cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

አቡ ዩስራ - ንጽጽራዊ አስተምህሮ

የአቡ ዩስራ ንጽጽራዊ ሀይማኖት ላይ ያተኮሩ የፁሁፍና የድምጽ ስራዎች ይቀርቡበታል።

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
2 102
المشتركون
+324 ساعات
+147 أيام
+5630 أيام
توزيع وقت النشر

جاري تحميل البيانات...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تحليل النشر
المشاركاتالمشاهدات
الأسهم
ديناميات المشاهدات
01
እስልምና ላይ ተደጋግመው ከሚነሱ ጥያቄዎች መካከል አስቅለት ጋር ተያይዞ የሚነሳው ጥያቄ አንዱ ነው። አሏህ ﷻ ከፈቀደ በዚህ ረገድ የሚነሱ ትችቶችን በቲክቶክ ላይቭ መመለስ እንጀምራለን። ከተለመዱት ውስጥ አንደኛውን በመምረጥ መነሻ አድርገነዋል። ጌታ አሏህ ከፈቀደ ነገ ከቀኑ 10:15 ጀምሮ በቲክቶክ በኩል እናብራራዋለን። የሚመቸው ይቀላቀለን፣ ካልቻለ ደግሞ ላልደረሳቸው መልዕክቱን ሼር ያድርግ..!
910Loading...
02
https://vm.tiktok.com/ZMMKMnCy4/
10Loading...
03
በሰሞኑ ጉዳይ ዙሪያ ሀሩን ሚዲያ ጋር የነበረን ቆይታ ተለቋል..! ... https://youtu.be/d1L-DlG36Oo?si=rWa3nMXHY9yh7rMn
3562Loading...
04
"The best evidence for Jesus existence does not it self exist "😊 Check here 👇 https://vm.tiktok.com/ZMMWx5nyT/
6032Loading...
05
በማዕከላችን አማካኝነት የታተሙት አራት መሠረታዊ ርዕስ ያላቸው ፓምፍሌቶች በአሏህ ﷻ ተጠናቀዋል። በአጠቃላይ ከ10,000 በላይ ኮፒ የታተሙ ሲሆን በዋናነት ሙስሊም ላልሆኑ ወገኖቻችን በነጻ የሚሰራጩ ናቸው። ፓምፍሌቶቹ እንደ መልዕክታቸው ሁሉ ይዘታቸውና ህትመታቸውም ጥራት ያለው እንዲሆን ከድካምም ከገንዘብም ተለፍቶባቸዋል። በራሪ ወረቀቱን አብረውን በማዘጋጀት፣ በማረም ላገዙን ኡስታዞች አሏህ መልካም ምንዳውን ይክፈላቸው። ከምንም በላይ ለዚህ ስራ የሒዳያ የክብር አባል በመሆን የአቅማቸውን የገንዘብ አስተዋጽኦ ለሚያደርጉ ሁሉ አሏህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ። ከነገ ጀምሮ በተጠኑ ቦታዎች በአሏህ ፍቃድ መሠራጨት ይጀምራል። አሏህ የሒዳያ ሰበብ ያድርገው...! ___ https://t.me/Yahyanuhe
6831Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
እስልምና ላይ ተደጋግመው ከሚነሱ ጥያቄዎች መካከል አስቅለት ጋር ተያይዞ የሚነሳው ጥያቄ አንዱ ነው። አሏህ ﷻ ከፈቀደ በዚህ ረገድ የሚነሱ ትችቶችን በቲክቶክ ላይቭ መመለስ እንጀምራለን። ከተለመዱት ውስጥ አንደኛውን በመምረጥ መነሻ አድርገነዋል። ጌታ አሏህ ከፈቀደ ነገ ከቀኑ 10:15 ጀምሮ በቲክቶክ በኩል እናብራራዋለን። የሚመቸው ይቀላቀለን፣ ካልቻለ ደግሞ ላልደረሳቸው መልዕክቱን ሼር ያድርግ..!
إظهار الكل...
👍 4 1
በሰሞኑ ጉዳይ ዙሪያ ሀሩን ሚዲያ ጋር የነበረን ቆይታ ተለቋል..! ... https://youtu.be/d1L-DlG36Oo?si=rWa3nMXHY9yh7rMn
إظهار الكل...
መርከዞች ውስጥ ተመሳስሎ የኖረው ሚሽነሪ || በወቅቱ ሲጋራ ያጨስ፣ መጠጥም ይጠጣ ነበር ሲሉን አላመንም ነበር ||harun media

Join this channel to get access to perks:

https://www.youtube.com/channel/UCp39OPJjq5ipnFbtXYDCpKQ/join

👍 1
"The best evidence for Jesus existence does not it self exist "😊 Check here 👇 https://vm.tiktok.com/ZMMWx5nyT/
إظهار الكل...
TikTok · Abu Yusra

Check out Abu Yusra’s video.

😁 6
በማዕከላችን አማካኝነት የታተሙት አራት መሠረታዊ ርዕስ ያላቸው ፓምፍሌቶች በአሏህ ﷻ ተጠናቀዋል። በአጠቃላይ ከ10,000 በላይ ኮፒ የታተሙ ሲሆን በዋናነት ሙስሊም ላልሆኑ ወገኖቻችን በነጻ የሚሰራጩ ናቸው። ፓምፍሌቶቹ እንደ መልዕክታቸው ሁሉ ይዘታቸውና ህትመታቸውም ጥራት ያለው እንዲሆን ከድካምም ከገንዘብም ተለፍቶባቸዋል። በራሪ ወረቀቱን አብረውን በማዘጋጀት፣ በማረም ላገዙን ኡስታዞች አሏህ መልካም ምንዳውን ይክፈላቸው። ከምንም በላይ ለዚህ ስራ የሒዳያ የክብር አባል በመሆን የአቅማቸውን የገንዘብ አስተዋጽኦ ለሚያደርጉ ሁሉ አሏህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ። ከነገ ጀምሮ በተጠኑ ቦታዎች በአሏህ ፍቃድ መሠራጨት ይጀምራል። አሏህ የሒዳያ ሰበብ ያድርገው...! ___ https://t.me/Yahyanuhe
إظهار الكل...
👍 15 4👏 3
أرشيف المشاركات