cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

شـبـاب السـلـــفــــيــــيــن

#ሰለፍያ_ቀጥተኛ_የሀቅ_መንገድ_ብሎም_አይነኬ_ፅኑ_ተራራ_ነው ለአስተያዬትና እርማት @Nuredin_al_arebi_Bot

Больше
Рекламные посты
20 914
Подписчики
+224 часа
+27 дней
-5530 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

እህት አለም!? ------------------- አለሁኝ ባልሽበት ሁሉ ፈለኩሽ ግና የለሽም፡ ከትላንት ተለየሽብኝ እኔኮ አላወቅኩሽም፡ ደጋግመሽ አለሁ አትበይኝ እመኝኝ አንች አይደለሽም፡ .......ስሚ....... እስኪ ራስሽን ፈትሽው ወንጀልንኮ ተላምዷል፡ ሴትነት ሀያዕ ከጠፋ ውበትሽ ጠፍቶ ተዋርዷል፡ ከሰውነት ተራ ወጥቶ ከሸያጢን ጋር ተዋዷል፡ የእናትነት ማዕረግሽ ክብርሽ ተገፎ ተቀዷል፡ ......ስሚማ...... ኢስላም ያስተማረሽ ከትቦ መድ ቀለም፡ ስርዓትን እንጂ አመፅን አይደለም፡ ተመከሪ እባክሽ ንቂማ እህት አለም፡ በኑረዲን አል አረብ http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi
Показать все...
👍 152
Фото недоступноПоказать в Telegram
👍 11
ሲጓዙ ከማደር የሀሳብን ገደል፡ ተጭኖ ከመኖር ጭቆናና በደል፡ ቢፀዳዳ ኖሮ ይሻል ነበር አይደል!? ----------------------- ክፉና በጎውን፤ ቆሻሻውን ሁሉ ይዞ ከሚነዳ፡ ሸክሙ እጂጉል ገዝፎ ቅሉ ሳይፈነዳ፡ ምን ነበር አንዳንዴ፤ አዕምሮም እንደ ሆድ ችሎ ቢፀዳዳ፡ «በኑረዲን አል-አረብ» http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi
Показать все...
👍 40
00:20
Видео недоступноПоказать в Telegram
ወንድ ልጅ ሲያዝን ይቅር ሲል ነው የሚያምርበት።
Показать все...
👍 85
ይቅርታ! ሳጠፋ አስቤበት አይደለም «ይቅርታ»ስጠይቅ ግን አስቤበት ነው። http://t.me/nuredinal_arebi
Показать все...
👍 90
ሁሉም ቢኖርህ ተውሒድ ከሌለህ ከንቱ ነህ
Показать все...
👍 67
ራሳችንን እንፈትሽ ዲሆች ከቆሻሻ ላይ ለቅመው መብላት የሚያቆሙት ቆሻሾች የዲሆችን ሀቅ መብላት ሲያቆሙ ነው። http://t.me/nuredinal_arebi
Показать все...
👍 102
اللهم بلغنا ما نود واجعل لنا دعوة لا ترد وافتح لنا بابا إلى الجنة لا يسد
Показать все...
👍 41
ትላንትን የምናፍቀው ለዚህ ነው። أغلب الأجيال السابقة ربتهم إمرأة أمية لا تقرأ ولاتكتب ولكن علمتهم مالم تستطع بعض مثقفات اليوم تعلميه لأبنائهم አብዛኞቹ የቀድሞ ትውልዶች ያደጉት ማንበብና መጻፍ በማይችሉ መሃይም ሴቶች ነው። ነገር ግን አንዳንድ የዛሬ ምሁራን ልጆቻቸውን ማስተማር የማይችሉትን አስተምረዋቸው ነበር። «N» http://t.me/nuredinal_arebi
Показать все...
👍 42
ሰማኸኝ..!? ልክህን በማያውቁ ሰወች አትከፋ አይነ-ስውር አልማዝን ቢዳብስ ዋጋውን መተመን አይችልም። so.... http://t.me/nuredinal_arebi
Показать все...
👍 86