው እውነት ግን የትናንት የቁስል ምልክት ብቻ አይደለም፤ ይልቁንም የነገው ድል መጀመሪያ ነው። 🏆 ....... እንደምታስተውሉት ይህን እየፃፈው ያለው ሰው፣ አንድ እግሩ በአሮጌ እና በተቀደደ ጫማ ውስጥ ነው፤ ሌላኛው እግሩ ግን በዘመናዊ እና በስኬት መለኪያ በሆነ ጫማ ውስጥ ነው። 👞 ይህ ማለት፣ አንተም በውስጥህ ያንተ የሆነውን ትናንት ይዘሃል፤ ነገር ግን ያ የትናንት ህመም፣ ዛሬ በምትወስደው እርምጃ ላይ ተፅዕኖ እንዲያሳድር መፍቀድ የለብህም ማለት ነው። 🛑 ​ትናንት የኖርከው ህይወት፣ ዛሬ የምትሆነውን ሰው አይወስነውም። ውድቀትህ መጨረሻህ አይደለም፤ ትምህርትህ ነው። .....👉ስህተትህ ማንነትህ አይደለም፤ የልምድህ መጀመሪያ ነው። ያለፈው ጊዜ እንደ መስተዋት ነው። 🪞 ተመልክተህ ታሳልፈው እንደሆነ እንጂ፣ በውስጡ ገብተህ መኖር የለብህም። ​ዛሬ የምትወስደው አንድ ትንሽ እርምጃ፣ ከትናንት የባሰ እንደሚጠቅምህ እመን። 💪 አሮጌውን ጫማህን አውልቀህ ጣል። ትናንት የተሰበረ ልብህ፣ ዛሬ ለሚገነባው ስኬት መሰረት ይሁን። ✨ ነገህ የሚወሰነው በትናንት ታሪክህ ሳይሆን፣ ዛሬ በምትወስነው የለውጥ ውሳኔ ነው። 👉​ያለፈውን ተወው፤ የወደፊቱን በእጅህ ያዝ። ለትናንት አትገዛ፣ ለነገ ኑር። .....ምክንያቱም አንተ፣ የትናንት ታሪክህ ተጠቂ ሳትሆን፣ የነገው የድል አድራጊው ጀግና ነህ! 🦅🔥" .....አንተነትህን ከማንም የበለጠ አንተ ራስህ ታውቀዋለህ ሁሉንም በዝምታ ኑር....✍️ t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi
3 003
13
«ደሌ ጂራን አፌ ዋካን ሊያዋልኪ መካን»
2 723
14
👉አንዳንዴ....‼️ t.me/nyredinal_arebi t.me/nyredinal_arebi
👉አንዳንዴ....‼️ t.me/nyredinal_arebi t.me/nyredinal_arebi
2 870
15
ወንጀል ከሰራህ በኋላ ምንም እንኳን ትንሽ ገንዘብ ቢሆን ሰደቃ ስጥ፤ ምክንያቱም ሰደቃ የኃጢአቱን መጥፎ ተጽእኖና መዘዝ በአላህ ፈቃድ ታስወግዳለች። — ሸይኽ ዐብዱስሰላም አሽ-ሹወይዒር
ወንጀል ከሰራህ በኋላ ምንም እንኳን ትንሽ ገንዘብ ቢሆን ሰደቃ ስጥ፤ ምክንያቱም ሰደቃ የኃጢአቱን መጥፎ ተጽእኖና መዘዝ በአላህ ፈቃድ ታስወግዳለች። — ሸይኽ ዐብዱስሰላም አሽ-ሹወይዒር
5 723
16
«ሁሉም ክስተት ለበጎ ነው» ------------------------- አንድ ፈረስ ብቻ የነበረው አንድ ገበሬ ነበር። ከዕለታት አንድ ቀን፥ ፈረሱ ለግሞ ከቤቱ ያመልጣል። ጎረቤቶቹም እቤቱ መጥተው “ፈረስህ መጥፋቱንና ማዘንህን ሰማን።  ልናፅናናህ መጥተን ነው።” አሉት። #ገበሬውም “አላዘንኩም! ለበጎ ነው” አላቸው። ከጥቂት ቀናት በኋላ ፈረሱ ከጠፋበት ቦታ ብዙ ወርቅና ማዕድናት፥  አስለምዶ ከጫነው ሰው አምልጦ ገበሬው ጋ ይመለሳል። ጎረቤቶቹ ወደ ቤቱ መጥተው "እንኳን ደስ አለህ። ፈረስህ ብዙ ወርቅና ብር ይዞልህ በመምጣቱ እንደተደሰትክ ሰምተን መጣን። " አሉት። እሱም "ብዙም አልተደሰትኩም። ለበጎ ነው!" አላቸው። ከጥቂት ጊዜም በኋላም ፈረሱ የብቸኛ ወጣት ልጁ እግር ፈረሱ በእርግጫ ይሰብረዋል። ጎረቤቶቹም አሁንም መጥተው " የልጅህ እግር መሰበር አይተህ እንዳዘንክ ሰምተን ልናፅናናህ መጣን። " አሉት። እሱም በመቀጠል እንዲህ አላቸው "ብዙም አላዘንኩም። ለበጎ ነው!" ከጥቂት ቀናት በኋላ በሀገሪቱ ከፍተኛ ጦርነት ተከፍቶ፤ ሁሉም ጤነኛ ወጣት በግዴታ እንዲዘምት አዋጅ ተላለፈ። የጎረቤቶቹም ልጆች ሲዘምቱ፤ የእርሱ ልጅ እግሩ ስለተሰበረ ከዘመቻው ይቀራል። ከጥቂት ቀናት በኋላ ጦርነቱ አለቀ። ከጦርነቱ የተረፈ አንድም ወጣት አልነበረም። ጎረቤቶቹም ልጆቻቸው መሞታቸው ተነገራቸው። ገበሬውም ወደ ሰማይ አንጋጦ "የልጄ እግር መሠበር ለበጎ ሆነለት። ተመስገን!" አለ። #ወዳጄ፦ በነገር ሁሉ 'ሁሉም ለበጎ ነው!' ብቻ አልሀምዱ ሊላህ በል። t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi
5 465
17
«አቡ-በክር ሲዲቅ ረዲየሏሁ አንሁ» ❶✅ክቡር ሙሉ ስማቸው፦ ➛አብደሏህ ኢብኑ ዑስማን ኢብኑ አሚር ኢብኑ አምር አ'ተይሚይ ይባላሉ። ❷⭕️ለቀባቸው፦ ➛እውነተኛ ፣ነፃ፣ታማኝ ይባላል። ❸⭕️ኩንያቸው፦ ➛
«አቡ-በክር ሲዲቅ ረዲየሏሁ አንሁ» ❶✅ክቡር ሙሉ ስማቸው፦ ➛አብደሏህ ኢብኑ ዑስማን ኢብኑ አሚር ኢብኑ አምር አ'ተይሚይ ይባላሉ። ❷⭕️ለቀባቸው፦ ➛እውነተኛ ፣ነፃ፣ታማኝ ይባላል። ❸⭕️ኩንያቸው፦ ➛አቡ-በክር ይባላል። ❹✅የአባታቸው ስም፦ ➛ዑስማን ኢብኑ አሚር ወይም «አባ ቁሀፋ» ይባላሉ። ➎✅የእናታቸው ስም፦ ➛ዑሙል-ኸይር ሰልማ ቢንቱ ሶኽር ኢብኑ ዓሚር ይሰኛል። ➏⭕️የተወለዱት፦ በቅድስቲቷ መካ ከዝሆን አመት ካለፈ «ሁለት አመት ከስድስት ወር»በኋላ ተወለዱ። ❼🌷ወደ ኢስላም የገቡት፦ ➛ከወንዶች ለመጀመሪያ ጊዜ የሰለመ አብሪ ኮከብ ናቸው። ❽⭕️የመምራት ምትክነት፦ ሀቢቡና ﷺ ከሞቱ በኋላ የመጀመሪያው የነብዩ ምትክ ናቸው። ➒⭕️ሞታቸው፦ በአስራ ሶስተኛው አመተ ሒጅራ በጁማዱል-አኺር ወር በ❽ኛው ቀን ማክሰኛ ለሊት በ➏❸ኛ አመታቸው ወደ አኼይራ ሔደዋል። ➓⭕️መቃብራቸው፦ ➛በመዲነተል-ሙነወራ በነብዩ ጉርብትና በክብር አርፈዋል። በአጭሩ ፍትሀዊዉ ታጋሽ፣አስተዋዩ መሪ፣የነብዩ ምትክ፣ የሶሀቦች አለቃ ፣የሙዕሚኖች አባት ፣የጀነቱ አብሪ ኮከብ አቡ-በክር ሲዲቅ እነዚህ ናቸው። ⭕️ሞደሎቻችንን እንወቅ✅ ....ኑር...✍️ t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi
4 117
18
የሰው ልጅ በተፈጥሮው ያስደሰተውን ይረሳል ....የደግነት ውለታ ቢረሳም ደግ ሆነን ለመረሳት እንወስን... በመልክምነታችን ሰዎች ላያመሰግኑን ቢችሉ ወይም ውለታህን ላያስተውሱት ቢችሉም አትፍረድባቸው ሰዎች ከጠቀማቸዉ ይልቅ የተጠቀመባቸውን ፣በፍቅር ከተንከባከባቸው ይልቅ የበደላቸውን አይረሱም። ⭕️በህይወት ሳለን በሚዛን እንኑር አንዳንዱ ጋር ቸኩለን አንዳንዱ ጋ ፈጥነን ዋጋ አንክፈል። .....አንዳንዱ ጋር ጠግበን አንዳንዱ ጋ ትህትናችን በዝቶ እንዳያስገምተን። ....አንዳንዱ ጋር ጥያቄ አብዝተን አንዳንዱ ጋ ደግሞ ዝምታችን በዝቶ ፊት እንዳያስነሳን እንጠንቀቅ!! ⭕️አንዳንዱ ጋር ጥንቃቄ አብዝተን አንዳንዱ ጋ ደግሞ ግዴለሾች ሆነን ሰው እንዳናስመርር....... #አንዳንዱ ጋር ጨዋነታችን በዝቶ አንዳንዱ ጋ ብልግናችን ጎልቶ ሰው እንዳንረብሽ ራሳችንን እንፈትሽ!! ⭕️አንዳንዱ ጋር አማኝነታችን ከልክ አልፎ አንዳንዱ ጋ አህዛባዊ ባህሪያችን አነጋጋሪ ሆኖ ሰው እንዳናወዛግብ .... አንዳንዱ ጋር ቸርነታችን አንዳንዱ ጋ ስስታችን ሰው አስገርሞ እንዳያስገምተን በማስተዋል እንኑር። ✅የሰው ልጅ በባህሪው ያሳቀውን ይረሳ ይሆናል እንጅ ያስለቀሰውን ግን በፍፁም አይረሳምና መጥፎ ሆነን ከምንታወስ ደግ ሆነን ሰው እንድረሳን ፈቃደኞች እንሁን እላለሁ!! ...N.....✍️ t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi
4 294
19
ለመሆኑ ሽቶ ማይወድ ሰው አለ ይሆን ? ለዚህም አንዴ ተቀብቻችሁት ሰውነታችሁም ላይ ሆነ ልብሳችሁ ላይ ጥሩ የሆነ መዐዛና ጠረን ያለው ምርጥዬ ሽቶ እኛ ጋር ታገኛላችሁ።ሽታው ልብስ ላይ ለብዙ ቀናት+4
ለመሆኑ ሽቶ ማይወድ ሰው አለ ይሆን ? ለዚህም አንዴ ተቀብቻችሁት ሰውነታችሁም ላይ ሆነ ልብሳችሁ ላይ ጥሩ የሆነ መዐዛና ጠረን ያለው ምርጥዬ ሽቶ እኛ ጋር ታገኛላችሁ።ሽታው ልብስ ላይ ለብዙ ቀናት ይቆያል።በብዛትም ሆነ በፍሬም ሚፈልግ ካለ ባላችሁበት ሆናቹ ብታዙን ከነፃ ዲሊቨሪ ጋር  እናቀርባለን ። Wood white parfum oil Size 30 ML Al - majid oud አድራሻች ፦አዲስ አበባ ቤተል። በቴሌግራም @AbuNuhibnufedlu        ስልክ 📞 0947778381 ወይም አለም ባንክ ዑካዝ ኒቃብና ጂልባብ መሸጫ መደብር ላይ ያገኙታል።
4 927
20
«የሳቂ ሰው ሚስቱ» ------------------- ሲፈጥረው ጀሊሉ፤ ጥርስና ከንፈሩን ገልጦ ስለሰፋው፡ የሳቂ ሰው ሚስቱ፤ መቼም አይመስላትም ባሏን የሚከፋው፡ አማራጭ እያጣ፤ ለችግሮች ሁሉ መፍትሔ እየጠፋው፡ የህይወት ፈተና፤ እንቅልፍ እየነሳ በሀሳብ እየደፋው፡ ሁሉን በሆዱ ነው፤ ነገን የሚያይበት ፈገግታ ነው ተስፋው፡ ፈገግታው ነውና፤ ሁሉን የሚያይበት ንብረትና እርስቱ፡ ማዘን መተከዙን፤ ሁሌ አትረዳውም የሳቂ ሰው ሚስቱ፡ ....ኑር...✍️ t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi
3 880