cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

شـبـاب السـلـــفــــيــــيــن

#ሰለፍያ_ቀጥተኛ_የሀቅ_መንገድ_ብሎም_አይነኬ_ፅኑ_ተራራ_ነው ለአስተያዬትና እርማት

Більше
Рекламні дописи
21 637
Підписники
+924 години
+1757 днів
+74130 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

እሱ ስለጮኸ ብቻ ሌሊቱ የነጋ የሚመስለው ስንት አውራ ዶሮ አለ መሰለህ
Показати все...
👍 43
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ፀጋ ከረፈደ ምን ይሰራል ዛሬ ሰጥቶን እንስጥ ወላሒ
Показати все...
👍 24
....ይስጠን እና እንስጠው.... «ሀብትን በለጋ እድሜ» ------------------------- ከአሏህ ፀጋወች ሀብትን የታደለ፡ የኢስላም ህግጋት ቅንጣት ያልጎደለ፡ ዱንያ በለጋ እድሜ ውበትማይደለ..!? እድገቱ እሚጨምር በለገሱት ቁጥር፡ ውበት ነው በጣሙን የለውም ጥርጥር፡ ያለ ምንም ሒሳብ የሚሰጥ ለድሀ፡ ለተራበ ምግብ ለተጠማ ውሀ፡ የሚታደልበት ለታረዘ አልባሳት፡ ሀብት ማለት ለኔ ይህ ነው ባልሳሳት፡ ......እጂማ ከንቱ ነው..... ወገብ ተቆልፎ አንጀት ከሟሸሸ፡ ወጣትነት ከስሞ ፍላጎት ከሸሸ፡ የበሉት ላይረጋ እያቅለሸለሸ፡ ይስጥህ አትበሉኝ እንጀራ ከመሸ፡ ገንዘብ ምን ያደርጋል አለው ብቻ መባል፡ የስስታም ንብረት አይሰፋም ይጠባል፡ ካረጀን በኋላ እድሜያችን ከሔደ፡ ምን ይሰራል ፀጋ ገንዘብ ከረፈደ፡ ደስ የሚለው ህይወት መስጠት ሆነ መስራት፡ የሚያምረው በሰው ላይ ተስፋም ሆነ ብስራት፡ በአፍላነት እድሜ ነው ሙሉ እሚሆን ፀጋ፡ እርጂና ሳይጫን እድሜ ካለ ለጋ፡ እንድዘመትበት ከቆላ እስከ ደጋ፡ ያድለን ጌታችን ሀብትን ከበረካው፡ በወጣትነት ነው እጂግ የሚያረካው፡ የተውሒድ አንበሳ በሀብት ቢፈካ፡ ለብዙ ወገኖች ይሆን ነበር ዋርካ፡ ወጣትነት ሳያልቅ ሳንፈዝ በንቃት፡ አሏህ ፉሉስ ይስጠን በተስፋ እንጠብቃት፡ ጌታህን ተማፀን ለምነው አዳሜ፡ ምንም ትርጉም የለው በእድሜ ድምዳሜ፡ አሏህ ገንዘብ ይስጠን እንክበር ወንድሜ፡ እጂግ ያስደስታል ሀብት በለደጋ እድሜ፡ «በኑረዲን አል-አረብ» http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi
Показати все...
شـبـاب السـلـــفــــيــــيــن

#ሰለፍያ_ቀጥተኛ_የሀቅ_መንገድ_ብሎም_አይነኬ_ፅኑ_ተራራ_ነው ለአስተያዬትና እርማት

👍 13
ደሴ ዙሪያ በደዕዋ መንገድ አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር ከዲጆ ከዲጆ ከዲጆ ዛሬ በደዕዋ ደማቃለች በከዲጆው የደዕዋ ፕሮግራም ላይ የ❸ቱ ቀበሌ ሙስሊሞች በሚገርም ድምቀት የተመሙ ሲሆን አዳራሹ በቁም ሞልቶ የዋሁ ህዝብ ሜዳውን አጥለቅልቆታል። ➡ከዲጆ ዛሬ ደምቃለች። እንደ አጠቃላይ ደሴ ዙሪያ በደዕዋው ዘርፍ ላይ በዘንድሮው አመት አነቃቂና አመርቂ ውጤት እያመጣ ህዝበ-ሙስሊሙ በልጆቹ ልፋትና ድካም እምነቱን እየተማረ እየተገበረና የበለጠ በዲኑ እየፀና ያለ ወረዳ ነው። ለዚህና መሰል ለሆኑ በተለያዩ ቀበሌና አካባቢወች የተባረከና ሀቅ የሚሰበክበት ፕሮግራም በመፍጠር ለምትተባበሩንና በገንዘብ ፣በሀሳብ ብሎም በሞራል አብራችሁን ለሆናችሁ የወረዳው ተወላጆችም ሁኑ የሌላ አካባቢ ጀግኖች ለእናንተ ያለን ክብር የላቀ መሆኑን መግለፅ እወዳለሁ። እስካሁን አስደማሚ የደዕዋ ፕሮግራም ከተካሔደባቸው ወረዳወች ውስጥ ደሴ ዙሪያ በግንባር-ቀደምነት እየመራ ነው። ለዚህ ፕሮግራም ሰላማዊነትና ሀሳባችንን ተቀብላችሁ ለሰላማችን ዋስትና በመሆን ለተባበራችሁን የደሴ ዙሪያ ወረዳ በያላችሁበት ሴክተር ሆናችሁ አቅጣጫ ድጋፍና ሞራል ከዚህም አልፎ አብራችሁ ከኛው ጋር በመንከራተት ብዙ ዋጋ ለከፈላችሁ ሙስሊም የመንግስት ባለሙያወች ምስጋናችን ላቅ ያለ መሆኑን እየገለፅን ለቀጣይም አብሮነታችሁ አይለየን እንላለን። ወሎ በለውጥ ጎዳና በብርሀን የስኬት ዳና ወሎ ደሴ ዙሪያ የእውቀት መናሀሪያ አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር በኑረዲን አል አረብ http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi
Показати все...
👍 49
محرم ١ يكرهك الناس عندما تستطيع فعل أشياء لايستطيعون فعلها people hate you when you can do thing they can't do ሰወች የሚጠሉህ እነርሱ መፈፀም የማይችሉትን ነገር ፈፅመህ ስትገኝ ነው። «nuredin» http://t.me/nuredinal_arebi
Показати все...
👍 10
የስኬት መመሪያ ነው ሰማይ ለመንካት የሚመኝ ዛፍ ስሩን ወደ መሬት አርቆ መቅበር አለበትና አንተም የበለጠ ከፍ ለማለት በፈለክ ቁጥር የበለጠ ወደ አሏህ በመዞር በመሬት ላይ በሱጁድ ዝቅ ማለት አለብህ። ➡ይህ የሁለት ሀገር ስኬት ነው። «ኑረዲን አል-አረብ» http://t.me/nuredinal_arebi
Показати все...
👍 15
من زرع الرحمة حصد الود እዝነትን የዘራ ቸርነትን ያጭዳል።
Показати все...
👍 37
የዒልም ፍለጋ አንገብጋቢነት ኢብኑ ሙነወር = የቴሌግራም ቻናል Https://t.me/IbnuMunewor
Показати все...
ዒልም ፍለጋ.mp36.34 MB
👍 21
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ታላቅ የኒያ እና የደዓዋ ፕሮግራም اسلام عليكوم وراحمةلله وبكاة ውድእህት እናወድሞች እንሆዛሬ   «የሙሜ ድጉጉሩመርከዝ» ዳሩሰላም ኒያ  የአላህን ቤት እንገባ ዛሬ ምሽት   ቅዳሜ  ሰዓት 🕰በኢቲዮ ከምሽቱ 3:00 ሰዕት ይጀመራል!! ❶ኡስታዝ አቡረይስ✅ ❷ኡስታዝ አቡ ሙአዝ✅ ❸እና የፕሮግራሙ መሪ  ወድም ኑረድን አረቢ✅ ሊሎቹም  እግዲችአሉ ዕርዕስ በሰአቱ ይነገራል 👉የቴሌግራም አድራሻ➴➴➴➴ 👉ሙሜ ዱጉጉሩ የሰለፍዮች ዴሩሰላም መርከዝ !   👉https://t.me/+zWO3JgzvMZYyMWRk
Показати все...
👍 17
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.