ar
Feedback
አዲስ ምልከታ🌍

አዲስ ምልከታ🌍

الذهاب إلى القناة على Telegram

+ አዲስ የሳይንስ እይታ + አዲስ አስተሳሰብ + አዲስ እውቀት + ሃይማኖት + ፖለቲካ + ኢኮኖሚ + ሙዚቃ # የኢትዮጵያ ትንሳኤ

إظهار المزيد
2 835
المشتركون
+624 ساعات
+257 أيام
+3530 أيام

جاري تحميل البيانات...

سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
سبتمبر '26
سبتمبر '26
+16
في 0 قنوات
أغسطس '26
+119
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '26
+103
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+79
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '26
+113
في 1 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+98
في 1 قنوات
Get PRO
مارس '26
+35
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+24
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '26
+36
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+43
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+43
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+73
في 1 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+44
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+58
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+56
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+59
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '25
+69
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+79
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '25
+76
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+79
في 1 قنوات
Get PRO
يناير '25
+171
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+229
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+212
في 1 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+207
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+128
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+190
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+199
في 1 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+122
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '24
+147
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+251
في 1 قنوات
Get PRO
مارس '24
+135
في 2 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+242
في 1 قنوات
Get PRO
يناير '24
+207
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+343
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+21
في 1 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+23
في 1 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+15
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '23
+22
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '23
+36
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+14
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+19
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '23
+37
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '23
+25
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '23
+17
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '23
+30
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '22
+25
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '22
+26
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '22
+23
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '22
+36
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '22
+91
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '22
+52
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '22
+41
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '22
+29
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '22
+23
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '22
+41
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '22
+20
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '22
+42
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '21
+43
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '21
+36
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '21
+40
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '21
+51
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '21
+83
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '21
+50
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '21
+99
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '21
+282
في 0 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
03 سبتمبر+7
02 سبتمبر+4
01 سبتمبر+5
منشورات القناة
ብዙ የሚስጥር ማህበራትን ክፉ ተግባር እና በዓለም ላይ የሚከናወነውን ሴራ በቅርበት የሚከታተሉ ሰዎች የክፋቱን ሁሉ ምንጭ በአይሁዶች ላይ ያላክኩታል። ያም በተወሰነ ደረጃ እውነት ይመስላል ምክንያቱም እጅግ ብዙ ነገሮችን ስናጠና አይሁዶችን በዚያ እናገኛለን። ነገር ግን ይህ አይሁዶችን ብቻ ጥፋተኛ የማድረግ ነገር ስህተት ነው። ይህም የተለያዩ ምክንያቶች አሉት። 1ኛ፣ አይሁዶች ዛሬ፣ የዓለምን ህዝብ ለመጉዳት አደረጉት የተባሉትን ነገሮች ሁሉ እነሱም ተጎድተውበታል። ግብረሰዶም፣ የህፃናት ውርጃ፣ ኢ-አማኒነት (atheism)፣ የቤተሰብ ስርአት መፍረስ በሙሉ አይሁዶች ራሳቸው በእጅጉን የተጎዱበት ነው። እነሱ የችግሩ ፈጣሪዎች ከሆኑ እንዴት እነሱ ራሳቸው ተጎጂ ይሆናሉ? መርዝን የሚሰራ ሰው መርዙ ራሱን እንዳይጎዳውጥንቃቄ ያደርጋል እንጂ እንዴት እርሱ ራሱ አብሮ በመርዙ ይጠቃል? 2ኛ፦ እነዚህ የሚስጥር ማህበሮች የአይሁድ እምነት ውስጥ የሌሉ ነገሮችን ያምናሉ። ግኖስጢሳዊነት፣ የተለያዩ ጣዖት አምልኮዎች፣ የመሳሰሉት ለእነዚህ ሰዎች የአስተምህሮአቸው መሠረት ናቸው። አይሁድ አዲሱን የዓለም ስርአት ለማምጣት ሰሩ ብንል፣ ያ የሚያመጡት የዓለም ስርአት የጣዖት አማልክት የሚመለኩበት ለምን ይሆናል? ምክንያቱም እቅዱ ያ ነው። በመላው ዓለም ያለ ባእድ አምልኮ እና ጣዖት አምልኮ የሚመለክበት ዓለም እንዲመጣ ነው የሚፈለገው። ለዚያ ነው መጀመሪያ ኤቲስት ሰዎች እንዲበዙ የተሰራው። ጣዖታትን ለማምለክ መጀመሪያ የምናመልከውን አንድ አምላክ መካድ አለብን። ወደዚያ እንድንሄድ እየገፋፉን ነውደ። ስለዚህ አይሁድ ለምን ያንን የጣዖት አምልኮ ስርአት ለማምጣት ይሞክራሉ? 3ኛ፦ በዚህ ሁሉ ውስጥ የህዝብ ቅነሳ ፖሊሲ ሲካሄድ በሚሊዮን የሚቆጠሩ አይሁዶች እንዲሞቱ የማድረግ እቅድ አለ። ታዲያ አይሁዶች ለምን ራሳቸውን በሚሊዮኖች ይገድላሉ? ማነው በራሱ ህዝብ ላይ ጨክኖ ሚሊዮኖችን ለሞት አሳልፎ የሚሰጠው? 4ኛ፦ በመላው ዓለም አይሁድ ያልሆኑ ኤሊቶች አሉ። የአውሮፓ ሚስጥራዊ ንጉሳን ቤተሰቦች፣ በመላው ዓለምም በተለያዩ ሀገራት ያሉ ቡድኖች የዚህ እቅድ ተሳታፊ ናቸው። ስለዚህ መልሳችን ምንድን ነው? አይሁድ አሉበት ወይስ የሉበትም? ከጀርባ ሆነው የሚዘውሩት እነሱ ናቸው ወይስ አይደሉም? የዚህ መልስ የሚሆነው፦ አይሁድ ያልሆኑ፣ ነገር ግን አይሁድን ከፊት አስቀምጠው እቅዳቸውን የሚፈጽሙ ሰዎች አሉ የሚለው ይሆናል። በርግጥ በከፊል የአይሁድ ዘርም ሊኖርባቸው ይችላል፣ ነገር ግን ያ ሙሉ መልሱን አይሰጠንም። ለምሳሌ ያህል በአውሮፓ "black nobility" የሚባሉ ቤተሰብ አሉ። እነዚህም አይሁድ መሆናቸው አጠራጣሪ ነው። ነገር ግን እኛ ኢሉሚናቲ እያልን በስህተት የምንጠራውን ማሳሳቻ ቡድን ከፊት አድርገው፣ ከጀርባ እጅግ የሚደንቅ ዓለምን የመቆጣጠር ሂደት ይታይባቸዋል። ኢሉሚናቲ ማለት አንዱ የነዚህ ሰዎች የሽፋን ድርጅት ነው። ህዝብ የሚያውቀው፣ የሚከሰው ነው። ከዚህ ከሚታወቀው ከሚከሰሰው ጀርባ ግን ከርሱ እጅግ የገዘፈ ስልጣንና ተጽዕኖ ያላቸው፣ ማንነታቸው እንኳ በቅጡ የማይታወቅ ግለሰቦችና ቤተሰቦች አሉ። እነዚህም ሰዎች ዓለም አቀፍ የባንክ ስርአትን፣ ከሁሉም መንግስታት በላይ የሆነ የፖለቲካ መዋቅርን፣ የተለያዩ የ "በጎ አድራጎት" ድርጅቶችና ፋውንዴሽኖችን በመጠቀም ተጽዕኖአቸውንና ቁጥጥራቸውን ያጸናሉ። የማፊያ ቡድኖች፣ የስለላ ተቋማትና አሸባሪ ቡድኖችም ከነዚህ ሰዎች ቁጥጥር ስር ያሉና በነሱ አመራር direction ስር የሚንቀሳሱ ናቸው። ይህንን በቀላሉ መመልከት ከፈለግን፣ እንየው። የስለላ ተቋሞች ሁሉ መሠረት የሆነው የኢንግሊዝ የስለላ ድርጀት ነው። ይህም የነዚህ ግሎባሊስቶች ሀብት ምንጭ የሆነውን British East India ድርጅት ጥቅም ለማስጠበቅ ከክፍለ ዘመናት በፊት የተመሠረተ ነው። ከዚሁ ድርጅትም ነው በኋላ ላይ እንደ ጆርጅ ኦርዌል ያሉ ሰዎች የፈለቁት። ከዚህ ድርጅት የወጡ ሰዎችም ናቸው ሲ.አይ.ኤ እና ሞሳድንም የመሠረቱት። የማፍያ ቡድኖችስ እንዴት የነዚህ ሰዎች አንድ አካል ሆኑ ካልን፣ ይህን የሚያስረዳን አንድ መጽሐፍ አለ። በዚህ ቻናል አስቀድመን ሼር ያደረግነው አንድ መጽሐፍ "The technetronic era" የተሰኘው፣ አንድ የሚነግረን ነገር አለ። ይኸውም፦ ከንጉሳዊ ስርአት መውደቅ በኋላ የተፈጠረው የዓለም ስርአት፣ እንደ ጥንቱ የጉልበት መጠቀምን (violence) ከዓለም ያጠፋ እንደሆነ፣ ነገር ግን violence ሙሉ በሙሉ መጥፋት ስለማይችልም በተወሰነ ደረጃ በማፊያ ድርጅቶች መልኩ መቀጠል እንደተፈቀደለት ነው። ይህንን የፃፈው ሰው ልክ እንደ ሄንሪ ኪሲንጀር ሁሉ ዲፕሎማት ሆኖ በአሜሪካና ሶቪየት ህብረት መካከል ሲመላለስ የነበረ ሰው... ማለትም የሰዎቹን ዓለም አቀፍ የፖለቲካ ማሽነሪ ከሚያንቀሳቅሱ ኤጀንቶች አንዱ ነበር። አሸባሪ ቡድኖችም በነዚሁ ሰዎች የተመሠረቱ ናቸው። ለምሳሌ የአክራሪ እስልምና አሸባሪዎች ሁሉ መሠረት የሆነው የወሃቢ እምነት የተፈጠረው በኢንግሊዝ የስለላ ሰዎች ከክፍለ ዘመናት በፊት ነው። ይህም በአደባባይ የሚታወቅ እውነታ ሲሆን መሃመድ አብድ-አል ወሃብ የሚባል ወጣትን በሳኡዲ አረቢያ መልምለው የፈጠሩት እንደሆነ ይታወቃል። በኋላም የሱ ቀዝቀዝ ያለው version ሰለፊ ተብሎ መጣ፣ እርሱም እንደ አልቃይዳ እና አልሸባብ ላሉ ቡድኖች መነሻ አይዲዮሎጂ ሆነ። ከነሱ የከፋው የ ISIS ቡድን ግን ወሃቢን ይዞ ተነሳ። ትክክለኛ ስሙ ISIL ነበር፣ ግን Isis ሆኖ ቀረ...ይህም በግብጽ አይሲስ፣ በባቢሎን ኢሽታር፣ በመጽሐፍ ቅዱስ አስጣሮት የምትባል ጣዖትን ስም ይመስላል። ያ አጋጣሚ ነው? አናውቅም። የሆነ ሆኖ ይህ አይሲስ ቡድን ከአንድ 09A ከሚባል ቡድን ጋር ይገኛል። ሁለቱም ደግሞ ከኢንግሊዝ የስለላ ድርጅት ጋ ግንኙነት አላቸው። እነዚህ ቡድኖችም የደም መስዋእት በማድረግ የሚታወቁ ናቸው። ስለዚህ ይህ ሁሉ የተወሳሰበ ዓለም አቀፍ መዋቅር፣ እና የጣዖት አምልኮ፣ የደም መስዋእት ስርአት፣ ከኤሺያ እስከ መካከለኛው ምስራቅ፣ እስከ አውሮፓና አሜሪካ የተዘረጋ ስርአት፣ የአይሁዶች ብቻ ጥፋት ነው ማለት እጅግ ትልቅ ስህተት ነው የሚሆነው።

2
ብዙ የሚስጥር ማህበራትን ክፉ ተግባር እና በዓለም ላይ የሚከናወነውን ሴራ በቅርበት የሚከታተሉ ሰዎች የክፋቱን ሁሉ ምንጭ በአይሁዶች ላይ ያላክኩታል። ያም በተወሰነ ደረጃ እውነት ይመስላል ምክንያቱም እጅግ ብዙ ነገሮችን ስናጠና አይሁዶችን በዚያ እናገኛለን። ነገር ግን ይህ አይሁዶችን ብቻ ጥፋተኛ የማድረግ ነገር ስህተት ነው። ይህም የተለያዩ ምክንያቶች አሉት። 1ኛ፣ አይሁዶች ዛሬ፣ የዓለምን ህዝብ ለመጉዳት አደረጉት የተባሉትን ነገሮች ሁሉ እነሱም ተጎድተውበታል። ግብረሰዶም፣ የህፃናት ውርጃ፣ ኢ-አማኒነት (atheism)፣ የቤተሰብ ስርአት መፍረስ በሙሉ አይሁዶች ራሳቸው በእጅጉን የተጎዱበት ነው። እነሱ የችግሩ ፈጣሪዎች ከሆኑ እንዴት እነሱ ራሳቸው ተጎጂ ይሆናሉ? መርዝን የሚሰራ ሰው መርዙ ራሱን እንዳይጎዳው አድርጎ ይሰራል እንጂ እንዴት እርሱ ራሱ አብሮ በመርዙ ይጠቃል? 2ኛ፦ እነዚህ የሚስጥር ማህበሮች የአይሁድ እምነት ውስጥ የሌሉ ነገሮችን ያምናሉ። ግኖስጢሳዊነት፣ የተለያዩ ጣዖት አምልኮዎች፣ የመሳሰሉት ለእነዚህ ሰዎች የአስተምህሮአቸው መሠረት ናቸው። አይሁድ አዲሱን የዓለም ስርአት ለማምጣት ሰሩ ብንል፣ ያ የሚያመጡት የዓለም ስርአት የጣዖት አማልክት የሚመለኩበት ለምን ይሆናል? ምክንያቱም እቅዱ ያ ነው። በመላው ዓለም ያለ ባእድ አምልኮ እና ጣዖት አምልኮ የሚመለክበት ዓለም እንዲመጣ ነው የሚፈለገው። ለዚያ ነው መጀመሪያ ኤቲስት ሰዎች እንዲበዙ የተሰራው። ጣዖታትን ለማምለክ መጀመሪያ የምናመልከውን አንድ አምላክ መካድ አለብን። ወደዚያ እንድንሄድ እየገፋፉን ነውደ። ስለዚህ አይሁድ ለምን ያንን የጣዖት አምልኮ ስርአት ለማምጣት ይሞክራሉ? 3ኛ፦ በዚህ ሁሉ ውስጥ የህዝብ ቅነሳ ፖሊሲ ሲካሄድ በሚሊዮን የሚቆጠሩ አይሁዶች እንዲሞቱ የማድረግ እቅድ አለ። ታዲያ አይሁዶች ለምን ራሳቸውን በሚሊዮኖች ይገድላሉ? ማነው በራሱ ህዝብ ላይ ጨክኖ ሚሊዮኖችን ለሞት አሳልፎ የሚሰጠው? 4ኛ፦ በመላው ዓለም አይሁድ ያልሆኑ ኤሊቶች አሉ። የአውሮፓ ሚስጥራዊ ንጉሳን ቤተሰቦች፣ በመላው ዓለምም በተለያዩ ሀገራት ያሉ ቡድኖች የዚህ እቅድ ተሳታፊ ናቸው። ስለዚህ መልሳችን ምንድን ነው? አይሁድ አሉበት ወይስ የሉበትም? ከጀርባ ሆነው የሚዘውሩት እነሱ ናቸው ወይስ አይደሉም? የዚህ መልስ የሚሆነው፦ አይሁድ ያልሆኑ፣ ነገር ግን አይሁድን ከፊት አስቀምጠው እቅዳቸውን የሚፈጽሙ ሰዎች አሉ የሚለው ይሆናል። በርግጥ በከፊል የአይሁድ ዘርም ሊኖርባቸው ይችላል፣ ነገር ግን ያ ሙሉ መልሱን አይሰጠንም። ለምሳሌ ያህል በአውሮፓ "black nobility" የሚባሉ ቤተሰብ አሉ። እነዚህም አይሁድ መሆናቸው አጠራጣሪ ነው። ነገር ግን እኛ ኢሉሚናቲ እያልን በስህተት የምንጠራውን ማሳሳቻ ቡድን ከፊት አድርገው፣ ከጀርባ እጅግ የሚደንቅ ዓለምን የመቆጣጠር ሂደት ይታይባቸዋል። ኢሉሚናቲ ማለት አንዱ የነዚህ ሰዎች የሽፋን ድርጅት ነው። ህዝብ የሚያውቀው፣ የሚከሰው ነው። ከዚህ ከሚታወቀው ከሚከሰሰው ጀርባ ግን ከርሱ እጅግ የገዘፈ ስልጣንና ተጽዕኖ ያላቸው፣ ማንነታቸው እንኳ በቅጡ የማይታወቅ ግለሰቦችና ቤተሰቦች አሉ። እነዚህም ሰዎች ዓለም አቀፍ የባንክ ስርአትን፣ ከሁሉም መንግስታት በላይ የሆነ የፖለቲካ መዋቅርን፣ የተለያዩ የ "በጎ አድራጎት" ድርጅቶችና ፋውንዴሽኖችን በመጠቀም ተጽዕኖአቸውንና ቁጥጥራቸውን ያጸናሉ። የማፊያ ቡድኖች፣ የስለላ ተቋማትና አሸባሪ ቡድኖችም ከነዚህ ሰዎች ቁጥጥር ስር ያሉና በነሱ አመራር direction ስር የሚንቀሳሱ ናቸው። ይህንን በቀላሉ መመልከት ከፈለግን፣ እንየው። የስለላ ተቋሞች ሁሉ መሠረት የሆነው የኢንግሊዝ የስለላ ድርጀት ነው። ይህም የነዚህ ግሎባሊስቶች ሀብት ምንጭ የሆነውን British East India ድርጅት ጥቅም ለማስጠበቅ ከክፍለ ዘመናት በፊት የተመሠረተ ነው። ከዚሁ ድርጅትም ነው በኋላ ላይ እንደ ጆርጅ ኦርዌል ያሉ ሰዎች የፈለቁት። ከዚህ ድርጅት የወጡ ሰዎችም ናቸው ሲ.አይ.ኤ እና ሞሳድንም የመሠረቱት። የማፍያ ቡድኖችስ እንዴት የነዚህ ሰዎች አንድ አካል ሆኑ ካልን፣ ይህን የሚያስረዳን አንድ መጽሐፍ አለ። በዚህ ቻናል አስቀድመን ሼር ያደረግነው አንድ መጽሐፍ "The technetronic era" የተሰኘው፣ አንድ የሚነግረን ነገር አለ። ይኸውም፦ ከንጉሳዊ ስርአት መውደቅ በኋላ የተፈጠረው የዓለም ስርአት፣ እንደ ጥንቱ የጉልበት መጠቀምን (violence) ከዓለም ያጠፋ እንደሆነ፣ ነገር ግን violence ሙሉ በሙሉ መጥፋት ስለማይችልም በተወሰነ ደረጃ በማፊያ ድርጅቶች መልኩ መቀጠል እንደተፈቀደለት ነው። ይህንን የፃፈው ሰው ልክ እንደ ሄንሪ ኪሲንጀር ሁሉ ዲፕሎማት ሆኖ በአሜሪካና ሶቪየት ህብረት መካከል ሲመላለስ የነበረ ሰው... ማለትም የሰዎቹን ዓለም አቀፍ የፖለቲካ ማሽነሪ ከሚያንቀሳቅሱ ኤጀንቶች አንዱ ነበር። አሸባሪ ቡድኖችም በነዚሁ ሰዎች የተመሠረቱ ናቸው። ለምሳሌ የአክራሪ እስልምና አሸባሪዎች ሁሉ መሠረት የሆነው የወሃቢ እምነት የተፈጠረው በኢንግሊዝ የስለላ ሰዎች ከክፍለ ዘመናት በፊት ነው። ይህም በአደባባይ የሚታወቅ እውነታ ሲሆን መሃመድ አብድ-አል ወሃብ የሚባል ወጣትን በሳኡዲ አረቢያ መልምለው የፈጠሩት እንደሆነ ይታወቃል። በኋላም የሱ ቀዝቀዝ ያለው version ሰለፊ ተብሎ መጣ፣ እርሱም እንደ አልቃይዳ እና አልሸባብ ላሉ ቡድኖች መነሻ አይዲዮሎጂ ሆነ። ከነሱ የከፋው የ ISIS ቡድን ግን ወሃቢን ይዞ ተነሳ። ትክክለኛ ስሙ ISIL ነበር፣ ግን Isis ሆኖ ቀረ...ይህም በግብጽ አይሲስ፣ በባቢሎን ኢሽታር፣ በመጽሐፍ ቅዱስ አስጣሮት የምትባል ጣዖትን ስም ይመስላል። ያ አጋጣሚ ነው? አናውቅም። የሆነ ሆኖ ይህ አይሲስ ቡድን ከአንድ 09A ከሚባል ቡድን ጋር ይገኛል። ሁለቱም ደግሞ ከኢንግሊዝ የስለላ ድርጅት ጋ ግንኙነት አላቸው። እነዚህ ቡድኖችም የደም መስዋእት በማድረግ የሚታወቁ ናቸው። ስለዚህ ይህ ሁሉ የተወሳሰበ ዓለም አቀፍ መዋቅር፣ እና የጣዖት አምልኮ፣ የደም መስዋእት ስርአት፣ ከኤሺያ እስከ መካከለኛው ምስራቅ፣ እስከ አውሮፓና አሜሪካ የተዘረጋ ስርአት፣ የአይሁዶች ብቻ ጥፋት ነው ማለት እጅግ ትልቅ ስህተት ነው የሚሆነው።
1
3
ከቴምፕላሮች ታሪክ ጋር ተያይዞ አንድ ተጠቃሽ ቤተሰብ አለ። ይኸውም በእስኮትላንድ የነበረው የ ሲንክሌር ቤተሰብ ነው። Sinclair የሚለው ስማቸው የመጣው Saint Clair ከሚለው ሲሆን በሀሰት ክርስትናን የተቀበሉ መስለው ግን በሚስጥር የራሳቸውን አምልኮ የቀጠሉበት ነው። የነዚህ ቤተሰቦች ሁለት ሃይማኖቶች በሚስጥር ይወክሏቸዋል። እነዚህም የአይሁድ እምነት እና ድሩይዲዝም ናቸው። በአንድ በኩል የቤተሰባቸው የሚጀመሪያው ሰው ወይም አባታቸው "Rabbi Makhir" የሚባል አይሁዳዊ ነው። ይህ ሰው በመካከለኛው ምስራቅ በኢራቅ የአይሁዶች የእምነት መሪ ነበር። ከዚያም ወደ አውሮፓ በመምጣት ንጉስ ሆነ፣ በአከባቢው የነበሩ አይሁዳውያንም መሪያቸው ሆነ። ይህም የሚከናወነው ቴምፕላሮች ከመነሳታቸው 4 ክፍለ ዘመናትን አስቀድሞ በ8ኛው ክፍለ ዘመን ነው። ይህም አይሁዳዊ "Theodoric" በመባል ስሙ ይቀየርና በፈረንሳይ አከባቢ ንጉስ ይሆናል፣ የአንድ ታዋቂ ንጉስን አክስትም ያገባል። ይህ ንጉስም Charlemagne የሚባል ሲሆን በመላው የአውርፓ ታሪክ የነገስታትና መሳፍንት ዘር ሁሉ መነሻ የሆነ ታዋቂ ንጉስና የ "Carolingian Dynasty" ጀማሪ ሰው ነው። ታዲያ ያ አይሁዳዊ ሰውም የሱ አክስት የሆነች ሴትን አግብቶ ልጅ ይወልዳል። የርሱ ልጅም Guillaume de Gellone የሚባል እርሱም ለአውሮፓ አሪስቶክራት ዘሮች አባታቸው የሆነ ሰው ነው። የርሱ የልጅ ልጅ ልጅም Popa of Bavaria የምትባል ሴት የቫይኪንግ ወራሪ የሆነውን Rollo የተባለውን ታገባለች። የርሱ ዘመዶችም በፈረንሳይ በስተሰሜን ከኢንግሊዝ ጋ የሚያዋስናቸው ባሕር ባለበት ቦታ Normandy የሚባል ግዛት ይሰጠዋል። ይህንን የምናነሳበት ምክንያት፣ ይህ ስፍራ ከክፍለ ዘመኖች በኋላ ቴምፕላሮች ከፈረንሳይ ወደ እስኮትላድ የማምለጣቸው ጉዳይ ግንኙነቱን እዚህ ጋር ስለሚያስረዳን ነው። ከዚያም እነዚህ ሰዎች በእስኮትላንድ ምድር የራሳቸውን የመሳፍንት ዘር መስርተው ይኖራሉ። እስከዛሬም ድረስ የሲንክሌር ቤተሰብ ሳይጠፋ አለ። የሚስጥር ማህበራትን ከሚዘውሩ ቤተሰቦችም አንዱ ሆኖ ከሮዝቻይልድ ቤተሰብ እኩል ብዙ ተጽዕኖን በዓለም ላይ ይፈጥራል። ታዲያ በእስኮትላንድ ሲኖሩ አንድ የሚያካሂዱት አምልኮ ነበር። የአየርላንድ፣ እስኮትላንድ፣ ፈረንሳይ አከባቢ የሚኖሩ ተመሳሳይ ህዝቦች ነበሩ። እነሱም Celtic ይባላሉ። እነዚህ ህዝቦችም ወደ 6 ተቀራራቢ ቋንቋዎችን የሚናገሩ ሲሆኑ ከዚህ በፊት ያነሳናቸው የ scythian ህዝቦች ጋር ይዛመዳሉ። ታዲያ እነዚህ ሰዎች ከጥንት ጀምሮ የሚታወቁበት የባእድ አምልኮ ነበራቸው፦ Druidism የሚባል። ይህ የባእድ አምልኮ ከእስኮትላንድ አልፎ የኢንግሊዝ ነገስታት ቤተሰቦች በሙሉ የሚሳተፉበት ሲሆነ የተለያዩ መስዋእቶች፣ የሰው ልጅን ጨምሮ የሚሰዋበት የህፃናት ደምም እንደ ግብር የሚቀርብበት ነው። ለንግስናቸውና ለሚስጥር ማህበሮቻቸውም መሠረት የሆነ ነው። ታዲያ የነዚህ የእስኮትላንድ እና ፈረንሳይ ነገስታት ዘሮች ናቸው የመስቀል ጦርነት እንዲነሳ እና ከአረቦች ጋር እንዲዋጉ ያደረጉት። ሚስጥራዊ ግባቸውም አይሁዳዊ ዘራቸውን በማሰብ በኢየሩሳሌም ላይ ራሳቸውን ማንገስ ነበር። እናም ከነዚህ የመሳፍንት ቤተሰብ አንዱ የሆነውን Godfrei de Bullion የኢየሩሳሌም ንጉስ አድርገዋል። ከዚያ በፊት ግን ወደ ኢየሩሳሌም በመሄድ ቴምፕላሮች በዚያ እንዲሰፍሩ አስደረጉ። የነዚህ ቴምፕላሮች ስምም "ምስኪን የክርስቶስ ወታደሮች" ተብሎ እንዲጠራ ተደረገ። የነዚህ ቴምፕላሮች ግብ ግን የሰለሞን ቤተመቅደስን ስፍራ መቆፈርና የተለያዩ ቅርሶችን መፈለግ (ለምሳሌ ቅዱሱን ጽዋ) የመሳሰለው ነበር። ቴምፕላሮች ከነዚህ ነገስታትና መሳፍንት ቤተሰቦች ጋር መዛመዳቸው በፍጥነት ሀብታም የመሆናቸውን ሚስጥር ይፈታዋል። ታዲያ በኋላ ላይ ክርስቶስን መካድ፣ ግብረሰዶም፣ ጣዖት አምልኮ ወዘተ እንደሚያካሂዱ ሲታወቅ የፈረንሳይ ንጉስ ከካቶሊክ ፖፕ ጋር ሆኖ አጠፋቸው። በውድቅት ሌሊት ታድነው እንዲለቀሙ አስደረገ። መሪዎቻቸውንም ቶርቸር አድርጎ ብዙ መረጃ ለማወጣጣት ሞከረ። ከወራት በኋላም መሪያቸው Hugues de Paynes ከነ ነፍሱ በእሳት ተቃጥሎ ተገደለ። ያ ሁሉ ከመሆኑ በፊት ግን የተወሰኑ ቴምፕላሮች አምልጠው ወደ እስኮትላንድ ገቡ። በዚያ ካሉ የመሳፍንት ቤተሰቦች ጋርም ኖረው የነሱ ጋርዶች ሆኑ። ሰዎቹ የተቀበሩበት ቦታም የሲንክሌር ቤተሰቦች ያሰሩት የ Rosslyn ቤተክርስቲያን ነበር። ጣዖት አምልኮ የፈጸሙ እና በመስቀሉ ላይ ሽንት እንዲሸና ያደረጉ ሰዎች "ምስኪን የክርስቶስ ወታደሮች" ተብለው፣ ባእድ አምልኮ የሚፈጽሙ ሰዎች በሰሩት ቤተክርስቲያን ጓሮ ተቀበሩ። አይገርምም? በኋላም ከክፍለ ዘመናት በኋላ ፍሪሜሰንሪ የሚባል የሚስጥር ማህበር በድንገት ተጀመረ። ፍሪሜሰንሪ ብዙ አይነት ቢኖሩትም በዓለም የመጀመሪያው ግን የእስኮትላንዱ እንደሆነ ይታወቃል። ታዲያ እስኮትላንድ እና ፍሪሜሰንሪ ሲነሳ ሁሌም አብሮ የሚነሳው ይህ የሲንክሌር ቤተሰብ ስም እና የነሱ የውሸት "ቤተክርስቲያን" የሆነው ቤተ ጣኦት ሮዝሊን ነው። ታዲያ እስኮትላንድን ስናነሳ ሌሎች የነገስታት እና መሳፍንት ቤተሰብን ማንሳት እንችላለን። በመጀመሪያ የ እስቱዋርት ቤተሰቦች ሲሆኑ በኢንግሊዝ ከተነሱ ዳይናስቲዎች አንዱ የሆነው የ Stuart Dynasty መስራቾች ናቸው። ሌላኛው ደግሞ Leslie የሚባሉት የመሳፍንት ቤተሰብ ናቸው። እነዚህ የሌዝሊ ቤተሰብ የሚባሉ ሰዎች፣ ቴምፕላሮች ከፈረንሳይ ካመለጡ በኋላ የተጠጓቸው ቤተሰብ ናቸው። በኋላም የሮዝቻይልድ ቤተሰብ መነሻ እንደሆኑ መመልከት እንችላለን። የሮዝቻይልድ ቤተሰብ እንዴት ከዚህ መጣ የሚለው የራሱ ሰፊ ሀተታ አለው። በአጭሩ ግን፣ Rothes-child የሚለው ትክክለኛው የቤተሰባቸው ስም እንደሆነና፣ በአንድ ወቅት ከእስኮትላንድ ወደ ጀርመን ሄደው ስማቸውን እንደቀየሩ መመልከት እንችላለን። ይህም ቤተሰቡ ከተራ ሰራተኛ ወደ ናጠጠ ሀብታም እንዴት በፍጥነት እንደተለወጡ እና ወዲያውም ወደ ኢንግሊዝ ሄደው የነገስታት ቤተሰቦችን እንደተጋቡ፣ ባንከር እንደሆኑ ማብራሪያ ይሰጠናል። ምክንያቱም በዚያ ዘመን ከመሬት ተነስቶ የነገስታት ዘርን ማግባት የለም፣ ሰውየው ራሱ የነገስታት ወይም የመሳፍንት ዘር ከሌለው በስተቀር። እነዚህም ቤተሰቦች እርስ በርሳቸው እየተዋለዱ፣ የዓለምን ወርቅ እየመዘበሩ እና ግዙፍ ዓለም አቀፍ የፖለቲካ ማሽነሪዎችን ገንብተው፣ በተራቀቀ የቁጥጥር ስርአት ከዓለም መንግስታት በላይ ሆነው ከመጋረጃ ጀርባ እየገዙ ይኖራሉ። አዲሱ የዓለም ስርአት መጥቶም፣ እንደ ጥንቷ አትላንቲስ ያለ ዓለምንን መመለስ ይሻሉ።
154
4
ከቫምፓየር አፈ ታሪክ ጋ ተያይዞ በተደጋጋሚ የሚነሳው ይህ በቅርቡ የጠቀስነው ንጉስ ነው። በሮሜኒያ እና ሃንጋሪ መካከል ይገኙ የነበሩ ሁለት ሀገራትን ማለትም "Transylvania" እና "Wallac
ከቫምፓየር አፈ ታሪክ ጋ ተያይዞ በተደጋጋሚ የሚነሳው ይህ በቅርቡ የጠቀስነው ንጉስ ነው። በሮሜኒያ እና ሃንጋሪ መካከል ይገኙ የነበሩ ሁለት ሀገራትን ማለትም "Transylvania" እና "Wallachia" ይገዛ የነበረ ሰወሰ ነው። በተለይ Transylvania ከቫምፓየሮች ጋር ተያይዞ በጣም በሰፊው የሚጠቀስ ግዛት ነው። የቫምፓየር ፊልሞች እና ልቦለዶች ላይም እጅግ በተደጋጋሚ ይነሳል። ለምሳሌ በቅርብ ጊዜያት የተለቀቀ የአኒሜሽን ፊልም "Hotel Transylvania" ተጠቃሽ ነው። ይኸውም በአንድ ቤተመንግሥት የሚኖር ቫምፓየር ሰው እና የሴት ልጁ ታሪክ ሲሆን ሰውየውም "Dracula" ነው። ይህ ስም በብዙ ልብ ወለዶችና ፊልሞች ላይ እጅግ በተደጋጋሚ የሚነሳ ነው፣ የዚህ ምክንያቱም በከፊልም ቢሆን በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሠረተ በመሆኑ ነው። ታዲያ በምስሉ ላይ የምናየው ንጉስ ታሪኩ ብዙ የሚገራርሙ ነገሮች አሉት። ለምሳሌ ቅጽል ስሙ "Dracula" ነበር። የአባቱ ስም ደግሞ Dracul ነበር። Dracula ማለትም በሀገራቸው ቋንቋ የ Dracul ልጅ ማለት ነው። Dracul ማለት ደግሞ ድራጎን ማለት ነው። እነዚህ ሰዎች፣ ከነሱ በፊት በነበሩ አባቶቻቸው ነገስታት ጊዜ ጀምሮ አንድ ማህበር ነበራቸው። ይኸውም "Order of Dragon" የሚባል ሲሆን በኦቶማን ቱርክ የመጣብንን ወረራ ለመመከት የመሠረትነው ነው የሚሉት። ነገር ግን ስሙን በድራጎን መሰየም ለምን አስፈለገ? እናም የቫምፓየርና የድራጎን ታሪክ እዚህ ጋር ለምን ተያያዘ? በሁለቱ መካከል ያለው ቁርኝት ምንድን ነው? ሌላው የሚገርመው ነገር ደግሞ ይህ ንጉስ ከኢንግሊዝ ንጉሳውያን ቤተሰቦች ጋር ይዛመዳል። ማለትም የርሱ የልጅ ልጆች በጋብቻ ከጀርመን ንግስት ጋር፣ እሷም በተራዋ ከኢንግሊዝ ነገስታት ጋራ ተዛምደዋል። በዚህም ምክንያት የኢንግሊዝ ነገስታት የዘር ሀረጋቸውን ሲቆጥሩ በአንድ በኩል እዚህ ሰው ጋር ይደርሳሉ። ይህም ሀገር ያወቀው ፀሐይ የሞቀው የአደባባይ ሚስጥር ነው። በዚህ ቻናል ከጊዜያት በፊት እንደተመለከትነውም የአሜሪካ ፕሬዝዳንቶች በሙሉ ከኢንግሊዝ ነገስታት ዘር የተገኙ ናቸው። ታዲያ ያም ማለት የአሜሪካ ፕሬዝዳንቶች የዚህ ሰው ዘር አለባቸው ማለት ነው። ደግመን ለማስታወስ ያህል፦ ይህ የአደባባይ ሚስጥር ነው። ይህ ሁሉ ሚስጥሩ ምንድን ነው? እንቀጥላለን።
193
5
ይህ የኔፍሊም ታሪክ እና በኖህ ዘመን የነበረው የጥፋት ውሃ ብዙ ነገሮችን ያሳየናል። እጅግ ብዙ ነገሮችንም አንድ ላይ ያስተሳስራል። ለረጅም ጊዜ ሰዎች ሁሉ የተረዱት ነገር ቢኖር አሜሪካ በአንድ ወቅ
ይህ የኔፍሊም ታሪክ እና በኖህ ዘመን የነበረው የጥፋት ውሃ ብዙ ነገሮችን ያሳየናል። እጅግ ብዙ ነገሮችንም አንድ ላይ ያስተሳስራል። ለረጅም ጊዜ ሰዎች ሁሉ የተረዱት ነገር ቢኖር አሜሪካ በአንድ ወቅት የጠፋው የአትላንቲስ ስልጣኔ ላይ የተሰራች እንደሆነች ነው። ያም የአትላንቲስ ስልጣኔ በአንድ ወቅት እጅግ የገነነ እንደነበርና ከዚያም በውቂያኖስ ስር እንደሰመጠ ይነገራል። ታዲያ ሙሉ አሜሪካ፣ ላቲን አሜሪካን ጨምሮ፣ ከግሪኮች ዘመን ጀምሮ አይታወቅም ነበር። ከመካከለኛው ዘመን በኋላ ግን፣ ልክ የሚስጥር ማህበራት ከተስፋፉ በኋላ፣ ፓጋኒዝም የተንሰራራበት የአውሮፓ ህዳሴ "Renaissance" ተብዬው ከተጀመረ በኋላ፣ መርከብ ተሳፍረው ውቂያኖስን የማቋረጥ ሀሳብ በድንገት መጣላቸው። ይህ አጋጣሚ ቢመስልም ብዙዎችን የሚገርም በሚመስል መልኩ አሜረካን አገኙ። አዲሱ ዓለም (The new world) ብለውም ሰየሙት። ታዲያ ይህ አዲስ ዓለም በኔፍሊም መሰል ታሪኮች፣ እፆች፣ ግዙፋን ሰዎች የተሞላ ነበር። እጅግ በሚደንቅ ሁኔታ ደግሞ፣ ያን ያቋረጡትን ውቂያኖስ፣ የአትላንቲክ ውቂያኖስ ብለው ሰየሙት። ወደ አትላንቲስ ለመሄድ... የአትላንቲክ ውቂያኖስን መሻገር? ምን ሊሉን እየሞከሩ ነው? እውነታውን ከፊታችን አስቀምጠዋል። አናስተውልም ብለው አስበው ነው? ወይስ ማስተዋል አለማስተዋላችንን መፈተን ፈልገው ነው? በዚህ አህጉር ነው እንግዲህ ከምድር በታች ያሉ ከተማዎችም ተገኙ የሚባለው። ኢሎን መስክ አንዱ የሀብት ምንጩ የመንግስት ድጎማ ነው። ለምን? ከመሬት በታች በግዙፍ ማሽኖች ስለሚቆፍር። የህዋ ምርምር ድርጅቱ ምንም ትርፍ የለውም፣ በጀት ስለሚለቀቅለት እንጂ። ነገር ግን በአሜሪካ መንግስት በቢሊዮን ዶላሮች ተከፍሎት ይቆፍራል። ለምን ይቆፍራል? ምን ፍለጋ ነው የሚቆፍረው? ማንም አያውቅም። ከሱና ጓደኞቹ ውጪ። ከሚቆፍራቸው ቦታዎች አንዷ የሎስ አንጀለስ ከተማ ነች። ታዲያ የፓስፊቅ ውቂያኖስ ዳርቻ የሆነችው ይህች ከተማ ከበታቿ ከርሷ የሚበልጥ የምድር ውስጥ ከተማ መገኘቱ ምን ይነግረናል? (ለንጽጽር ያህል ከተማዋ በአሜሪካ ካሉት ግዙፍ ከተሞች አንዷ ነች።) በውሃው በኩል ወደ ከተማው መግቢያ አለ? ያ ከተማ ከኖህ ዘመን በኋላ በውሃ ተውጦ ይሆን? ውሃው አፈር አልብሶት ተቀብሮ ይሆን? በተደጋጋሚ በፊልሞቻቸው ላይ፣ ከውሃ በታች ሰምጦ የቀረ ስልጣኔ እንዳለ ያሳዩናል። እውነቱን መናገር የአስተምህሮአቸው አንዱ አካል እንደሆነ አሁን እናውቃለን። የሚሰሩትን ነገር መደበቅ እንደማይችሉ እና የኛን ነፃ ፈቃድ ማግኘት ስላለባቸው ግልጽ እንደሚያደርጉለን የተረዳነው ነገር ነው። ግን ምንድነው የደበቁንስ ነገር?
221
6
ለጊዜው እየተወያየንበት ካለው ርዕስ ወጣ ብለን አንድ ወሳኝ ጊዜያዊ ጉዳይ እናንሳ። ሃገራችንን የሚመለከት ጉዳይ በመሆኑ ልንመለከተው የሚገባ ጉዳይ ነው። ይህም ጉዳይ በአፍሪካ ቀንድ እየመጣ ያለው ወ
ለጊዜው እየተወያየንበት ካለው ርዕስ ወጣ ብለን አንድ ወሳኝ ጊዜያዊ ጉዳይ እናንሳ። ሃገራችንን የሚመለከት ጉዳይ በመሆኑ ልንመለከተው የሚገባ ጉዳይ ነው። ይህም ጉዳይ በአፍሪካ ቀንድ እየመጣ ያለው ወጀብ ነው። ወደ አራት ሃገራትን የሚያካትት ቀጠናዊ ጦርነት ለመጀመር እያኮበኮበ ነው። አሁን ላይ "ይሆናል ወይስ አይሆንም" ሳይሆን "መቼ ነው የሚሆነው" ነው ጥያቄው። ባለፉት አራት እና አምስት ዓመታት የተከሰቱ ክስተቶች ሁሉ ወደዚህ ክስተት አምርተዋል። የትግራዩ ጦርነት፣ ከጦርነቱ በኋላ ፋኖ በትልቅ ሰራዊት መደራጀቱ፣ የሱዳን እርስ በርስ ጦርነት እና የተለያዩ የመካከለኛው ምስራቅ ሃገራት በዚያ መሳተፋቸው፣ የኢትዮጵያ መንግስት እና የተለያዩ የሱ ተቃዋሚ ቡድኖች በሱዳኑ ጦርነት መሳተፋቸው፣ የኢትዮጵያ መንግስት በተድጋጋሚ አሰብን በጦርነት የመውሰድ ፍላጎት ማሳየቱ፣ ግብጽ እና ኤርትራ ከሱዳን ጋር ከመጋረጃ ጀርባ ውይይት ማድረጋቸው፣ ይህ ሁሉ ለጉዳዩ መነሻ ሆኗል። ይህም በሂደት አሁን የምናየውን እጅግ የተወሳሰበ እና ረዘም ሊል የሚችል ጦርነት ለማስተናገድ እንድንገደድ አድርጎታል። ጦርነቱም በተመሳሳይ ወቅት የተለያዩ ግንባሮች ላይ የሚካሄድ መሆኑ አይቀርም። ማለትም በአንዱ ቦታ ይጀምር እንጂ ብዙም ሳይቆይ ሶስት እና አራት ቦታ ላይ መካሄድ ይጀምራል። በምስሉ ላይ እንደምታዩትም የተከበቡት ቦታዎች ጦርነቱ የሚካሄድባቸው ዋና ግንባሮች ይሆናሉ። እናም፣ አዎን፣ መሃል ሃገርም የጦርነት ቀጠና ይሆናል። እንደ ድሮው ዳር ሃገር ሲነድድ ቆመን የምናይበት ጊዜ አልፏል። ጦርነቱ የከተማ ውጊያ ማስተናገዱ የማይቀር ነው። ብዙ የህንጻ መፈራረስ፣ ብዙ የመንገዶች ላይ ደም መፍሰስ፣ ብዙ ድምጽ እና ጩኸት መካሄዱ አይቀርም።
405
7
እንደ አጋጣሚ ከሰሞኑ ስለ ኖህ ዘመን እና የጥፋት ውሃ በሰፊው እያወራን ነበር። እናም የአሁኑ አሸንዳ በዓል ከዚያ ጋር የተያያዘ ታሪክ አለው። ይህንን ብታዳምጡ ታሪኩ እንዴት እንደመጣ ትረዳላችሁ።
438
8
📌ስለ ፍልሰታ፣ ኪዳነ ምሕረት ፣ አሸንዳ በዓል አለቃ አያሌው ታምሩ ነሐሴ 20 1998 ዓ.ም
423
9
Likewise, the Atlantean god-kings purposely associated themselves with the stars and the planets, taking on the personifications of planets and constellations, each of which had a particular 'energy' or 'plain of existence' associated with it. This energy could be further manipulated by the prayers and rituals of the cult members who are loyal to the Great Old Ones, and wish to see their kingdom rise again, in much the same way that Masons, Rosicrucians and other occultists today perform rituals in hope of bringing about the 'Great Work' called the 'New World Order', a new Golden Age just like the one that covered the Antediluvian world when the Atlantean god-kings (whom they revere) ruled over the Earth directly. The Eye in the Pyramid on our dollar bill, which represents the New World Order, is clearly a symbol of this newly-risen kingdom of Atlantis, 'watched over' (as in 'the Watchers') by the All-Seeing Eye, which could just as easily be the eye of Dagon, or Leviathan, or Cthulhu. It even looks reptilian, like it belongs on the face of a dragon.     "The rise of R'lyeh, the New World Order, the New Atlantis, the New Jerusalem, the Golden Age, and even the Apocalypse - these are all terms for the same resurrection of the ancient global kingdom of the gods. Such a resurrection is also described in Aleister Crowley's The Book of the Law when he writes about the coming 'Age of Horus' and the return of the rule of the gods, as well as their offspring, the human 'kings'.
448
10
"This book, according to the mythos, contains the formulae for evoking incredible things into visible appearance, beings and monsters which dwell in the Abyss, and Outer Space, of the human psyche." more proof that the concepts of "space" and "aliens" just comes from people who were summoning evil spirits using black magic... which we have been saying for quite some time now: https://t.me/hasabochhh/3871
442
11
The Secret Doctrine given to the elite castes of mankind by the Nephilim or the 'Annunaki', the gods of ancient Sumeria and Atlantis, has been passed down through the ages, not only to the Masons, Templars, Rosicrucians, and other fraternal orders which perpetuate the tradition, but also to the teenage geeks and D & D 'gamers' of today via the [H.P.] Lovecraft/Necronomicon lore, which has given birth to a cornucopia of role-playing and computer games, in much the same way that Monty Python and the Society for Creative Anachronism have kept alive the Grail myth for these same teenagers. Twyman quotes The Necronomian, "a volume written in Damascus in the Eighth Century, A.D., by a person called the 'Mad Arab', Abdul Alhazred... This book, according to the mythos, contains the formulae for evoking incredible things into visible appearance, beings and monsters which dwell in the Abyss, and Outer Space, of the human psyche."  The Necronomicon, or "Book From the Dead" consists of messages from the ancient gods of Lemuria and Atlantis, who foretell that, when the stars are rightly positioned in the heavens, will be the opportune time for performing blood rituals to effect the resurrection of these 'sleeping' gods and their human offspring
385
12
In 1118, nine Knights Crusaders in the East, among whom were Geoffroi de Saint-Omer and Hugues de Payens, consecrated themselves to religion, and took an oath between the hands of the Patriarch of Constantinople. The avowed objective of the Templars was to protect the Christians who came to visit the Holy Places: their secret object was the re-building of the Temple of Solomon on the model prophesied by Ezekiel. Templars, who subsequently, as will be seen, concealed themselves under the name of Brethren Masons. [This name, Freres Macons in the French, adopted by way of secret reference to the Builders of the Second Temple, was corrupted in English into Free-Masons, as Pythagore de Crotone was into Peter Gower of Groton in England. A secondary objective of the Knights Templar may have been to deposit the Merovingian "Holy Grail" cache at Jerusalem. These artifacts will probably be "discovered" in the future as "proof" of Merovingian claims of their "divine" blood.  In The Second Messiah, authors Christopher Knight and Robert Lomas identify the Merovingian Rex Deus families which conspired with the Merovingian pope—truly a Jewish fifth column within the Catholic Church—to recapture the Holy Land. The picture that was emerging was of a group of European noble families, descended from the Jewish lines of David and Aaron, who had escaped from Jerusalem shortly before, or possible even just after, the fall of the Temple.  They had passed down the knowledge of the artifacts concealed within the Temple to a chosen son...of each family.  Some of the families involved were the Counts of Champagne, Lords of Gisors, Lords of Payen, Counts of Fontaine, Counts of Anjou, de Bouillon, St. Clairs of Roslin, Brienne, Joinville, Chaumont, St Clair de Gisor, St Clair de Neg and the Hapsburgs. By 1095, the members of the Rex Deus families group were almost certainly fully Christianised, yet each of them must have had at least one male member who held the traditional history of their high-born Jewish roots close to his heart. No doubt they saw themselves as 'super-Christians', descendants of the very first Church, and privy to the greatest secret this side of heaven. They were a silent elite — 'the kings of God'. If the Rex Deus group did exist, it is easy to see how the First Crusade provided these families with a 'God-given' opportunity to return to their Holy Temple to recover the treasure that was their birthright - and it would be done at exactly the same time that the Jewish writer of the Gospel of John the Divine had predicted! The Rex Deus families were at the forefront of the First, and every Crusade. Medieval scholars have long wondered why it should be that the same families drove all of the Crusades for their entire duration, and now we had a possible answer. Once the Christian armies had secured Jerusalem, the non-Rex Deus leaders were quickly removed and the families infiltrated the Jerusalem monarchy and the Church, to ensure that they would not be blocked in the holy endeavor of the 'Kings of God' to regain what their ancestors had left for them... In 1114...[the Rex Deus group] told Baldwin [King of Jerusalem] that they wanted to post a small contingent of knights in Jerusalem to carry out some exploratory digging under the pretext of being...guardians of the highways for pilgrims... Unfortunately, the king was not persuaded... In 1118, Baldwin I died at the age of sixty (presumably of natural causes) and his cousin was rapidly crowned King Baldwin II of Jerusalem. Within weeks, nine French knights were camped on the site of Herod's stables... The world was told their mission was to save the Christian pilgrims from the evil Muslim bandits, but their true mission was to locate and rescue the scrolls and treasures of the Jerusalem Church.
388
13
The Rosicrucian secret society and its history, its connection with Templars, Merovingians and Priory of Sion According to Baron de Westerode, the founder of the Rosicrucians was one Ormesius, who had been converted by St. Mark, at Alexandria, in A.D. 46. Gnostics allege that Ormesius was a convert of St. Mark, however, such conversions are a common modus operandi of infiltrators with hidden agendas. As a false convert, Ormesius would synthesize Christianity with the paganism of Alexandria, Egypt and establish the monastic society which was the original "Order of the Rosy Cross" The Society of Ormus would eventually relocate to Italy and, in 1070 A.D., move to territory in France owned by Godfroi de Bouillon, the first Grand Master of the Prieuré de Sion. There Ormus changed its name to the "Ordre de Sion" and the monks were given a tract of land owned by one Bernard of Clairvaux.  St. Bernard, who was the founder of the Cistercian Order of monks, also wrote of the Rule of the Templars. According to Holy Blood, Holy Grail, Ormus evolved into the Order of the Prieuré de Sion of the Rosy Cross: "One is intended to see in Ormus the origins of the so-called Rose-Croix, or Rosicrucians. And in 1188 the Prieuré de Sion is said to have adopted a second subtitle in addition to Ormus. It is said to have called itself L'Ordre de la Rose-Croix Veritas... Ormus...[was] the name allegedly adopted by the Prieuré de Sion between 1188 and 1307." Charles Nodier, Grand Master of the Prieuré de Sion from 1801-1884, averred that this secret order presided over a global network of secret societies: "There are a great many secret societies in operation, Nodier declares. But there is one, he adds, that takes precedence over all others, that in fact presides over all others. According to Nodier this 'supreme' secret society is called the Philadelphes. At the same time, however, he speaks of 'the oath which forbids me to make them known under their social name.' Nevertheless there is a hint of Sion..." It happens that Septimania (Languedoc) is exactly where the Jesus-Magdalene heresy flourished, and where there was a large population of Cathar Jews who were given independent status by Pepin, Carolingian King. Thence their own kings ruled as: 'seed of the Royal House of David', each acknowledged as 'King of the Jews', most famous of whom was Guillem de Gellone, the Prince of Orange. Confusing this issue, these kings also claimed to be of Merovingian descent. In 1099, the Merovingian Jews in collusion with Pope Urban II, also a Merovingian, launched the First Crusade. ... Pope Urban was not the first Merovingian pope, but the 6th in a succession of French Merovingian popes beginning in 999 A.D. And the Merovingians, first Dynasty of French kings, were the Long Haired Kings!! The details of the separate kingdom of Septimania were erased from history books; but the descendant bloodlines were apparently the 'heretical Royal Bloodlines' as : Dukes of Aquitaine, Dukes of Lorraine, Dukes of Guise; Counts of Barcelona, Counts of Toulouse, Counts of Auvergne; Counts of Razes. (HBHB, pp 368-371) And it was precisely a Duke of Aquitaine who founded Cluny! Thus, Septimania now becomes extremely important, for now Urban II, descendant of the Eudes of Septimania and Cluny Prior, is the pope who will call the first Crusades resulting in the crowning of a direct lineal descendant of Guillem de Gellone, named Godfroi de Bouillon, Duke of Lorraine, as King of Jerusalem!  The pretext for the First Crusade—recovery of the Temple treasures and sacred sites—concealed the real motive of the Merovingians, which was to rebuild the ancient Temple of Solomon.
330
14
ቫምፓየር ማለት ምንድን ነው? በፊልሞች ሁሌ የሚነገረን፣ ደም የሚመጥ እና ለረጅም ዘመናት አንዳንዴም ለክፍለ ዘመናት የሚኖር፣ ያንን ሁሉ ዘመን ኖሮም የወጣትነት መልኩ የማይጠፋ፣ የፀሐይ ብርሃንን የ+2
ቫምፓየር ማለት ምንድን ነው? በፊልሞች ሁሌ የሚነገረን፣ ደም የሚመጥ እና ለረጅም ዘመናት አንዳንዴም ለክፍለ ዘመናት የሚኖር፣ ያንን ሁሉ ዘመን ኖሮም የወጣትነት መልኩ የማይጠፋ፣ የፀሐይ ብርሃንን የሚርቅ ወዘተ ተደርጎ ነው የሚገለጸው። ይህም በአውሮፓ ለዘመናት ይታወቅ ከነበሩ አፈታሪኮች ተወስዶ በተለያዩ ፊልሞች ተሰርቶ የቀረበልን ነው። አፈታሪኮች በውስጣቸው የተወሰነ እውነተሰነት ይኖራቸዋል። አሁን እስኪ እናስብ፦ በዘመናችን፣ የህፃናትን ደም በመውሰድ የሚጠጡ፣ በዚያም ረጅም እድሜ እናገኛለን ብለው የሚያምኑ፣ ከማመንም አልፈው እኛን ያሳመኑን ሰዎች አሉ። ዛሬ ላይ ታዋቂ የሆሊውድ አክተሮች፣ በ60 እና 70 ዓመታቸው ገና እድሜው ያልገፋ የ30 ዓመት ወጣት መስለው ይታያሉ። ይህም ከህፃናቱ ደም የሚገኝ ንጥረ ነገር ያንን ተጽዕኖ እንደሚፈጥር እና ንጥረ ነገሩን ለማግኘትም ህፃናትን ህይወታቸው ሳይወጣ በማሰቃየት እንደሆነ የአደባባይ ሚስጥር ሆኗል። ይህም ታዲያ፣ ምናልባት ሰዎቹ ሙሉ በሙሉ የሰው ልጅ ዘር ባይሆኑስ? የሌላ ሰው ያልሆነ ዘር ቅልቅል ቢኖርባቸውስ? ያ ቢሆን የሰው ደም የመምጠጥ አባዜአቸውን መልስ ይሰጠናል።
279
15
The term “Merovingian” is said to derive from Merovee who was King of the Franks from 447-458 A.D.  Despite recent claims that the Merovingian Franks were sired by Jesus Christ and Mary Magdalene, and are therefore “divine,” the legend of King Merovee conceals the true origins of the Merovingian race in remote antiquity. According to the legend, as explained in Bloodline of the Holy Grail, Merovee had two fathers, King Clodion and a strange “beast of the sea.”  Bloodline of the Holy Grail, Holy Blood, Holy Grail and The Da Vinci Code were popular books marketed for mass consumption and, as such, were propaganda tools which concealed the true origins of the Merovingian race.  For their esoteric allusion to the Merovingians’ legendary progenitor, King Merovee, having been sired by a mysterious “beast of the sea” is a claim of literal Satanic descent.
1
16
“Meroveus” derives from the French words “mer” (sea) and “vere” (werewolf or dragon). “Merovingian” is said to derive from Merovee who was King of the Franks from 447-458 A.D. The Tuatha De Danaan (the Dragon Lords of Anu), before settling in Ireland starting in about 800 BC, were the Black Sea princes of Scythia (now Ukraine). The Imperial and Royal Dragon Court is the ancient Court and Order of the Angevin descendants of the House of Vere of Caledonia, Anjou and Lorraine, and the physical embodiment of the sovereign Princedom of Drakenberg. The Typhonian or Draconian Tradition refers to the secret doctrine of the Order of the Dragon which is associated with the Rosicrucians. In 1408, the Dragon Court was formally reconstituted by Sigismund von Luxembourg, king of Hungary, a descendant of the Lusignan Dragon Kings of Jerusalem. Sigismund drew up a pact with 23 nobles who swore to observe “true and pure fraternity” within the Societas Draconis (later called Ordo Draconis).
316
17
በቅርቡ ካየነው ታሪክ ውስጥ የscythian ህዝቦች የተስፋፉበት አንዱ አከባቢ ሮሜኒያ እና ሀንጋሪ የተሰኙ ሀገራት ናቸው። በነዚህ ሀገራት መካከልም በታሪክ "Transylvania" በመባል የሚታወቅ+1
በቅርቡ ካየነው ታሪክ ውስጥ የscythian ህዝቦች የተስፋፉበት አንዱ አከባቢ ሮሜኒያ እና ሀንጋሪ የተሰኙ ሀገራት ናቸው። በነዚህ ሀገራት መካከልም በታሪክ "Transylvania" በመባል የሚታወቅ ሀገር በመካከለኛው ክፍለ ዘመን ነበር። ያም አከባቢ እስከ ዛሬ ድረስ ከቫምፓየር ጋር ተያይዘው ባሉ አፈታሪኮች የሚታወቅ ነው። ታዲያ የዚህ አከባቢ ንገስ የነበረ አንድ ሰው አለ። ይህም Vlad Dracul የሚባል ሰው ነበር። በቅጽል ስሙም Vlad the Impaler ይባል ነበር። ይህም ቅጽል ስም የወጣለት ጠላቶቹን የሚገድልበት እጅግ አሰቃቂ አገዳደል ስለነበረው ነው። ታዲያ የዚህ ሰው የቤተሰብ ስም (በሌላው ዓለም እንደኛ ሀገር በአባት ስም ሳይሆን በቤሰተብ ስም ነው የሚጠራው) Dracul የሚል ነበር። ይህም ድራጎን የሚለው ቃል ሌላ አጠራር ነው። የዚህ ሰው ስም ድራጎን መሆኑ ተራ አጋጣሚ ይመስላል፣ ነገር ግን አንድ እጅግ የሚደንቅ ፍንጭ አለ። ይህ ሰው እና የሱ ዘሮች ከድራጎን ጋር የተያያዘ ታሪክ አላቸው። እንዲሁም ቫምፓየር እና ድራጎን በራሳቸው ሁለት የተሳሰሩ ጽንሰ ሀሳቦች ናቸው። ይህ ሁሉ ምንድን ነው? በሰፊው እንመለስበታለን።
386
18
ታሪኩ እንደሚለው ከቢዛንቲን ኤምፓየር የተሰደዱ አይሁዶች፣ የቱርክ ነገዶች የነበሩት የኻዛር ሃገር መሪዎች ዘንድ በመሄድ የአይሁድ እምነትን እንዲቀበሉ ያደርጋቸዋል። ታድያ ይህ የሚሆነው ከክርስቶስ ልደት በኋላ በስድስተኛው ክፍለ ዘመን እና ከዚያ በኋላ ነው። ማለትም ክርስትና በደምብ ተለይቶ ከታወቀ በኋላ ነው። እናም በአይሁድ ታሪክ ባልተለመደ መልኩ አይሁድ ያልሆኑ ሰዎችን ሰብከው እምነቱን እንዲቀበሉ ያደርጓቸዋል። ከዚያም የዚያ ሃገር ብሄራዊ እምነት የአይሁድ እምነት ይሆናል። በኋላም ከሁለት ወይም ሶስት ክፍለ ዘመን በኋላ በአከባቢው የነበሩ ሃገራት፣ ሩሲያን ጨምሮ፣ በመተባበር በዚህ ኻዛሪያ በምትባለው ሃገር ላይ ጦርነትን ያውጁና ያሸንፏቸዋል። ሃገሪቱም ትጠፋለች። እነዚህም የቱርክ ዘር የሆኑ አይሁዶች አምልጠው የፖላንድ-ሊቱዌኒያ ሃገር ዘንድ ይሄዳሉ። እናም፣ ሰዎቹ የገንዘብ እና ፋይናንስ፣ የፖለቲካ ስረአት ላይም ከፍተኛ እውቀት ያላቸው ሆነው በመገኘታቸው የፖላንድ-ሊቱዌኒያ ሃገር ተቀብሏችው ያኖራቸዋል። እነዚህ አይሁዶችም በአውሮፓ ከነበራቸው ዋና ማዕከልም ይህ ሃገር ዋናው ይሆናል። ነገር ግን ከዚህ ጋር ተያይዞ ሌላ እጅግ የሚደንቅ ነገር አለ። በተደጋጋሚ ስናነሳቸው የነበሩት የscythian ህዝቦች ከነበሩበት አከባቢ በሶስተኛው ክፍለዘመን ከክርስቶስ ልደት በፊት ይጠፋሉ። እናም ዛሬ ላይ ሳይንቲስቶች እነዚህ ህዝቦች ወዴት ሄደው ሊሆን ይችላል የሚለውን ለማየት፣ በአከባቢው የተገኙ አጽሞችን በመውሰድ የዲ ኤን ኤ ምርመራ ካደረጉ በኋላ፣ ዛሬ ላይ የትኛው ሃገር ላይ ያሉ ህዝቦች ናቸው ተመሳሳይ ዲ ኤን ኤ ያለው የሚለውን ለማወቅ ሞከሩ። የመጀመርያው ግኝታቸው፣ እነዚህ የምዕራብ ስኪቲያን ህዝቦች የኖሩባቸው ሃገራት፣ ዛሬ ላይ Khazakstan, Uzbekistan የሚባሉት ሃገራት ነዋሪዎች ይሆናሉ ተብሎ ነበር የተገመተው። ነገር ግን የነዚ ሃገራት ዲ ኤን ኤ ከጥንቱ ስኪቲያን ህዝቦች ዲ ኤን ኤ ጋር ፍጹም የሚመሳሰል አልሆነም። ነገር ግን እጅግ በሚገርም ሁኔታ ሊቱዌኒያ ሃገር ያሉ ሰዎች እጅግ ከፍተኛ የሆነ ተመሳሳይ ዲ ኤን ኤ ወይም ጂን እንዳላቸው ሊታወቅ ቻለ። የሰው ልጆች የዘር ቅልቅል ታሪክ እና የአሰፋፈር ታሪክ በመላው ዓለም እጅግ የተወሳሰበ እና የተጠላለፈ ነው። ሁሉንም ሙሉ በሙሉ ልናውቀው ወይም ልንገልጸው አንችልም። ነገር ግን እነዚህ ግኝቶች በዚህ ደረጃ ተገጣጥመው ማየት ግን እጅግ የሚያስገርም ነው። ስለ ፖላንድ-ሊቱዌኒያ የተወሰነ ነገር ለመጨመር፣ የዛሬውን ዓለም አቀፍ የዛዮኒስት እንቅስቃሴ ከሚመሩ ሰዎች ውስጥ ዋነኛዎቹ ከዚህ አከባቢ የመጡ ናቸው። እጅግ በሚደንቅ ሁኔታ ደግሞ የቤንጃሚን ኔታንያሁ ቤተሰቦችም ከዚሁ አከባቢ የተገኙ ናቸው። የዛሬው የአርጀንቲና መሪም እንዲሁ ከዚሁ አከባቢ የመጣ ሲሆን የኔታያሁ የቅርብ ዘመድም ነው። በዚህ ደረጃ ያለ መተሳሰር እና ግንኙነት ያለው ነገር እንዴት ሊፈጠር ቻለ?
554
19
ታሪኩ እንደሚለው ከቢዛንቲን ኤምፓየር የተሰደዱ አይሁዶች፣ የቱርክ ነገዶች የነበሩት የኻዛር ሃገር መሪዎች ዘንድ በመሄድ የአይሁድ እምነትን እንዲቀበሉ ያደርጋቸዋል። ታድያ ይህ የሚሆነው ከክርስቶስ ልደት በኋላ በስድስተኛው ክፍለ ዘመን እና ከዚያ በኋላ ነው። ማለትም ክርስትና በደምብ ተለይቶ ከታወቀ በኋላ ነው። እናም በአይሁድ ታሪክ ባልተለመደ መልኩ አይሁድ ያልሆኑ ሰዎችን ሰብከው እምነቱን እንዲቀበሉ ያደርጓቸዋል። ከዚያም የዚያ ሃገር ብሄራዊ እምነት የአይሁድ እምነት ይሆናል። በኋላም ከሁለት ወይም ሶስት ክፍለ ዘመን በኋላ በአከባቢው የነበሩ ሃገራት፣ ሩሲያን
1
20
https://en.wikipedia.org/wiki/Polish%E2%80%93Lithuanian_Commonwealth
425