ኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር(አቡ ዓማር)
前往频道在 Telegram
የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ (ከሰዎች መካከል የመልካም በር ከፋች የሆኑና የመጥፎ በር ዘጊዎች የሆኑ አሉ ፤ እንዲሁም ከሰዎች መካከል የሸር በር ከፋች የሆኑና የመልካም በር ዘጊ የሆኑ አሉ። አላህ የመልካም በር መክፈቻ ቁልፍ በእጁ ላደረገለት ‘ጡባ’ አለለት ፤ አላህ የመጥፎ በር መክፈቻ ቁልፍ በእጁ ላደረገለት ‘ወይል’ አለለት።) [ኢብኑ ማጃህ (237) ዘግበውታል።
显示更多7 655
订阅者
+124 小时
+37 天
-3930 天
数据加载中...
吸引订阅者
十月 '2610月 '26
十月 '26
+3
在0个频道中
九月 '26
+93
在3个频道中
Get PRO
八月 '26
+119
在6个频道中
Get PRO
七月 '26
+115
在2个频道中
Get PRO
六月 '26
+105
在3个频道中
Get PRO
五月 '26
+74
在3个频道中
Get PRO
四月 '26
+112
在3个频道中
Get PRO
三月 '26
+198
在8个频道中
Get PRO
二月 '26
+250
在4个频道中
Get PRO
一月 '26
+279
在4个频道中
Get PRO
十二月 '25
+196
在3个频道中
Get PRO
十一月 '25
+139
在3个频道中
Get PRO
十月 '25
+117
在7个频道中
Get PRO
九月 '25
+110
在6个频道中
Get PRO
八月 '25
+160
在5个频道中
Get PRO
七月 '25
+140
在3个频道中
Get PRO
六月 '25
+135
在7个频道中
Get PRO
五月 '25
+162
在3个频道中
Get PRO
四月 '25
+187
在5个频道中
Get PRO
三月 '25
+240
在11个频道中
Get PRO
二月 '25
+170
在4个频道中
Get PRO
一月 '25
+203
在6个频道中
Get PRO
十二月 '24
+194
在5个频道中
Get PRO
十一月 '24
+249
在6个频道中
Get PRO
十月 '24
+230
在6个频道中
Get PRO
九月 '24
+190
在5个频道中
Get PRO
八月 '24
+182
在3个频道中
Get PRO
七月 '24
+230
在12个频道中
Get PRO
六月 '24
+109
在3个频道中
Get PRO
五月 '24
+100
在4个频道中
Get PRO
四月 '24
+132
在9个频道中
Get PRO
三月 '24
+109
在6个频道中
Get PRO
二月 '24
+186
在7个频道中
Get PRO
一月 '24
+217
在6个频道中
Get PRO
十二月 '23
+282
在3个频道中
Get PRO
十一月 '23
+199
在3个频道中
Get PRO
十月 '23
+284
在6个频道中
Get PRO
九月 '23
+171
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+248
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+295
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+233
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+293
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+172
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+81
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+68
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+109
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+82
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+74
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+101
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+171
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+152
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+141
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+167
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+155
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+131
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+74
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+94
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+171
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+198
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+120
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+223
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+440
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+117
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+110
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+119
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+114
在0个频道中
Get PRO
四月 '21
+156
在0个频道中
Get PRO
三月 '21
+145
在0个频道中
Get PRO
二月 '21
+168
在0个频道中
Get PRO
一月 '21
+450
在0个频道中
Get PRO
十二月 '20
+5 686
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 02 十月 | 0 | |||
| 01 十月 | +3 |
频道帖子
🌿🌿🌿🍃ጥቆማ🍃🌿🌿🌿
ለመሆኑ መጨረሻችን ወዴት እየሄደ ነው?
እስቲ ቆም ብለን ቤታችንን እንመልከት፡
⛔️አባት ጥግ ይዞ ስልኩ ላይ ተጥዷል...
⛔️ እናት በበኩሏ ሌላ አለም ውስጥ ገብታለች...
⛔️ልጆች ደግሞ እያንዳንዳቸው በየስክሪኑ ስር ተቀብረዋል...
⛔️ቤት ውስጥ የሚሰማው ድምፅ የ«ኖቲፊኬሽን» እና የ«ቲክቶክ» ድምፅ ብቻ ሆኗል። አፍ ለአፍ ተጋጥሞ ማውራት፣ አብሮ መሳቅ፣ የውሎን ነገር መጠያየቅ ስለ ዲን መማማር የቀን ቅዠት ከሆነ ቆየ።
⛔️ስልክ አለምን አንድ አደረገ ይባላል... ቤተሰብን ግን ከአንድ ጣሪያ ስር ሆኖ አራርቋል ቀድሞ በነበረው ፍቅር፣ እና ጨዋታ ቦታ የሞባይል ጨረርና ቅዝቃዜ ተተክቷል።
🌿ሀቢቢ! ስልክህን አንዴ አስቀምጠውና አጠገብህ ያለውን ውድ ቤተሰብህ ላይ አይንህን ትከል፤ ዛሬ ሳናወራቸው እና ሳናደምጣቸው ነገ በሞት ወይም በሌላ ምክንያት በሩቅ ስንናፈቃቸው እንዳንቆጭ! ዛሬውኑ እንጀምር፡
🔻የምግብ ሰአት ላይ ስልክ መጠቀም ይከልከል!
🔻ከመተኛታችን በፊት ቢያንስ 30 ደቂቃ ስልክ ዘግተን እንደ ቤተሰብ እንጨዋወት!
🔻በቀን ውስጥ ስልካችንን ከፍተን ሳይሆን ልባችንን ከፍተን አንዱ የሌላውን ውሎ ይወቅ!
🌿እስቲ እናንተስ በዚህ ጉዳይ ላይ ምን አስተያየት አላችሁ? በ እናንተ ቤትስ የስልክ ሁኔታ እንዴት ይገለፃል?እርስ በእርስ ተወያዩበት ባረከላሁ ፊኩም
✍️የተወሰደ
https://t.me/ibnukedir
| 2 | 🌿አዲስ ደርስ
📚ኪፋየቱል ሙተዓቢድ.....
🎙ክፍል፡27
💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር
🔻የመጨረሻ ክፍል!
🕌 በኢማሙ ነወዊይ የሂፍዝ ማዕከል የተሰጠ።
https://t.me/ibnukedir | 759 |
| 3 | 🌿አዲስ ደርስ
📚ረውደቱል አንዋር
🎙ቁጥር፡84
💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር
🕌 ቃሊቲ ነስር መስጂድ የተደረገ
@ibnukedir | 685 |
| 4 | 📚የቁርአን ተፍሲር ቁ፡261
📖ሱረቱል-አንከቡት
🎙ክፍል፡3
💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር
🕌 አቃቂ ቢላል መስጂድ የተሰጠ
@ibnukedir | 615 |
| 5 | 📤📤📤📤📤📤📤
🌿የጁምዓ ኹጥባ ቁ፡124
🔖ወንጀል የሚያስምሩ ሰበቦች!
💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር
🔻ሊደመጥ የሚገባ ወቅታዊ ኹጥባ!
💫የአጅሩ ተካፋይ እንድንሆን ሼር!
🕌 ቃሊቲ ነስር መስጂድ የተደረገ
@ibnukedir | 1 109 |
| 6 | 🌿🌿🌿🍃ጥቆማ🍃🌿🌿🌿
እኛ ብንሆን ኖሮስ!
~
ለኢማሙ አሕመድ የሆነ ሰው ስም ተነሳላቸው።
🌿 "እኔ ስለሱ መልካምን እንጂ አላውቅም" አሉ።
🍃"አንተ በሱ ላይ የምትናገረው እሱ ባንተ ላይ ከሚናገረው ይለያል" አላቸው አንዱ። (በክፉ ያነሳሀል ማለቱ ነው።)
🌿 ፈገግ ብለው "እኔ ስለሱ መልካምን እንጂ አላውቅም። ስለሚናገረው እሱ ያውቃል። የማላውቀውን እንድናገር ነው የምትፈልገው?" አሉ።
ቀጥለውም እንዲህ አሉ፦
"ሳሊምን አላህ ይዘንላቸው። (ሳሊም የኢብኑ ዑመር ረዲየላሁ ዐንሁ ልጅ ናቸው።) አንዴ ግመላቸው የሌላን ሰው ግመል ገፋች። ሰውየው በዚህን ጊዜ ለሳሊም፡ 'ክፉ ሽማግሌ ትመስለኛለህ!' አላቸው። 'አልራቅክም!' አሉት። (ልክ ነህ! እያሉት ነው። ኢማሙ አሕመድም ለራሳቸው ተመሳሳይ ነገር መጠቀማቸው ነው።)
ምንጭ፦ [አልወረዕ ሊልመርወዚ፡ 197]
🔻እስኪ እራሳችንን በሳሊም ቦታ አድርገን እናስብ። ምን ይሆን ነበር ምላሻችን? አላሁል ሙስተዓን!
🔻እስኪ እራሳችንን በኢማሙ አሕመድ ቦታ አድርገን እናስብ። ምን ይሆን ነበር ምላሻችን? አላህ ይድረስልን።
~
✍IbnuMunewor
https://t.me/ibnukedir | 975 |
| 7 | 🌿አዲስ ደርስ
📚ኪፋየቱል ሙተዓቢድ.....
🎙ክፍል፡26
💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር
🕌 በኢማሙ ነወዊይ የሂፍዝ ማዕከል የተሰጠ።
https://t.me/ibnukedir | 1 054 |
| 8 | 🌿አዲስ ደርስ
📚ረውደቱል አንዋር
🎙ቁጥር፡83
💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር
🕌 ቃሊቲ ነስር መስጂድ የተደረገ
@ibnukedir | 1 057 |
| 9 | 📚የቁርአን ተፍሲር ቁ፡260
📖ሱረቱል-አንከቡት
🎙ክፍል፡2
💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር
🕌 አቃቂ ቢላል መስጂድ የተሰጠ
@ibnukedir | 929 |
| 10 | 📤📤📤📤📤📤📤
🌿የጁምዓ ኹጥባ ቁ፡123
🔖የዱዓ አደብና አህካም
💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር
🔻ሊደመጥ የሚገባ ወቅታዊ ኹጥባ!
💫የአጅሩ ተካፋይ እንድንሆን ሼር!
🕌 ቃሊቲ ነስር መስጂድ የተደረገ
@ibnukedir | 1 700 |
| 11 | 🌿🌿🌿🍃ጥቆማ🍃🌿🌿🌿
🔖ለበጎ ሊሆን ይችላል
ኢብኑ መዒን እንዲህ አሉ ፦ኢብኑ ዚያድ ለሶፍዋን ብኑ ሙሕሪዝ ሁለት ሺህ ዲርሀም እንዲስሰጠው አዘዘለት። ከተሰጠው በኋላ ግን ገንዘቡ ተሰረቀ።
ሶፍዋንም ፦ “ምናልባት ለበጎ ሊሆን ይችላል” አለ።
ቤተሰቦቹም፦ “ገንዘቡ ተሰርቆ እያለ ይህ እንዴት በጎ ሊሆን ይችላል?!” አሉት።
ይህ ወሬ ለኢብኑ ዚያድ በደረሰ ጊዜ ሌላ ተጨማሪ ሁለት ሺህ ዲርሀም እንዲስሰጠው አዘዘ። ከዚያ በኋላ ያ የተሰረቀው ሁለት ሺህ ዲርሀም ተገኘ፤ አጠቃላይ ገንዘቡ አራት ሺህ ሆነለት። እውነትም መጥፋቱ ለበጎ ነበር።
📗 [አል-ቢዳያህ ወን-ኒሃያህ ](በትንሹ ተነካክቶ የተወሰደ)
✍IbnuMunewor
https://t.me/ibnukedir | 1 170 |
| 12 | 🌿አዲስ ደርስ
📚ኪፋየቱል ሙተዓቢድ.....
🎙ክፍል፡25
💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር
🕌 በኢማሙ ነወዊይ የሂፍዝ ማዕከል የተሰጠ።
https://t.me/ibnukedir | 1 500 |
| 13 | 🌿አዲስ ደርስ
📚ረውደቱል አንዋር
🎙ቁጥር፡82
💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር
🕌 ቃሊቲ ነስር መስጂድ የተደረገ
@ibnukedir | 1 350 |
| 14 | 📚የቁርአን ተፍሲር ቁ፡259
📖ሱረቱል-አንከቡት
🎙ክፍል፡1
💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር
🕌 አቃቂ ቢላል መስጂድ የተሰጠ
@ibnukedir | 1 162 |
| 15 | 📤📤📤📤📤📤📤
🌿የጁምዓ ኹጥባ ቁ፡122
🔖እኛና የአላህ ውሳኔ⁉️
💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር
🔻ሊደመጥ የሚገባ ወቅታዊ ኹጥባ!
💫የአጅሩ ተካፋይ እንድንሆን ሼር!
🕌 ቃሊቲ ነስር መስጂድ የተደረገ
@ibnukedir | 1 951 |
| 16 | 🌿🌿🌿🍃ጥቆማ🍃🌿🌿🌿
ኺላፍ ሁሉ መጠኑ አንድ አይደለም። ዑለማእ እነሱ ዘንድ ሚዛን የሚደፋውን በማስረጃ እያበጠሩ በመግለፅ የሚተላለፉባቸውን ነጥቦች በሆደ ሰፊነት ማስተናገድ ያስፈልጋል። በእንዲህ አይነት ነጥቦች ላይ ያላግባብ የከረረ አቋም መያዝ ፦
⛔️የዑለማእ አያያዝ አይደለም።
⛔️ለጭቅጭቅና ልዩነት ይዳርጋል።
⛔️ በሌሎች ላይ ድንበር በማሳለፍ በደል ላይ ይጥላል።
⛔️የሆነ ወቅት ላይ በመረጃ ገምግመን ሃሳብ ብንቀይር ለሐቅ እጅ መስጠት እንዲከብደን ያደርጋል።
⛔️ ተመሳሳይ መጠን ባላቸው ጉዳዮች ላይ የተለያየ አቋም በማራመድ ተቃርኖ ላይ ይጥላል።
ይሄ ከመሆኑ በፊት የኺላፍ ጉዳዮችን ዑለማእ በሚይዙበት መጠን እየያዝን መሆናችንን እርግጠኛ መሆን ያስፈልጋል።
✍IbnuMunewor
https://t.me/ibnukedir | 1 298 |
| 17 | 🌿አዲስ ደርስ
📚ኪፋየቱል ሙተዓቢድ.....
🎙ክፍል፡24
💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር
🕌 በኢማሙ ነወዊይ የሂፍዝ ማዕከል የተሰጠ።
https://t.me/ibnukedir | 1 712 |
| 18 | 🌿አዲስ ደርስ
📚ረውደቱል አንዋር
🎙ቁጥር፡81
💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር
🕌 ቃሊቲ ነስር መስጂድ የተደረገ
@ibnukedir | 1 519 |
| 19 | 📚የቁርአን ተፍሲር ቁ፡258
📖ሱረቱ-ሩም
🎙ክፍል፡5
💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር
🕌 አቃቂ ቢላል መስጂድ የተሰጠ
@ibnukedir | 1 330 |
| 20 | 📤📤📤📤📤📤📤
🌿የጁምዓ ኹጥባ ቁ፡120
🔖የተእዝያ ስርዓት⁉️
💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር
🔻ሊደመጥ የሚገባ ወቅታዊ ኹጥባ!
💫የአጅሩ ተካፋይ እንድንሆን ሼር!
🕌 ቃሊቲ ነስር መስጂድ የተደረገ
@ibnukedir | 2 254 |
