እድገትጮራ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት🎓
الذهاب إلى القناة على Telegram
“Education is the key to unlock the golden door of freedom.” – George Washington Carver
إظهار المزيد7 779
المشتركون
-1324 ساعات
-457 أيام
-6230 أيام
جارٍ تحميل البيانات
القنوات المماثلة
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
أكتوبر '26أكتوبر '26
أكتوبر '26
+76
في 0 قنوات
سبتمبر '26
+261
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '26
+465
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '26
+350
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+259
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '26
+126
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+123
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '26
+73
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+90
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '26
+190
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+83
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+131
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+156
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+459
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+559
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+334
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+216
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '25
+150
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+114
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '25
+79
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+64
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '25
+130
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+89
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+96
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+302
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+390
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+231
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+661
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+168
في 1 قنوات
Get PRO
مايو '24
+165
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+99
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '24
+112
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+142
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '24
+117
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+103
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+167
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+443
في 1 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+319
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '23
+399
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '23
+144
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+139
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+55
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '23
+101
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '23
+66
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '23
+101
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '23
+128
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '22
+177
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '22
+164
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '22
+198
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '22
+413
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '22
+259
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '22
+194
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '22
+172
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '22
+96
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '22
+112
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '22
+95
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '22
+124
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '22
+55
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '21
+157
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '21
+83
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '21
+324
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '21
+349
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '21
+335
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '21
+304
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '21
+42
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '21
+39
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '21
+40
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '21
+129
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '21
+145
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '21
+117
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '20
+1 150
في 0 قنوات
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 23 أكتوبر | 0 | |||
| 22 أكتوبر | 0 | |||
| 21 أكتوبر | +4 | |||
| 20 أكتوبر | +4 | |||
| 19 أكتوبر | +1 | |||
| 18 أكتوبر | +3 | |||
| 17 أكتوبر | +3 | |||
| 16 أكتوبر | 0 | |||
| 15 أكتوبر | +1 | |||
| 14 أكتوبر | 0 | |||
| 13 أكتوبر | +3 | |||
| 12 أكتوبر | +5 | |||
| 11 أكتوبر | +6 | |||
| 10 أكتوبر | +2 | |||
| 09 أكتوبر | 0 | |||
| 08 أكتوبر | +5 | |||
| 07 أكتوبر | 0 | |||
| 06 أكتوبر | +9 | |||
| 05 أكتوبر | +2 | |||
| 04 أكتوبر | +6 | |||
| 03 أكتوبر | +6 | |||
| 02 أكتوبر | +7 | |||
| 01 أكتوبر | +9 |
منشورات القناة
| 2 | ማሣሠቢያ
በትምህርት ቤት አካባቢ ቆሞ የተገኘ ወይም አርፍዶ የተገኘ መታወቂያ ይነጠቃል ። አይመለስም።
በተለያየ ምክነያት መታወቀያ ከተነጠቀ በነጋታው ወላጅ ያላመጣ መታወቂያ አይመለስም
ሞባይል የያዘ ለመጀመሪያ ጊዜ ከሆነ 5000 ከፍሎ ይወስዳል ።
የተሟላ ደብተር የታደሠ መታወቂያ የሌለው ተማሪ ክፍል መግባት አይችልም
በክፍል ወስጥ ማረከር ይዞ ወይም ክፍል ያቆሸሸ ሙሉ ክፍሉን ቀለም ያስቀባል።
በረንዳ ላይ ወንበር ያወጣ ወይም የተቀመጠ ተማሪ ጥቆማ የሚሠጥ ተማሪ ይፈልጋል
11_12ኛ ክፍል የከሠአት ትምህርት አቴንዳስ የሌለው ተማሪ ምንም ወጤት አይያዝም
ያለ ክፍል የሚገባ ተማሪ ዉጤት አይያዝም ።
እስካሁን በመቅረት በስነምግባር የቅዳሜ እና የከሰአት ትምህርት ባለመገኘታቸው ሱስ በመጠቀም እና የተለያዩ ችግር ውስጥ የተገኙ 6 ተማሪዎች ተባረዋል ። ጥንቃቄ አድርጉ። የመግቢያ ሠዓት እስከ 2:10 ብቻ ነዉ | 1 823 |
| 3 | በ2018 ዓ ም 12ኛ ክፍል ያጠናቀቃችሁ እና ቴክኒክና ሙያ ከደረጃ 1_4 መማር የምትፈልጉ አሰፈላጊዉ ትብብርና ድጋፍ ተደርጎ እንድትማሩ ረቡዓ 4:00 በእድገት ጮራ ትምህርት ቤት እንድትገኙ። | 3 040 |
| 4 | አርፍዳችሁ የምትመጡና በትምህርት ቤት አካባቢ የምትቆሙ ጥንቃቄ አድርጉ። ወላጆችም በየቀኑ ትምህርት ቤት ስለመዋላቸዉ አረጋግጡ። ከነገ ጀምሮ አርፍዶ የሚመጣ ለመጀመሪያ ጊዜ እስከ 4:00 በግቢ የፅዳትና የአትክልት ቁፋሮ ስራ ተዘጋጅቷል ። ከዚያ ስም ይመዘገባል የአርፋጅ ስም ዝርዝር በቴሌግራም ይለቀቃሉ ። ወላጆች ማታ ማታ ተከታተሉ። | 3 726 |
| 5 | ለበለጠ መረጃ ይህን የቴሌግራም ቻናል እና ቲክቶክ ፔጅ ጆይን በማለት ቤተሰብ ይሁኑ።
https://t.me/communicationBMC | 4 556 |
| 6 | 20260921_145823.aac | 4 114 |
| 7 | Recording_8.m4a | 3 949 |
| 8 | 5.mp3 | 4 120 |
| 9 | ቅዳሜ ከ9_12 ክፍል ማጠናከሪያ ትምህርት ይሰጣል። 11_12ኛ ክፍል ሁሉም ተማሪ በቅዳሜ ትምህርት ይገኛሉ። አቴንዳንስ ይያዛል። የእያንዳንዱ ተማሪ መረጃ እየተያዘ ነዉ። የክረምት ሰርተፍኬት ያልወሰደ መታወቂያ ያልወሰዱ ወይም ያላሳደሱ ዩኒፎርም ያልወሰዱ የመጨረሻ ቅዳሜ ብቻ ነወ። | 4 648 |
| 10 | 11እና 12 ክፍል ነገ የቅዳሜ ትምህርት ይቀጥላል ። ሁሉም ይገኝ። አቴንዳስ ይያዛል ። 9_10 ሳምንት ቅዳሜ ጀምሮ ይሰጣል ። | 7 052 |
| 11 | የ11 እና 12ኛ ከሰዓት በኋላ ያልተገኛችሁ ወይም ዛሬ ያልፈሰመ ወላጅ ማምጣት ግዴታ ነዉ። የተገኛችሁ ነገ የጠዋት ትምህርት 1:00 በየክፍላችሁ ተገኙ ። ፊርማ አለ። | 7 012 |
| 12 | የመጨረሻ ሀሙስና አርብ የታደሰ ወይም አዲስ መታወቀያ ተጠናቆ ሁሉም ተማሪ መታወቀያ መያዝ አለበት ። ካልሆነ ተማሪ አይደለም ። ሁለት መታወቀያ የተገኘበት በዲስፕሊን ተጠያቂነት አለው | 6 895 |
| 13 | የ11 እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ተማሪዎች የከሰዓት ትምህርት ላይ የማትገኙ ተማሪዎች አተንዳንስ አየተያዘ ስለሆነ ችግር ውስጥ እንዳትገቡ። ከዚህ በኋላ
ማክሰኞ እና ሀሙስ ከሰዓት ያልተገኘ በነጋታወ መታወቂያ ተቀምቶ ወላጅ ያመጣል
የቅዳሜ ትምህርት ያልተገኘ ሰኞ ክፍል መግባት አይቻልም ። ሁልጊዜ አቴንዳንስ ይያያዛል ።
ሰኞ ረቡዐ አና አርብ ሰልፍ ሳይኖር 1:00 ጀምሮ ክፍል መገኘት ፊርማ መፈረም ተገቢ ነዉ። | 6 360 |
| 14 | ያለ ክፍሉ ገብቶ እየተማረ ያለ ተማሪ ካለ ከትምህርት ቤቱ እውቀና ወጪ ስለሆነ ለሚፈጠረው ችግር ሃላፊነት ትወስዳላችሁ ። ፍተሻም ይደረጋል ። ከእረፍት እና ምሳ ስዓት ወጪ በረንዳ ላይና ወደ መፀዳጃ በት የሚሄድ ተማሪ መታወቂያ ተቀምቶ ወላጅ ያመጣል ። | 5 415 |
| 15 | በቤተ መፅሃፍት እና በየዛፍ ጥላ ስር በምሳ ሰዓት የምታነቡ የምትጠያየቁ ተማሪዎችን በካሜራ እያዬን ነው ። በርቱ ትምህርት ቤቱም ለእነዚ ተማሪዎች የትኛውንም ያሟላል ። ነገ በዉጤቱ ትረኩበታላችሁ። እርስ በርስ ለመጣላት ለመደባደብ መማር አያስፈልግም ። ከተማሪ የሚጠበቀውን ሁሉ አሟሉ። አንድም ተማሪ እንዲወድቅ እና እንዲባረር አንፈልግም ለዚህ ደግሞ የተማሪ ስነ ምግባር ወሳኝ ነዉ። ከዉጪም ከወስጥም የሚታዪ ችግሮች ካሉ ጥቆማ ስጡ። በየመንገዱ የሚከታተሉ አለ።
ሞባይል ይዞ የመጣ ደብተር አሟልቶ ያልመጣ አርማ የሌለዉ ዩኒፎርም እና ቀሪ ያለበት ተማሪ በራሱ ከትምህርት ቤት የተባረረ ስለሆነ ጥንቃቄ አድርጉ።
በርካታ ተማሪዎች ለዉጤት መትጋታችሁን እያየን ነዉ። በርቱ የፊታችን ቅዳሜ ትምህርት ይጀመራል ። አቴንዳንስ ይያዛል ። የመመረቂያ ካርድም ይሰጣል ። በእለቱም ከ1:30_2::30 ቀድመዉ ሀደረሱ ለጊዜው ለ11 እና 12 ክፍል Note pad ይሰጣል ። | 6 115 |
| 16 | ዉድ ተማሪዎች እንዴት ናችሁ
ጥብቅ ማሳሰቢያ
🏝በየትኛዉም ጊዜ ፍተሻ ሲደረግ ሞባይል ይዞ የተገኘ 5000 ቅጣት አለዉ።
🏝ዩኒፎርም አርማ የሌለው ወይም ሹራብ ብቻ የለበሰ በራሱ ወጪ ይገዛል ።
🏝ደብተር አሟልቶ የማይዝ አርፍዶ የሚመጣ ተማሪ ወላጁን አምጥቶ ማስጠንቀቂያ ይሰጠዋል።
🏝በየትኛውም የቡድን ወይም እርስ በርስ ፀብ ዉስጥ የተገኘ ከትምህርት ቤት ይታገዳል ።
🏝 በትምህርት ቤት ውስጥና አካባቢው በካሜራ እይታ ውስጥ ነዉ።
የስነ ምግባር ችግር ያለባቸውን ጥቆማ የምትሰጡ ቀጥሉ በጣም እናመሠግናለን ።
ከትምህርት ቤት ወጪ በየትኛውም ቦታ ችግር ካለ ፖሊስ እና ክትትሎች ስላሉ መረጃ መስጠት ይቻላል ።
እነዚህ የሁልጊዜ የጥንቃቄ መረጃ ናቸዉ መልካም ጊዜ።
አርብ እለት በማሪያም አካባቢ እርስ በርስ የተጣሉ እና አብረወ የነበሩ ተማሪዎች ረቡዕ 4:00 በዲሲፕሊን ታይቶ ወሳኔዉ የሚሰጥ ይሆናል ። ፀብ ውስጥ የተገኘ መማር አይችልም ። | 7 306 |
| 17 | ዉድ ተማሪዎች
ነገ አርብ በኢሬቻ በአል ምከነያት ትምህርት የለም ። ሰኛ በማለዳ ትምህርት ተገኙ። | 7 480 |
| 18 | ሠላም ተማሪዎች
ከነገ ጀምሮ ያለ ክፍሉ የተገኘ ተማሪ ከመዝገብ ላይ ይሰረዛል ። ሸሚዝ ብቻ ለብሶ መምጣት ክልክል ነዉ። አረማ የሌለው ሹራብ መልበስ እና ያልተሟላ ደብተር ይዞ መምጣት አይቻልም ። | 8 419 |
| 19 | ሠላም ተማሪዎች
እስካሁን ሹራብ ያልወሰደ የመጨረሻ ነገ ይሆናል ። ትምህርት ም አለ። | 9 870 |
| 20 | ማሳሰቢያ
ነገ ሰኞ 18-01-2019 ዓ.ም መደበኛ ትምህርት ስላለ ሁሉም ተማሪ በሰአቱ በተመደበበት ክፍል መገኘት ይኖርበታል ስምጠሪ መምህራን በተለየ መልኩ በየክፍሉ ጠዋት ስም ቁጥጥር ስለሚደረግ ያልተገኘ ተማሪ ስሙ የሚሰረዝ ይሆናል ። | 9 346 |
