Entrance Tricks
الذهاب إلى القناة على Telegram
إظهار المزيد
📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Entrance Tricks
تُعد قناة Entrance Tricks (@entrance_tricks) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 120 448 مشتركاً، محتلاً المرتبة 1 050 في فئة التعليم والمرتبة 251 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 120 448 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 24 سبتمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -2 472، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 28، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 23.68%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 10.79% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 28 506 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 12 990 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 69.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
وصف القناة غير متوفر.
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 25 سبتمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة التعليم.
120 448
المشتركون
+2824 ساعات
+707 أيام
-2 47230 أيام
أرشيف المشاركات
120 448
📓Biology from grade 9 {1995-2011} የድሮ ማትሪክ ጥያቄወች እንዲሁም ከ 2014 ኢንትራንስ ጥያቄወች ጋር
📮 መልሱ በBold የተፃፈው ነው።
👉በunit የተከፋፈለ ስለሆነ ለማንበብ ምቹ ነው ተጠቀሙበት።
💾 1.6 MB
© ENTRANCE TRICKS.
JOIN US 👇🏿👇🏿
https://t.me/entrance_tricks
https://t.me/entrance_tricks
120 448
ይህች አለም አሸናፊወች ብቻ ናት❗️
🚩አንችም ማሸነፍ አለብሽ አበበ ብቂላን እስካሁን የማንረሳው በባዶ እግሩ ስለሮጠ ይመስልሃል፣ ስላሸነፈ ብቻ ነው!!! ባያሸንፍ ኖሮ አበበ ብቂላ የሚባል አትሌት እንደነበረም አናውቅም!!! አንችም አሁን ስትለፊ ማንም ልፋትሽን ያለሽበትን ሁኔታ አያይም ስታሸንፊ ግን የአሁን ልፋትሽን እነሱ ይነግሩሻል!!! ለማሸነፍ ብቻ እንጉኣዝ ፣ ማሸነፍ ማለት ግን 1ኛ መሆን ማለት ብቻ እንዳልሆነ እወቁ ፣ማሸነፍ ማለት ለስኬት የሚደረግ ጥረትን አለማቆም ነው!!!
🧌መልካም የንባብ ጊዜ 🧌
550+ ይቻላል ። ✨ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
©Entrance Tricks
👉YouTube channel
120 448
Why not the correct answer is not '' kill'' due to subject verb agreement the subject ''collapsed building'' should take singular verb ''kills''. (singular subject + singular verb )
120 448
Grammar is always about 2 things meaning and structure so the correct Answer for the above question is ???
❤️is killed
🤩 kill
🥰killed
🔥 killing
React to right ✅answer
120 448
English EUEE 🙋QUESTION
The collapsed building ___ three fire-fighters.
❤️ kill
🤩 kills
🥰killed
🔥 killing
React to right ✅answer
120 448
+3
1 የቀጣይ አመት Entrance ተፈታኝ ተማሪ 1 ን ምዕራፍ ለመጨረስ እነዚህን ነገሮች ማሟላት አለበት ። በመጀመሪያ ጥናቱን ሲጀምር ከ MLC ይጀምራል ፤ በመቀጠል Video እና ኖት then አቅም መፈተሻ Quiz and worksheet በመጨረሻም ያለፋ የማትሪክ ጥያቄዎች ጋር እራሱን መጋፈጥ መቻል አለበት ።
120 448
+2
ዛሬ የክትትል ቀን ነው - ተማሪዎችን በጥናታቸው ጉዳይ ደውለን check ያደረግን ሲሆን ብዙ ተማሪዎች related አድርገው በሚያደርጉት ጥናት ወደ ግማሽ እየተቃረቡ ነው ። ለዚህም ግማሽ እንዳደረጋችሁ ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ የምንለቅላችሁ First Round ሞዴል በጥንቃቄ እያዘጋጀንላችሁ ሲሆን ይሄን መውሰድ የሚችለው ግማሽ የሚሆነውን ትምህርት በደንብ አድርጎ በኖት ካለፉት 5 አመታት የማትሪክ ጥያቄዎች ጋር የጨረሰ ተማሪ ብቻ ነው ። በመሆኑም ስታነቡ ሙሉውን ከማሰብ ከፋፍላችሁ ትኩረታችሁን በሁሉም ትምህርቶች ግማሹን በፍጥነት ለመጨረስ የሚል ላይ አድርጉት ።በነገራችን ግማሽ ሲባል እንደምታስቡት ውስብስብ አይደለም ለምሳሌ Mathematics ላይ ግማሽ ማለት
🎯Set theory and Number System
🎯Equation and Inequality
🎯Function and different Types of Function
🎯Basic Geometry and Coordinate Geometry
🎯Vector and Transformation of plane
እኛ በምንልክላችሁ plan ከሄዳችሁ በ2 ወር ግማሽ ታደርጋላችሁ ።
120 448
ለ2019 የሶሻል ሳይንስ ኢንትራንስ ተፈታኝ ተማሪዎች እንደዚህ አድርገን ከ9-12 ያሉትን ተመሳሳይነት ያላቸውን በአንድ አድርገን አቅርበናል ። ይህ ብቻ አይደለም ለተማሪዎቻችን ለእያንዳንዱ የንባብ ፕሮግራም እራሳችን እናወጣለን እንዲሁም በንባብ ጉዳይ አመቱን ሙሉ እናማክራቸዋለን ። ስለምዝገባ ሂደት ነገ ይጠብቁን ።
📌Join us 👇👇👇
📚PLAY STORE📚
📚APP STORE📚
120 448
ለ2019 የናቹራል ሳይንስ ኢንትራንስ ተፈታኝ ተማሪዎች እንደዚህ አድርገን ከ9-12 ያሉትን ተመሳሳይነት ያላቸውን በአንድ አድርገን አቅርበናል ። ይህ ብቻ አይደለም ለተማሪዎቻችን ለእያንዳንዱ የንባብ ፕሮግራም እራሳችን እናወጣለን እንዲሁም በንባብ ጉዳይ አመቱን ሙሉ እናማክራቸዋለን ። ስለምዝገባ ሂደት ነገ ይጠብቁን ።
📌Join us 👇👇👇
📚PLAY STORE📚
📚APP STORE📚
120 448
ለ2019 የናቹራል ሳይንስ ኢንትራንስ ተፈታኝ ተማሪዎች እንደዚህ አድርገን ከ9-12 ያሉትን ተመሳሳይነት ያላቸውን በአንድ አድርገን አቅርበናል ። ይህ ብቻ አይደለም ለተማሪዎቻችን ለእያንዳንዱ የንባብ ፕሮግራም እራሳችን እናወጣለን እንዲሁም በንባብ ጉዳይ አመቱን ሙሉ እናማክራቸዋለን ። ስለምዝገባ ሂደት ነገ ይጠብቁን ።
📌Join us 👇👇👇
📚PLAY STORE📚
📚APP STORE📚
120 448
📭 All 2018 First Round ESSLCE Questions !!!
📚 ከዚህ ውስጥ Aptitude and Chemistry ያልተካተቱ የተወሰኑ ጥያቄዎች አሉ ።
© Entrance Tricks
JOIN US 👇🏿👇🏿
📚PLAY STORE📚
📚APP STORE📚
120 448
ይህ የምትመለከቱት ኖት 100% Entrance Exam focused ሁኖ የተዘጋጀ ኖት ነው ። በጣም አጭር እና ጥያቄዎች ተቀይረው ሲመጡ መመለስ የሚያስችል ነው ። ይህን የምትረዱት ኖቱን አንብባችሁ ከታች ያሉትን ያለፋ ጥያቄዎች በምትሰሩበት ሰአት ነው። ሁሉንም መመለስ ያስችላል ።
© ENTRANCE TRICKS.
JOIN US 👇🏿👇🏿
📚PLAY STORE📚
📚APP STORE📚
120 448
የ 2 ሴሚስተር ኮርስ በቅናሽ ❗️
በ2019 በተለያዩ ግቢዎች እና ኮሌጆች ገብታችሁ Freshman Course የምትወስዱ ተማሪዎች የ Freshman Tricks Course ምዝገባ ተጀምሯል ።
አሁኑኑ የ Freshman Tricks App አውርዱ ። ክላሱን ለማስከፈት ከላይ ባለው Video መሠረት እንደፍላጎታችሁ
🔹ለSocial Freshman Course 👉 1000 birr
🔹ለNatural Freshman Course 👉 1200 birr
መመዝገብ የምትፈልጉ ተማሪዎች ከላይ ባለው አጭር Video መሠረት መመዝገብ ትችላላችሁ ። ለበለጠ መረጃ በ 0902100732 ላይ ይደውሉልን ። ወይም @Freshman_Tricks_Admin ላይ አናግሩን ።
📌Join us 👇👇👇
📱PLAYSTORE
📱APPSTORE
120 448
Grade 9 Economics Chapter 2 - Basic Economic problem and Economic System 👇👇
https://youtu.be/9k8oaRip-Ss
